አልቅሼ ስጨርስ ፃፍኩት፡፡ቲክቶከር ገጣሚ ኢንቲሳር ማስረሻ

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily

Пікірлер: 105

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio3125 ай бұрын

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ አለባብስሽም ጥሩ እንደንሮዚ መሀላይ እንዳትበላሽ እራስሽን ጣብቅ ❤❤ አላህ ይጠብቅሽ ማማ 👌

  • @hikmahzeprago2484

    @hikmahzeprago2484

    5 ай бұрын

    አንገቷ እያየናት አይደል ሙስሊም ያዘዘን እዲ ነው እዴ?😢

  • @udayuday4858

    @udayuday4858

    5 ай бұрын

    እረ ሱሪ ነዉ የምትለብስ ግን እወዳታለዉ ይመቻት

  • @rahmatidrees-ds9fy

    @rahmatidrees-ds9fy

    5 ай бұрын

    Alebabesish arif new😅😅😅? Ere tey bakish

  • @alyayasenshewmolo3632

    @alyayasenshewmolo3632

    5 ай бұрын

    ​@rahmatidre😂😂😂😂😂es-ds9fy

  • @jamilajamila6594

    @jamilajamila6594

    5 ай бұрын

    ዓይንሽን ግለጪ

  • @jemila5475
    @jemila54755 ай бұрын

    ወላጆች ለልጆች ጓደኛ መሆን አለብን። እኔ ተጠቅሜበታለሁ ልጀ 16 አመቱ ነው እንደናትም እንደጓደኛም ሆኘ ነው ያሳደኩት።ምንም አይደብቀኝም በፍጹም አይዋሽም ኮንፊደንሱ አስተሳሰቡ ልዩ ነው አልሀምዱሊላህ።

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw

    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw

    5 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ አመለሧሊህ ተቅይ ሃፊዘል ቁርአን ያርግልሽ ለኡማው ጠቃሚ ያርገው

  • @user-rb3fb7tk7y

    @user-rb3fb7tk7y

    5 ай бұрын

    MashAllah andandoch ልጆች yemitadelut nw

  • @abdurahmanmohammed5676

    @abdurahmanmohammed5676

    5 ай бұрын

    ማሻአላህ በጣም ደስይላ አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቅ ልሽ

  • @abdurahmanmohammed5676

    @abdurahmanmohammed5676

    5 ай бұрын

    ለኛም ይወፍቀን

  • @user-cu8me2wy4s

    @user-cu8me2wy4s

    5 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega58265 ай бұрын

    ዋው ቆንጅዬ ሙስሊም ሴት ከአለባበሶአ ጀምሮ በርቺ እህቴ ❤❤❤❤

  • @user-hk8hb1kc6p
    @user-hk8hb1kc6p5 ай бұрын

    ማሻአላህ በርች እህታችን ጊኒየ የእኔ መልካም❤❤❤❤❤❤እውድሻለሁ

  • @user-ew4yn8ev4e
    @user-ew4yn8ev4e5 ай бұрын

    ገኒ ይሄን ፕሮግራም ሳትጀምሪ ነው ለልጆችሽ ያለሽን ትልቅ ቦታ ለትምህርት ያለሽ ቦታ ለልጆች ግልፅ መሆንሽ እነሱም ግልፅ እዲሆኑልሽ የምታረጊው ጥረት ብቻ ምርጥ አስተማሪ ነሽ ከዚህ በፊትም ገልጬልሻለው አላህ እድሜ ይስጥሽ ከጤና ጋር በፀጋ ተበሽበሽ❤

  • @geesaum6354
    @geesaum63545 ай бұрын

    ይቅርታ ግን ካሜራ ማኑ ሁለቱን በአንድ አትቀርፂም ስልክ የሚያወሩ ነው የሚመስለው በየተራ ነው የሚታዩት

  • @elhammohammed4349
    @elhammohammed43495 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ መጨረሻሽን ያሣምረው ከሁሉም በላይ ዲንሽ ላይ ጠንካራ ሁኚ አላህ ያግዝሻል

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h5 ай бұрын

    ግን አለባበስ ታደንቃላችሁ ማሻአሏህ ትላላችሁ እና በግማሽ ነውኮ አንገቷ አልታያችሁም ወይ ይልቅ አስተክክሊ በሏት

  • @user-oc8ew2cg9t

    @user-oc8ew2cg9t

    4 ай бұрын

    አለባበስ አስተካክሉ እያላችሁ እምትሳደቡ ሰወች ጤነኛ ናችሁ ምን አገባችሁ ያቃሉ ሁሉንም ያቃሉስለዚህ አርፋችሁ ተቀመጡ

  • @TiruMedia18
    @TiruMedia185 ай бұрын

    በርች የኔ ቆንጆ ገኒ እንወድሻለን፡፡

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s5 ай бұрын

    እኔም ግጥም ሲከፋኝም ስዴሰትም ለሁሉም መፃፍ እወዳለሁ በግጥም ሀሳቤን መግለፅ ዴስ ይለኛል በተለይ ስለ እናትና ስለ ስዴት

  • @user-vs3su4wh8m
    @user-vs3su4wh8m5 ай бұрын

    እድት እድውደኳት አላህ ይጠብቅሺ በልሺበት

  • @Momi.87
    @Momi.875 ай бұрын

    አለባበስ ማሻአሏህ❤ አሏህ የተሻለውን ሪዝቅ ይሻልሽ እህቴ

  • @user-tt7kn2os2g
    @user-tt7kn2os2g5 ай бұрын

    ጎበዝ ልክ እደኔ ❤❤❤❤በርቺ አቺይም የሚሉን እዳንጎዳነዉ አብሺሪ

  • @kalkidangebru4394
    @kalkidangebru43945 ай бұрын

    You guys should interview my parents. I know you would learn a lot from from them. It’s a great experience sharing for other parents too.

  • @user-hk8hb1kc6p
    @user-hk8hb1kc6p5 ай бұрын

    ማሻአላህ በርች እህታችን ጊኒየ የእኔ መልካም❤❤❤❤❤❤

  • @user-wj1ly7xn2v
    @user-wj1ly7xn2v5 ай бұрын

    ማሻ አሏህ ስክን ያለች ቆንጆ የ ቲክታስ ስማን ንገሩኝ ልከታተላት ፈልጋለው

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale5 ай бұрын

    በመጀመሪያ ማሻ አላህ እቱዬ አለባበስሽ አሪፍ ነው በርቺ ከሃያት ቁሉ ትመሳሰያልሽ

  • @misrazeinu
    @misrazeinu5 ай бұрын

    Intuye sewdesh eko....allah yecmerlesh

  • @essy5906
    @essy59065 ай бұрын

    አለባበስሽ ዋዉ ነዉ ማሻአሏህ ቀጥይበት😊😊

  • @tsigekassaye4265
    @tsigekassaye42655 ай бұрын

    እባክሽ ገኔ እስቲ ስለእናትነት አንዳንዴ ለብቻሽ ሆነሽ ምክር ቢጤ ጀባ በይን

  • @zeyba2557
    @zeyba25575 ай бұрын

    Entuye iam proud of you may Allah subhanehu wetealllah bless you 🙏

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p5 ай бұрын

    አለባበስሺን አስተካክይ ማማዬ

  • @Zeha562
    @Zeha5625 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ልብሽን ኣሏህ ይጠብቅልሽ

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s5 ай бұрын

    የኔ ቆጆ ቆጆ ነሽ አለባበስሽን ትንሽ አስተካክሊያት ጆሮሽን አገትሽን ሲቀጥል እኔም እዳች እልኸኛ ነኝ ሁለየ አትችይም ነው እምባለው ግን ሞክሬ ያልተሳካልኝ ነገር የለም

  • @user-ci4wy9ov7v

    @user-ci4wy9ov7v

    5 ай бұрын

    الحمدالله

  • @user-rp8hn8yv5y
    @user-rp8hn8yv5y5 ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed70955 ай бұрын

    በርች እህቴ

  • @abcabc7430
    @abcabc74305 ай бұрын

    የሀዩቲ እህትነሽእደ 😅😅እስኪ አጣሪ ትንሽ እህቷኮነው እምትመስሊው

  • @user-ww1fp1vw7t
    @user-ww1fp1vw7t5 ай бұрын

    Alebabes mitilu sewochi habaya iko new yelebesechiw yegid niqab mehon yelebetim

  • @Rahma-td6er
    @Rahma-td6er5 ай бұрын

    የኔ ቆጆ 🥰🥰🥰

  • @RahimaJ-gy2pu
    @RahimaJ-gy2pu14 күн бұрын

    Er beallah selemayfekd newa tik take lay wetshe mednshew

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood50525 ай бұрын

    Enrasu utiy meslshej nber Etsar❤

  • @Getami_nigusu
    @Getami_nigusu3 ай бұрын

    እኔንም🙏

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon85765 ай бұрын

    Genye mert artist ena mert enat❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @user-ot4mu3ll5c
    @user-ot4mu3ll5c5 ай бұрын

    ግጥሙን ቀጥይ ግን ጭፈራዉን አቁሚ እህት አለባበስሽንም በደብ ጠብቂ አደራ ሞትን አለብን

  • @sadasada6586
    @sadasada65865 ай бұрын

    ማሻ፡አላህ❤❤❤

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr5 ай бұрын

    ደስ የምትል ልጅ ናት

  • @user-yy2fs2tf2l
    @user-yy2fs2tf2l4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤dass ilalu 😊😊😊

  • @user-zo3ig4ns8o
    @user-zo3ig4ns8o5 ай бұрын

    ❤️❤️

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed37925 ай бұрын

    ማሻ አላህ አለባበስሺ አደኛ ነው ❤❤❤❤

  • @feyzaShifa

    @feyzaShifa

    5 ай бұрын

    😂😢

  • @user-ok9bt1bh1g

    @user-ok9bt1bh1g

    5 ай бұрын

    ተይጅ ባክሽ አደኛ ነው አይ ሰው አለባበስ አላየሽም አላህን ፍሪ አስታውሽ እስልምና ምን እደሚያዘን

  • @Rim-ws4zg

    @Rim-ws4zg

    5 ай бұрын

    ክክክ የቱ ነው አንደኛ ያረጋት ፊቷን ሸፈነች ወይስ አንገቷን ኧረ ተው ሴቶችየ የቱነው ትክክለኛ አላህ ያዘዘን አለባበስ ጠይቁ ተማሩ

  • @welotube463
    @welotube4635 ай бұрын

    ሠላም የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤

  • @ZeyenebaShemsedin-hw6so
    @ZeyenebaShemsedin-hw6so5 ай бұрын

    አንደኛ ነኝ

  • @sofi8983

    @sofi8983

    5 ай бұрын

    የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት

  • @user-mo5wf3tn4m
    @user-mo5wf3tn4m5 ай бұрын

    Yemesaslalu

  • @sofi8983

    @sofi8983

    5 ай бұрын

    የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት

  • @LofLof-md4po
    @LofLof-md4po5 ай бұрын

    እኔሥ እዴት በተናገርኩ😥😥

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila65945 ай бұрын

    አላህ ወደ ቀልብሽ ይመልስሽ

  • @BogalchAshebir
    @BogalchAshebir5 ай бұрын

    ዩትን አቅረብልን ገን እባክሽን

  • @tajuredi5146
    @tajuredi51465 ай бұрын

    ሳቂታዋ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ritalema9810
    @ritalema98105 ай бұрын

    ❤❤❤😊

  • @TUBE-fkir
    @TUBE-fkir5 ай бұрын

    entu

  • @deregetsige5848
    @deregetsige58485 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio22775 ай бұрын

    በተወለድሺበት ቦታአትፈሪ

  • @user-my9yl9dy3p
    @user-my9yl9dy3p5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o5 ай бұрын

    አይናቸው ነው ሚመሳሰለው ከዩቲ ጋረ አንቺ መልክ ትበልጫታለሽ💓

  • @welotube463

    @welotube463

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ ውደ❤❤

  • @Ruta688

    @Ruta688

    5 ай бұрын

    እረ ሀዩቲ ቆጆ ነለ

  • @fadelaahmed3297
    @fadelaahmed32973 ай бұрын

    እኔም ሀያት ናስር መስለሽኝ ነበር መጀመሪያ ሳይሽ

  • @hayathayat2324
    @hayathayat23245 ай бұрын

    ማሻላህ አለባበስ

  • @NABIYATELIYAS-wc2ub
    @NABIYATELIYAS-wc2ub5 ай бұрын

    Like ❤❤❤❤

  • @user-my9yl9dy3p
    @user-my9yl9dy3p5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahimedmohamed6057
    @ahimedmohamed60575 ай бұрын

    Ye lijen sm malishi Intisar😂

  • @BsbsbhshAhhshsh
    @BsbsbhshAhhshsh5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😍😍😍🎉🎉

  • @user-zq7xc7ei9g
    @user-zq7xc7ei9g5 ай бұрын

    4 negni

  • @hayatxxxx5200
    @hayatxxxx52005 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZahraHusin-pj9ec
    @ZahraHusin-pj9ec5 ай бұрын

    ዩትናስ መስላኝ ደግሞ እኔ

  • @user-bk5yi6jb7o

    @user-bk5yi6jb7o

    5 ай бұрын

    እር እቺ በጣም ቆንጆ ናት

  • @fetiitube
    @fetiitube5 ай бұрын

    ኢንቲሳር የልጄ ስም አሸናፊ ስኬታማ ድል አድራጊ ማለት ነው

  • @smizekinge6928
    @smizekinge69285 ай бұрын

    Uty nsd the same

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf5 ай бұрын

    አረ አቺ ቆጅዬ ነሽ

  • @hayati1840
    @hayati18405 ай бұрын

    ይቺ እስልምናና አትዎክልም ❌❌ አለባበስ ዜሮ መንፀር ❌ አንገት መግለፅ ምን አስፈለገ ❌. ቻብስቲክ ❌ ካፍሮች እንድህ ስንሆን ደስ ይላቸዋል እሚገርመዉ ሸይጡዋን እኮ ትተዉኝ ጀነት ይገባሉ እያለ ነዉ አኛን ለማጥመድ የተነሰዉ ምክንያቱም ከአላህ እራህመት ተባሩዋል አብልስ

  • @user-ww1fp1vw7t

    @user-ww1fp1vw7t

    5 ай бұрын

    Mech wekilalew alechi isuwa Muslim neng iyalechi atkifruwat wenjel new

  • @hayati1840

    @hayati1840

    5 ай бұрын

    @@user-ww1fp1vw7t mech akefern? Mn aln

  • @feyzaShifa

    @feyzaShifa

    5 ай бұрын

    ትክክክል

  • @user-zy8bt6tm2e

    @user-zy8bt6tm2e

    5 ай бұрын

    ይች እስልምናን አትወክልም ከማለት አለባበስሺን አስተካክይ አትያትም ዝጀሮ የራሷ ገጣባ አይታያትም አሉ እኛስ?

  • @hayati1840

    @hayati1840

    5 ай бұрын

    @@user-zy8bt6tm2e awuqo yetegna biqeseqisut ayisemam ✅ uskuti bes 🔐

  • @gdcggsvy7569
    @gdcggsvy75695 ай бұрын

    ቀበጥ ነኝ?

  • @user-hl4oo1do2q
    @user-hl4oo1do2q5 ай бұрын

    ዛሬ 3ተኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች👍

  • @sofi8983

    @sofi8983

    5 ай бұрын

    የኔ መልካም ደምሪኝ በቅንነት

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube11225 ай бұрын

    ደምሩኝ ቤተሰብ

  • @user-hk8hb1kc6p
    @user-hk8hb1kc6p5 ай бұрын

    ማሻአላህ በርች እህታችን ጊኒየ የእኔ መልካም❤❤❤❤❤❤እውድሻለሁ

  • @deregetsige5848
    @deregetsige58485 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-qw2sk8bu9v
    @user-qw2sk8bu9v5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @sadasada6586
    @sadasada65865 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hk8hb1kc6p
    @user-hk8hb1kc6p5 ай бұрын

    ማሻአላህ በርች እህታችን ጊኒየ የእኔ መልካም❤❤❤❤❤❤እውድሻለሁ

  • @user-hk8hb1kc6p
    @user-hk8hb1kc6p5 ай бұрын

    ማሻአላህ በርች እህታችን ጊኒየ የእኔ መልካም❤❤❤❤❤❤እውድሻለሁ

  • @feyzaShifa

    @feyzaShifa

    5 ай бұрын

    ማሻላህ ማላት ቦታ አለው😮

  • @user-hk8hb1kc6p
    @user-hk8hb1kc6p5 ай бұрын

    ማሻአላህ በርች እህታችን ጊኒየ የእኔ መልካም❤❤❤❤❤❤እውድሻለሁ

Келесі