"ነቅንቃ ጣለችዉ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Nekinika Talechiw New Ethiopian Dirama) 2023

Ойын-сауық

Пікірлер: 479

  • @madinah4387
    @madinah4387 Жыл бұрын

    እናቴ ታማብኝነው እናት የምትወዱ ሁሉ ዱአ አርጉልኝ ከልባችሁ 😢😢😢😢😢

  • @haha8349

    @haha8349

    Жыл бұрын

    አላህ ያሺራቸው

  • @haytaahmed6763

    @haytaahmed6763

    Жыл бұрын

    አይዞሽ ውዴ አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው ለእናትሽም

  • @madinah4387

    @madinah4387

    Жыл бұрын

    @@haytaahmed6763 አሚን 😢😢😢

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    Жыл бұрын

    አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይማራቸው ፈውሰ ምህረቱን ይላክላቸው

  • @endalumenkat3279

    @endalumenkat3279

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርልሺ

  • @AH-sc8lz
    @AH-sc8lz Жыл бұрын

    ሁሉም ነገራችሁ ምርጥ ነዉ!!....የተለያየ ድራማ ስላላችሁ ለድራማወች ቁጥር ብትሰጡ ተከታያችሁን አልፎኝ ይሆን ከሚል ስሜት ነፃ ያደርጋል!! በቀላሉም ለመከታተል ይረዳናል!!🙏

  • @kalkal8332
    @kalkal8332 Жыл бұрын

    እኔደሞ ማህተባቸዉን ሳየዉ እንዴት ደስእንደሚለኝ እንደኔ ደስ የሚለዉ እስቲ በላይክ👍🏾❤❤

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Жыл бұрын

    ንሮን ለማሸነፍ ሌት ተቀን በሰውቤት ደፍ ቀና የምትሉት ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ከስደት ያውጣችሁ ያሠባችሁትን ሁሉ አላህ ያሣካላችሁ አሚን

  • @madinahassan63

    @madinahassan63

    Жыл бұрын

    አሚንንንንንን ያረብ

  • @user-zn2is3uw5i

    @user-zn2is3uw5i

    Жыл бұрын

    አሚን ያረብ❤

  • @meticar4025

    @meticar4025

    Жыл бұрын

    አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹 😢

  • @meheratsamuel7533

    @meheratsamuel7533

    Жыл бұрын

    Amen

  • @sarayousef2021

    @sarayousef2021

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @user-kl9zj6gm8n
    @user-kl9zj6gm8n Жыл бұрын

    እኔ አዲስአበባ ተወልጄ ነዉ ያደኩት አራዳ ሚባል ሰፈር ያዉም ግን እንደዚህ የገጠር ድራማ ሳይ የምር ኢትዮጵያዊነቴን የበለጠ እወደዋለዉ በተለይ ይኼ ድራማ በስደት ነዉ ምነረዉም ግን ይሄ ድራማ ናፍቆቴን እወጣበታለዉ በርቱ ተባረኩ ከልባቹ የምር ነዉ ምትሰሩት አበጀሽ i love you

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Жыл бұрын

    ከስህ ቻናል ጋር ማነው እንደኔ ሱስ የያዘው🙌🙌🙌እናንተ ባትኖሩ በሰው ሃገር ባዶ ቤት ብምን ዘና እልነበር፡፡ፈጣርይ ይመስገን እናንተን ለሰጠን🙏👍

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Жыл бұрын

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤❤😢

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ለመስጅዶቻችን

  • @comcell3831

    @comcell3831

    Жыл бұрын

    ፍትህ የለም እግዚአብሔር ይፋረድ ወገኖቻችን

  • @user-hs7hw4km6z

    @user-hs7hw4km6z

    Жыл бұрын

    @@comcell3831 ተባረኪ እንዳንች ያሉት መልካሞች ይብዙ የእምነት ቤቶች ሲነኩ አብረን ተባብረን ልንቆም ግድ ይለናል

  • @user-sv7qj7lr6q

    @user-sv7qj7lr6q

    Жыл бұрын

    ፍትህ ከእግዚአብሔር ነው ከምድር ፍትህ የለም የሰማዮ ጌታ ይፈርድ መጸለይ ብቻ ነው መፍትሄው

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын

    እኔ እዚህ ውስጥ የተመችኝ የታደስ ጓደኛ ነው ወንዳ ወንድ የወንድ አሞት ያለው ኮስታራ ለጓደኛው ታማኝ ነው 👍👍👍😍😍😍😍 ብርቁ ደግሞ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂

  • @susususu7128
    @susususu7128 Жыл бұрын

    ገባ ገባ በሉ የመዳም ቅመሞች❤ አይ ብርቁ😅 እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ አዝናኞች❤❤

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 Жыл бұрын

    ፍትህ፣ፍትህ፣ፍትህ፣ለመስኪዶቻችን፣ፍትህ፣በሉ፣የመዳም፣ቅመሞች

  • @rttrtt9381

    @rttrtt9381

    Жыл бұрын

    ፍትህ የለው ከፈጣሪ ነው 🤲

  • @gechselam
    @gechselam Жыл бұрын

    ወየው ጉዴ ወየው ጉዴ ሴቱን ፈጀው አባ ታዴ አላለም ብርቁ😂😂😂😂

  • @user-yx7tp7iz6j
    @user-yx7tp7iz6j Жыл бұрын

    ብርቁማ ብልጥ ነው በሩ ጋር ሲደርስ እመዋ እዳትቆጣኝ ላልቅስ አላለም ይሄ ግፈኛ😊

  • @hosenhosen6687

    @hosenhosen6687

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-ub5tu6fm2z

    @user-ub5tu6fm2z

    Жыл бұрын

    😅😅😅😅አይገርምም

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Жыл бұрын

    አይይ ብርቁ አዝግ እኮነው ክክክክክክክክክክክ 😂😂😂 አበጀሽ ደሞ ቀሚሷ ደስ ስትል በርቱ ታምራላችሁ

  • @Sarasara-sb8rl
    @Sarasara-sb8rl Жыл бұрын

    ወዬው ጉዴ ወዬው ጉዴ ሴቱን ፈጀው አያ ታዴ😅😅😅😅 ብርቁዬ❤❤

  • @gugj2305

    @gugj2305

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Жыл бұрын

    ፍትህ ለመስጅዶቻችን ፍትህ ለቁረአናችን ዝም አልልም የአላህ ቤት ተደፍሮ ፈርሶ ቁረአን ተቀዶ😢😢 አይ ብርቁ አድርቁ እመዋ እንዳትቆጣኝ ላልቅስ አላለም😀

  • @madinahassan63
    @madinahassan63 Жыл бұрын

    አላህ አገራችንንሠላም ያድርግልን ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ እመዋና ብርቁ እንኳን ሠላም መጣችሁ

  • @mayadawud956
    @mayadawud956 Жыл бұрын

    ፍትህ ለመስጅዶቻችን😢😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ በ አንድ እንጩህ ወደፈጣሪ

  • @famel9098
    @famel9098 Жыл бұрын

    ያልተነገረላት ሆዳሟ የብርቁ girl friend ልዩ ነች።

  • @abiyot7517

    @abiyot7517

    Жыл бұрын

    😅😅😅😅

  • @negutube

    @negutube

    Жыл бұрын

    😅😅😅

  • @alem3455
    @alem3455 Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢 እናት አትሙት ምናለ እደ ዘመድ ቡዙ ብትሆን እኮን በፀሀን በጨለማም ዳሳ ቅማል ትገላለች

  • @user-pr3lf8fb3s
    @user-pr3lf8fb3s Жыл бұрын

    አያ ጥላዬ ግን ትዕግሥትና ጀግንነት ይመቸው

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Жыл бұрын

    ዛሬ አንደኛነኝ የመዳም ቅመሞች እነብርቁ መተውልናል ኑ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር😢 ጠፋችሁ😢

  • @fatemaawel214

    @fatemaawel214

    Жыл бұрын

    አወን እንደኔ የሚወዳቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @racheltakala7118

    @racheltakala7118

    Жыл бұрын

    ይህ ሰላቢይ

  • @tarytary495
    @tarytary495 Жыл бұрын

    ወይ ብርቁ በሳቅ ይገላል😂😂😂

  • @mekdeslijalem
    @mekdeslijalem Жыл бұрын

    አይ ችሎታ እደናተ አይነት ምርጥ ተዋናይ አይቸ አላውቅም አደኛ ናችሁ❤❤❤

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Жыл бұрын

    አበጀሽ ዛሬ ዋና አሽሙረኛ ሆናለች ያአቃጣሪ ጠበጠበችው ብርቁ ሁሌም አንደኛ

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 Жыл бұрын

    ወይኔ ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂አያ ታዴ ሰቱን ፈጀው 😂😂

  • @djdj6573

    @djdj6573

    Жыл бұрын

    ሆ 😅😅😅

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 Жыл бұрын

    ዋው ስወዳችሁ ውዶቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከክፉ በርቱ

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Жыл бұрын

    ፍትህ ጠየቁ ለቤተክርስቲያናችን ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @user-kc8hn5so1d
    @user-kc8hn5so1d Жыл бұрын

    እመዋ የአባቱ ልጂ ስትል እናቴ እኔንም ያባቶልጂ ጂል ከሌ ትለኛለች ሳናድዳት 😂😂😂😂😂😂

  • @user-me3tr3lh5t

    @user-me3tr3lh5t

    Жыл бұрын

    የኔም❤

  • @KhalidKhalid-qt7ci

    @KhalidKhalid-qt7ci

    Жыл бұрын

    ውነታቸውን ነው ከሌ ነሽ ክክክክ

  • @user-me3tr3lh5t

    @user-me3tr3lh5t

    Жыл бұрын

    @@KhalidKhalid-qt7ci ሰደብሻትኮ ሀሀሀሀሀ አችደሞ ቆዳነሽ

  • @user-kc8hn5so1d

    @user-kc8hn5so1d

    Жыл бұрын

    @@user-me3tr3lh5t 😂😂😂😂እስኪ ንገሪያትማ ይቺ ቆዳ😂😂😂

  • @ehtiemulatu7866
    @ehtiemulatu7866 Жыл бұрын

    ክብር ለእናቶች ይሁን

  • @madinahassan63
    @madinahassan63 Жыл бұрын

    የመዋ ወንድም ልክ አባቴን ጋቢ አጣጣሉ ግርማ ሞገስ

  • @zd8671

    @zd8671

    Жыл бұрын

    የኔም አጎቴን ይመሥላል አለባባሡ❤

  • @meticar4025

    @meticar4025

    Жыл бұрын

    ❤❤❤😢

  • @merkebumanaye9141
    @merkebumanaye9141 Жыл бұрын

    ብርቁ ፍቅር ነው😂😍❗️

  • @lifekonj6366
    @lifekonj6366 Жыл бұрын

    እረ ተዉ በጣም እየጠፋቹ ነዉ ❤❤❤❤

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Жыл бұрын

    የእምዋ አድናቂዎች የብርቁ አድናቂዎች የታዴ ጓደኛ አድናቂዎች የእምዋ ወንድም አድናቂዎች እንደምንሰነበታችሁልኝ

  • @adicho5964

    @adicho5964

    Жыл бұрын

    Esubalwe No one weshetam pretending

  • @marymeadmeadme9520

    @marymeadmeadme9520

    Жыл бұрын

    @@adicho5964 እሱን አፍቃሪ አይደለሁም አለሜና እሱ አይጥሙኝምክክክክ

  • @emuadmasu873

    @emuadmasu873

    Жыл бұрын

    Egizabher yimesgen Yeliben Negershign

  • @marymeadmeadme9520

    @marymeadmeadme9520

    Жыл бұрын

    @@emuadmasu873 ደግሞኮ የድራማው ድምቀት ናቸው ነገረኛና ክፉሠው የሌለበት ድራማ ትምህርት አይሰጥሞ እደምዋ ሁሌጥሩሠው ይጎዳል

  • @marymeadmeadme9520

    @marymeadmeadme9520

    Жыл бұрын

    @@emuadmasu873 😂😂😂😂😂😂🤭🤭🤭

  • @malakuamadeamadegichamo450
    @malakuamadeamadegichamo450 Жыл бұрын

    ደስ ይላሉ 👌👌👌

  • @genetale4650
    @genetale4650 Жыл бұрын

    ምን ትዝ እዳለኝ ታቃላችሁ አበጀሽ ስጨፍር ያችኛዉ ሚስቱ እንቅልፍ የነሳችዉ ትዝ ብላዉ ይጮሀል ብየ ነበር😂😂😂😂😂😂

  • @mahi4652
    @mahi4652 Жыл бұрын

    የታዴ ሚስትስ ዘፍኝዋ we missed her and her voiced 😊😊

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Жыл бұрын

    ወይኔ እመዋ እስክስታዋ ሲያምር 💝💝 ብርቁዬ ❤

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 Жыл бұрын

    በናፍቆት ስጠባበቅ መጣችውልኝ😊😊❤

  • @mulumengistu415
    @mulumengistu415 Жыл бұрын

    ምረጡቸ❤❤❤❤

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i Жыл бұрын

    በጣም ዘገያችሁብን በሣምንት ሁለት ጌዜ ኑልን❤❤❤❤

  • @meheratsamuel7533
    @meheratsamuel7533 Жыл бұрын

    Eya bereku

  • @lidyayalew-9741
    @lidyayalew-9741 Жыл бұрын

    እኔ ምለው ይኸ ነገር ድራማ መሆኑን እረስቶ ማነው እንደ እኔ የእውነት ሂወት የመሰለው የምሬን ነው

  • @kerlamkerla2547
    @kerlamkerla2547 Жыл бұрын

    የልጅትቀምሲያምራል❤

  • @workuabebe1995
    @workuabebe1995 Жыл бұрын

    ይህንን ጭውውታቹሁን በቴሌቪዥን መስኮት ብታቀርቡት መልካም ነው ብዙ ተመልካችም ታገኛላቹህ

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Жыл бұрын

    እኔ እየተጠባበኩ መች ተለቆ ነው ያለፈኝ በርቱ አስተማሪ አዘናኝ ምርጥ የገጠር ትውስታ

  • @wossenlakew9157
    @wossenlakew9157 Жыл бұрын

    ምርጥ ያገሬልጆች በርቱልን

  • @ethioethio1745
    @ethioethio1745 Жыл бұрын

    Wawww

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 Жыл бұрын

    አይ ብርቁየ እንኳን ደህና መጣህልኝ። ዘፈኔን መልስ አብዋ አላለም አይ ብርቁ

  • @hayatmohmmed2711
    @hayatmohmmed2711 Жыл бұрын

    ስወዳቸውኮ ❤❤

  • @zinasheyoutube

    @zinasheyoutube

    Жыл бұрын

    ስወዳቸውኮ. ❤❤❤❤ዱምረን

  • @halimahhalimah2210
    @halimahhalimah2210 Жыл бұрын

    አላህ ያሽርልሽ

  • @hiwot-
    @hiwot- Жыл бұрын

    በርቱ በጣም ነዉ ምወዳችሁ

  • @momlove7686
    @momlove7686 Жыл бұрын

    ብርቁ በሳቅ ገደልከኝ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-lt8vw7hy2o
    @user-lt8vw7hy2o Жыл бұрын

    እዋይ የዶሮይት ነገር እሳ😂😂😂😂ቀጣይ የማይባል ነገር😅

  • @user-sv1xx2qo2e
    @user-sv1xx2qo2e Жыл бұрын

    እንኳንሰላምመጣቺሁ

  • @betinegash2110
    @betinegash2110 Жыл бұрын

    ምን እንደማይ ግራ ገብቶኝ ስነካካ የኔ ሱስና ውድ የሆናችሁ ጀግኖች መጣችሁልኝ። እንኳን ደህና መጣችሁልኝ።

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Жыл бұрын

    እምዋ እዳትቆጣኝ ላልቅስ😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ብርቁ😂😂

  • @uruueur6922
    @uruueur6922 Жыл бұрын

    እምዋ የኔ ደግ ሠው

  • @tewachewchannel4666
    @tewachewchannel4666 Жыл бұрын

    Wellcome back

  • @tirusewfetene8982
    @tirusewfetene8982 Жыл бұрын

    ሰላምለሀገራችን ፈጣሪሁላችንም በያለንበትይጠብቀንውዶችየ በስደትያላችሁበሰላምለሀገራችሁያብቃችሁ ❤❤❤❤ፍትህበግፍለታሰሩትየአማራህዝብ

  • @AaAa-ug7jd
    @AaAa-ug7jd Жыл бұрын

    ወዮ ብርቁ ላልቅስ እመዋ እዳትቆጣ አላለም❤❤❤😂😂😂

  • @soliyanaberhanu9593
    @soliyanaberhanu9593 Жыл бұрын

    ጎበዝ አርቲስቶች ናችሁ

  • @workuabebe1995
    @workuabebe1995 Жыл бұрын

    በተለይ ብርቁ እና እመየ በጣም ጥሩ ተዋናይ ናቸው በዚሁ ቀጥሉ 7:21 7:22 7:29

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын

    ምነው በሳምንት 1 አደረጋቺሁት እኮ

  • @hiwotdebaye3152
    @hiwotdebaye3152 Жыл бұрын

    አይ ብርቁ አንች ነሽ ዝለል ብለሽኝ አላለም 😂😂😂😂የሳቄ ምንጭ ነውኮ 🥰🥰የማዳም ታክሲዎች አላችሁልኝ ? የኔ ወርቆች 💕

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Жыл бұрын

    ወይ ብርቁ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂😂

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Жыл бұрын

    የኔናት አበጅየ እረተዋት ልክ የዘመኑ ልጅ እረብርቁ ተው

  • @bisratababu1104
    @bisratababu1104 Жыл бұрын

    ወይ ተዋናዮች ትለዩብኛላቹህ እኮ እናተና ፀደይ ቲቪ ናፍቆቴ ናቹህ

  • @merkebumanaye9141
    @merkebumanaye9141 Жыл бұрын

    መጀመሪያ ነገር ክፍል ሰጡት በቁጥር ያለፈን ካለ ለማየት በመቀጠል ደቂቃው በጣም አጭር ነው ስትወደዱ ይግባችሁ❗️

  • @yohannesjohnny7238
    @yohannesjohnny7238 Жыл бұрын

    እናትሺ ፈጣሪ ይማርልሺ አይዞሺ ይሻላታል!!

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ምርጦቹ ሥወዳቹ

  • @meserettesfu85
    @meserettesfu85 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ እምዋና ብርቁ እዴት እደምትናፍቁኝ❤❤❤

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 Жыл бұрын

    ዛሬአደኛኮማችነኝስውዳቹ❤❤❤

  • @user-tv1ko8yo4y
    @user-tv1ko8yo4y Жыл бұрын

    ብርቁ ጉድነው ያንተነገር መቸነውጃልነትህየሚለቅህ አኖተግን

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Жыл бұрын

    የኔዉዶች❤️❤️❤️❤️

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 Жыл бұрын

    አበጀሺ በሣቅ እባየን አሥጨረሠችኝ እኔ ልጠብ አለች 😊ቢጨቃት

  • @alemasfaw1829
    @alemasfaw1829 Жыл бұрын

    Denkuye ena abejeshe 4 evere

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o Жыл бұрын

    እናተ ቤት ሁሎ ማረ ነው አላለች😂😂😂😂😂😂😂

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Жыл бұрын

    እስኪ ታደሰን የመታችዉ ትምጣልን የምትሉ

  • @seadamohammed-ou2sw
    @seadamohammed-ou2sw Жыл бұрын

    ዋናው ጤና❤❤

  • @tsehaytadese8456
    @tsehaytadese8456 Жыл бұрын

    አረ አያታአዴ መቼ ነው ምነሳው ድኖ አረ በጣም የድራማው ድምቀት እሱ ነው❤❤❤❤

  • @alamadan717
    @alamadan717 Жыл бұрын

    ኧረ ተው ብርቁ ተው ገና መውለድ ሳንጀምር አንጠል አታስጥረለን😁😁😁😂😂😛

  • @taybasaid299
    @taybasaid299 Жыл бұрын

    እዴው ጌታየዋ ብርቁስ ጨርሶ ጠናበት

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Жыл бұрын

    ብርቁ እና አበጀሽ ሥወድቹሕ

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 Жыл бұрын

    አበጀሽንየሚወድ😊❤❤❤❤🎉

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @yohannesjohnny7238
    @yohannesjohnny7238 Жыл бұрын

    እናት ፈጣሪ ይማርልሺ❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Жыл бұрын

    ሠላማቹ ይብዛ የስደት ጋደኞቼ

  • @user-me3tr3lh5t

    @user-me3tr3lh5t

    Жыл бұрын

    አሚንን❤

  • @dubai1280
    @dubai1280 Жыл бұрын

    ብርቁ ብሥል ከበሩ ሢደርሥ እመዋ እዳቶቆጣኝ ላልቅሥ አላለም😂😂😂😂

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    Жыл бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @famel9098
    @famel9098 Жыл бұрын

    እመዋ ስትናደድ ልዩ ነች።

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤እመዋ😂😂የሚወዳት😊

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Жыл бұрын

    Selme Selme Selme Yena Wedochei Enkane Dahena matachuei

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Жыл бұрын

    ❤❤

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Жыл бұрын

    ወይ መጨረሻው ምንይሆን ያስፈራል

  • @tube5986
    @tube5986 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰🥰

  • @hshehhshdh2599
    @hshehhshdh2599 Жыл бұрын

    ወይዛሬ በሳቅ

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 Жыл бұрын

    yemedam Kimemochi Bekirbu agre Ligeban Aberetatugn Enatem Lehagerachu Beselam Yabikachu❤

  • @hasatpice9198
    @hasatpice919811 ай бұрын

    እደው ወይኔ ብርቁ ድጋሜ ይወኛል የሣቄ ምጭ ኡፍፍፍ😅😅😅

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 Жыл бұрын

    ሴቱን ፈጀው አያ ታዴ😂😂😂😂❤

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын

    የድምፅ ጥራት አስተካክሉ ዉዶች❤❤❤

Келесі