"ፍቅር ስራ ይጠይቃል!" አምስቱ የፍቅር ቋንቋዎች ከኤባ ቲ ጋር / Dagi Show SE 5 EP 1

Ойын-сауық

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Dagi_Show

Пікірлер: 29

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Жыл бұрын

    በጣም ትምህርት ሰጪ እርስ ነዉ በጣም እናመሰግናለን ኤባ!! ነገር ግን ፍቅርን በስራ ተግባራዊ ለማድረግ ከስር መሰረት ከአስተዳደግ ይጀምራል ፍቅር ሳያይ ያደገ ልጅ በህዋለኛ ህይወቱ ፍቅር ለመስጠትም ሆነ ለመቀበል መቸገሩ የማይቀር ነዉ።ሁላችንንም ፈጣሪ በምህረቱ ያስበን።

  • @tpainkiller8226
    @tpainkiller8226 Жыл бұрын

    ኦ አምላኬ ፍቅር'ኮ የህግ ሁሉ ፍፃሜ ነው ይላል መፅሀፍ ቅዱስ እኔም ከሁሉ በላይ ውድ የሆነውን ጊዜ መስጠትን አምናለሁ ከዕድሜ ላይ ተቀንሶ የሚሠጥ ነውና እና በውብ ቃላት ያጌጡ የፍቅር መግለጫ እጅግ ደስስስስስስ....ስስ ያሠኘኛል ። በተጨማሪ አገላለፃችሁ ውብና ጣፋጭ እንዲሆኑ የተሠለፉት ቃላቶቻችሁ ግሩም ናቸው ኤባና ዳጊ ተባረኩ ውዶቼ።

  • @amekids2894
    @amekids2894 Жыл бұрын

    ኤባ ጥሩ ትምህርት ነው ዳጊ ስላቀረብሽው እናመሰግናለን

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 Жыл бұрын

    This was very insightful 🤗🤗🤗 thank you Dagi for bringing our beloved Ebba T 🥰🥰🥰 This is one of the keys for nurturing relationship oh how I wish it reaches to a lot of people 🙏🙏🙏

  • @hananhn1836
    @hananhn18365 ай бұрын

    Thank you Ebbaye ❤❤

  • @JMCH555
    @JMCH555 Жыл бұрын

    Very interesting. Thanks

  • @yodit587
    @yodit587 Жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @emugelateka4734
    @emugelateka4734 Жыл бұрын

    Keep up the good work

  • @martagetachew4644
    @martagetachew4644 Жыл бұрын

    Thank you Ebbakoo

  • @rimbintbaba7288
    @rimbintbaba7288 Жыл бұрын

    Thanx you so much

  • @TseadaZewude-us6db
    @TseadaZewude-us6db7 ай бұрын

    Erasen teyekut ! Agegnehut ! Thanks both of you!

  • @e-tech7509
    @e-tech7509 Жыл бұрын

    betaam mwedew show new... beketay how to identify goal or set goal mil hasab lay btazegajilin des yilenal thank you

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070Ай бұрын

    Tank you 🙏🙏🙏

  • @shuruuutalaa7241
    @shuruuutalaa7241 Жыл бұрын

    Good

  • @hafizakedir5073
    @hafizakedir5073 Жыл бұрын

  • @senisenayt8034
    @senisenayt8034 Жыл бұрын

    Dagi ewedsh alowo taqi alesh

  • @emugelateka4734
    @emugelateka4734 Жыл бұрын

    Gagiye be gugut new yemtbkish

  • @zeinabamohamed2872
    @zeinabamohamed2872 Жыл бұрын

    Andadu sitnegiriwum aygebawum

  • @lensasenay9516
    @lensasenay9516 Жыл бұрын

    Abzagnaw sew mesria bet endemiseraw tedare lay ayseram! lek belehal

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Жыл бұрын

    አንድ እና አንድ የፍቅር ምልክት የተወዳጃዎ ጂጂ ዜማ ናና,ናና የሚለው ዜማ ይመስለኛል? ፍቅር አንዴት እንደገለፀችው .......?

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 Жыл бұрын

    eba ti mirte sw yimechegnal

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 Жыл бұрын

    ድምጹ ከበጋሻው ደሳለኝ ጋር ይቀራረባል ልበል?

  • @asratwoldewolde3083
    @asratwoldewolde3083 Жыл бұрын

    Please, he is not a Psychologist. He is just talking from his reading. A psychologist is someone who studied psychology.

  • @meli6152

    @meli6152

    Жыл бұрын

    What's your point?

  • @desstadessta

    @desstadessta

    Жыл бұрын

    he studied psychology at addis abeba university.

  • @tsegatadese6450
    @tsegatadese6450 Жыл бұрын

    እውነት እውነት እላለሁ ዘረኛም አይደለሁም ግን እንዲህ አይነት ለፍቅር ክፍት የሆኑ በመነጋገር የሚያምኑ ወንዶችና ሴቶች የሚገኙት በኦሮሞ ተወላጆች ህብረተሰብ ነው እመኑኝ ዘር መምረጤ አይደለም የሚታይ እውነት ነው እናመሰግናለን ዳጊ❤

  • @hanayilma107
    @hanayilma107 Жыл бұрын

    ብትይዝ ሞድየስ ፓንት እና ፈሳሽ መቆጣጠሪያ ነው ምንም የተለየ ነገር የለውም የሴትን ቦርሳ እለመያዝ እንጂ ቦንብ እትይዝ ነገር እየሄድክ

  • @natilove8894
    @natilove8894 Жыл бұрын

    How can I find your privet address dagi??

Келесі