Qatar ኳታር እንዴት ሃያል ሆነች Salon Terek

Ойын-сауық

Qatar ኳታር እንዴት ሃያል ሆነች በሄኖክ ገለታው ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ ታምራት መቻል
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #ethiopia

Пікірлер: 15

  • @samsontefera7059
    @samsontefera705914 күн бұрын

    እንደሃገር ነፃ የወጣችው ገና 53 ዓመታት ቢሆናትም ከ3000 ዓመታት በላይ በነፃነት ከኖረችው ኢትዮጵያ ሃገራችን የላቀ ኢኮኖሚ ነው ኳታር ያላት። የሚገርም ልዩነት ነው።

  • @KhalidAhmed-bx3qc
    @KhalidAhmed-bx3qc14 күн бұрын

    ኳተር ሁለተኛ ሀገሬ የነፃነት ሀገር

  • @Tena-wm2tu

    @Tena-wm2tu

    14 күн бұрын

    ኳታር መምጣት ፈልጌ ነበር በፍሪ ቪዛ ይቻላል

  • @user-uk9wl3fn6c

    @user-uk9wl3fn6c

    14 күн бұрын

    እንደት ነው ወደ ኳታር የሚገባው

  • @solomonassefa-sc9dy

    @solomonassefa-sc9dy

    14 күн бұрын

    አለማፈርሽ ያሳፍራል

  • @zekiahemed9289

    @zekiahemed9289

    13 күн бұрын

    አይሻልህም ሶስተኛ አገር

  • @awolmohamedqtr
    @awolmohamedqtr14 күн бұрын

    قطر❤

  • @user-uu2pb1oz1z
    @user-uu2pb1oz1z14 күн бұрын

    ዋው

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai240614 күн бұрын

    አሏህ በሰጥህ ነገር መብቃቃት ይወዳል አሏህ ይጨመርላቹ❤❤

  • @fatumaside1684
    @fatumaside168412 күн бұрын

    እዲ የኳተረን መርጃ አቅባይ ኢቱብር አልን እዲ ዋው የመቻቹህ

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube199214 күн бұрын

    አወ በፖለቲካውም የሚወዳደራት የለም ምስጥ ናት በታሊባንም ይሁን በአይኤስ በሃማስ ጉዳይ ሁሉ ሚስጥሩ ያለው እሷ ጋ ነው ።

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube199214 күн бұрын

    እኔም እዚሁ ኳታር ለረዥም አመት ኑሬለሁ የሚገርም ለውጥ ነው በአይኔ እያየሁ ያለሁት ።ግን ኑሮ ወደድ ይላል ከሌላው አረብ አገር አንፃር ሀብታም ብትሆንም

  • @Tena-wm2tu

    @Tena-wm2tu

    14 күн бұрын

    በፍሪ ቪዛ መምጣት እንዴት ይቻላል ? እስኪ ንገሩኝ ማለት ከስራው አንፃር

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih734414 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @alexdemele6205
    @alexdemele620513 күн бұрын

    መወደድ የነበረበት ውሐ ነው ስለአገራችሁ በገበያ መበደል አውሩ።

Келесі