ቃልዬን ደም እንባ አስለቀስኳት ምነው በቀረብኝ ነበር

ADDIS & KALKIDAN VLOGS
ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram :-@Haddisdigitalstudio
TikTok:-Haddiszema

Пікірлер: 4 000

  • @-haddiszema
    @-haddiszema2 жыл бұрын

    በዚህች ሰዓት በየቤቱ በየሆስፒታሉ ታመው ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላቸው አሜን

  • @sarahbeirut9545

    @sarahbeirut9545

    2 жыл бұрын

    ቃልዬ የኔ ቅመም ድምፅሽ እራሱ ያሳሳሽ ፕራክ መሆኑን እረስቼ አሽለቀስሽኝ እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለፍሬ ያብቃችሁ

  • @user-gv6tn2wb7t

    @user-gv6tn2wb7t

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የሳቄምንጭ መጣችሁልኝ ኑሩልኝ የፍቅር ቤተሰብ እግዚአብሔ ደጉን ያድርግልህ በህመም ቀልድ የለምሀዲስ ወይቭራንክ

  • @user-vx9bv1ii2y

    @user-vx9bv1ii2y

    2 жыл бұрын

    አሚንንንን ወንድሜ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሁልየም በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ ቃልየ የሴቶች ተምሳሌት ናት እኔ ለናንተ ቤተሰብ ነኝ ፕሮግራማችሁ ደጋግሜ የማይበት ሰአት አለኝ ለምን አሁላይ ሚድያ ከሚለቀቀዉ ለየት ያለ ስለሆነ ነዉ አስተማሪ አዝናኝ እና የቤተሰብ ፍቅራችሁ ያስተምራል በርቱልን ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @turiyetube3386

    @turiyetube3386

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @mahletworkumahi8752

    @mahletworkumahi8752

    2 жыл бұрын

    አሜን ለሁሉም ምህረትን ይላክላቸው ሀገራችንንም ሠላም ያርግልን

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon5512 жыл бұрын

    ቃልዬ በወላጆቿ በህይወት አለመኖር ልቧ የተሰበረ ልጅ ናት። እባካችሁ እንዲህ አይነት ፈተና አትፈትኗት። እኔም የሷ አይነት ስለ ሆነኩ ይገባኛል ስሜቱ በተረፈ ድንግል ማርያም ታሳድጋችሁ ፍቅር ሰላሙን ታበዛላችሁ

  • @elcelc2278

    @elcelc2278

    2 жыл бұрын

    ወላጅን ማጣት ከባድነው ያስለቅሳል እግዚአብሔር ይርዳቹሁ

  • @user-hs3pd4sj9n

    @user-hs3pd4sj9n

    2 жыл бұрын

    በጣም አለቀስኩ እሷ ስትጨነቅ

  • @elcelc2278

    @elcelc2278

    2 жыл бұрын

    የኔእናት ስወዳቸው

  • @user-bk5eg3my5k

    @user-bk5eg3my5k

    2 жыл бұрын

    ወላሂ የናትን ሀዘንማ አታሱት ከባደ ነው ሁለየም አለስ ነው

  • @user-mk9wr6yp7k

    @user-mk9wr6yp7k

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen 👏👏👏

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Жыл бұрын

    ማነው እንደኔ ልቡ በደስታ የተሞላ ውዳሴ ማርያምን አምጣልኝ ስትል እውይይይይ የኔ ውድ በእምነትሽ ያለሽ ጥንካሬ🥰🥹😍

  • @GEBR1919

    @GEBR1919

    7 ай бұрын

    እኔ የድንግል ማርያም ልጅ🙏🙏🙏

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew89132 жыл бұрын

    የኔ እናት ውዳሴ ማርያም አምጣልኝ ኡፍ አስለቀስሽኝ ቃልየ ይጨምርላችሁ

  • @yonatanteshome6800

    @yonatanteshome6800

    Жыл бұрын

    Ayzoshe atalkishi tigist ene alewlesh

  • @ehitehitedemena

    @ehitehitedemena

    Жыл бұрын

    አቅለሽላሽ

  • @masarramasarra9700
    @masarramasarra97002 жыл бұрын

    ወይኔ ቃልዬ ፈጣሪ ባለቤትሽን ይጠብቅልሽ ውዴ በተለይ ሚስቶችና ልጆች በጣም ነው የሚጎዱት በቤተሰብ አባት መታመም እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ. ክፉውን ያርቅላችሁ

  • @zsahaad4695
    @zsahaad46952 жыл бұрын

    ማርያም በጣም ደሰ ያለቺኝ ቃልዬ ውዳሴ ማርያም ሰጠኝ በዚህ ደንጋጤዋ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛለቹሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @yefkrbiteseb5534

    @yefkrbiteseb5534

    2 жыл бұрын

    እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ

  • @kidistkassa7093

    @kidistkassa7093

    2 жыл бұрын

    አሜን::

  • @mahikonjo9725

    @mahikonjo9725

    2 жыл бұрын

    አኔ የገረመኝ የ አዮባ 😁😁😁

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    2 жыл бұрын

    @@mahikonjo9725 እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ

  • @Em.YouTube.

    @Em.YouTube.

    2 жыл бұрын

    @@kidistkassa7093 እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ

  • @taemogaltewahdo5988
    @taemogaltewahdo59882 жыл бұрын

    ዉዳሴ ማርያም ሲጠኝ ሲትል ቃልየ አለቀሱኩም የምር እመቤታችን ክቡር ምሰጋና ይድረሰሸ

  • @user-sg7ws5jn2c

    @user-sg7ws5jn2c

    2 жыл бұрын

    አሜን እሷን ለምኖ ማን ያፍራል እመ ብዙሐን ሩህሩሂት

  • @user-jl7xb2kc5f

    @user-jl7xb2kc5f

    2 жыл бұрын

    Amen (3)🙏

  • @sinedeyoutube9974

    @sinedeyoutube9974

    2 жыл бұрын

    @@user-sg7ws5jn2c ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @sinedeyoutube9974

    @sinedeyoutube9974

    2 жыл бұрын

    @@user-jl7xb2kc5f ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Endmamer bekenenet ehita

  • @gashawalene8436
    @gashawalene8436 Жыл бұрын

    ወይኔ አዲ ተመርቀህ ያደክ የመቤቴ ልጅ ይች በቃ እንካ ልጄ ብሎ ሠጦካል ማማዬ ከመፈቀር ይልቅ ማፍቀር እና መውደድ ክርስቶስ ተምረናል እናቱ እኔን ይጭነቀኝ እቴቴን ጥራት ስትይማ አለቀስኩ ምናለ ይሄንን ልብ ሁላችን ብንጠብቀው አንች ሠው ነሽ መልካም ዘመን ኑሪ !!!!

  • @user-hc6zt2eq5f
    @user-hc6zt2eq5f2 жыл бұрын

    ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ የልጅትዋ እምነት ዋዉ 😍😍😍😍

  • @heluweleyewa813
    @heluweleyewa8132 жыл бұрын

    የእዮባ ማሽቃበጥ ቢያስቀኝም😂😂🙈 ከቃልየ የሚወጣው ድምፅ በጣም ያስለቅሳል😭😭😭😭💔👈እስኪ ለኛም በሰው ሀገር ለምንኖር እህቶቸ እድህ ያለ ትዳር ያድለን አሚን በሉ የመዳም ቅመሞች🙏🙏🙏❤

  • @user-yt6ru8jo7s

    @user-yt6ru8jo7s

    2 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @ethiojole

    @ethiojole

    2 жыл бұрын

    አሚን አሚን

  • @user-tp8yz3el1m

    @user-tp8yz3el1m

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @shaikhaalthani2822

    @shaikhaalthani2822

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @zaramohamad6294

    @zaramohamad6294

    2 жыл бұрын

    @@ethiojole demiry pls pls pls 😢🙏

  • @nathnael8383
    @nathnael83832 жыл бұрын

    "ውዳሴ ማርያም አምጣልኝ " massive respect!

  • @hayutube3193

    @hayutube3193

    2 жыл бұрын

    እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @tiringobelayneh3388

    @tiringobelayneh3388

    2 жыл бұрын

    እዴት እዳለቀስኩ ቃልየ በናትሽ እፈልግሻለሁ ደውይልኝ

  • @lloveethiopa7130

    @lloveethiopa7130

    2 жыл бұрын

    @@tiringobelayneh3388 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ

  • @-beteorthodoxchannel3244

    @-beteorthodoxchannel3244

    2 жыл бұрын

    @@lloveethiopa7130 የተዋህዶ ልጅ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🙏🙏🙏

  • @godisgoodallthetime.326

    @godisgoodallthetime.326

    2 жыл бұрын

    Truly.

  • @dambaliarimo438
    @dambaliarimo438 Жыл бұрын

    እዮባ ነው ያሥቃልኝ😂😂 እግዚአብሔር ለሁላንቺንም እንዳዝ አይንት ፍቅር ይስጥልኝ ❤

  • @sasdfasdf9128
    @sasdfasdf91282 жыл бұрын

    ፍቅራቹ ይብዛልኝ ውዶቼ በእምነትሽ ያለሽ ጽናት ደሞ ደስ ብሎኞል 😍😍

  • @richtube5245
    @richtube52452 жыл бұрын

    😭😭😭😭የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል እፍፍፍፍ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ ስታስቀኑ እዉነት

  • @fevenzewdu7682

    @fevenzewdu7682

    2 жыл бұрын

    Enes bity

  • @alkallove5522

    @alkallove5522

    2 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @shegareethio5224

    @shegareethio5224

    2 жыл бұрын

    Getan enem betam alksku

  • @shegareethio5224

    @shegareethio5224

    2 жыл бұрын

    Min gud ene prank endhon eyayehu abrt alkseku

  • @asabechtaye5679

    @asabechtaye5679

    2 жыл бұрын

    እኔ እራሱ ማልቀስ ምን ይሉኛል ሆይ

  • @meskeremwossene5977
    @meskeremwossene59772 жыл бұрын

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ድምፅሽ እራሡ ሲያሳዝን ከስረኣትሽጋ ኪዳንዬ ወልዳችሁ ለመሣም ያብቃችሁ አሜንንንንን

  • @FIYORINAYEEE
    @FIYORINAYEEE2 жыл бұрын

    ውይ የኔ መልካም ❤ቃልዬ❤በጣም ነው የተናደድኩባቸው ወንድማማቾቹን እመብርሀንን በንደደዚህ አይነት ነገር ይቀለዳል❤አዲስ በእውነት ❤ቃልዬ❤ሁለተኛ❤ታስከፋትና እግዝያብሄርን እንደ ስሟ ከ❤ቃል❤በላይ ነች እባካችሁ ወንድማማቾቹ ❤2ተኛ እንዳይደገማችሁ😇😇😇

  • @madesign21
    @madesign212 жыл бұрын

    ❤️እኔ ከአሜሪካ ለወራት ምናምን ኢትዮጵያ ሄጀ ነበር እና እንዳጋጣሚ አዲሱ ገብያ አትክልት ስትገዙ ሁለታችሁንም አይቻችሁ መኪና ውስጥ ሆኘ በስልኬ አስቀርቻችኃለው የልጅቷ አለባበስ በሚዲያ ሳያት በጣም ነበር የማደንቅ በአካልም ሳይሽ እንደጠበኩሽ ነው እጅግ ነው የምታምሩት ...ሴት ልጅ ተሸፋፍና ስትለብ እንዴት እንደሚያምርባት ..!

  • @halimaali3936

    @halimaali3936

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @ethiojole

    @ethiojole

    2 жыл бұрын

    አዲስ ቪድኦ ይሰራለን የልብስ ዲዛይን በግል እንዴት ነው ማግኘት የምችለው

  • @Sarina971

    @Sarina971

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ የኔውድች በቅንነት

  • @gfdghmnvvb2767

    @gfdghmnvvb2767

    2 жыл бұрын

    ውሰጅኝሲ ውደ አሜሪካን

  • @user-bx8ks3yw2l

    @user-bx8ks3yw2l

    2 жыл бұрын

    @@gfdghmnvvb2767 ክክክክክክክክክ

  • @mihretekasaye2767
    @mihretekasaye27672 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭 እስቲ ዊዳሴ ማርያም አምጣልኝ ስትል እንባየ መጣ። ድንግል ማርያም የሁሉ እናት ናት

  • @moustafaethiopian8069

    @moustafaethiopian8069

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos40152 жыл бұрын

    ቃልዬ የእኔ ቆንጆ ውዳሴ ማርያም አምጣልኝ ሰትይ አልቻልኩም ሁልጊዜ ትጠብቅሸ ያመንሻት ማርያም ውድድ ነው የማረግሸ እናተ ግን ክፎ ዎች ናቹ ማርያምን

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu9 ай бұрын

    ፍራክ የተደረገው የዛሬ አመት ነው የኔ ዛሬ ማልቀስ ምን ይሉታል 😢😢😢😢ግን ፍቅራችሁ ደስ ይላል ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @welansatesfaye5384

    @welansatesfaye5384

    6 ай бұрын

    እስቲ ገስፅዋቸው ፕራንክ ለሶስተኛ አለም እረ ኮመንታተሮች እባካችሁ ኮሬክት አድርግዋቸው እናት ስትለው ወንዱን አንቺ ስትለው ወንዱን እምነትዋ ደስ ይላል ግን ይሄ ፕራንክ ማለት ለእኛ ህዝብ አይገባም!!!

  • @betimola4102
    @betimola41022 жыл бұрын

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ቃልየና አዲስን የሚወድ 👍ያርገኝ

  • @weynwaa5810
    @weynwaa58102 жыл бұрын

    አዲስ እና እዩብ ትወና 1ኛ ናችሁ 🤣🤣🤣🤣 ቃል መልሱን እንግዲ በከባዱ እንጠብቃለን

  • @canijones6575
    @canijones65752 жыл бұрын

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ! አዲስ የኔ እርጎ ሲላት እውነትም እርጎ ነው ያልኩት፣ kaleye you make me cry. Don't do this to her again pls.

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam16622 жыл бұрын

    ውይ አባትዬ ያለሀት እኮ አንተ ነህ ማየት አልቻልኩም አንጀቴን በላችኝ ሌላ አይነት ቢሆን ይሻላል ነበር። ፍቅር የሆነች 😍😍😍

  • @gentandhabty
    @gentandhabty2 жыл бұрын

    በጣም ነው ያለቀስኩት ቃልዬ አንቺን እያየሁ እንባዬ ይፈሳል ደስ የሚል ፍቅር ነው ያላችሁ ሺ አመትት ያኑራችሁሁ ስወዳችሁ አዲስና እዮባ መልሱ ከባድ ነው የሚሆንባችሁ

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Endmamer bekenenet ehita

  • @toyebaemame8364
    @toyebaemame83642 жыл бұрын

    ወላሂ አብሬ አለቀስኩኩኩኩ አይይይይይይ ለባሌ ፍቅሬ እንድጨምር ነው የምታረጉኝ ረጅም እድሜና ፍቅር ይስጣችሁ

  • @minamohamed7617

    @minamohamed7617

    2 жыл бұрын

    ውላሂ እኔም

  • @sinedeyoutube9974

    @sinedeyoutube9974

    2 жыл бұрын

    @@minamohamed7617 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @user-yt5ni7be2l

    @user-yt5ni7be2l

    2 жыл бұрын

    @@sinedeyoutube9974 እሺአቺምዴምሪኝልዴምርሺ

  • @sofiyamohammed5520
    @sofiyamohammed5520 Жыл бұрын

    ውይይ ሠው ከሚታመም እኔ ብታመም እመርጣለሁ ልጆች ሲያተኩሳቸው ማየትአልወድም የታመሙትን አላህ ያሽርል💚💛❤

  • @ghgi2930
    @ghgi2930 Жыл бұрын

    ዉይ ቃልዬ ስታሳዝኚ የኔዉድ እዮባ ደሞ ስትሽቆጠቆጥ ታስቃለህ አቤት ስታስመስል ስታስቅ በጣም እዉነት አዲስና ቃልዬ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @ya336
    @ya3362 жыл бұрын

    ውይ በእመብርሃን አዲስዬ በቃል ላይ ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አትስራ የእውነት በጣም ነው ያስለቀሰችኝ የኔ እንስፍስፍ ሰው የራሱ ጉዳይ ነው የእናንተን ፍቅር ሁለታቹ ታውቁታላቹ😭😭

  • @tig-dm8pb

    @tig-dm8pb

    2 жыл бұрын

    በጣምም

  • @sedetignanegndenegelatiley2506

    @sedetignanegndenegelatiley2506

    2 жыл бұрын

    Betam tikikele

  • @sinedeyoutube9974

    @sinedeyoutube9974

    2 жыл бұрын

    @@tig-dm8pb ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @sinedeyoutube9974

    @sinedeyoutube9974

    2 жыл бұрын

    @@sedetignanegndenegelatiley2506 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @dubkhfffkkxhu9048

    @dubkhfffkkxhu9048

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @user-xt8xf6hv1h
    @user-xt8xf6hv1h2 жыл бұрын

    በሳቅ 😂እያየሁት 😭በለቅሶ ጨረስኩት የናተ እውነተኛ ፍቅር ነው ምንም ማንም ቢጠራጠር የራሳቸው ችግር ነው :: ብርክ በሉ!!!🥰

  • @yefkrbiteseb5534

    @yefkrbiteseb5534

    2 жыл бұрын

    እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @user-mx7un4vm1f
    @user-mx7un4vm1f Жыл бұрын

    ቃል አጠረኝ ጌታ ፍቅራችሁን የአብርሃምን እና የሰራ ያርግላችሁ ክፉ አያግኛችሁ 😥😘😘❤😍

  • @djdhsh2721
    @djdhsh27212 жыл бұрын

    አቤት መታደል ቃልዬ ና አዲስ ልኡል እግዚያብሔረ ይባረካቺሁ ይጠብቃቺሁ የኔ እቁ የተዋህዶ ልጆቺ

  • @alemargaw1641
    @alemargaw16412 жыл бұрын

    ሰዎች ኮሜንት ላይ አለቅስን ሲሉ እያካበዱ እንደሆነ አስቤ እኔ ግን አላለቅስም ብዬ ገብቼ እንባ በእንባ😂……… በጣም ነው ምታምሩት ጥንዶች በተለይ አንዳችሁ ላንዳችሁ ያላችሁ ጥንቃቄ💖💖💖💖

  • @Dryahyashow

    @Dryahyashow

    2 жыл бұрын

    አለምየ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @semiraandnsemayoutube1568

    @semiraandnsemayoutube1568

    2 жыл бұрын

    @@Dryahyashow ውዴ ደምሪኝ እመልሳለው

  • @amsalemekonnen5593

    @amsalemekonnen5593

    2 жыл бұрын

    @@semiraandnsemayoutube1568።።።።።። ቨቨ

  • @semiraandnsemayoutube1568

    @semiraandnsemayoutube1568

    2 жыл бұрын

    @@amsalemekonnen5593 ምን ውዴ ቨቨ ብለሽኛል

  • @martatube5156
    @martatube51562 жыл бұрын

    የኔ ቅመም በእምነትሽ ያለሽ ጥንካሬ ቃልዬ ውፍፍፍ 😭 እዮባግን አማማቄ ይመቻቹ🤣🤣🤣🤣😘

  • @zmzmzmzm6020
    @zmzmzmzm60202 жыл бұрын

    ዉይ የኔ እናት ስታሳዝን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ብዝት ያርገዉ

  • @najebabano8719
    @najebabano87192 жыл бұрын

    ወይኔ የኔእናት በጣምነው የሳዘሽኝ አላህ አይለያቹ ውለዱ ክበዱ ሰላማቹ ይብዛ አላህ አገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን ያረብ

  • @user-wx9ov7gj9k
    @user-wx9ov7gj9k2 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣቹ ተወዳጆቼ ውይ በጣም ነው ያሳዘነችኝ እግዚአብሔርን በፊቅር ኑሩሉኝ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት አርሴማ ወርሓዊ ክብር በዓል አደረሳቹ ✝️

  • @ejegeshetu3200

    @ejegeshetu3200

    2 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wx9ov7gj9k

    @user-wx9ov7gj9k

    2 жыл бұрын

    @@ejegeshetu3200 💕💕💕💕✝️

  • @user-qd1im4jc3e

    @user-qd1im4jc3e

    2 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    2 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @sinedeyoutube9974

    @sinedeyoutube9974

    2 жыл бұрын

    @@user-qd1im4jc3e ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p2 жыл бұрын

    መታደል እግዚአብሔር ሆይ እደነዚህ የተቀደሰ የትዳር አጋር ይስጠን የመዳም ቅመሞች ❤ "ውዳሴ ማሪያም " አለች እመብርሃን ጠርቶ ያፈረ የለም ክብር ለሥሟ ይሁን🙏በፉቅር ነው ምንወዳችሁ ❤👈❤🌷

  • @yefkrbiteseb5534

    @yefkrbiteseb5534

    2 жыл бұрын

    እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @user-zx4mg1ri1p

    @user-zx4mg1ri1p

    2 жыл бұрын

    @@yefkrbiteseb5534 እሽ እህቴ በርች

  • @hanahyluuaselfch485

    @hanahyluuaselfch485

    2 жыл бұрын

    አሜን።

  • @user-qp4pz5gq9c

    @user-qp4pz5gq9c

    2 жыл бұрын

    አሜን በእውነት

  • @selamsolomon6943

    @selamsolomon6943

    2 жыл бұрын

    amen

  • @roseawk6631
    @roseawk66312 жыл бұрын

    የምር አብሬ አለቀስኩ ቃልዬ!!! #የእውነት ፈጣሪ አምላክ ሑልጊዜም ዘመናችሑን ሙሉ ጤናማ ትዳር የሚያስቀና ይሑንላችሁ!!!

  • @ameleworkaynalem6109
    @ameleworkaynalem61092 жыл бұрын

    አንጀተ ቡቡ ናት....አስለቀሰችኝ እኔንም...... ፍቅራችሁን፣ትዳራችሁን እመብርሀን ትባርክላችሁ😍

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew89722 жыл бұрын

    እንኳን ለቅድሰት አርሲማ ወርሀውይ በአል በሰላም አዴረሰን አዴረሳችሁ ቅድስት አርሲማ ከክፉ ነገር ሁሉ ተጠብቀን አሜን (3) ቃልየ አድስ ፍቅር እሰከ መቃብር

  • @marefm3810

    @marefm3810

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @goofygoofy3968

    @goofygoofy3968

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @sinedeyoutube9974

    @sinedeyoutube9974

    2 жыл бұрын

    @@marefm3810 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @beleteayalew8972

    @beleteayalew8972

    2 жыл бұрын

    @Sinede You Tube Yewudi Demrishalehu Befit

  • @adenaden804
    @adenaden8042 жыл бұрын

    አዲስ የስራህን ይስጥህ ማርያምን በጣም ነዉ ያስለቀሰችኝ የኔ የዋህ 😭😭😭😭 ቃልየ የኔ እህት አይዞሺ

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Жыл бұрын

    ቃልዬ ድምፅሽ አስለቀሰኝ እመቤቴን ፕራንክ መሆኑን እያወኩ አለቀስኩኝ ደሞ ትንሽዬ ሆነሽ እጅግ በጣም ትልቅና አስተዋይ ሩህሩህ ልብ ያለሽ ነሽ አለባበስሽ ራሡ የእውነት ሴት ነሽ እናት የሆነ አንጀት ነው ያለሽ ንግግርሽ ምክርሽ በስመአብ ፈጣሪ እንዳንቺ የተባረከ ፍሬ ያሳቅፋችሁ

  • @jerfsdmeefss8573
    @jerfsdmeefss85732 жыл бұрын

    ፕራንክ እደሆነ እያወኩ የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል ቃልዬ የኔ ሩሕሩህ በጣም አሳዝነሽኛል ውይ ግን በደዚህ አይነት ነገር አትቀልዱ በስመአብ በድንጋጤ አንድ ነገርጨብትሆንባችሁ ጸጸቱን አትችሉትም በተረፈ ወዳችኋለሁ💜💜💜💜💜 የመዳም ቅመም ነኝ ከሳውዲ❤️❤️❤️

  • @heedasleeasd5448
    @heedasleeasd54482 жыл бұрын

    አይ እዮባ ድምቀታችሁ እኮ ነው😍😂😂

  • @tigray6549

    @tigray6549

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣አወነትሽ ነዉ

  • @tig-dm8pb

    @tig-dm8pb

    2 жыл бұрын

    እውነትነው

  • @kebebushtube9618

    @kebebushtube9618

    2 жыл бұрын

    በጣም😆

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    2 жыл бұрын

    😂

  • @tareshak4793

    @tareshak4793

    2 жыл бұрын

    በጣም ክክክክ ሽር ጉድ እያለ አይ እዮባ ክክክክክ

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo83622 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭የስራቹን ይስጣቹ ፕራክ መሆኑ እያወኩ ስቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት ደሞ ቃልዬ ናት ያስለቀሰችኝ የኔ እናት😭😭😭😭

  • @yefkrbiteseb5534

    @yefkrbiteseb5534

    2 жыл бұрын

    በትክክል እፍፍፍ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @bbbbb4185

    @bbbbb4185

    2 жыл бұрын

    Kalye betam asazinchg

  • @tejitukesks7951

    @tejitukesks7951

    2 жыл бұрын

    ውይ በትክክል እኔ በጣም ነው ያለቀስኩት

  • @vfhfetgruthhgeffjgthhhgjjg2620

    @vfhfetgruthhgeffjgthhhgjjg2620

    2 жыл бұрын

    እኔስ ብትይ

  • @-batemeaza4911

    @-batemeaza4911

    2 жыл бұрын

    የኔ ብቻ መስሎኝ እንዴት እንዳስለቀሰቺኝ

  • @user-nv9ne3qv6i
    @user-nv9ne3qv6i2 жыл бұрын

    የኔውድ ቃልየ ጥላትሽ ይጨነቅልሽ ማር በማርያም በጣም ደስ ብትሉኝም ግን ቃልየ ስትጨነቅ እኔም በጣም ነው የጨነቀኝ ማርያምን እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ለዘላለም ያድርግላችሁ ዉዶች

  • @user-cg3dl5so9l
    @user-cg3dl5so9l2 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ቃልየ እንደት እንዳሳዘነችኝ

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw39792 жыл бұрын

    ወይኔ ቃልየ አስለቀሰችኝ ጎበዝ ነሽ ግን እንዲህ ደንግጠሽ እያለ ፀበል ውዳሴ ማርያም አምጣልኝ ስትይ ገርሞኛል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልኝ ለሌሎች አርዓያ ትሆናላችሁ ብዙ ተምሬባችኋለሁ በርቱልኝ

  • @user-ds9fz5vn1l
    @user-ds9fz5vn1l2 жыл бұрын

    በእምነቶ ያላት ፅናትን አለማድነቅ አይቻልም ትልቅ ትምህርት አለው በጣም እናመሰግናለን ቃል and አድስ

  • @yefkrbiteseb5534

    @yefkrbiteseb5534

    2 жыл бұрын

    እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @ETHIO_ICT_TUBE
    @ETHIO_ICT_TUBE2 жыл бұрын

    በጣም ደሰ ያለቺኝ ቃልዬ ውዳሴ ማርያም ሰጠኝ በዚህ ደንጋጤዋ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛለቹሁ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala76732 жыл бұрын

    የኔ እናት በእውነት አጀቴን ነው የበላችኝ እግዚአቤሔር አምላክ ፍቅራችውን ትዳራችውን ይባርክላችው አዲስ በደዚ አይነት ቀልድ አቀልድባት ለሷም ጥሩ አደለም ድንጋጤ ከባድ ነው

  • @miherettube8288
    @miherettube82882 жыл бұрын

    የክርስቶስ ሠላም ይብዛለችሁ እንዴት ነቹልኝ እንኳን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አደረሰችሁ የሰማዕቷ ረድኤት በረከቷ አይለያችሁ ድንግል ሰላመቹን ታብዛለችሁ ክፉ አይንካችሁ ደስታቹን እንጂህ ክፉዋቹን መያት አልፈልግም ግን በእንደዚህ አይነት አይቃለድም በጣም ከባድ ነው አይደለም ቃልዬን እኔ ረሱ ፕረንክ መሆኑን እያወኩ እንባዬን መቋጣጣር ነው ያቀተኝ ማርያምን😭😭 መድኃኒአለም ይጠብቃችሁ❤❤

  • @yefkrbiteseb5534

    @yefkrbiteseb5534

    2 жыл бұрын

    እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @user-yh1ln1ws2d
    @user-yh1ln1ws2d2 жыл бұрын

    ማርያምን ዛሬ ቀኑን በሙሉ በእንባ ደግሜ ደጋግሜ ነወ ሳየው የዋልኩኝ አዲስየ እና ቃልዬ ፍቅራችሁ እጅግ በጣም ያስቀናል ቃልየ ስታለቅስ እኔም እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ የእዮባ ሽር ጉድ ደግሞ አስቆኛል

  • @user-dc8kx6bv4l
    @user-dc8kx6bv4l2 жыл бұрын

    ወይኔ እየባ 😂😂የኔ እናት ቃልየ😭😭😭😢😢😢እደዚህ አይነት ነገር አትቀልዱ ማርያምን 😢😢😢ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😘😘❤️❤️❤️❤️

  • @rabiawali1915
    @rabiawali19152 жыл бұрын

    ለኚም ለስደተኛቹ እደህ አይነት ፍቅር ትዲር ይስጠን አሚንንን

  • @fahedali632

    @fahedali632

    2 жыл бұрын

    አሚንንንንን

  • @masikabada4405
    @masikabada44052 жыл бұрын

    ውዳሴ ማርያም ስጠኝ ኡፋፋፋፋፋፋ እዴት ደስ ይላል እመብረሀን ትጠብቃችሁ ፋቅር ሰላሙን ታብዛላችሁ 🙏❤❤❤❤❤❤

  • @tigietigie8627
    @tigietigie86272 жыл бұрын

    መንገድ ላይ የሆነ ነገር ትሆንብኛለች የኔ ወንደም እግዚአብሔር ይባርካችሁ አዲሰይ በጣም ጎበዝ ልጀ ነክ

  • @hilenagech8821
    @hilenagech88212 жыл бұрын

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአርያም እንኳን አደረሳችሁ

  • @mahiderwendemu624
    @mahiderwendemu6242 жыл бұрын

    ማህደር አባላለው ከአዳማ ቅዱስ ገብርኤል ሰንበት ትምህርትቤት ተማሪ ነኝ አና በጣም ነው ምታምሩት በጣም ነው ምወዳቹው ያላቹ ፍቅር ደስ ይላል ፍቅሩቹን ያብ ዛላቹ ከመስቀል ሰር ያገኘ ናት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፎ ነገር ትጠብቃቹ

  • @user-jv5ym2wk7k
    @user-jv5ym2wk7k2 жыл бұрын

    እር በስመአብ😢😢😢😢ቃልዬ የኔ ውድ ውዳሴ ማርያም አለች የኔምርጥ

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Bekenenet endmamar

  • @user-bq2rv5ry1y
    @user-bq2rv5ry1y2 жыл бұрын

    በጣም ትልቅ ትምህርት ወስጀበታለሁ እሱም ከታማሚው ጋር እዴት አስታማሚው እደሚሰቃይ 😢 በየ ሆስፒታሉ በየ ፅበል ቦታ ያሉትን ታማሚወች እግዚአብሔር ይማርልን እናተ ትለያላቹህ ❤ ክፉ አይካቹህ

  • @astergizat7652

    @astergizat7652

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @borkenamusictube

    @borkenamusictube

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ደምሪኝ ውዴ

  • @zaramohamad6294

    @zaramohamad6294

    2 жыл бұрын

    @@borkenamusictube demiry pls pls pls 😢

  • @kidistkassa7093

    @kidistkassa7093

    2 жыл бұрын

    አሜን: አሜን: አሜን::

  • @lloveethiopa7130

    @lloveethiopa7130

    2 жыл бұрын

    @@kidistkassa7093 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 Жыл бұрын

    እዮብ እና ሐዲስ ነገር ስትጠነስሱ እንኩዋን የዋነታቹ እንዴት እንደምወዳቹ ቃል የኔ ትሁት የዋህ ሞኝ ልበ ቀና ሐዲስ አታሳዝንክም በማርያም

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w2 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ነው ደስ ምትሉት ምወዳቹ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው የኔ መልካም ሴት ልክ እደስምሽ ከቃል በላይ ነው ምወድሽ ውዳሴ ማርያምን ስጠኝ የኔ ናት እሱ ትጠብቅሽ

  • @bzualem
    @bzualem2 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ በውነት እንዲህ አይነት ፈተና አታቅርቡ እግዚአብሔር በሽታ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፈውሱን ይላክልን አሜን ፫

  • @almaayerga6339

    @almaayerga6339

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍

  • @vphonetastic9882

    @vphonetastic9882

    2 жыл бұрын

    👌

  • @kguuht9839
    @kguuht98392 жыл бұрын

    አኔ የገርመኝ የእዬባ ማስቃበጭ ነው 😂😂😂😂😂በተረፍ ውድድድድድ ነው ማርጋቹ 😍😍

  • @user-wh1rd6bw8r
    @user-wh1rd6bw8r2 жыл бұрын

    ኣስይ የኔ ማሮች ዕድሜን ጥዕናን ያሃብኹም ፈጣሪ 🥰💕

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h2 жыл бұрын

    እውነት ለመናገር በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም ቃልዬ የእኔ ምስኪን ሆድ ባሻነችን ጠንቅቄ አቀዋለሁ የሚወዱትን ሰው ማጣት ደግሞ መቸም የማይድን ቁስል ነው በዛ ጭንቀት ውስጥ ሆነሽ ውዳሴ ማርያምን ስጠኝ ስትይ በጣም ደስ አለኝ ቅድስት ድንግል ማርያም የሁላችን እናት ነች እሰበን ስትጠሪ እነ አዲስም ፕራንኩን አቁሙት ትልቅ ሚስጥር ነው የእመቤታችን ስም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እነ ሐዲስም ለቃል ያላችሁ ፍቅር እና ክብር መቼም እንዳይቀንስ።

  • @emufamilytube
    @emufamilytube2 жыл бұрын

    ዋናው የሰው ልጅ መጨረሻው ነውና የዛሬዋ አርሴማ መጨረሻቹም እዲሁ በፍቅር የተሞላ ይሁንንንን❤❤❤

  • @r6168

    @r6168

    2 жыл бұрын

    ሳህ

  • @goofygoofy3968

    @goofygoofy3968

    2 жыл бұрын

    አሜን 🤲

  • @sinedeyoutube9974

    @sinedeyoutube9974

    2 жыл бұрын

    @@r6168 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @sinedeyoutube9974

    @sinedeyoutube9974

    2 жыл бұрын

    @@goofygoofy3968 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @user-cv1xq5nd7w
    @user-cv1xq5nd7w2 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰውዶቼ እደው አሰተዋይ ልጅ ነህ ኦናተ ፍቅርናችሁ ቃልዬ ፍቅር የሆንችልጅ ነች እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ብዝዝዝዝዝዝዝዝት ያርጋላችሁ ቃለዬ እና አዲሰዬ ምርጣ ጥንዶች ከማሰማመሰል የፀዳ ፍቅር አላችሁ

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Endmamer bekenenet ehita

  • @almaayerga6339

    @almaayerga6339

    2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yordanoskasahun4030
    @yordanoskasahun4030 Жыл бұрын

    ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅራቹን ይጠብቅላቹ እስከ መጨረሻ!!!

  • @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
    @WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv11 ай бұрын

    ከምር አሳዘነችን😢😢 የኔ ማር ፍቅራቹን ይብዛላቹ❤❤❤❤❤

  • @user-dc4dv8ts1j
    @user-dc4dv8ts1j2 жыл бұрын

    የእውነት ቃልየ በጣምነው ትምህርት የሰጠሽኝ እምነታችን ማጥበቅ እንዳለብን እና ውዳሴ ማርያምን ከፀለይን ከህመማችን እንደምንፈወስ❤😞 ኣዲስየ እዮባየ ፕራንክ ቢሆንም ቁምነገር ኣለው እናመሰግናለን❤

  • @borkenamusictube

    @borkenamusictube

    2 жыл бұрын

    በጣም ትክክል በቅንነት ደምሪኝ

  • @user-dc4dv8ts1j

    @user-dc4dv8ts1j

    2 жыл бұрын

    @@borkenamusictube እሺ ማማየ ኣይከፈልበት

  • @samuraiadisabab9260

    @samuraiadisabab9260

    2 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @semiraandnsemayoutube1568

    @semiraandnsemayoutube1568

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ደምሩኝ

  • @user-vx9bv1ii2y
    @user-vx9bv1ii2y2 жыл бұрын

    ፍቅር መታደል ነዉ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ለሌሎቻችንም ትምህርት ሰጭ ነዉ በፍቅር ኑሩልን

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Endmamer bekenenet ehita

  • @user-vx9bv1ii2y

    @user-vx9bv1ii2y

    2 жыл бұрын

    እሽ🌷

  • @user-by9sj6uc2l
    @user-by9sj6uc2l2 жыл бұрын

    በቃል ንግግር እያዘንሁ 😥ይዬባን አይቼደሞ አለመሳቅ አልቻልኩም 😂😂እዩ ምርጥአጨብጫቢነህ

  • @belayneshasefa7632
    @belayneshasefa7632 Жыл бұрын

    እዮባ የስራህን ይስጥህ አቤት ሽሪጉዲ ክክክክክ ቃልዬ የኔ ቆንጆ እንዴት አሳዘነችኝ የኔ ማር በተረፈ ደስ ትላላቹ ሰላሙን ያብዛላቹ ምርጦች

  • @mesertabedthanks707
    @mesertabedthanks7072 жыл бұрын

    ተወዳጅ ልዩ ፍቅር ያላችሁ ውድ ቤተሰቦች የሰራችሁት ፕራንክ ሆድ ያባባል ቃልዬ እጅግ በጣም የምታዛዝን ሆደ ቡቡ ከዛም በላይ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ትዳርሽን ይባርክ አሜን

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Bekenenet endmamar

  • @tirngotirngo628

    @tirngotirngo628

    2 жыл бұрын

    ምሰኪን በጣም አሳዘነችኝ ቃልየ

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m2 жыл бұрын

    ውዳሴ ማርያም አምጣልኝ አለች ቃልዬ የኔ አማኝ እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ አዲዬ ግን ድጋሜ እንደዚህ አይነት ፕራንክ እንዳትስራ ምክንያቱም ቃልዬ በልጅነቷ እናት አባቷን ያጣች ናት ለማዘን ስሜቷ ቅርብ ነው

  • @michaeladanegn9324
    @michaeladanegn9324 Жыл бұрын

    ውይ ደስ ስትል በማርያም አሰቃያችሗት እኮ! የስራችሁን ይስጣችሁ::

  • @seadaahmed2905
    @seadaahmed29052 жыл бұрын

    ወላሂ አላህ ፍቅርይጨምርላቹሁ ቃልዬ ምርጥየዋህ አዛኝ እውነተኛአፍቃሪነው ወላሂ አሳዘንሽኝእንባየንመቆጣጠርአቃተኝ😭

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr2 жыл бұрын

    ማነዉ እንደኔ ቃልዬ ያሳዘነችዉ ኡፍፍፍፍፍፍ ፍቅሩን ያብዛላቹ

  • @kanazegelilamedia9594
    @kanazegelilamedia95942 жыл бұрын

    ፕራንክ መሆኑን እያወቅሁ የኔ ማልቀስ ምን ይባላል በጌታ 😭😭😭😭እፍፍፍ እንዲህ አይነት ፕራንክ አታድርጉ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ውዶችዬ

  • @tcxjhvc2190

    @tcxjhvc2190

    2 жыл бұрын

    እኔስ

  • @selamawitgetaneh4068
    @selamawitgetaneh4068 Жыл бұрын

    ቃልዬ የኔየዋ የትዳር ሚሰጥሩ ፍቅር ነው እግዚአብሔር ፍቅራቹን እስከመጨረሻው ያፅናላቹ

  • @mangalg783
    @mangalg7832 жыл бұрын

    ቃልዬ የኔ ማር ዓሳዘሽ ፍቅራቹ እስከመጭረሻ ያማረ ይሁንላችሁ ❤❤❤

  • @user-in9mw4qg2y
    @user-in9mw4qg2y2 жыл бұрын

    ከሷ አልፎ እኔን እራሱ አስለቀሰችኝ ወላሂ ከመጀመርያ ጀምሮ ፕራክ መሆኑን እያወኩ እራሱ ። ሁላችንም በያለንበት ቤተሰቦቻችንንም እኛንም አላህ ይጠብቀን።

  • @eyobeltube
    @eyobeltube2 жыл бұрын

    ተበቀልኳት

  • @user-um3pj3wu8i

    @user-um3pj3wu8i

    2 жыл бұрын

    ላግኝህ ጠብቅ እዳለቀስሁ አልቀር

  • @user-zo2vz5hn1d

    @user-zo2vz5hn1d

    2 жыл бұрын

    አረ እዮብ

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክፋ

  • @yeshihereg5740

    @yeshihereg5740

    2 жыл бұрын

    Yetemetah🙄🙄🙄🙄

  • @kidustekle5632

    @kidustekle5632

    2 жыл бұрын

    መልሱን አችለውም አባቱ። ቃልን ታውቃታለህ።

  • @vphonetastic9882
    @vphonetastic98822 жыл бұрын

    ኡፉፉፉፉ ፈጣር ሆይ በዚህ ቪድዮ ስንቴ አለቀስኩ እመቤቴ ማርያም በፊቅር ላይ ፊቅር ትጨምርላችሁ

  • @kaltube7788
    @kaltube7788 Жыл бұрын

    እረ ባካቹ እኛ ምን አርገን ነው ምታስለቅሱን ግን ቃልዬ የኔ እናት

  • @user-ym4lh9fm7f
    @user-ym4lh9fm7f2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተሻለህ አዲስዬ. ቃልዬ የኔ ውድ ማርያምን አስለቀሰችኝ 😭😢 እዮባ ወይኔ😂😂 የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ብዝዝዝት ያድርግላችሁ አሜን//፫💞💝

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x2 жыл бұрын

    ቃልዬ የኔ ማር አስለቀስችኝ😭 ማርያምን እንዴት እንደሆነች እዮብ ግን ደረቱን እየመታ ሳሽቃብጥ በጣም ነው ያሳቀኝ😀😀😂😂😂

  • @yehuwaleshettekle6165
    @yehuwaleshettekle61657 ай бұрын

    የኔ ወንድም ባለቤትክን በዚህ አትፈትናት ሰው አለ ብለህ የአንድ ደቂቃ ጭንቀት የሚያውቅ ያቀዋል እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ በጣም እወዳችዋለው።

  • @maeregutilahun6164
    @maeregutilahun61642 жыл бұрын

    ደስ ትላላችሁ፣ ቅልብልብነት የለባችሁም። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @seanytseanyt7246
    @seanytseanyt72462 жыл бұрын

    አድስና ቃል በጣም ነው የምወዳችሁ እጅግ በጣም እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛልኝ ውለዱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😘ግን ፍቅራችሁን በሚድያ አታውጡ በጣም እየፈራው ነው

  • @hayutube3193

    @hayutube3193

    2 жыл бұрын

    እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @roseawk6631
    @roseawk66312 жыл бұрын

    እሰስከመጨረሻው በእግዚአብሔር በረከት ብቻ ተባረኩ!!!ወይኔ በማርያም እንዴት ደስስስ♥እንደምትሉ!!! #የጠላት ዲያቢሎሴ አይኑ ይታወር፥የእናንተ እና ታማኝ ባለትዳሮችን እንዳይፈትን!!! #በመጨረሻም አዲስ ያስተላለፍከው መልዕክት እጅግ ያፅናናል!!!ያበረታል!!! #ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሑ እስከመጨረሻው !!!

  • @seadamohammed9328
    @seadamohammed93282 жыл бұрын

    አሁን የኔማልቀስ ምን ይሉታል ቃልየ አይዞሽ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @etefworktafese8432
    @etefworktafese84322 жыл бұрын

    ቃል እውነት አብሬሽ አለቀስኩ ብቻ ፈጣሪ ትዳራችውን ይባርከው 😭😭🙏🙏🙏🙏😭🙏🙏እመብርሃን እናቴ በልጆች ትባርካቹ

  • @zuzufamily1310

    @zuzufamily1310

    2 жыл бұрын

    ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @asressetegn9050

    @asressetegn9050

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እኔ ንም አስለቀሰችኝ😭😭😭

  • @user-vb7jq1ym5e

    @user-vb7jq1ym5e

    2 жыл бұрын

    እኔም አለቀስሁ 😓😓😓😓

  • @damenechafaroayanadamenech7678

    @damenechafaroayanadamenech7678

    2 жыл бұрын

    😭😭

  • @tenate2957

    @tenate2957

    2 жыл бұрын

    እኔም ፕሬንክ መሆኑን እየከወቁኘሰ አብሪ አለቀስኩ አይገርምም እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ ❤️❤️❤️

  • @HalimaHalima-sq7zf
    @HalimaHalima-sq7zf2 жыл бұрын

    እፍፍፍፍ ስታምሩ ወላሂ እከሂወታቹህ ፍፃሚ እዳይለያቹህ በዚሁ ፍቅሪቹህ

  • @yefkrbiteseb5534

    @yefkrbiteseb5534

    2 жыл бұрын

    እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @Dryahyashow

    @Dryahyashow

    2 жыл бұрын

    ሀሊማየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቪደወ እይና

  • @Dryahyashow

    @Dryahyashow

    2 жыл бұрын

    ሀሊማየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቪደወ እይና

  • @tjggbbbgg6260

    @tjggbbbgg6260

    2 жыл бұрын

    @@yefkrbiteseb5534 😂😂😂🤕🤕🤕👍😍

  • @fatumagadano4718
    @fatumagadano4718 Жыл бұрын

    ምስኪን በጣም ነው የምታሳዝኝው ደሞ ፍቅራቹ ደስ ይላል ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @Nohdailynews
    @Nohdailynews Жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ሰላማችሁን ያብዛ። ለሁላችንም እንዲ መተሳሰብን ያስቀደመ ትዳር ያድለን❗❗❗👍❤

  • @BeteHohe
    @BeteHohe2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ወይኔ ሐዲስና ኢዮብ ግን ግን ከምር ታስቃላችሁ ወዮው ቃልዬዋ የኔ ምስኪን 🤣🤣🤣🤣🤣 አይዞን ቃልዬ ክክክክክክክክክክክክክክ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ እግዚኦ የምር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሰራህላት አይይይይይይ ቃልሻዬ የኔ የዋህ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hannatube3952

    @hannatube3952

    2 жыл бұрын

    Bekenenet endmamar

Келесі