📍አልቅሰው አስለቀሱኝ😭..''የጌታ መከራው ያስጨንቀኛል'' ||ብጹዕ አቡነ ቀውስጦስ

Ойын-сауық

ይህ የብጹዕ አቡነ ቀውስጦስ መልእክት ሕይወት ይዘራል። #ethiopia #rama #mezmurorthodox

Пікірлер: 57

  • @jdcell63
    @jdcell63Ай бұрын

    ብጹ አባታችን አቡነ ቀወስጥስ ቡራኬዎ ይድረሰኝ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @brye.goldesae
    @brye.goldesaeАй бұрын

    አባታችን ቡራኬውን ይድረሰን ❤እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zoАй бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የድንግል ማርያም ልጅ በመስቀል ላይ የተቸነከረዉ አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቡራኬዎት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏።

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1fАй бұрын

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MiskaMaganda
    @MiskaMagandaАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድም እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fiАй бұрын

    አባታችን በረከቱ ይደርቤን 😭😭😭😭

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8efАй бұрын

    ✝️አባት ሆይ የምሠሩትን አያውቁም እና + ይቅር በላቸው አሜን✝️አባቴ በረከትዎ ይደርብንና አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6uАй бұрын

    የኔ ጌታ 😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በረከትዎ ይደርብኝ አባቴ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4lАй бұрын

    አባታችን ቡራኪው ይደረሰን😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭💔💔💔💔

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2eАй бұрын

    አባታችን ቃለሕይወትን ያሠማልን እድሜያቸውን ያርዝምልን አሜን

  • @user-gr2cg2zo1e
    @user-gr2cg2zo1eАй бұрын

    በረከታችሁ ይድረሰን አባታችን እረጂምእድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤ አቤቱ ይቅር ይበለን ይማረን😢😢😢😢

  • @Frewe771
    @Frewe771Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትወ ይደደርብን ❤❤❤❤

  • @ddhdh-dg3zx
    @ddhdh-dg3zxАй бұрын

    ቡራኬዎት ይድርብን አባታችን😭😭😭

  • @TeddyOkubagerges-jb7ey
    @TeddyOkubagerges-jb7eyАй бұрын

    ቃል ሂወት የስማዓልና

  • @volumecare9918
    @volumecare9918Ай бұрын

    በእውነት ለአባተችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቆት በረካታቺው ይደርብን ❤❤❤😢😢አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5ifАй бұрын

    በርከተወ ይደርብን የኔ አባት ኑሩልን ሞቸ ነው የምወደወት😢😢😢😢

  • @solomonassefa7241
    @solomonassefa7241Ай бұрын

    ፍቅር ሳሀቦ ኃያል እመንበሩ ወአብፅኦ እስከ ለሞት❤❤❤አባታችን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ያብዛሎ ቅዱስ አባታችን❤❤❤

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dxАй бұрын

    ❤❤❤ቃለሕይወት ያሰማልን🙏❤❤❤❤

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsdАй бұрын

    አባታችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን 😥😥😥😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-eb1sz9rv5l
    @user-eb1sz9rv5lАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትወደደደርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @manycell9813
    @manycell9813Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @user-is6jb6ro4m
    @user-is6jb6ro4mАй бұрын

    ኪርዬ ኤልይሶን አሜን በእውነት ይኹንልን ይደረግልን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለዎት አባታችን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ያቆይልን 💙🌸

  • @Salammelewn
    @SalammelewnАй бұрын

    አሜን ፫ አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @aregashgebere
    @aregashgebereАй бұрын

    አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏♥️

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9eАй бұрын

    አልቆነው ቡራኬ ወት ይዴረሰን የኛ አባት እድሜ ይስጦት

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4vАй бұрын

    አባታችን በረከቶት ይደርብን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755Ай бұрын

    ቡራኬዎ ይድረሰን ብፁዕ አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን ቸሩ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2eАй бұрын

    አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን😢😢😢

  • @frahiwotfra
    @frahiwotfraАй бұрын

    አባቴ ሳዮት አያቴን አያቴን ይመስሉኛል❤❤ቄስ ነበሩ በልጅነት አእምሮም ቢሆን የማዉቀዉ ሩህሩህ አገልጋይ ነበር❤❤እግሩ ስር ቁጭ ብዬ ባለመማሬ ባዝንም😢እርሶን የመሰሉ አያት ስላሉን እግዚአብሄር ይመስገን🙏አእኔን የጠፋሁ ልጁን በእናንተ ፀሎት ከመቅደሱ ይመልሰኝ🥺🤲🤲🤲

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577Ай бұрын

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን

  • @Senaakeenaaguyaasanaa
    @SenaakeenaaguyaasanaaАй бұрын

    አባታችን በረከታቹ ይድረሰኝ😢😢😢

  • @BreFekr
    @BreFekrАй бұрын

    አባታችን በረከተችን የድርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @AlamYlima
    @AlamYlimaАй бұрын

    የኔ አባት ስወድዎ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dxАй бұрын

    ❤አባታችን በረከትዎ ይደርብን በእውነት🙏

  • @user-id4dq6ej2l
    @user-id4dq6ej2lАй бұрын

    ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን 😢😢

  • @user-rx1tx2lp5g
    @user-rx1tx2lp5gАй бұрын

    Ameen 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-kq4tr9hu8z
    @user-kq4tr9hu8zАй бұрын

    "ይትባረክ እግዚአብሔር ዘስምየ ህማማተ ወልዱ ክብር ወስብሐተ" 🙏🙏🙏"የልጁን መከራ መስቀል ለእኛ ክብር ልዕልና አድርጎ ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይግባዉ"::😢አባታችን እዲሁ አይቀርም ፍፃሜዉን ያያሉ ከእኔ ከደካማዋ ልጁ ቀንሶ እድሜን ከጤና ጋር ቸሩ አምላክ ይስጥልኝ😔

  • @obadesalamo-nj8jy
    @obadesalamo-nj8jyАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤አባታችን በረከታቸው አይለየን 😢😢😢

  • @LayanAlsubaie-mo2kd
    @LayanAlsubaie-mo2kdАй бұрын

    Burakew ydresenyene abate lenei hatyateywa ligachew👏🏻😢😢

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchenАй бұрын

    Bereketwot yderbn abatachn

  • @Gentlove1234
    @Gentlove1234Ай бұрын

    Berktow yedrsen abatachin❤❤❤❤❤

  • @hannaalemayehu9959
    @hannaalemayehu9959Ай бұрын

    Berktow yedrsen abatachin ❤

  • @Salammelewn
    @SalammelewnАй бұрын

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-oc1se2bk9b
    @user-oc1se2bk9bАй бұрын

    😢😢😢ለእኔ ለሐፂያተኛው ብሎ ነው 😢

  • @abayeyoutube7773
    @abayeyoutube7773Ай бұрын

    አደኛ ነኝ ❤❤❤❤

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6gАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Yordanos-pz6lo
    @Yordanos-pz6loАй бұрын

    😢😢😢😢

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369Ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @user-id4dq6ej2l
    @user-id4dq6ej2lАй бұрын

    😥😥😥

  • @fthawitnuwaye1293
    @fthawitnuwaye1293Ай бұрын

    😭😭😭🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @user-qv7pi2xf3h
    @user-qv7pi2xf3hАй бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577Ай бұрын

    አሜንአሜንአሜንአባታችንበረከትወይደደርብን💚💛❤🙏🌿🌿💚💛❤🙏🌿🌿🙏

  • @BirhaneBirhane-pc9yx
    @BirhaneBirhane-pc9yxАй бұрын

    Abate berktot yidereben abate edemena xena yissxot abate

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9eАй бұрын

    ላይክ አርጉ ስትገቡ

  • @AfariMadSleuthExportingSaltDB
    @AfariMadSleuthExportingSaltDBАй бұрын

    እየተናከሰ የሚለምን ቀውስ ውሻ የአዞ እንባ አነባ

  • @edomtube21
    @edomtube21Ай бұрын

    @Edomtube21 አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን❤❤

  • @Frewe771
    @Frewe771Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትወ ይደደርብን ❤❤❤❤

Келесі