አለምን ያናወጠው አስተዋዩ አምባገነን Salon Terek

Ойын-сауық

አለምን ያናወጠው አስተዋዩ አምባገነን በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን salon terek
ሚኪያስ በቀለ እንዳዘጋጀው
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia
facebook / salontub

Пікірлер: 37

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde92652 жыл бұрын

    ዎው ድንቅ ታሪክ የምንጊዜም አንደኛ

  • @ትምህርትቤት
    @ትምህርትቤት2 жыл бұрын

    ምርጥ መሪን አርዓያ አድርገህ መከተል ከፈለክ፣ በሁሉም ጎኑ ፍፁም ፖዚቲቭ የሆነን ሰው ተከተል እሱም ነብዩ ሙሐመድ ዓለይሂ ሰላም ናቸው።

  • @temkinfetu9774

    @temkinfetu9774

    2 жыл бұрын

    S.a.w

  • @yohannesyalew6229

    @yohannesyalew6229

    2 жыл бұрын

    😁😁😁

  • @nael4849
    @nael48492 жыл бұрын

    ጊዜ ሊከፍላችሁ የሚገባ ምርጦቻችን ናችሁ❗ 🇪🇹❤🇪🇹

  • @zolzol7995
    @zolzol79952 жыл бұрын

    ዋው ሳሎኖሽ አቀራረባቸ አንደኛ ነው 🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe69922 жыл бұрын

    ሁልግዜም ብንሰማህ የማትሰለች ምርጥ አቀራረብ እናመሰግናለን።

  • @ephermamin7045
    @ephermamin70452 жыл бұрын

    እናመሰግናለን Abdu BRO👍👍👍👍👂👂👂

  • @mohammedabdellah6789
    @mohammedabdellah67892 жыл бұрын

    Keep it up on. Attractive story.

  • @nat6521
    @nat65212 жыл бұрын

    Nice keep it up👍🏽 🇪🇹🇷🇺

  • @zeusapollo2403
    @zeusapollo24032 жыл бұрын

    የሶቭየት ድርሴት ታርክ ማንበብ ደስ ይለኛል ሌኒን አይሁዳዊ ነው

  • @jeyilukonsole617
    @jeyilukonsole6172 жыл бұрын

    Number one

  • @boorbax5396
    @boorbax53962 жыл бұрын

    lenin we never forget you ❤❤

  • @mulatumelese4928
    @mulatumelese49282 жыл бұрын

    Well presented

  • @henokmalik3741
    @henokmalik37412 жыл бұрын

    I was waiting you to tell us about this guy

  • @ma9546
    @ma95462 жыл бұрын

    thanks for sharing

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru2 жыл бұрын

    ይገርማል 😊

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye90392 жыл бұрын

    ድንቅ ዝግጅት ...!!!

  • @mohammedabdellah6789
    @mohammedabdellah67892 жыл бұрын

    "ከመጠምጠም መማር ይቅደም!"ይሉሃል ይሄ ነው። ቁጭት እና እውቀት ሲዋሃዱ አንድ የሆነ ተዓምር ይፈጥራሉ።

  • @workineshteka3269
    @workineshteka32692 жыл бұрын

    እናመሰግናለን አብዱ ሰመድ መሀመድ ምነው 4ኪሎን ተውክው በተረፈ በርታ 👍👍

  • @dozersas3886
    @dozersas38862 жыл бұрын

    የኛው ሌኒንስ?መንጌ

  • @samuaelbezabh9061
    @samuaelbezabh90612 жыл бұрын

    ምናልባት ለህፃናት የሚመጥን ለብ ለብ የታሪክ አቀራረብ : ዛሩን እንዴት አስወገደው? በአንደኛው የዓለም ጦርነት ምን ሚና ተጫወተ? በስልጣን ዘመኑ ያመጣቸው ለውጦች ምን ምን ናቸው? ......

  • @yohanneswondimu9891
    @yohanneswondimu98912 жыл бұрын

    ምእራባውያን "አንባገነን" ስላሉ የነሱን ድምፅ እንደ ገደል ማሚቶ አናስተጋባ :: ወደድንም ጠላንም ከሌባ አንባገነኖች ብሎም በዲሞክራሲ ስም ጉልበትህን እንዲሁም ፈጠሪ በእኩል የሰጠንን የተፈጥሮ ሃብት ለብቻቸው በመስገብገብ ከሚቅራመቱት ሶሻሊዝም በምን ጣሙ::

  • @lebronjames3515
    @lebronjames35152 жыл бұрын

    Please stalin history

  • @apellosk6697
    @apellosk66972 жыл бұрын

    ስለ ትሮትስኪም እንደምትነግሩን ጠብቄ ነበር። ሌኒን ግን የአብዮቱና የምሁራን ግንኙነትን ከሚመለከትበት ዕይታ ውጪ በብዙ የሚስማማኝ ሰው በመሆኑ ከልብ አመሰግናለሁ። REST IN POWER COMRADE

  • @fasilsamson2056
    @fasilsamson20562 жыл бұрын

    Please! ...ቀጣይ ትሮትስኪ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Жыл бұрын

    🇪🇹🇷🇺

  • @abdihoff6239
    @abdihoff62392 жыл бұрын

    ከአክብሮት ጋር ስለ ኦቶማን ሱልጣኔት ተርክልን፣በተለይ ስለ መስራቹ ኦስማን ቤይ።

  • @deresseayenachew2631
    @deresseayenachew26312 жыл бұрын

    መሪማ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ዓለምን እየሞተ ማሽነፉ ብቻ ሳይሆን ያለ ምንም ሰይፍ ዓለምን ማሸነፉ ነው። የኢየሱስ ትምህርት ሰይፉን ወደ ሰገባ መልስ ነው። ፍቅር ከሰይፍ በላይ ሆነ። ፍቅር የክርስቶስ መሠረት የሥርና መሠረት ነው። ፍቅር ለሌላው መኖር ብቻ ነው። ክፋት ሆነ ጦርነት በሰፈሩ አልነበረም። እርሱን የተከተሉ ፍቅር ሰጥተው ሰይፍን በፍቅር አዋርደው። ሐዋርያት ዓለምን ቀየሯት። ፍቅር አነገሱባት። ክርስቶስ ይፈውስ፣አጋንንት ያባርር የሞተ ማስነሳት ብቻ ሳይሆን ደቀ መዛምርቱም እርሱን ተከትለው አገልግለዋል። ክርስቶስ አገልጋይ መሪ ነበረ። መሪ፣ ጠቢብ፣ ተአምረኛ፣ መሐሪ እርሱ ብቻ ነው። በምንም ሊመሰል የማይችል መሪ እርሱ ነው።

  • @sadatgidey4707
    @sadatgidey47072 жыл бұрын

    Ygermal

  • @ktabtegaru770
    @ktabtegaru7702 жыл бұрын

    ቀይ ሽብር የስታሊን እንጂ የሱ ኣይደለም።

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Жыл бұрын

    ይሄ ግልብ እራስ በሱ ምክንያት ስፍር ቁጥር የሌለው ሀበሻ አለቀ

  • @saminasworld7269
    @saminasworld72692 жыл бұрын

    የቤተሰቡን እምነት ለካደዉ ሌኒን ማርክሲሰዝም የሀይማኖት ያክል ነዉ ዓለምን ያናወጠዉ ታላቁ የሀገር መሪ የሩሲያ ማረክሲስቶች ዓለምን መነቅነቅ የቻለ አብዮት በመከሰት ረገድ ቀዳሚዎች ናቸዉ እርግጥ በማርክሲሲዝም እሳቤ ከተጓዝን የታሪክ ወሳኝ አንጓች የቡድን እንጂ የግለሰብ አሻራ ጎልቶ አይታይባቸዉም አብዮት የደነደነ እና ብዛት ያለዉ ስነምጣኔያዊ ማህበራዉና ፖለቲካዊ ሀይሎች ጥረት ዉጤት ተደረጎ ይታሰባል በ20ኛዉ ክፍለዘምን መባቻ የታይዉ የሩሲያ ቦልሼቪክ አብዮት የታየዉ ግን የእዛን አይነቱ እሳቤ ተቃርኖ ተገኝቷል፡፡ አብዮትን በመቀስቀስ ረገድ ዉስጥ አንድ ግለሰብ እስከ ምን ድረስ የገዘፈ ሚና ሊጫወት እንደሚችል እንደሚገባ አስረግጦ አልፎዋል፡፡ #ሌኒን የመጀመሪያዉን የኮመኒዝም አብዮት የመራ ye miwedew

  • @zeusapollo2403
    @zeusapollo24032 жыл бұрын

    በእግዚአብሔር የማያምን ሰው አይመቼኝም ይሄ ሰው ከአይሁዳውያን ደም የተገኜ ሰው ነው ግን በአምላክ አያምኑም አያምንም

  • @lulsegedteka6731
    @lulsegedteka67312 жыл бұрын

    አዎ የሶሻሊስት ርዕዮተዓለም ሐይማኖት ከመምሰል አልፎ ቅልጥ ያለ ሐይማኖት ነበር ቢባል ሚዛን ይደፋል። ሆኖም ይህን ግትር ቀኖናዊ አመለካከት ማረቅ የቻለው የትሮትስኪ የተሃድሶ እንቅስቃሴ በበራዥ ከላሽነት ፍረጃ የህይወት ዋጋ ድረስ ቢያስከፍለውም ርዕዮተዓለሙ በሐይማኖትነት ደረጃ ለመላቅ ብቃት የጎደለው መሆኑን ማሳየት መቻሉ ብቻ ሳይሆን የትሮትስኪ የተሃድሶ አመለካከት እ.ኤ.አ. ለ1980ው የሞስኮና የፔኪንግ ርዕዮተዓለማዊ አካሄድ ልዩነት የፈጠረ ነበር። በመሆኑም ትሮትስኪ የዛሬዋን ፀሐይ የወጣባት ኮሚኒስት ቻይናን በአስተማማኝ መስመር በማዘመን ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከተ ሲሆን ህፀጾችን በመቀበል ችግሮችን ለይቶ ርዕዮተዓለሙን በማዝለቅ ረገድ ክፍተቶቹን ይዞ ስልጣን የጨበጠው የሩስያ ሶሻሊዝም ከስምንት አስርት አመታት ያለፈ ዕድሜ መታደል ሳይችል ቀርቶ የሶቪየት ስርወ - መንግስት ለመፍረስ ተገዷል። ታዲያም የሌኒን ህይወት ሲወሳ ወዛደራዊ ዓለምአቀፋዊነትን እንደ ግብ በማዝለቅ ረገድ ርዕዮተዓለሙን በላብአደሩ ለመምራትም ሆነ ላብአደሩን ለአመራር በማብቃት ረገድ ያሉ ፈታኝ ሁኔታዎች ማየት የቻለና እንደውም ዓብዮቱ በርዕዮተዓለሙ ስትራቴጂያዊ ትንተና መሰረት በባህሪው አጎብዳጅና አደናቃፊ ነው ተብሎ በተፈረጀው በምሁሩ የመመራት በርዕዮተዓለሙ ስትራቴጂያዊ ትንተና ሊፈታ ያልቻለ ተግዳሮት መሆኑን ማሳየት ችሏል። ግን በአንፃሩም ሌኒን በኢስክራ ጋዜጣ ሃተታዎቹ ባይመላከትም ''ታሪክ ሰሪው ሰፊው ሕዝብ ነው'' የሚለው ርዕዮተ ዓለማዊ አቅጣጫ አብዮቱ እየተመራ የዘለቀው በላብአደሩ ሳይሆን በምሁሩ በመሆኑ ታሪክ ሰሪው ሰፊው ሕዝብ ሳይሆን ከራሱም ህይወት እንደታየው ግለሰብ ሆኖ ተገኝቷል። በዚህ መሠረት ሰፊው ሕዝብ ታሪክ ሰሪ ሳይሆን የግለሰብ ራዕይ አስፈፃሚ መሆኑ የማይሸሽ ሃቅ ሆኖ ታይቷል። ይህም ርዕዮተዓለሙ ወደ ግቡ ለመድረስ ከፖለቲካዊና ከማህበራዊ የስነልቦና እሴቶች ጋር መስተጋብራዊና ንድፈ ሃሳባዊ መጣጣምና ተያያዥነት በመፍጠር ረገድ የትንተና ክፍተት የነበረበት መሆኑን መገንዘብ ይቻላል። በተያያዘም እንደእኔ ዕይታ ካርል ማርክስ በdialectical materialism ካመላከተው ዕይታ ውጪ በዘመኑ ሌኒን በራሱ የፈፀመው ጉልህ ስህተት ''ከፊውዳሊዝም ስርዓት ወደ ሶሻሊዝም መሻገር ይቻላል'' ማለቱና ይህን መመሪያ ተከትሎ የሶሻሊዝም ስርዓትን ለመከተል ጎራውን የተቀላቀሉ እንደ ኢትዮጵያ፣ ኩባና መሰል በፊውዳል ስርዓት በመማቀቅ ወደ ኋላ የቀሩ ጠንካራ ማህበራዊና በስርዓት የተቀናጀ ኢኮኖሚያዊ መሠረት ያልነበራቸው ታዳጊ አገራት ርዕዮተዓለሙ በአንድ በኩል በአምባገነናዊ ስርዓት ሲጠለፍ በሌላ በኩል የፊውዳል ስርዓትን ለማንኮታኮት የትጥቅ ትግል ያደረጉ ኃይሎች ወታደራዊ ጁንታ በመሆን ስርዓቱ ድህነትን ብቻ በእኩልነት የሚያከፋፍል አድርገው አጠልሽተውት ታይቷል። በዚህ ረገድ ፊውዳል ቻይናን ለመቀየር ሊቀመንበር ማኦ ዜዱንግ ርዕዮተዓለሙን እ.ኤ.አ. በ1980 ገደማ በመከለስ ከቻይና ዘመን ጠገብ ስልጣኔ ጋር በማጣጣም ርዕዮተዓለሙ ቻይናዊ ቅርጽ እንዲይዝ በማድረግ ዛሬ የምናየውን አንፀባራቂ እመርታ አግኝተውበታል። የዛሩ መንግስት ፊውዳል ሩስያን ደግሞ ጅምር ላይ የነበረውን semi-capitalism capitalize በማድረግ ርዕዮተዓለሙ የፈጠረውን ህብረት ስራ ማህበራት አደረጃጀት ላይ በማተኮርና የኢኮኖሚ አውታር በማድረግ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ስታሊን በ30 ዓመት ውስጥ ሩስያን በኢንዱስትሪ የበለፀገችና እስከ ጠፈር የመጠቀች ኃያል አገር አድርገዋታል። ሆኖም ከዳበረው የካፒታሊቱ ዓለም የሶሻሊስቱን ጎራ የተቀላቀለ አንድም አገር የለም። ሄዶ ሄዶም የሶሻሊስቱ ጎራ የሕዝቦችን መሰረታዊ የፖለቲካ መብት ማስጠበቅ ባለመቻሉ፣ የኢኮኖሚ ዕሴቶችን በበቂ ሁኔታ ወደ ልማት በመቀየር የሚሻሻለው የሕዝብ ኑሮ ከአጥጋቢም ዝቅተኛ ሆኖ በመገኘቱ፣ የሕዝቦችን ባህላዊ አስተሳሰቦች በመለወጥ ሶሻሊስታዊ ማህበራዊ ዕሴቶችን ከፕሮፓጋንዳ በዘለለ ማስረጽ ባለመቻሉ ውሎ እያደር በምስራቅ አውሮፓ በተለይ ኢኮኖሚያዊ የተሃድሶ እንቅስቃሴዎች በመጠናከራቸውና የፖለቲካ ነፃነት ጥያቄዎች ውስጥ ውስጡን እያደገ በመምጣቱ፣ በሶቪየት ህብረት ማዕቀፍ ከገቡት ከዩክሬን፣ ቤላሩስና ጆርጂያ ውጭ የነበሩ በተለይ የማዕከላዊ እስያ አገራት በልማት ኃላ ቀር መሆን አብሮ በመራመድ ረገድ የጋራ የግንኙነት አድማስ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየላላ በመምጣቱ፣ ጎራውን የተቀላቀሉ የበርካታ ታዳጊ አገራት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፋይዳዎች ርዕዮተዓለሙ ካስቀመጣቸው መርሆዎች አንፃር ሊተገበሩ ያልቻሉ መሆኑን የሶቪየት ህብረት ኮሚኒስት ፖርቲ በጥልቀት ገምግሞ ታሳቢ ሁኔታዎችን ከግምት ባስገባ መልኩ ባይሆንም ስርወ - መንግስቱ እንዲፈርስ የወቅቱ የህብረቱ ፕሬዝዳንት ሚካኤል ጎርባቾቭ እ.ኤ.አ. በ1989 ፕሮስቶሪካና ግለስኖስት አውጀዋል። ታሳቢ ያልነበሩ ሁኔታዎቹም በሩስያና በምዕራቡ ዓለም መካከል አሁን እያየን ያለውን ቀውስ በመፍጠሩ ዓለማችን ወደ ሁለተኛው ቀዝቃዛ ጦርነት እየገባችና በአንድ ጎን በሶሻሊስት ርዕዮተዓለም ወሳኝ በነበሩት በሩስያና በቻይና (እንደ አንድ ኃይል) በሌላም በምዕራቡ ዓለም መካከል አዲስ ትንግርት እያየች ትገኛለች።

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde92652 жыл бұрын

    ቀጣይ ደግሞ ትሮትስኪ

Келесі