ቃልን ለመጀመሪያ ጊዜ አስለቀስኳት ስታሳዝን

የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Пікірлер: 5 200

  • @rachelrobel6378
    @rachelrobel6378 Жыл бұрын

    ቃልን የምትወዷት በላይክ❤😢😮😅😊

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 Жыл бұрын

    የሆነ ስጦታ ይዘይ ታረቃት ሁለተኛ እደዛ እዳትላት አራስ ናት 😢😢😢

  • @saidaymam288

    @saidaymam288

    Жыл бұрын

    ብርክምቢሆንእድህአይባልም።ደነዝነህእሺ

  • @hiwothiwot9915

    @hiwothiwot9915

    Жыл бұрын

    የሴት ልብ በትነሽ በትንሽ ነው ምትከፋው😢😢😢😢

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    ​@@hiwothiwot9915 ብችኚንት።ክባደንወ።እኔሀገርእያለሁ።ደርቀያልኩንበርኩ።አሁንቱለሁደይብሰኛል

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    አራሰንኚበይወ

  • @malikagabati7461

    @malikagabati7461

    Жыл бұрын

    🥰🥰❤❤❤

  • @tanaworkmekannet9009
    @tanaworkmekannet9009 Жыл бұрын

    ማርያምን ለመጀመርያ ጊዜ የናደድክኝ የሆነ ስጦታ ስጣት አራሲቱን 🎉🎉🎉

  • @gyydtugdcgutffhi697
    @gyydtugdcgutffhi697 Жыл бұрын

    ቃልዬ❤ቃልዬ❤የምር ቃላት የለኝም 😢እርጋታሽ አስተዋይነትሽ ለባልሽ ያለሽ ክብር። በቃ ምንም ቃላት አይገልፅሽም እማምላክን እኔ ብሆን እራሴን ስስለው ለካ ክፍታፍ ነኝ ብዬ ታዘብኩኝ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ መልእክት አለው ግን ለአንዳንድ የአባትነት ክብርን ለማይገባቸው ይድረስልን ስንት አይነት እራስ ወዳዶች አሉ ካንቺ መቁስል ይልቅ የቅርፅሽ መመለስ የሚያሳስባቸው 🎉በተረፍ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር ቤቢዬን በጥበብና በሞገስ በበረከት ያሳድግላችሁ ወዳችሕለሁ❤❤

  • @saralove537

    @saralove537

    Жыл бұрын

    ውሽን😅😅😅ይ😅😅ይ😅

  • @salsall6836
    @salsall6836 Жыл бұрын

    ስጦታ ገዝተህ ካሳት የምትሉ❤

  • @mekdesminda951

    @mekdesminda951

    Жыл бұрын

    👋👋👋👋👋👋

  • @user-sd8ww2eo6l

    @user-sd8ww2eo6l

    Жыл бұрын

    እውነት፣ነው

  • @etuetu3233

    @etuetu3233

    Жыл бұрын

    betam new yasazenecen setalekis

  • @kebrondaniel8689

    @kebrondaniel8689

    Жыл бұрын

    Kursi argi eshi ena welga bemagstu borch cherash yelegnem sew hula yegermew nbr thanks to God gn kursi betam arife new

  • @emafikir21tube

    @emafikir21tube

    Жыл бұрын

    ኧር ልብ ስብራት በስጦታ ይመለሳል ወይ🙄

  • @user-de6kv4sh7i
    @user-de6kv4sh7i Жыл бұрын

    በርግጥ ምርጥ ትምህርት ነው ለሌሎቹ ወንዶች 😢 ቃልን ፕራክ አታርጓት የምትሉ የኔ እህት😢😭😭

  • @Gadise6797

    @Gadise6797

    Жыл бұрын

    እኮ😢

  • @user-ee2ri5tl4c

    @user-ee2ri5tl4c

    Жыл бұрын

    አዲስየስራህንይስጥህቃልየስታለቅስአንዠቴበላችውእኔንአዲየአራስቤትሆናፕራክአታርጋት

  • @genetbedana2154

    @genetbedana2154

    Жыл бұрын

    እኮ

  • @rahelnigussie2029

    @rahelnigussie2029

    Жыл бұрын

    Yene liyu set

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile19610 ай бұрын

    ቃልዬ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገሽ ከጥሩ ወላጆች የወጣሽ ልጅሽን ዮባርክልሽ❤

  • @helinawondirad

    @helinawondirad

    8 ай бұрын

    Ewenet newe

  • @emuyekasaye7590
    @emuyekasaye7590 Жыл бұрын

    ጌታን አለቀስኩ በዚ ዘመን ደም እንባ እያስለቀሱ ወንዶች አንተ ግን የኔ እባ ይፍሰስ ስትል ትለይ አለክ❤

  • @bettykoste183
    @bettykoste183 Жыл бұрын

    ኑሮ ለማሸነፍ በ ስደት ያላችሁ የበትሰብ ናፍቆት ያንገበገባችሁ እህት ዎንድሜ ሞልቶ ሀሳባቹ በሰላም በሙሉ ጠናችሁ ለ ሀገር ለ ቤትሰብ ያብቃቹ💗 🙏🏻

  • @evaphone9776

    @evaphone9776

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @__-wj7zq

    @__-wj7zq

    Жыл бұрын

    *_አሜን፫❤_*

  • @alamuae8939

    @alamuae8939

    Жыл бұрын

    Ameen ameen ameen 😢❤🙏🏿🙏🏿

  • @fauziyafantu822

    @fauziyafantu822

    Жыл бұрын

    እረ ቃልን አታስከፋት ልጅ የወጣበት ቦርጭ ትንሽ ቆይቶ እራሱ ይጠፋል

  • @user-gh7zt6se3r

    @user-gh7zt6se3r

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @riyakosnahom794
    @riyakosnahom794 Жыл бұрын

    አራስ ቤት እንኳንስ እናት አባት ሳይኖር እኔ ሁሉንም ቤተሰብ ይዠ ዝም ብየ አልቅሽ አልቅሽ ይለኝ ነበር ያለውን ድብርት እሚያውቅ ያውቀዋል 😭😭😭😭😭አዲስየ ዛሬ በጣም ነው ያናደድከኝ ከቻልክ በዚህ ስአት ፕራክ ይቅርብህ

  • @aishataha2657

    @aishataha2657

    Жыл бұрын

    በጣም ዝብሎ ይከፋል

  • @melatabebe112

    @melatabebe112

    Жыл бұрын

    አው በጣም ነው የምከፋው ዝንብሎ ነው የሚከፋው

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    አወያወቀያቀዋል።እሷሊላይሰማታል

  • @Ddfghjkuygbn

    @Ddfghjkuygbn

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @mareyaamienatee7157

    @mareyaamienatee7157

    Жыл бұрын

    Eko😢😢😢😢

  • @almazkefelgn6544
    @almazkefelgn6544 Жыл бұрын

    ስላስለቀስካት የሆነ ስጦታ ገዝተህ ሰፕራይዝ እጠብቃለሁ በዚህ የምትስማሙ ላይክ

  • @parrot_7889
    @parrot_7889 Жыл бұрын

    ቃል ውብ ሴት ናት ከሳያት ደምሴ ቅጥዬ አገርራችን አሉ ከሚባሉ ሴቶች ናት ውፍረትም ቅጥነትም ያምርባታል ❤❤❤❤

  • @mesitakale8531
    @mesitakale8531 Жыл бұрын

    የእውነት የቃልን ስነስራቷን ያለማድነቅ አይቻልም ስወዳችሁ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @user-bz9ly1fs8k

    @user-bz9ly1fs8k

    Жыл бұрын

    መስዬ ደምሪኝ

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    6 ай бұрын

    METAM BEEUNT GETAN ❤😢

  • @mesitakale8531

    @mesitakale8531

    6 ай бұрын

    @@user-bz9ly1fs8k ከ9 ወር በዋላ ነው ያየውት ኮመንቱን ደምሬሻለው እህት አለም

  • @user-in9iu8lh5h
    @user-in9iu8lh5h Жыл бұрын

    ቃልየ የሚወድ እደኔ 🥰🥰

  • @tezetroyal

    @tezetroyal

    Жыл бұрын

    ቃልያ ዉድ በጣም ክፍኝ

  • @hggff9535
    @hggff9535 Жыл бұрын

    የኔውዴ ቃልየ እንባዋ ቅርብነው የእኔ እናት አይ አድስ ቆይ እሷም ታስለቅስሃለይ ❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጆችሁንም በመጉስ በጥበቡ ያሳድግላችህ

  • @selamawitnegash1235
    @selamawitnegash1235 Жыл бұрын

    ወይይይ ቃልዬ የኔ የዋህ 😢 አስለቀሺኝ ማርያምን አራስ ናት እኮ አታስለቅሳት በደንብ የሚክሳት ስጦታ ስጣት 😊

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Жыл бұрын

    አዲስዬ ትልቅ ትምህርት ነው የሰራው ስንቶቹ ወንዶች ሴት ልጅ ከሳች ወፈረች እያሉ የስንቱን ልብ ጎድቷል የደረሰበት ያውቀኋል ውድድ ነው ማደርጋችሁ የኛ ባለማህተቦች❤

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛዋበቅንነትዋዋ❤

  • @user-tb1en5rh2q

    @user-tb1en5rh2q

    Жыл бұрын

    ሰራተኛ አይባልም

  • @ttjghyj8358

    @ttjghyj8358

    Жыл бұрын

    ሠረተኛ አትበል ወንድም ሥም የላትም

  • @ፈኪTube-ov7lz

    @ፈኪTube-ov7lz

    Жыл бұрын

    ትክትክክል

  • @egziabherfkirnew

    @egziabherfkirnew

    Жыл бұрын

    በጣም ማርያምን

  • @mazarat1238
    @mazarat1238 Жыл бұрын

    ቃል አስለቀሰች ማርያምን 😭😭 አታስከፋት አዲስ በፈጣሪ

  • @b.t7056

    @b.t7056

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢

  • @fathiyafath3090

    @fathiyafath3090

    Жыл бұрын

    ኔም

  • @fathiyafath3090

    @fathiyafath3090

    Жыл бұрын

    እፍፍፍፍ😭😭😭😭እ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@fathiyafath3090 ደምሪኛዋ❤

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@b.t7056 ደምሪኛዋ❤

  • @hima-vc5od
    @hima-vc5od Жыл бұрын

    ቃልየ በዘመናችን መንቃራዉ በበዛበትጊዜ ከምር ስወዳት እድብ ሥክን ያለችልጅነች

  • @user-gd4on4ng6s
    @user-gd4on4ng6s Жыл бұрын

    አራስ ናት እባክህ እዳታለቅስ እዳትደነግጥ እባክህ ስታሳዝን እኔ እራሱ በጣም አዘንኩ አራስ ሁና እደዚህ አይነት ፕራንክ አትስሩ ቶሎ ነው እሚከፍት በአዲስ እና ቃልን ውድድድድድድ እምታደርጉ በላይክ አሳዩ❤❤

  • @yasara9205
    @yasara9205 Жыл бұрын

    በማርያም አታስለቅሳት አራስ እኮ ናት😭😭😭🙏🙏🙏❤❤

  • @samirakayre3296

    @samirakayre3296

    Жыл бұрын

    Love 😘😘😘😘😘😘😘😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤👌👈🥺👈♥️♥️👌👌👌👆💔💗🥰

  • @hanawolde1479

    @hanawolde1479

    Жыл бұрын

    አንተ 9 ወር አርግዘህ ባየክው!! ስውነትዋ እንዲጠነክር እርዳት!! ለመክሳት ትደርስበታለች!!

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    Жыл бұрын

    አራስ ድሮ ቀረ ምን 3ቀን በሃላ እርስ ዞሮ ዞሮ

  • @ayenewtameru3808

    @ayenewtameru3808

    Жыл бұрын

    💔💔💜💔💙💙💙💙😍😍😍😍😍🙏

  • @suzansuzan2700

    @suzansuzan2700

    Жыл бұрын

    7ቀን ሳይሞላት አስነሳት ለገንዘብ እሩጫ ሳስበዉ ለካሜራ እንጂ አይመችም ደሞ በቁርባን ተጋብቶ ወጣ ወጣ ይላል

  • @user-pc3ot6lc9q
    @user-pc3ot6lc9q Жыл бұрын

    በቃል ቀልድ የለም አድስ😔😔 አራስ እኮ ናት ብትችል ተንከባከባት ለእራሷ ብዙ ቁስል አለባት😢😢😢

  • @fafiyardbowa872

    @fafiyardbowa872

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын

    አድስ ልጃሽን በል ሰራተኛዋ አትበል የምታግዘን ልጃችን በል😢😢😢

  • @bsbsbbsb21

    @bsbsbbsb21

    Жыл бұрын

    😢😢😂

  • @liyagebretsadik

    @liyagebretsadik

    Жыл бұрын

    ፈስ ያለበት 😂

  • @mahderfekadu657

    @mahderfekadu657

    Жыл бұрын

    ስራችን ሲነገረን እሚያመን እና ምን ይበል የቤሮ ሰረተኛ ቢሆንም ሰራተኛ አይደል እሚባለው አረ ተውው

  • @dresegirma

    @dresegirma

    Жыл бұрын

    እንከን ማዉጣት ነዉ

  • @user-pd5lq1oh7f
    @user-pd5lq1oh7f Жыл бұрын

    ወላሂ አስለቀስችኝ 😢እሷን አራስነትላይ ከማስለቀስ ቆጆ ቆጆነገሮችን አቅርበህ እድዚአድርጋች ካድሙ ተከባከቡ ብትል ይመርጥነበር. ጥብቅ እድትል ከፍ ልክ አስተኝተህ ተከባክብ ቀልድምብሆ አእምሮ የሚነካነገር ከልብ የማይውጣነው ቀልድ ቢሆን. ጥሩ አይድንም አራስነት ላይ. እን እስከሚ ወጣት ድረ ስ በጣም ትገርማለህ. አላህ ልቦናይስጠን ካራስ ቤት ስትወጣ ያደርስህ አልነበር። ስንት ሌላ ማስተማረያነገር እያለ

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 Жыл бұрын

    መጀመሪያ የራስህን ቦርጭ አጥፋ ቃልየ እርጉዝ በነበረችበት ሰአት እንኳን ያንተ ነበር የሚበልጠው😅😅😅ቃልዬ የኔ ውብ ❤❤❤

  • @fatimahmohammed1088

    @fatimahmohammed1088

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @user-op4mt4tm8f

    @user-op4mt4tm8f

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-wp7id1rm4l

    @user-wp7id1rm4l

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-xl7qb1fb9m

    @user-xl7qb1fb9m

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂haimi

  • @makamaka3019

    @makamaka3019

    Жыл бұрын

    ክክክክ ዋዮ

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 Жыл бұрын

    ማነው እደኔ ውብ የሆኑ ቃልንና ሀዲስን የምትወዱ❤👍

  • @medhin8187

    @medhin8187

    Жыл бұрын

    👍😊

  • @umuemranumuemran6522

    @umuemranumuemran6522

    Жыл бұрын

    እኔም በጣምነው የምወዳቸው 😊 በገባሁ ሰአት ሳላያቸው አልወጣም

  • @hehrhhdhdh1933

    @hehrhhdhdh1933

    Жыл бұрын

    እኔ ሠወዳቸው

  • @mekdesminda951

    @mekdesminda951

    Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @lemlems683
    @lemlems683 Жыл бұрын

    የኔ እህት ቃል አሳዘነችኝ😢😢😢😢😢 እግዚ አብሔር ልጃችሁ ያሳድግላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @behiwotnegussie7879
    @behiwotnegussie7879 Жыл бұрын

    ውይ ቃል ቆጆ አይዞሽ የኔ የዋህ ልጅ ልጅ ይሉንና ስንወልድላቸዉ ሠዉነትሽ ምናምን ይሉናል አይገርምም እኔ ባሌ ሳይሆን ሠዎቹ ነዉ ያስቸገሩኝ

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭በእመቤቴ ቃልን አታስለቅስብኝ ኡፍፍፍፍ ዬኔ ማር አዲስ 😔😔ልክ አልሰራህም እሷ ለራሷ በዚህ ሰዓት ብዙ ነገር ነው ሚሰማት እና እባክህን ሚያስከፋት ነገር አታድርግ 💖💖💖💖እኔ አልወልድኩም ግን ፔሬድ ሲመጣ በጣም ስለሚያመኝ እናቴን ያስታውሰኛል💗💗💗 ሁሌ ሀገር ቤት እያለው ሲያመኝ ወገቤን፣ፀጉሬን እያሻሸችልኝ እንቅልፍ ሲወስደኝ ነው ምትሄደው እናም ለቃል እሄ ሳት ከባድ ነው ምንም ባይጎልም እናት ከሌሌች ጎዶሎነት ይሰማል በማርያም አታስከፋት 💗💗💗💗

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛዋበቅንነትዋ❤🎉

  • @user-uh2dp1gl1j
    @user-uh2dp1gl1j Жыл бұрын

    ማርያምን ቃል ስታለቅስ እኔንም ነው የተሰማኚ ሁለተኛ እንዳታስለቅስ እሺ😓😓🙏🙏❤

  • @b.t7056

    @b.t7056

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @user-bj3nz4bl3n

    @user-bj3nz4bl3n

    Жыл бұрын

    እኔ እራሱ እንድ ያለ እናት እየታረስች ሁሌ ነው እማስባት እኔ እራሱ

  • @tigistamaru4037

    @tigistamaru4037

    Жыл бұрын

    Mar kanjo 🥰🥰🥰💕💕🥰😭😭😭🥰🥰💕💕

  • @atnasiyaaynalem

    @atnasiyaaynalem

    Жыл бұрын

    Me too exactly

  • @bezayacop9534

    @bezayacop9534

    Жыл бұрын

    Ene rasuuu prak munnueee eywekeee errrrrr new yalkuteee,,setalikese demuuu abedekuuuu

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi Жыл бұрын

    ሰላም ያዲስና የቃል ቤተሰቦች ሰላም ፍቅር አዲነት ለሀገራችን ማሻአላ ደስ ትሉኛላችሁ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ ያዲርግላችሁ ልጃችሁ ን ፈጣሪ ያሳዲግላችሁ ቃልየ የኔ ዉዲ ታርሰሽ እስክወጪ ዲረስ መቀነት ነገር ሰፋ ያለ ታጠቂ ለወገብሽም ጥሩ ነዉ ለቦርጪም ወፈር ያለ ገነር ትጥቅ በይ ዉደ እልም ይላል በተረፈ ሰላም ለናተ ይሁን 🥰

  • @user-qc8nx3so9x
    @user-qc8nx3so9x Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ቃልየ የኔ ውድ እባየ መጣ አልቻልሁም የኔ ውድ አድስየ ተው እድህ አትበላት እኔን ይክፋኝ ቃልየ የኔ ምረጥ ልጃችሁንም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ አሜን ❤❤❤

  • @user-le8pm6qq7t
    @user-le8pm6qq7t Жыл бұрын

    ይቅርታ አድስዬ ሰራተኛ አትበል በስሟ ጥራት 😢 እኛ በስደት ያለን በስማችን ነዉ የሚጠሩን😢

  • @user-dk2sy8xs5c

    @user-dk2sy8xs5c

    Жыл бұрын

    ለማዘዝ ሲፈልጉነዋ የሚጠሩንጂ እንደዚ እንደነ አድሰ ሲያወሩ ሸቃላ እያሉነዉ የሚያወሩት ምን ማካበድ አሰፈለገ ሸቃላ ቢልሰ ምንም ችግር የለዉም ያዉ ሸቃላ ነን ሁላችንም

  • @toyebamuhammed942

    @toyebamuhammed942

    Жыл бұрын

    እረማማየ ጭራስ ሲያስጠላ ሰራተኛ ማለት ያምራል ሸቃላ ሸቃላዋ ሲሉ አደል የሚወሉ ሲጣሩ ብቻ ነው የሚጣሩት እጂ ጥራት እካ ሲሉ ሸቃላዋን ነው የሚሉት

  • @zainasied615

    @zainasied615

    Жыл бұрын

    @@user-dk2sy8xs5c ሳህ

  • @konjo1223

    @konjo1223

    Жыл бұрын

    አታካብጂ ሰራተኛ ሰራተኛ ነው ሰማች ነው እኔ እኮራበታለው

  • @QwertyuiopasdfgQwertyuio-wh4dr

    @QwertyuiopasdfgQwertyuio-wh4dr

    Жыл бұрын

    እውነት ነው ❤

  • @astuastuks9382
    @astuastuks9382 Жыл бұрын

    ቃልየ የኔ ማር ኣሳዘነቺን ሁለተኛ እንዳትለቅሳት ዋ ለራስዋ ቡዙ እሚያሳስባት ነገር ኣለ ኣራስ ያለ እናት ከባድ ነው እናትዋ ብትኖር እሰከ 40 ቀን ካጠገባ ኣትለየም ነበር😢

  • @user-ix9pp5hd8r

    @user-ix9pp5hd8r

    Жыл бұрын

    Azosh qaleye marrr❤❤❤

  • @monaleshm1218

    @monaleshm1218

    Жыл бұрын

    ❤❤😢

  • @user-su5wf1bi2c

    @user-su5wf1bi2c

    Жыл бұрын

    😢

  • @drttt388

    @drttt388

    Жыл бұрын

    😢😢❤❤

  • @habhabshi1493

    @habhabshi1493

    Жыл бұрын

    እዉነትሽነዉ ኡፍ😢😢

  • @salmaetubi1466
    @salmaetubi1466 Жыл бұрын

    ሚስክን እኔም እደስዋ እባየ ነው የሚቀድመኝ😢 መጥፎ ነገር ኣልናገርም ቃልየ ምንም ብትሆን ምን ቆንጅየ ናት ስርኣትዋ ይበቀሃል ልጃቹ እግዝኣብሄር በጥበቡ ያሳድግላቹ ማሮች❤

  • @abelgetenet5573
    @abelgetenet55732 ай бұрын

    የምታቀ ር ቡት በጣም አስደናቂ እና አስደማሚነው እወዳችዋለሁ ታምራላችሁ። እግዚያብሄር ይባርካችሁ

  • @tigisttigist9816
    @tigisttigist9816 Жыл бұрын

    ❤❤❤ወንድሜ ሰራተኛ አይባልም የምታግዘን ልጅ በል ትህትና ጥሩ ነው

  • @user-qq5wf9po8i

    @user-qq5wf9po8i

    Жыл бұрын

    የውነት 😂

  • @bzu4394

    @bzu4394

    Жыл бұрын

    ትክክል😏😏👍👍👍

  • @rimyoutube9063

    @rimyoutube9063

    Жыл бұрын

    የኔ ማዳም አልሰማችክ ኤሽ ሀዳ ገሊለት አደብ ትለክ ነበር ስራአት የሚባል የለክም ማለት ነዉ

  • @ssamirh3584

    @ssamirh3584

    Жыл бұрын

    ​@@rimyoutube9063 የኔዋ እራሱ ትላለች

  • @mekihabeshawit9067

    @mekihabeshawit9067

    Жыл бұрын

    የኡነት አይደለም እኮ አታካብድ

  • @missfanoos5796
    @missfanoos5796 Жыл бұрын

    😢ዛሬ አዲስ በጣም ትልቅ ስህተች ሰርተሀል በጭሬሽ መባል የሌለበት ነገረ ነው ያልከው 😡ቃልዬ ማሪያም በሽልም ታውጣሽ ቤቢዬን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ💕😍

  • @emuyeamare2970
    @emuyeamare2970 Жыл бұрын

    ቃልየ እና አዲስ በጣም ነው የምወዳችሁ ዛሬ ግን ቃልዬ ስታዝን በጣም ነው ያዘንኩት በጣም ነው የምታሳዝን እባክህ አዲስ ቃልዬን አታስከፋት፣ አታሳዝናት እግዚአብሔር ይባርካችሁ! በፍቅር ኑሩ እንጅ ሃዘን አይንካችሁ!

  • @fantishhaile9748
    @fantishhaile9748 Жыл бұрын

    ቃልዬ የኔ እናት ሁሌም ውብ ነሽ አዲስ ግን ደስ የማይል ቀልድ ቀለድክ ለማስተማር አስበክ ቢሆን እንኳን ግዜው አልነበረም ቸኮልክ አስተዋይ ሁን

  • @tigraytigray7654
    @tigraytigray7654 Жыл бұрын

    ወንዶች እባካቹ ከዚ በደንብ ተማሩ:: ቃል የኔ ማር😢😢😢

  • @Liyu933
    @Liyu933 Жыл бұрын

    ብዙ ሴቶችኮ መውለድ እሚፈሩት ለዚህ ነው ወላሂ ምንም ፕራንክ ቢሆን ልብ ይሠብራል 😢😢😢

  • @khalilcell8560

    @khalilcell8560

    Жыл бұрын

    በጠም። አራ ይዳበራል

  • @user-lx3xn8en9z

    @user-lx3xn8en9z

    Жыл бұрын

    እውነት ዝብለው ነው አትፍሩ ውለዱ እኔ ምንም አልጨመርኩም ያው ነኝ

  • @hayutidebe-ht5rs

    @hayutidebe-ht5rs

    Жыл бұрын

    Ine irasu ahun lemargezi asibina ihen neger iyeferahu naw😢😢😢

  • @Ddfghjkuygbn

    @Ddfghjkuygbn

    Жыл бұрын

    እኔም ሁለት አወለዲኩ በሆላ ባሌ ተቀየረ

  • @youtube6598

    @youtube6598

    Жыл бұрын

    እኔ ስወልድም 39 ወልጀም 39 የሁለት አመት ልጅ አለችኝ አልሃምዱሊላህ

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Жыл бұрын

    ዉይ በሥላሴ ሰም 😢እኔም አልቅሸ አለልቅሸ አለኝ በእዉነት ትምህርት ብሆንም ግን ሞሆን አልነበረዉም አራሰ ኮ ናት ቡዙ እንክብካበ ያሰፈልጋታል አድሰይ አደራህ አታሰከፋት ቃልየ የኛ መልካም እንዳንች ጥሩ ሰት እንድሆን እመኛለሁ 🤲😢❤

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Жыл бұрын

    የኔ ውድ የዋህ እኮናት ቃልየ የኔ ሴት ❤❤❤አንድ የንባ ዘለላ እዳታሳርፍባት የኔውድ አሳዘነችኝ😢😢😢

  • @mafitesfaye4791
    @mafitesfaye4791 Жыл бұрын

    ብዙ ወንዶች እንደዚህ እያሉ ሚሰቶቻቸውን ሞራል ይነካሉ ።😢😢 ዝም በይ ቃልዬ ❤ አርፈሽ ልጅሽን አጥቢ ሰውነት በዳ ነው ። ከአንድ አመት በዋላ ነው ሰለ ሰውነት የሚታሰበው።

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 Жыл бұрын

    እፍፍፍፍ ቃልዬን አታስለቅስብኝ በጣም ነው የምወዳት እግኝቻት ፍቅሬን በገለፅኩላት ብዬ እመኛለው ግማሹ ሂወቴ ከሱዋጋ ስለሚመሳሰል በጣም ነው እጀቴን የምትበላኝ ግን ህይወት ይቀየራል ተመስገን ቃልዬ ውድድድድ❤❤❤❤

  • @user-vj1sy1xs6v

    @user-vj1sy1xs6v

    Жыл бұрын

    የኔውድ አህት ወላሂ ታሳዝነኛለች አታስከፋት ቃልዮ የኔማር ሁሌም ተዴሠችልኝ😢❤❤❤❤

  • @umuemranumuemran6522

    @umuemranumuemran6522

    Жыл бұрын

    😢እኔም ቢላሂ በጣም ታሳዝላች የኔ ሚሰኪን ሰወዳት ሰወዳት❤

  • @user-fp4zz9sr5g

    @user-fp4zz9sr5g

    Жыл бұрын

    የሙየ አላህ ያገናኝሽ ደግሞ ታገኛታለሽ ዋናው ጤና ነው

  • @almaayerga6339

    @almaayerga6339

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @kelem_Tube
    @kelem_Tube Жыл бұрын

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ አዲስ እና ቃል ውይ አታስለቅሳት በል ያስለቀስክበትን ጥሩ ስጦታ እሷ እሚያስደስታትን በተመልካች ፊት ስጣትና ስትስቅ እንያት ሁለተኛ እዳታስለቅሳት አዲስ ሰምተሀል ሆ

  • @netsanetgatachew8846
    @netsanetgatachew8846 Жыл бұрын

    በጣም ነው ያናደድከኝ እውነት እያወኩ እራሱ ያዝረጥርጥህ ያአባቴ አምላክ አንተንም ከ ነ ቦርጭህ ችለሀለች አለቀስኩኝ እኔም ልቤን ነው የሰበርከው እውነት ስታሳዝን ቃልዬ አይዞሽ ውዴ ደሞ አጋዥ በል የምን ሰራተኛችን ነው ይሄን ቃል ካንተ መስማቴ አናዶኛል አስተካክል

  • @eseyemekeds7433
    @eseyemekeds7433 Жыл бұрын

    አዲስ ወድ ወንድማችን እኔየንም እአስለቀስከኝ በወላዲት አምላክ አዲስ እረፍት ታድርግ ተዋት ቃልየ የእኔየ እናት 😢😢😢

  • @user-hv2ro1wh7s
    @user-hv2ro1wh7s Жыл бұрын

    ማነው እንደኔ አብሯት ያለቀሰ 💔😭

  • @amenaykehase7588

    @amenaykehase7588

    Жыл бұрын

    እነስ ብትዪ😢😢😢😢 እንደት እንዳለቀስኩ መቆቆሞ ኣቃተይ

  • @user-ku4ry4jg6p

    @user-ku4ry4jg6p

    Жыл бұрын

    እኔም በጣም ነው ያሳዘነቺኝኝ 💔💔💔

  • @Engidasew330

    @Engidasew330

    Жыл бұрын

    የደረሰብን😢

  • @user-bj3nz4bl3n

    @user-bj3nz4bl3n

    Жыл бұрын

    ወላሂ እኔ እራሱ እፕልቅሻለሁ

  • @EmebetEyasu-ob3zo

    @EmebetEyasu-ob3zo

    Жыл бұрын

    እኔም አልቅሻለው በሆዳነው ሁሉንም ምትችለው ትግስቷ

  • @bsratdarba3647
    @bsratdarba3647 Жыл бұрын

    ውይይ ቃልዬ የኔ እናት ሳልወድ ያሳቀችኝ እኔ አጥሚት አልጠጣም ጥይት ነው የምጠጣው አላለችም 😂 የምር ግን ትልቅ ትምህርት ነው አዲስዬ ያልታሰበውን ወንዶች ያላሰቡትን የናቁትን ነገር አስተምረሀቸዋል. 😢ፕራንክም ሆኖ እንኳን አሳዘነችኝ. ቃልዬ ስታዝኝ በጣም ነው የማዝነው. ❤❤❤

  • @tsegacheru8842
    @tsegacheru8842 Жыл бұрын

    በጣም የሚያስጠላ ፕራንክ አዲስ ትንሽ እንኳ አትጠብቅም እንዴ ቃልዬ አንቺ ሁሌም ልዮ ነሽ

  • @fufayoutube4170
    @fufayoutube4170 Жыл бұрын

    የኔ እናት ቃልየ እደት እዳስለቀሠችኝ ዝታዛዝን እዳደግመው አድስ😢😢 የኔ እህት አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-daisytamrat
    @user-daisytamrat Жыл бұрын

    ሐዲስ ስነስርሃት በቃልዬ ቀልድ የለም ድንግልን ተዋት በጣም ነው የምወዳት የእኔ ጨዋ

  • @tsigeredashibabaw

    @tsigeredashibabaw

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @dagmawityared7293

    @dagmawityared7293

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@tsigeredashibabaw ደምሪኛዋ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ​@@dagmawityared7293 ደምሪኛዋ❤

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛዋ❤❤🎉

  • @flagotdode1132
    @flagotdode1132 Жыл бұрын

    በሰው ሀገረ ያዐላችሁ የስደት እህቶቼ እግዚአብሔር ለሀገረ ያብቃቹ

  • @destadheresa5980

    @destadheresa5980

    Жыл бұрын

    ማርአሚን ባጣም አናዳድከኝ አዱስ እንዲ አይእናት ፕራንክ የሌላ ሳሆች ትምርት እሆናል እክርታ ጣይቃት 👌

  • @user-vb7jq1ym5e

    @user-vb7jq1ym5e

    Жыл бұрын

    አሜኔ😢😢😢

  • @yotamerat420
    @yotamerat420 Жыл бұрын

    እኔ ወንድሜ እግዚአብሔር ያደረገልክ ብዙ ነው ደሞም የበፉት አገልግሎትህ መልካም ነበር አሁን ግን የግል ህይወትህ ለሚዲያ ባታደርገው መልካም ነው ብዙ እደከዚህ በፉቱ እደምትሰራ ብዙ እርዳታ የሚፈልጉ ሰዋች ስላሉ እነሱን ለሕዝብ አስተዋውቀካቸው መስመር ቢይዙ ቢረዱና ያሰቡት ቢደርሱ ከሰው በላይ እግዚአብሔር ይደሰታል ላንተም የነፍስ ዋግ ይሆንልካል

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Жыл бұрын

    የእውነት ልቤ ነው የተሰበረው💔የኔ ውድ ቃልየ😢😢

  • @Hiwi_Sol_You_Tube
    @Hiwi_Sol_You_Tube Жыл бұрын

    ቃልዬ እህቴ ቦርጭሽ እንዲጠፋ ሸርብ ወይም መቀነት ሆድሽን እሰሪው በጣም ሳታጠብቂ ቢሆነ ጥሩ ነው ቀስ በቀስ ይጠፋልሻል በተረፈ እመቤቴ ማርያም በሽልም ታውጣሽ እማቲዬ የኔ አልቃሻ እኔንም አስለቀሽኝ 😢😢

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛዋዋ

  • @kokobekebede7342
    @kokobekebede7342 Жыл бұрын

    ቃልዬ መልካም ሴት ከእግዚአብሔር ትሰጣለች አዲሥ መልካም በረከትህ ናት ውስጤን ተሠማኝ ፈጣሬ እንደዚህ ባለው ፍቅር ሁሌም ያኑራችሁ

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Жыл бұрын

    ኧረ አዲስ ቃልን አታሰቃያት ይከኮ ያለ ነዉ በናት እነት አስለቀስከኝ😢😢😢 ቃል አይዞሽ ዉዴ ❤

  • @rehima4916
    @rehima4916 Жыл бұрын

    በጣም ምፈራው አንዱ ነገር ይኸ ነው ሴት ስትወልድ ወንዶች ይቀየራሉ እና በደካማ ጎኗ ገባህባት

  • @Sofi-ih8sm
    @Sofi-ih8sm Жыл бұрын

    ስነ ስአቷ ማሻ አሏህ ነው❤ ሁሉም ሴቶች ጋ ሊኖር የሚገባ አሉ ባል ገና አንድ ነገር ሲናገር ሁለት ሶስት የሚመልሱ እንደት እንደሚያናድዱኝ ጌታዬ ሆይ ለባሏ ዘውድ የምቶን እርግት ያለች ጨዋ ሴት አድርገኝ አድርገን ያረብ❤

  • @tgTube-sh5fy
    @tgTube-sh5fy Жыл бұрын

    በጣም ተሳስተሐል ይህ ትምርት ሊሆን አይችልም ልብይሰብራል ገናባራስቤቷ ቦርጭ ምናምን እሷን ማሳቀቅ ጥሩአደለም😭 የሚስተካከልም ከክርስትና በሗላ ቀስብሎነው ሱሪባንገት የሆነነገር😭😭

  • @etoeto5473
    @etoeto5473 Жыл бұрын

    እጠብቃለን በተስፋ እዲህ አልቅሰሺ ኢዳትቀሪ 🥰ግን በጣም አስተማሪ ነው 🥰🥰🥰

  • @fekrett6942
    @fekrett6942 Жыл бұрын

    እኔን ይክፋኝ ቃል 😢😢😢 ዘመንሽን ሙሉ ደስተኛ ያድርግሽ ጌታ ልጅሽን ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ በጌታ ፍቅር እወዳችኋለው 🥰🥰🥰

  • @user-vd2cp9eh5z
    @user-vd2cp9eh5z Жыл бұрын

    አድስ ስነስረአት ያዝ አታስብም እንደ እናት ቢኖራት አንተጋ አወልድም እናቷጋር ነበር በስነስረአት እረሷት የሄን ብራክ አቁም 😭😭😭😭😭😭😭😢😢ቃልየ አይዞሽ 😢

  • @emutamer4583

    @emutamer4583

    Жыл бұрын

    ይገርማል በዚህ ስአት እንክብካቤ እንጅ ፕራንክ ይደርጋል ምን አለበት አበባ አምጥቶ ስጦታ ቢሰጣት እውነት በጣም ያሳፍራል ባህላችን የት ገባ እርጥብ እመጫት እኮ ናት በዛ ላይ እናቷ ወይም አባቷ የሉም ከጎኗ ብዙ ትብሰለሰል ይሆናል የውስጧን ማን ያውቃል እውነት በጣም ነው ያሳዘነችኝ😭😭😭😭

  • @natilove559
    @natilove559 Жыл бұрын

    ❤❤❤አልፈቅድልህም ቃልየን አታስለቅሳት ውድ ዎንድሜ ስዎድህ ስዎድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @messitube11
    @messitube11 Жыл бұрын

    የኔ እናት በጣም ነዉ ያስለቀሰችኝ አንተ ግን ፕራንክ ምታደርገዉን ነገር እየለየህ

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 Жыл бұрын

    ፕራክ መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ😂😂 ሲታሳዝን በነገራችን ላይ ፕራክ አስመስለው ፍልጎታቸው ነው ሚገልፁት ወዶች ተዝረጥረጪ አላለም😂😂😂❤❤❤

  • @user-ne8oo8yy7i

    @user-ne8oo8yy7i

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @galberha

    @galberha

    Жыл бұрын

    😂

  • @Kedija6466

    @Kedija6466

    Жыл бұрын

    እረ ባክሽ

  • @rak7888

    @rak7888

    Жыл бұрын

    አይወዶችሲያናድ😢😢ያዝርጥርጥህቦርኮ😂

  • @haleemah5242

    @haleemah5242

    Жыл бұрын

    እኔራሱ ያልኩነበር ፕራክ አስመሰለው የወሰጣቸውን ሚናገሩት😂😂

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Жыл бұрын

    ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለዐብይ ፆም ለአምስተኛ ሳምንት ለደብረ ዘይት አደረሳቹህ አደረሰን 💒❤🙏

  • @user-iz3lk5cz3v

    @user-iz3lk5cz3v

    Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-np5qy8on2f

    @user-np5qy8on2f

    Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-zw3rr4dh9p

    @user-zw3rr4dh9p

    Жыл бұрын

    አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን

  • @Tube-po4bq
    @Tube-po4bq Жыл бұрын

    በስመአብ ትእግስቷ የኔ እናት አስለቀሰችኝ ማርያምን እፍፍ በደንብ ካሳት አድስ ዋዋዋ😊

  • @gashawalene8436
    @gashawalene8436 Жыл бұрын

    ክርሥቶሥን ክርሥትናዬን እንድወድ እድኖረዉ እንድሆነዉ በቃ ቃል የለኝም በዕዉነት ተባረኩ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋዉን በቤታችሁ በሁሉ ነገራች ሙልት ምችት ይበላችሁ ቃልዬ ህግ ብታጠኝ አሪፍ ነበር ዉስጥሽ የፍትህ ጊፍት ነዉ ያለዉ ዋዉ 👍

  • @martanegatu726
    @martanegatu726 Жыл бұрын

    ክፍት ብሏት ሳይ ማርያምን ውስጤ በጣም ነው ያዘነው እስካሁን ካየኋቸው ሴቶች መልካምነቷ ተረጋጊነቷን የማደንቅላት ሴት ናት ❤❤❤

  • @genetasefa7034
    @genetasefa7034 Жыл бұрын

    ቃልዬ የኔ እናት 😢 አዲስ ሰራተኛ ከምትል አጋዣችን ብትል ይመረጣል

  • @alhamredae2472

    @alhamredae2472

    Жыл бұрын

    እኔ ድሮ ድሮ ሸቃላ ሲሉኝ ኣለቅሳለው ኣሁን ግን ደስተኛ ነኝ ኣዎ ሽቃላ ነኝ እግዚኣብሔር ሙሉ ኣካል ጤና ስለሰጠኝ እየስራሁነው እግዚኣብሔር ይመስገን ❤

  • @meazachufa5642

    @meazachufa5642

    Жыл бұрын

    ስራ እምስራ ሰው ምን ይባላል ሁሉም ሰው ሳራታኛ ነው

  • @user-qg4mm7bz3c

    @user-qg4mm7bz3c

    Жыл бұрын

    ሁሉም እኮ ሰራተኛ ነው😊

  • @boudicell682

    @boudicell682

    Жыл бұрын

    ስራ የሚ ሳራው ሰው ሁሉም ሰራታኛ ነው

  • @eyarslaewarkneh4548

    @eyarslaewarkneh4548

    Жыл бұрын

    ማንኛውም ስው የቢሮም ስራተኛ ቢሆን ስራተኛ ነው የሚባለው

  • @eyerusyilma-dv4fu
    @eyerusyilma-dv4fu Жыл бұрын

    በጣም ነው ሚያስጠላው ማርያምን ይሰማታል እኮ እንደ ትልቅ ሰው አስብ

  • @zinniayeidony9994
    @zinniayeidony9994 Жыл бұрын

    ለአራስ እንደዚ አይነት ፕራንክ አትድረግም ወልደህ እየው አዲስ በህይወትህ ትልቅ ስህተት ሰራህ እንኳን እናቴ ሞታ እንዲሁም አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል አለች ሴትየዋ ቃልዬ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-so8pj9dl6r
    @user-so8pj9dl6r Жыл бұрын

    😢😢😢😢የኔ እናት ሁለተኛ እዴዚ አይነት ፕራንክ እዳታረጋት አዴስ አናደህኛል ዛሬ ገና ከራስ ቤት ሳትወጣ

  • @atsedekasegn121

    @atsedekasegn121

    Жыл бұрын

    አዎ ማርያምን 😢😢😢😢

  • @almaayerga6339

    @almaayerga6339

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @nacciitdasalew8238

    @nacciitdasalew8238

    Жыл бұрын

  • @ganetyeshilxaa1441

    @ganetyeshilxaa1441

    Жыл бұрын

    የኔ እናት 😢😢😢

  • @hfem3901

    @hfem3901

    Жыл бұрын

    ትክክል ❤️❤️❤️ 😢😢

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Жыл бұрын

    ቃልዬ የኔ ጨዋ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት መዳሜ ምን ሆነሽ ነው እስከምትለኝ ድርስ😢😢❤❤አድስ በጣም አናደህኛል ፕራንኩ ትምህርት ቢኖረውም ግን ቃልዬ አራስ ቤት ሁና በጣም ከባድ ነው ስጦታ ይዘህ ጠይቃት

  • @fasiabe6795
    @fasiabe6795 Жыл бұрын

    ቃልዬ አይዞሽ የእናንተ ትዳር መሰረቱ እምነትና ፍቅር በመሆኑ የፍቅራችሁ ምስጢር እግዚአብሔር ነውና ከዚህ ይጠብቃችሁ። አስተማሪ ነው በአሁኑ ሰዓት የአብዛኛው ሰው የትዳር ሕይዎት በዚህ አይነት ነገር ይፈተናል። እና ባለ ትዳሮች ተማሩበት???

  • @user-xm4sl1vg5b
    @user-xm4sl1vg5b Жыл бұрын

    ደስ ስትል ቃል❤❤❤❤❤ትግስቶ ሌላ ሰዉ ቢሆን በጭቅጭቅ አናትህን ነበር የሚናወጠዉ ወይኔ ቃልየ ደስ ስትል ጤና ይስጥሽ

  • @menberehabete1446
    @menberehabete1446 Жыл бұрын

    ልቧ ከተሰበረ በሁላ ፕራንክ ኧረ ወዴት እየሄድን ነወ የኔ እናት ገና አራሲቱን 😢

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    በጣም።ከባደንወ።እናቴበልች።ዛሬምንም።አልቀመሰችም።ትልንበር

  • @richnegn1505
    @richnegn1505 Жыл бұрын

    የኔ ድንቡሽ እኔነ ክፍት ይበለኝ 🥺🎉 ከዚህ ልትማሩ ይገባል ወንድሞቻችን ሴት ልጅ ምን ያህል ስስ እንደሆነች 😢 ወልጄ ባላውቅም ግን በዚህ ስዓት ዲፕሬሽን ዉስጥ እንደምትገባ ሰማለዉ so ተከባከቡን ለማለት ያሀል ነው ☺️ደግሞ እናትነት ሲአምርብሽ ቃልዬ 🥰🎉🤰🤱😊

  • @zeynebdamte1506

    @zeynebdamte1506

    Жыл бұрын

    Ewenet New

  • @Eyerus21

    @Eyerus21

    Жыл бұрын

    ትክክል😊❤❤❤🎉

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛዋ❤❤😂🎉

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ቃልየ አንተ ምን ነካህ ሓራስእኮ አታልቅስም ኤረ አስደበርከኝ እኔ በጣምምም ነዉ እምወዳት ቃልየ በቃ ተይይይ ፕራንክ😮❤🤦🤦🤷🤷🤷

  • @meskeremmeseret7808
    @meskeremmeseret7808 Жыл бұрын

    የኔ ምስኪን ቃልየ ስወድሽ አራስ እኮ ናት ሳትጠመቅ አስለቀስካት 😢አይዞሽ ቃልየ ቅድስት ድንግል ማርያም በቀኝ ታቁምሽ እመብርሀን እድሜና ጤና ትስጣችሁ አማላጅነቷ ከሁላችሁ ጋር ትሁን ከነ ልጅሽ ትጠብቅሽ 🙏🙏🙏

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Жыл бұрын

    የዛሬው ምንም ደስ አይልም ልክ እደ እውነት ነው የተሰማኝ በፍፁም በዚ አይቀለድም በጣም ነው የተሰማኝ የረበሸኝ የኔ ቆንጆ ቃልዬ 🥰🥰🥰

  • @simegnkuma
    @simegnkuma Жыл бұрын

    ኡፍፍ እንዲህ ፒራንክ ልብ የሚሰብር 😢😢😢😢😢 ቃል የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @netiababu3953
    @netiababu3953 Жыл бұрын

    ❤አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ❤ ቃልዬ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ❤እባክሽ ቁጭታ አታብዢ በውሀላ ወገብሽን ያምሻል ጋደም በይ እሽ በጣም ነው የምወዳቹ❤

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Жыл бұрын

    ወይኔ አዲሰ ምን ሆነህ ነው የምረ በጣም ከባድ ጥያቄ

  • @gelilagetachew
    @gelilagetachew Жыл бұрын

    እንኳን እንደዚህ ብለሀት አራስ ቤት ውስጥ የሆርሞን ለውጥ ስለሚኖር መደበር አለመፈለግ......የመሳሰሉት ስሜቶች ስላሉ ተንከባከባት እንጂ እንዲህ ስትላት ሳይኮሎጂ ትጎዳለች ፕሊስ ፍቅር ስጣት እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሚ❤❤❤

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኛዋዋ❤❤

  • @user-xr6bt8gq3w

    @user-xr6bt8gq3w

    Жыл бұрын

    አልገባኝም ያልሽው

  • @gelilagetachew

    @gelilagetachew

    Жыл бұрын

    @@user-xr6bt8gq3w ምኑ🙄

  • @etsegenet1178

    @etsegenet1178

    Жыл бұрын

    I agree 👍

  • @Dasuyebirhanu5472
    @Dasuyebirhanu5472 Жыл бұрын

    የኔ እናት ቃልዬ 😢❤❤❤❤ አድሷን ልጅ አሳዩን በቀጣይ Please 🙏

  • @aynlenladefris9702
    @aynlenladefris9702 Жыл бұрын

    ሆሆሆ ዉሀ አልፈልግም አጥሚት ነዉ ምፈልገዉ ደስ ስትይ እግዚያብሄር ሰላማችሁን ያብዛልኝ

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 Жыл бұрын

    በእውነት አሳዝነሀታል ከወለዱ በኃላ የሴቶች ቅርፅ በመጠኑ ይለወጣል እንዲህ ስትላት ደግሞ የተፈቃሪነት ስሜት የቀነስክባቸው ነው የሚመስላቸውና ለስሜታቸው መጠንቀቅ አለብህ ሰዓቱ አልነበረም በዚህ ሰዓት እንዲህ አይነት ፍራንክ አስፈላጊ አይደለም

  • @Yodahemedia
    @Yodahemedia Жыл бұрын

    እህትና ወንድሞቼ በጣም እወዳችዋለሁ ታቁኛላችሁ የማታቁኝ ሚኪ ነይ ከ ትግራይ 💐

  • @tehtenashumet1602

    @tehtenashumet1602

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤እኛም ዉድድድድድ❤❤

  • @user-vc1qk4so1p

    @user-vc1qk4so1p

    Жыл бұрын

    😂 ዘርኛ

  • @faalktbeia2725

    @faalktbeia2725

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤😢

  • @user-zt5eq7ym5j

    @user-zt5eq7ym5j

    Жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛልን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወንድማች😍💚💛❤

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    Жыл бұрын

    እኛም ውድድ ❤️❤️❤️

  • @user-ff1vd1zs9y
    @user-ff1vd1zs9y Жыл бұрын

    ከከከከከከ😂😂😂 ወይ መዝረጥረጥ አላለም አይቻልም እንጅ ቢቻል ኑሮ እናተ ወንዶች መውለድ ነበረባችሁ ሁሉንም ነገር ታዩት ነበር😂😂😂😂😊

  • @tsehaybelay1051

    @tsehaybelay1051

    Жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀ ያዝረጥርጠው እና

  • @Kedija6466

    @Kedija6466

    Жыл бұрын

    ክክ

  • @tsigetg7429
    @tsigetg7429 Жыл бұрын

    በጣም ነው የአስጠለብህክ አዲስ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህክ ቃልዬን አስለቀስከት የኔ እናት አይዞሽ ❤❤❤

  • @user-ty6ce5hc1c
    @user-ty6ce5hc1c Жыл бұрын

    ውይ ቃልዬ ታድለሽ ነፍሱ እስኪጠፋ የሚወድሽ ባል አለሽ ❤❤❤❤ እኔ አለሁ ከወለድኩ በሗላ ማርዬ ማለት ትቶ #ዝሆኔ #አክባሎዬ #እንቅቤ እያለ ነው የሚጠራኝ ውስጤ እርር ቢልም ስቄ አሳልፈዋለሁ 😅

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Жыл бұрын

    ቃልዬ የኔ ዉብ አንቺ እኮ ከላይሽ ብቻ ሳይሆን ከዉስጥም ዉብ ነሽ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ❤❤❤

  • @fikrTubedr4nj
    @fikrTubedr4nj Жыл бұрын

    አራስቤት ሆና ማልቀስ የለባትም😢😢

  • @Aze331

    @Aze331

    Жыл бұрын

    Dedeb newa endet Aras hona endih ayenet prank yaderegal

  • @BM-tq1sy

    @BM-tq1sy

    Жыл бұрын

    @@Aze331 sigemer dedeb ayebalem siketele zey knw each other menem bidereraregu le mastemare endehone yetewawekalu.

  • @bizubizu3202

    @bizubizu3202

    Жыл бұрын

    ​@@Aze331 yee sedebi xemati🤐

  • @emeyusolomontessema8156

    @emeyusolomontessema8156

    Жыл бұрын

    ትክክል!!!! ስህተት ነው በዚህ ወቅት እንክብካቤ ተደርጎላት ደስ ብሏት ከአራስ ቤቷ እንድትወጣ ማድረግ ነው እንጂ እንዲህ ማድረግ ተገቢ አይመስለኝም ጉዳዩ ፕራንክ ቢሆንም ለሰከንድ ልታጣ የምትችለውን ነገር አልተገነዘብክም

  • @gucuc

    @gucuc

    Жыл бұрын

    እኮ

  • @tube6128
    @tube6128 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይይልህ አቦ አተ በስማሥሙ የወጣልህነው እንኳን ለሷ ለኛ የመሠለን 😢😢😢የኔማርርርርር በትልቅ ስጦታ ትልቅ ይቅርታ በል ማሪያምን እኔ እራሡ አሥለቀሰችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @amleworkketema5211
    @amleworkketema5211 Жыл бұрын

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ አይዞን ምንም አልወፈርሽም አዲስ ደሞ ቆይ ቃል ጠንከር ትበል እንጂ ግን ሁለተኛ እንዳታስለቅሳት

Келесі