ፍቅር ነኝ

Пікірлер: 2 200

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7715 ай бұрын

    መጥፎ ኮሜት አትፃፉ እኛ ሴቶች ነን ምን እደሚደርስብን አናውቅም ይልቅ እናበረታታት እህቶቼ ፍቅር አይዞን ያጋጥማል እንዳትከፊ❤❤❤❤

  • @babibabi4471

    @babibabi4471

    5 ай бұрын

    መች ይረዳሉ ነግ በኔ ነው እሷ ያለችበት እሷ ነው የምታቀው ለመፍረድ አንቸኩል

  • @user-by3zs3yw9g

    @user-by3zs3yw9g

    5 ай бұрын

    አታሽቃብጡ

  • @user-xy5hd3xr7m

    @user-xy5hd3xr7m

    5 ай бұрын

    ትክክልነሽ እህቴ እውነታው እማን ጋር እንዳለ አናቅም

  • @moonrise3291

    @moonrise3291

    5 ай бұрын

    ትክክልነሺእህቴለቤተሰቦቾብክብርብላነው❤❤❤

  • @jesam-oz5dh

    @jesam-oz5dh

    5 ай бұрын

    በጣም

  • @user-og3rj8ir1n
    @user-og3rj8ir1n5 ай бұрын

    እሱ ግን ስላች ምንም መጥፉ አልሰራም አላየሁም

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    5 ай бұрын

    ዴምሪኝ ማርዋ🎉🎉

  • @user-rh2un1qs2f

    @user-rh2un1qs2f

    5 ай бұрын

    እና ሷስ ምን አለች 😮😮😮

  • @user-xy5hd3xr7m

    @user-xy5hd3xr7m

    5 ай бұрын

    ቀላልሰርቷል አትዋሽ ምትኩ ሄድኩ ሲል አልነበር አታሽቃብጡ እኔ ሁላቸውንም እወዳቸዋለሁ ማሽቃበጥ ግን አይመቸኝም ሽምግልና ሳይልክ ልኬለሁ ብሎ ድራማ ሰራልን

  • @rukiyatube

    @rukiyatube

    5 ай бұрын

    ውድ እውነቱ አላህ ይወቅ በስእኛ ያለብን ማበረታታነው የሚሳደቡት አላህ ልብ ይስጠን በስ​@@user-xy5hd3xr7m

  • @user-og3rj8ir1n

    @user-og3rj8ir1n

    5 ай бұрын

    @@user-xy5hd3xr7m ምነው ህጀ ነበር አልሽ

  • @rosa4092
    @rosa40925 ай бұрын

    ወላሂ ኮሜታተሮች ትገርማላቹ ትናንቱ አብርሽ ሩታን ለማፍቀር እንቢ ሲል እናንተ አይደል ተው ተው እያላቹት የነበረው ደሞስ ባንዴ አልተቀበለም አረ ሀቅን አውሩ ከሁሉሙ አትሁኑ ሲጀመር እሱዋ ምንስ ትበል ምንስ ካሜራ ደቅና እንለያይ ያለቺው ሶ የሱዋ ነው ችግር ወላ የሱ በሱዋ ምክንያት ብዙ ሆኖዋል ልጀ አሁን ምን ሁን ነው ምትሉት ሂወት ይቀላል እሱማ እኮ ያኔ ለሱ ቦታ ቢኖራት ዛሬ የስለጠነ ዘመን ነው በማንም ስልክ ማግኘት ትችላለች እስከዛሬ ያልወጣቹ ትናንት ንቃው ሄዳ ዛሬ ፋ ሲል ቅናት አጨርጭሮዋት ነው እና ኮሜታተሮች ለእውነት ሙቱ ሚገርመኝ ለልጁ ትናንት እሺ በል ያላቹቱ እናንተው ነበራቹ ዛሬ ግን ከሱዋም ታሽቃብጣላቹ

  • @SurprisedArchery-zs2mw

    @SurprisedArchery-zs2mw

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @meseretasfawasfawademas8629

    @meseretasfawasfawademas8629

    5 ай бұрын

    በጣም እሱ በቤተሰቦች ጥረት ነው ከዚህ የደረሰው እሷ ብትወደው እደምንም ብላ ደወላ ተስፋ ብሰጠው እደዛ በልሆነ እስከዛሬ የት ነበረች አሁን ሊላ ሂወት ሲጀመር የመጣችው እሷ የጣለችውን ሊላ ሰነሳባት አንጨረጨራት ነው ልጅ እድጎዳ ነበር ነፈለገችው

  • @neimcaabdoulkaderchardi1306

    @neimcaabdoulkaderchardi1306

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂እኛእኮ በነፈሠፈት ማናፈስነዉስራችን

  • @meditishu8014

    @meditishu8014

    5 ай бұрын

    በጣም​@@user-fo8je1md8n

  • @yenemartube1
    @yenemartube15 ай бұрын

    ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ ተመስገን ይኸው አገኘንሽ ፍቅር ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል የኔ ጣፋጭ ድምፅሽ ያምራል 😍በርቺ ከጎንሽ ነን🥰#ላይክ#ሼርር#ሰብ

  • @hadiatube
    @hadiatube5 ай бұрын

    ግንኮ የዛኔ ቤተሰቦቸ ፍቃደኛ አይደሉም መለያየት አለብን ብለሽ ነበር ቪዶ የሰራሽው

  • @user-qq5uz3oy7m

    @user-qq5uz3oy7m

    5 ай бұрын

    አረ አዎ እስቲ ጠይቆት በጣም ነው ምትገርመው

  • @rimeber669

    @rimeber669

    5 ай бұрын

    Meserat slalebet new alech eko

  • @tegeset293

    @tegeset293

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-xn5kr9oh1z

    @user-xn5kr9oh1z

    5 ай бұрын

    በጣም እየዘባርቀች ነው የቅናት መንፈስ ሆሆሆሆሆ

  • @ruqaia1238

    @ruqaia1238

    5 ай бұрын

    በሙኑ ይቀናል ​@@user-xn5kr9oh1z

  • @user-mq7fw6kb4m
    @user-mq7fw6kb4m5 ай бұрын

    በቃ ምንም አትሳደቡ አብርሽም ሆነ ሩታ እስካሁን ሲሰድቧትም ሆነ ሲያጠለሿት አልሰማንም በቃ እኔም እሴት ነኝና ክፉ አልናገርም

  • @user-xc9xt4vp8s

    @user-xc9xt4vp8s

    5 ай бұрын

    በትክክል

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    5 ай бұрын

    አወ መላዉ ቤተሠቡ ምንም አላሏት

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    5 ай бұрын

    ዴምሪኝ የኔ እህት🎉🎉🎉

  • @user-rh2un1qs2f

    @user-rh2un1qs2f

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @ormooapss442

    @ormooapss442

    5 ай бұрын

    ትክክል ❤❤

  • @TT-lz3sz
    @TT-lz3sz5 ай бұрын

    ሺማግሌ ልኮ ነበር ቤተሰቦችሽ እንቢ አሉ ምንም አላጠፍም እኮ አብርሽ😢❤

  • @kasu3477

    @kasu3477

    5 ай бұрын

    ውሸት ነውኮ አለች

  • @alahamalaham

    @alahamalaham

    5 ай бұрын

    ​@@kasu3477አወቃነዉ አሁንየምታወራዉእራሡ የተዘባረቀነዉ አደእኔጋነዉ ችግሩ አለች መጀመሪያ ቤተሠብ ከልክለዉኛሌነበርያለችዉ ሆሆሆእና አብርሽ ቁሞይቅር ደግ አረገ

  • @hadrahadra6610

    @hadrahadra6610

    5 ай бұрын

    ምኑ ውሸት ነው አለች​@@kasu3477

  • @zannaszannas660

    @zannaszannas660

    5 ай бұрын

    😂😂😃

  • @aminatmohamed3136

    @aminatmohamed3136

    5 ай бұрын

    ምኑነዉወሸቱ ገብታችሁማየትነዉ ሁሉምወሸትነዉያወራችወ

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube52075 ай бұрын

    ፍቅር አንቺ በጣም ቆጆ ልዕልት ነሽ በዛላይ ህፃን ልጅ ነሽ ከሱ ተሽለሽ መታየት አለብሽ እንጂ ስለሱ አታዉሪ መልካም ጊዜ ❤❤❤

  • @uaeteam6287

    @uaeteam6287

    5 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-ip2pv3zz2n

    @user-ip2pv3zz2n

    5 ай бұрын

    👍👍👍

  • @user-xo1zp2fe9m

    @user-xo1zp2fe9m

    5 ай бұрын

    Fiqrye Niggrsh lik ende mar naw Swadish 😘❤⚘

  • @SaSa-vo5bq

    @SaSa-vo5bq

    27 күн бұрын

    ❤❤❤yes

  • @fafi21150
    @fafi211505 ай бұрын

    የኔዉድ ፍቅርየ ስለመጣሽ ደስብሎኛል ነገር ግን ካሜራ ደቅነሽ ከዚህ በኋላ እኔና አንተ መቀጠል አንችልም ከዚህ በኋላ ቪድዎ አንሰራም ቤተሰብ ተቆጥተዉኛል እና መቀጠል አንችልም አልሽዉ ከዚህም መመካከር፣ስትችሉ ተደፍቶ እስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ጥለሽዉ ሄድሽ ብዙ ነገር ሆነ በጓደኛ፣ስልክ እንኳን ደዉለሽ ለማረጋጋት አልሞከርሽም ስለዚህ ያራቅሽዉ አንችዉ ነሽ።። ብቻ አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል ጠንከር በይ እሱም ህይወተከን ይኑር!!

  • @gebreslasegebremedhin5386

    @gebreslasegebremedhin5386

    5 ай бұрын

    Arun kinat nw

  • @hanltube3407

    @hanltube3407

    5 ай бұрын

    የት አወቀሸ እየጠየቀችዉ ብሆንሰ እሰ ስትደውል ግዴታ ከሜራ ማደረግ አለባችው እንዴ

  • @jadabuziki9203

    @jadabuziki9203

    5 ай бұрын

    በትክክል

  • @raeecell6431

    @raeecell6431

    5 ай бұрын

    አንዳንድ ሰዎች እሷ የተናገረችውን አልተረዳችኋትም እሱ በሰራው ቪ ድዮ በሰው እንድትጠላ ከቤት እዳትወጣ አደረጋት አዎ ባፋ ምንም አላለም ግን በሷ ምክንያት ታሞ ሀኪም ቤት ገባ እየተባለ የተለቀቀውስ ቪዲዮ

  • @rukiyatube

    @rukiyatube

    5 ай бұрын

    ትክክክል ነሽ ተዋት

  • @SalamaSalama-ju8ex
    @SalamaSalama-ju8ex5 ай бұрын

    እዛም ትክክል እዚህም ትክክል እረ ተዉ አየ ሀበሻ ስናሽቃብጥኮ አብርሽ ምንም ዋሽቶ የሰሪዉ ቪድወ የለም እዚህዊ ይብቃን ብለሽ ካሜራ ደቅነሽ ተረግጠሽዉ የሔድሽዉ እራስሽ ነሺ😢😢😢😢

  • @user-sz7zp7ep1f

    @user-sz7zp7ep1f

    5 ай бұрын

    ወነትሺነው😂😂

  • @FfFff-vr2gn

    @FfFff-vr2gn

    5 ай бұрын

    ትክክል❤❤😢

  • @user-fx1sx2ky6q

    @user-fx1sx2ky6q

    5 ай бұрын

    Tkekel

  • @user-zs8wx6id9c

    @user-zs8wx6id9c

    5 ай бұрын

    ደሞ ትቀባጥራለች እደ እረግጣ ሂዳ የሠው ክፋ እጂ የቀን ክፉ የለውም እናት ታልቧ ቢጣጣ በአንድ ሙቀጫ ተብሏል 😅😅😅😅😅😅

  • @user-pf7qk5ui9h

    @user-pf7qk5ui9h

    5 ай бұрын

    በትክክል በነሱ ልትነግድ ነው የመጣች አጋጣሚውን ተጠቅማ ቅናታም ናት የእውነት

  • @user-bk7wc1or5l
    @user-bk7wc1or5l5 ай бұрын

    አይዞሽ ውዴ የልብሽን ፈጣሪ ያውቃል ለሰዎች እራስሽን በማብራራት አትጉጂ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን የተሻለ ነገር ይገባሻል በርቺ❤❤❤

  • @user-gv8xx3dg3d

    @user-gv8xx3dg3d

    4 ай бұрын

    አይዞሽእምወድሽ❤❤❤❤

  • @emiyeee1490
    @emiyeee14905 ай бұрын

    እውይይይ የኔ ማር እንኳን ደና መጣሽ በርች ገና ህፃን ነሽ ብዙ መልካም ሂወት ይመጣሉ ከፊትሽ የኔ ቅመም በርቺልንንንን አንበሳ ነሽ👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @zuliekehaji8355
    @zuliekehaji83555 ай бұрын

    የልብ ዉበት አላህን መፍራተ ነው የንግግር ውበት እውነተ መናገር ነው የምላስ ውበትና ዝኪር ነው A&R❤❤

  • @gebreslasegebremedhin5386

    @gebreslasegebremedhin5386

    5 ай бұрын

    100% true

  • @user-yy4zg7dc7w

    @user-yy4zg7dc7w

    5 ай бұрын

    100%%%%%%%%%%%%%%❤❤❤

  • @ummuahmadtube1302

    @ummuahmadtube1302

    5 ай бұрын

    R×😢

  • @user-by3zs3yw9g

    @user-by3zs3yw9g

    5 ай бұрын

    በትክክል

  • @user-qq5uz3oy7m

    @user-qq5uz3oy7m

    5 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍A&R

  • @gig8gj
    @gig8gj5 ай бұрын

    እና እራስ ሽ እኮ ነሽ ካሜራ ደቅነሽ እንለያይ ያልሽው ደሞ ባንችምክንያት በዙ ተሰቃይቷል ስለዚህ ጥፋት የለበትም🤔

  • @user-we2ih7wn7m

    @user-we2ih7wn7m

    5 ай бұрын

    እኮ❤

  • @kinze-qu9te

    @kinze-qu9te

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    5 ай бұрын

    ትክክል እደዛ ሲያለቅስ ጥላዉሄዳ

  • @user-vl6ck5ko6k

    @user-vl6ck5ko6k

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @newuaq4286

    @newuaq4286

    5 ай бұрын

    እኮ በትክክል

  • @SusoJemal
    @SusoJemal5 ай бұрын

    ቅመሟ ስታምሪ😘 እንኳን መጣሽ ብዙዎች ናፍቀሽናል እናሳድግሻለን.......🎉

  • @user-gy6rv2kk9k
    @user-gy6rv2kk9k5 ай бұрын

    የኔቆጆ ደስተኛ ሁነሽ ሰላየሁሽ ደስብሎኛል እኳንበሰላም መጣሽ🎉❤

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f5 ай бұрын

    እረ እህቴ ዝም በይ እንደዛ ተላቅሳችሁ በራስሺ እንደበት ቤተሠብ ከልክሎኛል ብለሺ ሌላ ቦታ ሊወስዱኝ ነዉ ብለሺ ተናግረሺ እንደገና ሌላ ወሬ አይነፋም ስራሺን ስሪ የሰዉ ህይወት አትበጥብጭ በአንድ አፍ ስንት አይነት ወሬ ይወራል ጉድ እኮነዉ

  • @hanhaba3782

    @hanhaba3782

    5 ай бұрын

    አስመሳይ ነች ደሞ ዉሸቷ ምላሽን ይቁርጠዉ ፈጣሪይ ሞላላ እራስ ቀልማዳ ሰዉ ይታዘበኛል አትይም አች ደነዝ አይቅናሽ

  • @UMILOVE

    @UMILOVE

    5 ай бұрын

    ከመፍረዳቹሁ በፊት ለመረዳት ሞክሩ 😢

  • @FatimaFatima-ew5ke

    @FatimaFatima-ew5ke

    5 ай бұрын

    ​@@hanhaba3782😂😂😂😂 ሩታ ላፍ ስታደርጋት የፍቅር ስሜቱ ገና ገባት መሰል

  • @sadaahmed252

    @sadaahmed252

    5 ай бұрын

    ​@@hanhaba3782ያች ይቆርጥ አፍቅረሽ አልቅሽ

  • @rukiyatube

    @rukiyatube

    5 ай бұрын

    አሁን አንቸ ፈጣሪ ነሽ እሷ ምን ላይ አንደሆነች ታዎቂ አለሽ ደነዝ አንቸ ነሽ ​@@hanhaba3782

  • @user-rz3kw9ux1z
    @user-rz3kw9ux1z5 ай бұрын

    የኒ ጠካራ ሴት እንኮን ደህና መጣሺ አብሺር ከጎንሺ ነን ብቻ አች ጠክረሺ ስሪ የኒ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤

  • @Geni2341
    @Geni23415 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣሽ ደህናነሽ ፍቅር በርች እግዚአብሔር ጋር ሁነሽ ወደ ፍት በርች ❤️👍

  • @aschu
    @aschu5 ай бұрын

    ፍቅሯ እንደስምሽ ፍቅር ነሽ አቦ የኛ ሞዴል ዱቄት አልባ የኛ ጀግና በርች ሕይወት ይቀጥላል በራሱ መንገድ የነገን ሳይሆን ስለዛሬ ተመስገን እያልሽ ቀጥይ ስለነገ እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ ተመስገን ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል❤❤❤❤❤❤

  • @user-cw1fd3mj8i
    @user-cw1fd3mj8i5 ай бұрын

    ይቅርታ እህቴ ቤተሰቦቸ እቢ አሉኝ ብለሺ የመጨረሻግዜ የሰራችሁት ቢደዉ እጀዛ እያለቀሰ ለምን ጥለሺዉ ህድሺ ቤተሰብ እደዛ ካላለሺ ለምን ማለት አስፈለገሺ ታሙ ሀክቤት እስከሚህድ ድረስ ነዉኮ ያደረግሺዉ ዉነቱን አችና እሱ ፈጣራ ታቃላችሁ እኛዝብለን መጨረሻዉን ማየትነዉ

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @asnakudamtew310

    @asnakudamtew310

    5 ай бұрын

    እቀፈኝ ስትለው አላፍቅሽም ብሎ ገፋት እና ምትሁን ደግሞ ከካሜራ ጀርባ አውርተው ይሆናል ማን ያውቃል

  • @sadahussen6004
    @sadahussen60045 ай бұрын

    በቃ ተይው ህወቱን ያጣፍጥበት ምቀኛ አትሁኒ አች ነሸ ትተሺው የሄዲሸው ቤተሰብ ከለከለኝ ብለሸ ሰለዚህ አትሞጣሞጪ😂😂😂ሌላ አፍቅሪ በቃ እሱ ከሩታ ጋር ነው❤

  • @selmayoitbechannel4323

    @selmayoitbechannel4323

    5 ай бұрын

    እስዋ ምን አለች ስቶች ተው ነገ በኔ ላይ ነው ብላችሁ አስብ😢

  • @user-zh6lt9md2h

    @user-zh6lt9md2h

    5 ай бұрын

    አረ ተወ የሶም እወነት አናቅም በካሜራ የቀረብ ሁሉም ወነት ነወ አተበሉ ሴት ሰንሆን በሴት ላይ መፈረድ ጡሩ አደለም?!!

  • @babibabi4471

    @babibabi4471

    5 ай бұрын

    አረ ተው እህቶች ሰከን እንበል በቪድዮ እንያቸው እንጂ የውስጣቸው ማን ያቃል ደግሞ ሴት ሆነን በሴት ላይ መፍረድ ጥሩ አደለም

  • @user-zh6lt9md2h

    @user-zh6lt9md2h

    5 ай бұрын

    @@babibabi4471 አወ ባለፈ የተንቢ በቢዲዮ የመታዩት ፍቅር ሁላ ውሽት ነወ አለች

  • @babibabi4471

    @babibabi4471

    5 ай бұрын

    @@user-zh6lt9md2h አብዛኛው ለቪድዮ ነው እውነታው አላህ ነው ሚያውቀው ደግሞ እኮ በየኮመቱ ወንድ አይታይም እኛ ሴቶች ብቻ አላህ ልቦና ይስጠን

  • @TtTt-wn4jf
    @TtTt-wn4jf5 ай бұрын

    በመጀመርያ እንኳን በሰላም መጣሽ እህቴ❤❤❤ እና ሰለ ስድብ ብዙም ኣትስሚያቸው ማሬ እና በይቱብሽ እሚጠቅም ነገሮች መስራት የፈለግሻቸው ነገሮች ስሪ ሰለሰው ተይው እኔ ኣንቺም ሆነ እሱ ኣልፈርድም ግን በርቺ ማማየ❤❤❤❤❤

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq70415 ай бұрын

    ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ በራስሽ ስለመጣሽሞ ደስ ብሎኛል እውነት ጀግና ነሽ ህን ሁሉ አልፈሽ መምጣትሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ እህቴ ህይዎት ፈተና ናት እናም እራሽን አሸንፈሽ በመውጣትሽ ጎበዝ ነሽ ሁላችንም ፍቅር አልፈንበታል መልካምም መጥፎ አለ ህይዎት ይቀጥላል ላንቺ ያለው ይመጣል ጠንካራ ሁኝ 👍👍👍❤

  • @smirahussain3227
    @smirahussain32275 ай бұрын

    የኔ ምታምር አይዞሸ ፍቅርዬ ጠከራ ሁኝ አይዞሸ❤እወድሻለሁ❤

  • @yirdawr.8855
    @yirdawr.88555 ай бұрын

    ሲጀመር ልጁን በወቅቱ ጎድተሽዋል የተገፋ አምላክ የምትሳሳለትንና የምታምረዉን ቆንጅየ ሞዴል ሰጥቶታል።አሁን የምመክርሽ አብርሽ ከእጅሽ ላይ የወደቀ እንቁላል ነዉ ወደ ሂወታቸዉ ባትሔጂ ቆንጆ ነዉ። መገፋት ጥሩ ነዉ በእጥፍ ተሰጠዉ

  • @yttugyygttff5531

    @yttugyygttff5531

    5 ай бұрын

    አይ ስዉ ግን ወረተኛ ናቹ በቃ አታሽቃብጡ😊😊😊

  • @uaeteam6287

    @uaeteam6287

    5 ай бұрын

    ያበሣ ትራፊ ለውሻነው እሷምናለች ሥለሡ ተለጣፊ😏😏

  • @umufewzan-eu8dd

    @umufewzan-eu8dd

    5 ай бұрын

    በልማና የታገኛ ፍቅር አይይ ፍቅር ልምና ነው የዳርገችው ሩታ ተብዬዋ 🤮🤮

  • @jggu3648

    @jggu3648

    5 ай бұрын

    Yewsha trafi Lejib adisu new belmena yemta fkir😂😊

  • @UMILOVE

    @UMILOVE

    5 ай бұрын

    ፍቅር ከቤተሰብ አይበልጥም እውነተኛ አፍቃሪ ቢሆን በሁለት ወር ሌላ አያፈቅርም ነበር አትፍረድ ይፈረድብሀል

  • @DemozDomoz-fu8zf
    @DemozDomoz-fu8zf5 ай бұрын

    ደሞ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ማርያምን ኮሜቶች አችጫጩ ስርአት የበለጠውን እግዚያብሄር ይሰጥሻል እኔም በጣምምምም ነው እምወድሽ

  • @RabeaNow

    @RabeaNow

    5 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Yerayawa7y
    @Yerayawa7y5 ай бұрын

    አይዞሽ ውዴ ያለፍሽበትን ና ያለሽበት ሁኔታ አንችና ፈጣሪ ናችሁ እምታውቂው አብራችሁ በነበራችሁበት ጊዜ መልካም ና እምታስቀኑ ነበራችሁ ግን ሁሉም ለበጎ ነው 😢❤❤❤

  • @user-zb1lz3vc2d
    @user-zb1lz3vc2d5 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ ጠካራ ሁኝ እህቶቸ ትምህርት ይሁነን በካሜራ ባየነዉ ነገር ሁሉንም እዉነት ነዉ ብለን መቀበል የለብንም

  • @khyriasaleh43
    @khyriasaleh435 ай бұрын

    አሁንም እሶ አልፈለገቸውም የምትለው የምትጠዩቁኝን እመልሳለሁ ነው ያለቸው ሴት ሁናቸህ ለሴት ነው መቆም እሺ ❤

  • @babibabi4471

    @babibabi4471

    5 ай бұрын

    መች ተረዱ ከማሽቃበጥ ውጭ አላህ ቀልብ ይስጠን በየኮመቱ ለትችትና ለመፍር ወንድ አይታይም! እህቶች እስኪ ሰከን እንበል ነገ ምን እንደሚደርስብን አናቅም

  • @kinze-qu9te

    @kinze-qu9te

    5 ай бұрын

    አረ ሴት ብትሆንስ እሷ ናት የሄደችው በዛ ላይ እንደዛ ሲሰቃይ ዝም ብላ አሁን ለወሬና መልስ ለመሰጠት ይደብራል ቱ

  • @Fufu-vt9pt

    @Fufu-vt9pt

    5 ай бұрын

    ኮሜትሮች በየሆዳችሁበት አትለጠፍ ማስርጃ አለ ስነጭራሹም ቪደወ አልስራም ቤተስብ ክልኪሎኛል ብላኮነው ደም እባ እያለቀስ ትታው የሆደችው አሁን ቀለበት ስላስርጅ አላመነችም ነበር አሉ ስለዝህ ስትስ ብትሆን የወድልብ መስበር አለባት አታሽቃብጡ ተቃጥላነው የመጣችው አሁን መዳም ቤት የምትስራ እህታችሁ ብትሆን ስብስኪራይብ አታርጎትም ነበር ሀሜትና ቡጨቃ ያለበት ሲሆን ግን ትሮጣላችሁ ትቃጠል ዙሮ አያያትም መቼ ገፍትና ቱ ቅነታም አባ አባ ስትል እዳልነበር አስለቅሷው ነው የሆደችው

  • @kinze-qu9te

    @kinze-qu9te

    5 ай бұрын

    @@Fufu-vt9pt ትክክል ውዴ ቀለበቱ አስደንግጧት ነው ተራዋን ልትሰቃይ ነው ወይ ጉድ 🤣

  • @iloveyoumamiy

    @iloveyoumamiy

    5 ай бұрын

    ሴት ብትሆንም ወንዱ ወንድሜ ቢሆን ብለሽ አስቢ እስኪ ወንድምሽ ቢሆን ምንታደርጊያለሽ

  • @fbrtjf7878
    @fbrtjf78785 ай бұрын

    እኔ ግን ይሄ ነገር አላማረኝም ተመካክረው ድራማ እየሰሩብን ነው መሰል

  • @azmeyoutube1133

    @azmeyoutube1133

    5 ай бұрын

    ሞኙ ህዝቤ 😂ቪው አሰቆጥር ብቻ 🙈

  • @tigest3415
    @tigest34155 ай бұрын

    ዉይ ፍቅር እንደዚህ ጎበዝ ሆነሺ ሰለአየሆሺ ደስ ብሎኞል ማርያምን በርች

  • @1993Rihna
    @1993Rihna5 ай бұрын

    አንች ነሺ ቤተሰብ ከለከለኝ ብለሺ ጥለሺዉ የሄድሺዉ 😢😢ደግሞስ እስከዛሬ የት ነበርሺ አሁን ሌላ ህይወት ሲጀምር የመጣሺዉ ዙሮ ዙሮ እሱን ተይዉ ፍቅሩን ያጣጥምበት

  • @user-ri9im8bj5f

    @user-ri9im8bj5f

    5 ай бұрын

    ትክክል እንደዛ ሲሰቃይ ፀጥ ብላ አሁን ደስተኛ ሲሆን ልትበጠብጥ ሆ

  • @sadaahmed252

    @sadaahmed252

    5 ай бұрын

    አቀባጥሩ ዉሸቱን ነዉ ሢጀመር ሀኪም ቤቴ ገባሁ ያለዉ ዉሸትነዉ ኖርማል ክላልሥ ዉሥጥ ለቢዶወ የተኛዉ አትሽቃብጡ ያም ያለ እሄም የራሡ የበለጠ እጅ ያነሠ አታገኝም​@@user-ri9im8bj5f

  • @user-we2ih7wn7m

    @user-we2ih7wn7m

    5 ай бұрын

    እኮ❤

  • @umu267

    @umu267

    5 ай бұрын

    ❤❤

  • @uaeteam6287

    @uaeteam6287

    5 ай бұрын

    ሥለሡ ሂወትት ምንአለች በራሴ ብላችሁአሥቡ የሷንሥማናየ

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z5 ай бұрын

    የኔ ማር እንኳን ደና መጣሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል ግን ደናነሽ እናበረታታት

  • @NetsiyouTube-zh2pm
    @NetsiyouTube-zh2pm5 ай бұрын

    ፍቅርየ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔውድ በርች አይዞሽ አብሽሪ ሰው 10አመት ይጠብቃል እንም ቢገዳ እውነተኛ ፍቅርካለበት ግን ከሱየተሻለ እግዚአብሔር ይሰጥሻል አቺ ብቻ ወደፊት ጠክረሽ ህልምሽን አሳኪ እሺ ፍቅርየ😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege35 ай бұрын

    ግንኮ ሂወት እደመፀሀፍ ነዉ ታልገለጡት አይታወቅም ስለዚህ የነዚህንም ሂወት ሙሉ በሙሉ እናቃለን ማለት አይቻልም ኮመታተሮች ተረጋጉ ምክንያቱም መኖር ማየት እና ማውራት አድ አይደለም ስለዚህ እሂወቱ ላይ ያለ ሠው ነዉ የሚያቀው ማለቴ የገባበት እኛ ውጭ ውጭ ውን ነዉ የምናቀው እባካችሁ ተረጋጉ😢 አብሺሪ የኔ ልእልት❤❤❤

  • @tube-mv4tf

    @tube-mv4tf

    2 ай бұрын

    የአስተዋይ ሰው ኮሜንት 👍👍

  • @RoroRoro-bi2lg
    @RoroRoro-bi2lg5 ай бұрын

    ጀግና ነሽ ውዴ ሁላችሁም አበረታቷት ሰብስክራይብ ዳይ 100k ይገባታል ፍቅር አይዞሽ ይህም ያልፍል ለዛ ነው ሙቤ ሚባል እደዛ አሯሩጠው ቀለበት ያረጉት አይ ጉድ ማን እደሚታመን በዚህ ዘመን

  • @aminetube7843

    @aminetube7843

    5 ай бұрын

    በጣም

  • @yezinamulumengsit771

    @yezinamulumengsit771

    5 ай бұрын

    አወ ይገባታል እናበረታታት የኔ ልእልት❤❤❤

  • @sadaahmed252

    @sadaahmed252

    5 ай бұрын

    ወላሂ እልከኛ ሠዉ እወዳለሁ በቃ በቶክቶክ ዩትብ ትክፈት ብያለሁ በቃ በልጣ ትገኝ በቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤ደሥብሎኛል ጀግና ሁኒ የማንንም ወሬ እዳሠሚ ያችን ሮቶ ለምና ለመጣች ቦታ አትሥጭ እሽ በቃ በራሥሽ ሥራ ተጠመጅ የበለጠዉን ይሥጥሽ

  • @user-pq1yz7qe5d

    @user-pq1yz7qe5d

    5 ай бұрын

    ሙቢምንያር ይችንአያቃትም

  • @rahima1683

    @rahima1683

    5 ай бұрын

    እሸአላህ ❤❤የኔቅጆ ስወዳት❤❤❤❤

  • @hadiaabdulaziz9435
    @hadiaabdulaziz94355 ай бұрын

    ተበዳዩ ማንም ምንም ይሁን ግን ስላየሁሽ ደስብሎኛል እንኳን ደህናመጣሽ አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል ፈጣሪ ስላልፈቀደ ነው የተለያያቹት ላንቺም የተሻለውን ይስጥሽ በርቺ🌹🌹

  • @lkjhlkjh5070
    @lkjhlkjh50705 ай бұрын

    በመጀመሪያ እኳን ደና መጣሽ ግን ለማስተካከል መሞከር ነበረብሽ ነገሮችን እሱም ደሞ መታገስ ነበረበት ለማንቻዉም እህል እዉሀ ነዉ እሱ የራሱን ሂወት ጀምሯል አችም ጥሩ አፍቃሪ ይስጥሽ ፍቅርዬ 😍😍

  • @user-fz2sg6gc6u
    @user-fz2sg6gc6u5 ай бұрын

    አይዞሽ የኔ እንኳንም በተሰቦችሽን መሠልሽ ይራሱ ጉዳይ ወድ ቢህድ ወድ ይመጣን አይዞሽ ከጉንሽነን ❤❤😢😢

  • @hanhaba3782
    @hanhaba37825 ай бұрын

    ቤተሰቦቼ አልፈቀዱም ግንኙነታችንን ብለሽ ያሳዘንሽዉ ደሞ ዲርደዋ ሊልኩኝ ነዉ እህቴጋር ብለሽ ቃልሽ አለ እኮ ምነዉ ብዙ ጥፍተኛ ባታርጊዉ ልጅቱን ተይ ገፍሽዉ በጊዜዉ አች ቤተሰብ ከማ በልጦነዉ አብርሽን የጠላዉ ፈጣሪይ አነሳዉ ክብር ለፈጣሪ አስመሳይ ነሽ

  • @Fufu-vt9pt

    @Fufu-vt9pt

    5 ай бұрын

    እኮ ዝበያት ቅነነው😅

  • @SabahDoha

    @SabahDoha

    5 ай бұрын

    Ufffff

  • @mekdes356

    @mekdes356

    5 ай бұрын

    😂😂😂እኮይቺ ቅቅናም

  • @adan1376
    @adan13765 ай бұрын

    የኔ ቆጅው ፍቅርየ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ቅመም ብታምኒም ባታሚኒም ቪደወሽን ስንተየ አየሁት የኔ ቅመም ሳም አረኩሽ ከመናፈቂየ ብዛት የእኔየ አበባ እንኮንም መጣሽልን የኔ ማር 💋💋💋💋

  • @user-en1tp9ou7w

    @user-en1tp9ou7w

    5 ай бұрын

    እኔ ዛሬ ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ማርያምን ስወድሺ ኮ❤🎉

  • @rahima1683

    @rahima1683

    5 ай бұрын

    ወላሂበጣምነዉ ደስይለኛ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-dk7kj2vq2x

    @user-dk7kj2vq2x

    5 ай бұрын

    ውበቷ ጠፋ

  • @hayathayat9273

    @hayathayat9273

    5 ай бұрын

    ​@@rahima1683ረህማየ እንኳን ደስ አለነ የፍቅር ወዳጆች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-fo3xy6tc8r

    @user-fo3xy6tc8r

    5 ай бұрын

    እኔም ደስ ብሎኛል❤❤

  • @Hanif323
    @Hanif3235 ай бұрын

    ኮሜንቶች እባካችሁ ወንጀል አትግቡ ዩቱብ የሚሰሩ ሰዎች ስራ ስለሆነ ብዙ ነገር መስራት ይኖርባቸውዋል ስለዚህ ትርፍ ቃል አትናገሩ

  • @user-xy5hd3xr7m
    @user-xy5hd3xr7m5 ай бұрын

    ፍቅር ኮሜንታተሮች ብዙ ሊያወሩ ይችላሉ እንዳትሰሚያችው የሱወሬ ስላሳመናቸውነው❤❤❤❤❤እንኳን ደህናመጣሽ ቢደወቶቶሎ ልቀቂ❤❤❤❤❤

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ5 ай бұрын

    ፍቅር የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል😢ሁላችሁም አበረታቱዋት😢

  • @user-fo3xy6tc8r
    @user-fo3xy6tc8r5 ай бұрын

    እኳን ደህና መጣሽ አብሽሪ ጠክሪና መልካም ስራ ስሪ እናበረታታሻልን የኔ ፍልቅልቅ❤

  • @SsXx-cq5eh
    @SsXx-cq5eh5 ай бұрын

    የሄ ነገር ፊልም የመሰለው ማነው እኔ አሲይዛለሁ ፊልም ነው ዋው ትችላላችሁ😂😂

  • @babibabi4471
    @babibabi44715 ай бұрын

    ፍቅር በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አብሽሪ ህይወት ይቀጥላል ለስድብ ቦታ አትስጪ ዝም በያቸው

  • @user-rb8lm7mq1n
    @user-rb8lm7mq1n5 ай бұрын

    የኔ ውድ ህይወት የቀጥላል የኔ አበባ ለሁሉም ጊዜ አለው አይዞሽ እመቤት የተጠብቅሽ የኔ ጣፋጭ በተክርስቲያን ሂጂ ውዴ❤❤❤❤❤

  • @bayeda3062
    @bayeda30625 ай бұрын

    ስለዬኒሽ ደስ ብሎኛል ፍልቅልቅ እኖድሸለን በርች🥰🥰

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    5 ай бұрын

    ዴምሪኝ ማርዋ🎉🎉🎉

  • @zediyoutube7810
    @zediyoutube78105 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ብሰላም መጣሽ ፍቅርዪ እኔ በማንም አልፈርድም ፈራጅ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ እንግዲህ በራስሽ ዩቱብ ስለ መጣሽ ደስ ብሎኛል ደሞ ኮሜንት አንብበሽ እንዳትከፊ የሰዉ ልጅ በንግግር ልጎዳሽ ይችላል ግን አንች ጠንካራ ከሆንሽ ከማንም ትበልጫለሽ በርችልኝ አመስግናለዉ ከጠፋዉ ይቅርታ❤😢

  • @user-qc9sh1iw2u
    @user-qc9sh1iw2u5 ай бұрын

    ቆንጆ ተያቸዉ ሰዉ የመሰለዉን ያዉራ አንቺ እራስሽን የሚያቅልሽ የለም አንቺና ፈጣሪ ብቻ ናችሁ ለመፍረድ ፈጣን ህዝቦች ነን አይዞሽ❤

  • @qwas9970
    @qwas99705 ай бұрын

    ❤🎉ወልካም ፍቅርዬ እግዚአብሔር ከእውነተኛ ይቆማል እውነት አንችጋ ከሆነ እግዚአብሔር አለልሽ በርትተሽ ቁም በርች

  • @Eteteitube
    @Eteteitube5 ай бұрын

    አቤሻ የጣለውን ሳነሱበት አይወድም ዴሬዳዋ ልዬድ ነው ብለሽ ቁጭ ባለበት እያለቀሰ ነው እኮ ጥለሽው የሄድሽው አውን ምርጥ ልጅ አግታል ምንው ቤተሰብሽ አውን ለቀቁሽ እንዴ

  • @kinze-qu9te

    @kinze-qu9te

    5 ай бұрын

    ትክክክል 🤣🤣🤣

  • @bezyyoutube4720

    @bezyyoutube4720

    5 ай бұрын

    ዝበይ ደነዝ 🙄🙄🙄

  • @sadiasadia1200

    @sadiasadia1200

    5 ай бұрын

    አች ቅራቅቦም😂😂 ቁጭ ብሎኮነዉ እያለቀሰ ጥለሽም የሄድሽዉ ካች የበለጠ አግቶል 😅ቅቅናም

  • @kedestrak123

    @kedestrak123

    5 ай бұрын

    ፍቅር እኮ ታጋሽ ነዉ ቢያንስ አመት መጠበቅ ነበረበት

  • @taybatayba1127

    @taybatayba1127

    5 ай бұрын

    አዉእሩታንቆንጆስላገኝነዉ ቅናትአቃጠሎት አረ ዉሀጠጨበት አዉሺሺሺሺት

  • @user-ts2ee1gp9r
    @user-ts2ee1gp9r5 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ እግዛብሔር የተሻለውን ሰው ይስጥሽ ❤ለነሱም መልካምን ተመኝ🎉🎉🎉🎉

  • @user-gc9dn9sz1r
    @user-gc9dn9sz1r5 ай бұрын

    መድሀኒዓለም አባቴ ከእንደዚች አይነት ምቀኛ አንተ ሰውረኝ እኔ የገረመኝ አሁን የሱን ስም ለማጠልሸት ካልሆነ በቀር ምን ያቀባጥርሻል ይልቅ እህቴ ስሚ ልንገርሽ ጎበዝ ከሆንሽ በራስሽ ቁሚ የሰውን ስም ሳታጠፊ በራስሽ ቁሚ አሁን እንዲህ ነው እንዲህ ብትይ የሚሰማሽም የሚቀበልሽም የለ ምንትላለይ ይቺ 😊

  • @seadaseada-bb1og

    @seadaseada-bb1og

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @aminetube7843
    @aminetube78435 ай бұрын

    ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ እንኳንደህና መጣሺ በጣም ናፍቀሺኝ ነበር ❤ አይዞሺ ሁሉም ነገር ለኸይሩነው ቻናልሺንም እናሳድልሻል!!

  • @Betsi1292
    @Betsi12925 ай бұрын

    ለምን ጥለሹ ሄደሽ አሁን አትበጥብጪው በሰላም የኑርበት ደስታዉን አትንጠቂው

  • @rukiyatube

    @rukiyatube

    5 ай бұрын

    ከበት ምን አለች እሷ

  • @rahma6779

    @rahma6779

    5 ай бұрын

    ተዉ እኛ ምናዉቀዉ ዩቱብ ላይ ምለቁትን ነዉ እሱዋ ጋም እዉነት ልኖራች ይችላል

  • @balynshyoutube-kv5fp

    @balynshyoutube-kv5fp

    5 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @rahima1683

    @rahima1683

    5 ай бұрын

    የኔህት ❤በትክክል

  • @selmayoitbechannel4323

    @selmayoitbechannel4323

    5 ай бұрын

    ገገማ ምን አለች እሱዋ ደነዝ😂😂😂😂

  • @roseyagyetileji8748
    @roseyagyetileji87485 ай бұрын

    በስማም ግን በቻናሉ ፈልጌ ፈልጌ ስላቺ ክፉ ኣጣሁ ግን ለምን ሰዉ ወደላይ ከፍ ስል ሳፖርት ከማረግ ይልቅ ዳዉን ማረግ ይቀለናል ሶግን ለምን??

  • @user-fz2sg6gc6u
    @user-fz2sg6gc6u5 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ልዩነሽ ፈልጉሽ መጣ እጅ ፈልገሽዉ አልሂድሽም የራሱ ጉዳይ❤❤❤

  • @mekiyahussen7639
    @mekiyahussen76395 ай бұрын

    የኔ ቆጆ አብሽር በርቺ ለማንም ቦታ አትስጪ ስለ ሰው ወሬ አትጨነቂ ❤❤❤በጣም ነው ምወድሽ አንቺ ያለሽበትን አንቺ ነሽ የምታውቂው❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo5 ай бұрын

    ሌላ ነገር ስሪ እሱ ህይወቱን ይኑር እሱም በጣም ተጎድቶ ነበር

  • @belayneshyelma3310

    @belayneshyelma3310

    5 ай бұрын

    Your right ❤

  • @fikrcherkos772

    @fikrcherkos772

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-xy5hd3xr7m

    @user-xy5hd3xr7m

    5 ай бұрын

    ፍቅር መጣች ማለት አብርሽን ትፈልገዋለች ማለት አይደለም አታሽቃብጡ ያበናት እውነታውን እናአናቅም እሱም ዋሽቶናል ሽማግሌ ሳይልክ ልኬለሁብሎ ነበር

  • @fikrcherkos772

    @fikrcherkos772

    5 ай бұрын

    @@user-xy5hd3xr7m አባቱ እና አንድ ሰውዬ አብሮአቸ ሲሄዱ አይተናል ከፈለግሽ ገብተሽ ማየት ትችያለሽ

  • @user-vo5dh2le1h

    @user-vo5dh2le1h

    5 ай бұрын

    እዉነት ነዉ

  • @user-iv6oo1oq9m
    @user-iv6oo1oq9m5 ай бұрын

    እራሥሽን ሆነሽ ነይ ሥለ አብርሽ ማሥረዳት አይጠበቅብሽም ሂወት ይቅጠላል የኔ ቆጆ አይዞሽ በርች❤

  • @fafyeenatelij6473
    @fafyeenatelij64735 ай бұрын

    የኔ ቀበጥ የኔ አስተዋይ ምንም ብታረጊ ምንም አንችን የሚደርስ የለም የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፍቅርዬ ላንችም ፈጣሪ አለሽ አብሽሪ❤

  • @user-ci6gc6pe7c
    @user-ci6gc6pe7c5 ай бұрын

    እሺ ጥያቄዬ መጀመሪያ እኮ አንቺ ነሽ ጥለሺዉ የሄድሺዉ ባንቺ የተነሳ ሆስፒታል ገብቶዋል አይሆንም ብለሽ የሄድሺዉ አንቺ እና እኛ በማ እንፍረድ ??

  • @user-xu9dz3mu2e
    @user-xu9dz3mu2e5 ай бұрын

    ፍቅር፣የኔ፣ቆንጆ፣ማኛአ፣ምርጥዘር፣እንኮን፣ደህና፣መጣአሺ፣የኔ፣ጀግና፣ስለሰውትችቶችን፣በትግስት፣እለፊእው፣ችግርሺ፣እስከሚረዱሺ፣ሌላአው፣ጠካራ፣ሁኝ፣እናበረታታአሻለእን፣በርእች፣ሚቻል፣ቢሆን፣ናኖሮ፣በቀን፣100፣ጊዜ፣ሼር፣ላይክ፣ሰብስክራይብ፣አደርግልእሺ፣ነገም፣ሌላ፣ቀነእው፣በርች፣ፊቅርእዬ

  • @userenter2635
    @userenter26355 ай бұрын

    እንካን ደህና መጣሺ❤❤❤❤ከእንግዲህ በካላ ስለሰው አታንሺ ተይው ደግሞ አምሮብሻል ልብሺን እዳሰብሪ ነገ ሌላ ቀንነው ወንዶች ምንም ብናደርግላቸው የሆነ ነገር ሲፈጠር እስኪ ትንሺ ልታገስ አይሉም ወዲው የራሳቸውን ውሳኔነው የሚወስኑት

  • @Hawahemeda-nz6ts
    @Hawahemeda-nz6ts5 ай бұрын

    በመጀመሪያ አች ነሽ አይደል ካሜራ ይዘሽ በሚድያ ላይ ቤተሰቦቸ አልፈቀዱም እንለያይ ያልሽው እሱ ያን ያክል ሲሰቃይ ቢያስ ከካመሬ ጀርባ ሆነሽ እሱን ማፅናናት ነበርብሽ ስለዚህ አላህ የፈቀደው ነው ከምትወቅሽው ዱአ አድርጊለት (A&E❤❤)👌👌👌

  • @uaeteam6287

    @uaeteam6287

    5 ай бұрын

    የሡ ካሚራላይሥለሆነ አትፍረጀ ማናችንም ፈፁምአይደለንም አትለጠፉ 🤑

  • @user-rh2un1qs2f

    @user-rh2un1qs2f

    5 ай бұрын

    ከቤተሰቦቿ ይልቅ ወድ ወዳ እድትሄድ ትፈልጊለሽ እዴ ክብር ለቤተሰብ ስር መስዋትነት ከፍሎ ላሳደጉን

  • @Hawahemeda-nz6ts

    @Hawahemeda-nz6ts

    5 ай бұрын

    @@user-rh2un1qs2f ሀቅን አውሪ እሱ በሷ ሲጎዳጂ ሲያሟርት አልሰማንም ስለ ፍቅር ውደታጂ ጥላቻ የለበትም እሷው አሰናብታ እሷው ወቀሳ ሆ ቤተሰብ በማንም አይቀየርም ውዷ ግን ይለያያል

  • @Hawahemeda-nz6ts

    @Hawahemeda-nz6ts

    5 ай бұрын

    @@uaeteam6287 ሆ ማየት ማመን ነው video !

  • @Hawahemeda-nz6ts

    @Hawahemeda-nz6ts

    5 ай бұрын

    @@uaeteam6287 እውነቱ እነሱጋ ነው

  • @dhshbsdhgshsh5492
    @dhshbsdhgshsh54925 ай бұрын

    ራስሽ ነሽኮ ጥለሽዉ የሄድሽ እዴት ቤተሰብ ማሳመን ያቅትሻል የምትወጅዉ ኮሆነ ቤተሰብ ማሳመን ቀላል ነዉ እነሱም ይረዱሽ ነበር ግን አንች ቤተሰቦችስን ማሳመን አልፈለግሽም ባንች የተነሳ ተሳቃይትዋል ስለምወድሽ አሁን ግን ወደቀልቡ ተመልስዋል ተመስገን አንች ግን ??።

  • @uaeteam6287

    @uaeteam6287

    5 ай бұрын

    ቤተሠብ ጫናታረገብሺ እደትነው ከነሡ ምወጭው በዛላይ ትሺናት ከባድነወ አትፍረጀ 💔

  • @FfFff-vr2gn

    @FfFff-vr2gn

    5 ай бұрын

    ​@@uaeteam6287ትንሽ ናት ስትሉ ለምን አፈቀረች ትንሽ ከሆነች ጡጡ ስጫት

  • @nunubintbaba
    @nunubintbaba5 ай бұрын

    እንኳን ደና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ በርች ሒወት ይቀጥላል

  • @SadaNasir-wk3vo
    @SadaNasir-wk3vo5 ай бұрын

    በርቺ የኔ ውድ ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ ሁሉንም ነገረ እርሺውና ሂወትሽ ቀጥይ ማንም ምን ይበል አታሥቢ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-wi2bt3qr5v
    @user-wi2bt3qr5v5 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ አብሽሪ ሂወት ይቀጥላል አይዞሽ የኔ ጠንካራ❤

  • @user-ee1fb2mx1i
    @user-ee1fb2mx1i5 ай бұрын

    መጀመሪያ እንኩዋንደናመጣሺ ሲቀጥልአችነሺኮ ካሜራደቅነሺ አልፈልግምያልሺው እያለቀሰእየለመነሺ ብዙ አማራጭነበረሺኮ ሥልክ ብትቀሚእንኩዋን በሌላሥልክ ታገኝውነበር እደዛራሡንሥቶሀኪምሲገባ ጠፍቶ ኧረሥቱአለፈበት አባቱመጥቶ ሢለምንሺ ሥትነገርአለፈበት የናቱለቅሶብቻ ያሑሉ ሢያልፍበትዝምብለሺ አሑን ምን ማለትነው እህቶቹወዲሙ በነሡጥንካሬ ሩታን ፍቅርዲቀበል የገፋፉት እነሡናቸው ለዚህያበቁት አለዛማብዙአልፎበታል

  • @TtTt-wn4jf

    @TtTt-wn4jf

    5 ай бұрын

    አረ ተይ በማንም ላይ ኣንፍረድ የስዋ ሂወትም ብትናገር ሌላ ነገር እንሰማ ነበር ግን የሱ ደራማ ነው ምን ነው ዝም በሎ ለይቱብ ብሎ የሰራው ቪዶ ዝም ብላቹ ታምናላቹ እና እውነት ተደብቆ ሰለማይቀር ወደፊት እናያለን

  • @rukiyatube
    @rukiyatube5 ай бұрын

    የኔውድ እንኳን መጣሽ ጎበዝ ዝም በያቸው አንቸ የሚታሳሊፊውን ማን አየ ጠንካራ ሆኝ ጀግና ነሽ

  • @rahima1683

    @rahima1683

    5 ай бұрын

    በትክክሌ

  • @hayatyoutube8501
    @hayatyoutube85015 ай бұрын

    ፍቅር አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል የኔ ውድ አትዘኚ አብሽሪ የኔ ውድ ❤❤❤✅✅✅ መጥፎ የምትናገሩ ፈጣሪን ፍሩ ሳታውቁ መፍረድ ይከብዳል ወላሂ 😢

  • @RedatTagese
    @RedatTagese5 ай бұрын

    የኔ ዉድ ፍቅር በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ከጎንሽ ነን በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን🥰🥰🥰

  • @user-oh3qn8ij5z
    @user-oh3qn8ij5z5 ай бұрын

    የኔማር ኡፍፍ አብሽሪ😢 ተይዉ ያያለፍህይወትነዉ

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme34915 ай бұрын

    ይኔቆጆ እንኳን ሰላም መተሽ አየንሽ አብሽሪ እኛ አለንልሽ ወጥሬናስሪይ የኔ ውድ እነዛንተያችው

  • @user-en1tp9ou7w

    @user-en1tp9ou7w

    5 ай бұрын

    ሣ እናበረታታሻለን ሆቢ❤🎉

  • @yezinamulumengsit771

    @yezinamulumengsit771

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @auh2711
    @auh27115 ай бұрын

    ምስኪን አይዞሽ አንችም ያሳለፍሽዉን ፈጣሪ ነዉ ሚያዉቀዉ ወንዶች አዉርታዊ ተናደዉ ትንሽ ከቆዩ ወደ ሌላ ሴት ይሄዳሉ ሴት ግን ተሰብራ ነዉ ምትቀረዉ አይዞሽ በርች ነገ ሌላ ቀን ነዉ

  • @ommaria-rt7ck
    @ommaria-rt7ck5 ай бұрын

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል የኔ ፍልቅልቅ የበለጠ አምሮብሽ መጣሽ ደስ ብሎናል በርቺ ላችም የተሽለውን ይሰጥሻል ❤❤

  • @zehara5680
    @zehara56805 ай бұрын

    በርች ስለሱ አታውሪ አለፈ ያለፈ ነገር ነው አልፈልግም ብለሻል እኔ ግን ስንት ቀን ልቤ እደተሰበረ እምትታረቁ ነበር የመሰለኝ በርች መንጣትሽን ነው የምንፈልገው

  • @user-rf6wc2qc8t

    @user-rf6wc2qc8t

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @Nurya971
    @Nurya9715 ай бұрын

    እኳን ደና መጣሽ ደግሞ ስወድሽ በቃ እዲዉ ደስ ትያኛለሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል አብርሽ የሚሰራዉ ስራ ድራማ እደሆነ ያሴታዉቃ ከሩታጋር እራሱ ስራ እጂ ምንም ፍቅር ኤለም ሰዉ ለመፈመስ ቡዙ ነገር ያረጋል እሱም እደዚ አይነት ድራማ ሰራ አቺ ግን ቡዙ የመስራት አቅም አለሽ በርቺ ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ስሪ

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    5 ай бұрын

    ዴምሪኝ ማርዋ🎉🎉🎉

  • @taibaalfoah8483

    @taibaalfoah8483

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂ማለት

  • @Zebu918

    @Zebu918

    5 ай бұрын

    ​@@taibaalfoah8483ድራማ ነው አትመኑ አይደለም ካላቹ ሊታነቅ ገመድ ይዞ ሲሄድ እዴት ካሜራ ደቀኑ መልሱልኝ 😅😅

  • @Afomiya
    @Afomiya5 ай бұрын

    አይዞሽ የኔ ውድ ብቻ የናተ እውነት እናት ታቃላቹ ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ እውነት ይኖረዋል ብዬ አስባለው ለሁለታቹም መልካሙን እመኛለው

  • @user-yt8fk3ub2e
    @user-yt8fk3ub2e5 ай бұрын

    አይዞሽ ውዴኮሜንታተሮችደግሞ እውነትን ፈጣሪነዉዬሚያቀዉ ምጥፎ ኮሜት አትስጡ ወላሂ ሁሉንም አደርስታድ አድርጓቸዉ በተረፈ ፍቅርዬ እኛ ወዳጆችሽ ናፍቀሽናልስለመጣሽ ደስብሎናል❤❤❤❤

  • @fouziasaeed4296
    @fouziasaeed42965 ай бұрын

    ግን እኳ አንችው ነሽ ካሚራ ደቅነሽ መለያየት አለብን ያልሽ ውዴ ብቻ የሆዳችሁ አላህ ይወቅው ግን ያሳዝ ነበራ ግን እንኳን ደህና መጣሽ🎉🎉🎉🎉

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    5 ай бұрын

    ሳህ❤

  • @user-rh2un1qs2f

    @user-rh2un1qs2f

    5 ай бұрын

    ቤተሰቧን አክብራ ተይ ሲሏት ትታለት አለቀ ሽማግሌ ላክን ያሉት ውሸት ነው ብላለች

  • @hiwetdesta9048
    @hiwetdesta90485 ай бұрын

    ፍቅር አይዘሽ በርቺ ተስፋ እንታ ትቀርጪ እግዝብሄር ከንቺ ይሁን 🌹❤️🌹🌹❤️

  • @user-bj8ic6gk5i
    @user-bj8ic6gk5i5 ай бұрын

    እንኮን ደህናአ መጣሽ ደሞወ በጣም ቆጆነሽ ከእሶዋ በላይ ነሽ ቁጂናሽ በእውነት እንናበረታታታት ኮመታቹሁንም ጥሩው ጥሩውአስተያየት ስጦት

  • @AmreyaA-ie9ph
    @AmreyaA-ie9ph5 ай бұрын

    ዬኔ ዉድ ኡንከን በሰለም መጠሽ ስለያዉሽ ደስ ብሎኛል እና እኛ ደግሞ ያያናዉን ነዉ ዬምናዉቀዉ ስለዝ እስከ ዘሬ ከአብረሽ ክፉ ቀል ስዎጠ አልሰመንም ግን ያለዉን ዬምተዉቁት እናንቴ ነቹ አንችም ስለ እሱ ምድያ ለይ በታዎር ይመረጠል ምክንያቱም እሱ ስለ አንች ምንም ክፉ ቀል አልታናገረም ከታሰሰቱኩ ይቅርታ በታረፈ ቁጡርሽን ፈልጌ ነበረ እንዴት ለገኝ😢

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if5 ай бұрын

    አልጠላንሽም እኮን መጣሽ አይዞሽ የኔ ቅመም ጅግና በርች ላዳድ ሰወች ፍቅር ልክ እደጉፋን ነው አች በሄድሽ በሁለት ወር ሊላ ለሜፍቀር በቃ አች ብዙ የሚፈልግሽ ሰውአለ በርች ከሚጠሉሽ የሚወዱሽ ብዙ ናቹው በርችልኝ እሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @atniidontknow5357
    @atniidontknow53575 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ እኳን ደህና መጣሽ ጎብዝ በራስሽ ቁመሽ ስላየንሽ ኮርተንብሻል

  • @shsh1715
    @shsh17155 ай бұрын

    ፍቅርዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ከስንት መከራቡሃላ ስላየሁሽ ደስብሎኛል የኔ ጀግና 👌👌💪💪💪💪የነስምአይጠሬ አሽቃባጮች አንፈልጋችሁም በዚህ አትኮምቱ ውጡልን ከቤታችን😠😏😏😏ፍቅርዬ እኛ አለንልሽ የምንሳሳልሽ የምንወድሽ በምንችለው ሁሉከጎንሽ ነን አብሽሪ 🥰🥰🌹ሂወትይቀጥላል ያንዳንድደነዞች ኮሜንት እንዳይሰብርሽ ንቀሸ እለፊያቸው🥰🥰🌹😊

  • @uaeteam6287

    @uaeteam6287

    5 ай бұрын

    ንኔህተለጣፊወች የመጡይዝረከረካሉጀ ❤❤ምንም በማያቁት🙃🙃👈

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell51145 ай бұрын

    የኔ ቀጮየ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤ እግርሽን ጠብቃ በባህላችን ያልተለመደ አፈር ደሜ አልቅሳ በአደባባይ ጠይቃ በአገዛ እህቱ ቤተሰቦቸን ጠይቂልኝ ብላ ክብሯን አጣ ነው ያገባችው ከምር ለትውልድ በራሱ የሚያስጠላ ነገር አድርጋነው የወሰደችው ዛሬ ግብረ ሰዶም ይከለከላል ሴት ልጅ ወጣ ከጠየቀች ከሱ ምንም አይተናነስም ሴት ልጅ ክብር ነች ሀገርነች ስለዚህ ሴቶች ሆይ አትጃጃሉ ፍቅራችሁን እምትገልጹበት መንገድ ይኖራል ለምትወልዱት ልጅ የሚያየውን ነገረ በአደባባይ አትዝረክረኩ የአገዛ እህቱ በዚህ ጉዳይ በቪዲዮው የሆነ ነገር የተናገረችው ነገር አለ አንድ ቀን አንችም እዛ ሂደሽ የፈጠርሽው ሲስተም አለቻት እናም ሴቶች ወንድልጅ በፍቅር መጣል እንጅ ፍቅር አጠይቁ ፍቅርየ በርች ገና ታድጊያለሽ ገና ልጅነሽ ደግሞ ሸበላውን ነው እምንድርሽ ❤

  • @MBaba-xq5oi

    @MBaba-xq5oi

    2 ай бұрын

    ኧረ ይመችሽ ወይም እውነት ነው. ሴትልጅ ቆራጥ ስትሆን እንጅ ስትነፍረቅ ይደብራል❤❤❤❤❤

  • @sadaalsabban1509
    @sadaalsabban15095 ай бұрын

    ፍቅርየ እንኮን ዴህናመጣሽ😥😥😥😥ማመን ነዉ ያቃተኝ ወላሂ ስወዲሽኮ በሉ አበረታቶት በፈጠራችሁ

  • @SebrinaTube-

    @SebrinaTube-

    5 ай бұрын

    ዴምሪኝ ማርዋ🎉🎉

  • @user-rz3kw9ux1z
    @user-rz3kw9ux1z5 ай бұрын

    መጥፎ ኮሜት እምፂፉ ሰዎች ግን ተቆጠቡ ከቻላችሁ አበረታቱት ካልሆነግን አይቶ ማለፍ ማርያምን እኛም ሴቶች ነን ነገ በኛላይ ምን እደሚደርስ አናቅም

  • @nunubintbaba

    @nunubintbaba

    5 ай бұрын

    ትክክል ሥወዳት የኔማር አላሕ የተሻለዉን ይወፍቃት

  • @user-en1tp9ou7w

    @user-en1tp9ou7w

    5 ай бұрын

    ሣ በሁላችንም ለይ ይደረሣል ሤቶችዬ ከፉ አትናገሩ

  • @user-we2ih7wn7m

    @user-we2ih7wn7m

    5 ай бұрын

    ውሸታም አልፈልክም አላለችውም

  • @kinze-qu9te

    @kinze-qu9te

    5 ай бұрын

    እሱ እንደት እንደሆነላት አረመኔ ነች

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    5 ай бұрын

    ባክሸ እሱም አሰመሳይ ነዉ እወነተኛ ፍቅረኮ መቸም አይፍቅም በ2ወር ዉሰጥ ሌላ ሂወት ጀመረ ቱ አላየሸም ጀግና ወንድማ 9አመት ጠብቋት የራሱ አረጋት አንዳንዴ ፍቅር ከልብ ሁነሽ ብዙ አመት ብጠብቂም አላህ ይረዳል የዚህ ጉፍን ነዉ ፍቅር ሳይሆን​@@kinze-qu9te

  • @betalave634
    @betalave6345 ай бұрын

    የኔ ቅመም እንኳን ደህና መጣሽ እንዲ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሌኛል ፍቅርየ አንችን ምሆን ማንም የለም አሁንም እስከመጨረሻው እራስሽን ሁኝ እና ደግሞ ስለዚ ጉዳይ ወደሆላ እንዳትመለሽ ቀረችብኝ አጣዋት እንዲላ የተሻለ ነገር ሰርተሽ ቀና ብለሽ ጠንክረሽ ቁመሽ አሳይው እሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zedfiker
    @zedfiker2 ай бұрын

    ስሙን አታሱ የምትሉት ጤነኛ ናችሁ ብዙ ነገር አሳልፈዋል ና የሀገሯ ልጅ ነው ምቀኛ እርር ይበል

  • @hananaman6239
    @hananaman62395 ай бұрын

    ለምን ጥለሽው ሄድሽ እደዛ ስሆን የት ነበርሽ

  • @Fufu-vt9pt

    @Fufu-vt9pt

    5 ай бұрын

    እር ዝበያት ቀለበት ስላስርእጅ ለመታርቅ ነበር የፍለገችው አሁን ትቀባጥራለች ቱ

  • @raeecell6431

    @raeecell6431

    5 ай бұрын

    እደዛ የሆነው ለዩቱብ ነው ይቅርታ ማንም ሰው ተፋቅሮ ይለያያል ገና ሁለት ወር ባልሞላው ጊዜ ነው ሌላ ሴት የያዘው ሲቀጥል እሷ አስታርቁኝ አላለችም

  • @hadrahadra6610

    @hadrahadra6610

    5 ай бұрын

    ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ነው ነገሩ

  • @ZinasheKedira-tk2ym

    @ZinasheKedira-tk2ym

    5 ай бұрын

    ቅናት ነው😂😂😂

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube4855 ай бұрын

    ኧረ ወደዚያ የምን መቀባጠር ነው ቤተሠብ አልፈቀደልኝም ድሬ ደዋ ሊወስዱኝ ነው ስለዚህ የመጨረሻ ቪድዮ ነው ብለሽ እራስሽ አይደለሽ ቪድዮ የቀረፅሽው የተለቀቀው ከዚያ ወደዚህ ጠፋሽ አሁንም የመጣችሽው ቀለበት ሲያስር ቁርጥሽን አውቀሽ ነው😂😂😂😂 እንኳን ለዩቱባችን አጀንዳ ፈጠርሽልን😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @gig8gj

    @gig8gj

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @fatumahussen-we9wh

    @fatumahussen-we9wh

    5 ай бұрын

    6:12 6:12

  • @mlimezewede6613

    @mlimezewede6613

    5 ай бұрын

    ብትልስ ሴት ነሽ በራስሽ እይው!!!

  • @tube-ve7ce

    @tube-ve7ce

    5 ай бұрын

    ምነዉ እሱ ብቻ ነዉ አላችሁ ለሶ ያለዉ አለ

  • @user-il7lw3jg6x

    @user-il7lw3jg6x

    5 ай бұрын

    ​@@mlimezewede6613እና ሴት ከሆነች ሴት ስለሆነች በውሸት መደገፍ አለባት እንዴ እውነታውን ነው የተናገረቺው ካሜራ ደቅና ነው በቃን ያለቺው

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim5 ай бұрын

    ፍቅር ደግሞ ስታምሪኮ ፍቅር የሆንሽ ልጅ እምር ብሎብሻል እንኳን ደህና መጣሽ

  • @birtukanbirhanu3166
    @birtukanbirhanu31665 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ህይወት እንደዚህ ናት ተሽለሽ ተገኚ እንወድሻለን በርቺ❤

Келесі