ቀላል የቅንድብ አሰራር/ Simple Eyebrow Tutorial

Фильм және анимация

#beauty #ethiopian #makeup #women #Ethiopianwomen
ቀላል የቅንድብ አሰራር

Пікірлер: 217

  • @gelilaw5535
    @gelilaw55355 жыл бұрын

    Thank you I love it specially for beginners like me can easily understand and try it out.

  • @ht-ht2cf
    @ht-ht2cf5 жыл бұрын

    I think the eye brow was better beforehand, and could you please also give the shades and brand names of the products you use, so then it will be helpful

  • @ame7696
    @ame76965 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ቆንጂዬ እንደዚህ ነው የሚገባን በእርጋታ

  • @elsakifle7322
    @elsakifle73224 жыл бұрын

    I like when I see on but don’t know how to do it. Thanks for sharing

  • @yetemworklij1212
    @yetemworklij12124 жыл бұрын

    ብታምኑም ባታምኑም ሴቶችዬ ወንድ ልጅን ስትተዋወቁ በራሳቹ ማንን ጋር ቢሆን ደስ ይለኛል በሜካፕ ያያትን ጓደኛዬን የተዋወቀችሁ ልጅ ያለሜካፕ ሲያያት አመዱ ቡንንን ብሎ የጠፋ ልጅ አውቃለሁ የራስን ውበት የመስለ ነገር የለም በተፈጥሮዋዊ መንገድ ፊታችሁን ተንከባከቡ ቆንጆ ለመሆን ያ በቂ ነው ውሃ በደብ ጠጡ አብሶ በባዶ ሆድ አከተመ ከዛ ።

  • @kibiremichl8899

    @kibiremichl8899

    4 жыл бұрын

    Kkkkkkkk

  • @tikietikest176

    @tikietikest176

    4 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hananGalam-Makeup

    @hananGalam-Makeup

    4 жыл бұрын

    ቅቅቅቅ

  • @user-cv1co9lg2d

    @user-cv1co9lg2d

    4 жыл бұрын

    😂😂😂አመዱ ቡን አለ😂😂😂🐆

  • @user-gw4he6tl4e

    @user-gw4he6tl4e

    4 жыл бұрын

    🏃🏃🏃🏃😁😁😁

  • @tenadamambelu4827
    @tenadamambelu48275 жыл бұрын

    Good job! Thank you! This is the first time when I see you. May God bless you!! Keep it up! Tebareki yene konjo ye hagere lij!!!

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas55705 жыл бұрын

    Thank you very much sis, I appreciate you!

  • @kannonmoshe2287

    @kannonmoshe2287

    2 жыл бұрын

    instaBlaster...

  • @eyreeyre1631
    @eyreeyre16315 жыл бұрын

    konjo arif nw berchi 👍

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam75705 жыл бұрын

    Betty, you're so beautiful n useful tips. Thanks

  • @merrymerry8269

    @merrymerry8269

    4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን አህት

  • @GhGh-pd7jx
    @GhGh-pd7jx5 жыл бұрын

    Wowoowowow yene tefach sewodish betam Amesgnalen

  • @user-me9xl8ll1p
    @user-me9xl8ll1p4 жыл бұрын

    አሪፍ ነው ቆንጆ በርቺ

  • @mayheartna2609
    @mayheartna26095 жыл бұрын

    teseretesh yemetashewn kendeb new ende yemetasayen?

  • @noornoor2196
    @noornoor21964 жыл бұрын

    እናመሰግናለንአሪፍነዉበርቺ

  • @user-hk2ld4dg6y
    @user-hk2ld4dg6y5 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ እህት

  • @user-vf2rw4cw8o
    @user-vf2rw4cw8o8 ай бұрын

    Enamesegnalen Sis

  • @yostinaberhe5422
    @yostinaberhe54224 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን የኔቆንጆ እሞክራሎ 😳🙄

  • @user-rv4de3qt9y

    @user-rv4de3qt9y

    3 жыл бұрын

  • @sameerabu2859
    @sameerabu28595 жыл бұрын

    ቆጆ ነው ቆጆ በርች ማር

  • @chinaabi1713
    @chinaabi17135 жыл бұрын

    Thanks love

  • @MimiEngida
    @MimiEngida4 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ሰራ ነው በርቺ፤ ቢትሰብ ሆኛለሁ በርቺ አንቺም ሁኚ

  • @ahmedhasan492
    @ahmedhasan4925 жыл бұрын

    ለመጀመርያ.ጊዜነውሳይሽበርች

  • @AsdAsd-rc5nq
    @AsdAsd-rc5nq5 жыл бұрын

    Yamerale👍👍👍

  • @leilaleila3396
    @leilaleila33964 жыл бұрын

    በጠም አሪፍ ነዉ እህት

  • @ruthruth4623
    @ruthruth46235 жыл бұрын

    Thank you

  • @iprocc6814
    @iprocc68145 жыл бұрын

    Enamesegnalen

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage5 жыл бұрын

    Enameseginalen

  • @ewsa2739
    @ewsa27395 жыл бұрын

    እኔመሰግናለንእህቴ

  • @tefeferamolla7578
    @tefeferamolla75784 жыл бұрын

    ብታምኑም ባታምኑም እኔ በሳሙና ታጥቤነው ምወጣ ቫዝሊንም አልጠቀም ተፈጥሮየ ነው

  • @winter8488
    @winter84884 жыл бұрын

    ሜካፕ አሎድም ግን ዋው ብያለው

  • @rahellkiduss7156
    @rahellkiduss71564 жыл бұрын

    ሆ ለዚህ ቀላል ያልሺው

  • @rabiamesbah6424
    @rabiamesbah64244 жыл бұрын

    ቀዳቢዋም ተቀዳቢዋም የተረገሙናቸው ፈጣሪ በሠጣችሁ አጊጡ ።

  • @user-jg8pf8dx7b
    @user-jg8pf8dx7b4 жыл бұрын

    ጎበዝ

  • @ematube
    @ematube5 жыл бұрын

    ሲጀመር ቅንድብሽ ቆንጆ ነው

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez66334 жыл бұрын

    pa pa , betam tilke timherit

  • @user-yt9ol6le5c
    @user-yt9ol6le5c2 жыл бұрын

    ያምራል

  • @Kidistmylove
    @Kidistmylove4 жыл бұрын

    tewo egzeyabher te...........................................

  • @user-fs8wm6wg1o
    @user-fs8wm6wg1o4 жыл бұрын

    ጥሩነው አሪፍነው

  • @jinatjinat3764
    @jinatjinat37645 жыл бұрын

    Ene smple meak cup asrarun enditasayign felgalew please bezawum orderachewun betleyi sle fawudeshin

  • @user-qm5sh7ft6p
    @user-qm5sh7ft6p4 жыл бұрын

    ወላሂ እኔም እፈራለሁ ማለቴ እደዚህ ተኳኩሌ ስቀርብ ላምር እችላለሁ። እኔግን ፎፎቶኳ ማበጃጀት አልወድም አልሀምዱሊላህ። አላህ የሰጠኝበቂየነው

  • @ethiopiaethiopia6643
    @ethiopiaethiopia66433 жыл бұрын

    እናሰመግናለን እኔ ተጠቅሚ አላቅም እሲ ልማር

  • @AsdAsd-rc5nq
    @AsdAsd-rc5nq5 жыл бұрын

    Woow

  • @leilaleila3396
    @leilaleila33964 жыл бұрын

    መቆነጀጀት ለሴት የለነዉ

  • @tayechmelaku232
    @tayechmelaku2324 жыл бұрын

    Arif new beti Iski simochun nigerign Ketach miqebawun Inde kelere new ways yetgnawunm metekem chilalew

  • @leilaleila3396
    @leilaleila33964 жыл бұрын

    ለስታለለፍሺዉ መልክት በጠም አማሰግነለሁ

  • @djss8031
    @djss80315 жыл бұрын

    Bantam arefe

  • @godisgreat1630
    @godisgreat16305 жыл бұрын

    እባካችሁ እግዚአብሔር በሰጣችሁ ውበት ተደሰቱ

  • @user-vg7ih6sd8f

    @user-vg7ih6sd8f

    5 жыл бұрын

    ቤተስብ እንሆን

  • @Kidistmylove

    @Kidistmylove

    4 жыл бұрын

    true

  • @great-full3612

    @great-full3612

    2 жыл бұрын

    🙄🙄

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel76505 жыл бұрын

    ያንችን ቅድብ ማሳመር ቀላል ነው የተስተካከለ ሰለሆነ

  • @jamilaneuray8190

    @jamilaneuray8190

    5 жыл бұрын

    ትክክክ የኔውማ

  • @user-it9lh8xg6y
    @user-it9lh8xg6y4 жыл бұрын

    ምነው ሽዋ ቢቀርስ ጠላት መለቅለቅ ይህንደቂቃ ስራብሰራበት ስራዬ ያኖርኛል

  • @chirisitinamarama2663
    @chirisitinamarama26635 жыл бұрын

    Yene widha,berachi

  • @horizonethiopiatours5887
    @horizonethiopiatours58875 жыл бұрын

    ኦርጂናል ፋውንዴሽንና ኮንሲለሮች አዲስ አበባ ውስጥ የት እንደሚገኝ የምታውቁ ከሆነ እባካችሁ ብትጥቁሙኝ

  • @truthful9311
    @truthful93115 жыл бұрын

    ene gn yerasish yetefetro kindibish des blognal

  • @user-tg7vs9rv9r
    @user-tg7vs9rv9r5 жыл бұрын

    ስላምሺ ይብዛልኝ ግን እኔ የማውቀው በመጀመርያ ሜካፕ ይቀድማልቅድብ መጨርሻ ነው ለምን የቅንድብ ኩል ልነካካ ስለሚችል የአይን ኩልና የቅ ምድብ ኩል መጨርሻ ላይ ነው

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp4 жыл бұрын

    እናመሰግናልን

  • @dinkineshdando
    @dinkineshdando4 жыл бұрын

    Ufffeee.shu.hayida

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin17653 ай бұрын

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez66334 жыл бұрын

    what a very deep education

  • @nuryefentaw9139

    @nuryefentaw9139

    4 жыл бұрын

    ዘኖ

  • @nuryefentaw9139

    @nuryefentaw9139

    4 жыл бұрын

    መዚቆ ዘኖ

  • @genetsamuel6434
    @genetsamuel64345 жыл бұрын

    Arif new konjit

  • @user-rm1fy1ke9q
    @user-rm1fy1ke9q5 жыл бұрын

    እና አች ከለራችን አንድ አይነት ነው እናም ሜካፕ አመራረጥ አልችልም የምትጠቀሜችውን ብታሳይኝ ፍቃደኛ ከሆሽ

  • @birtucanmenbr9733

    @birtucanmenbr9733

    4 жыл бұрын

    ስትመርጪ ሜካፑን አገጭሽ አካባቢ ትቀቢና ከአንገትሽ ቆዳ ጋር መመሳሰሉን ካየሽ ያ ነው ላንቺ ቆዳ ሚሆን የልጅቱ ቆዳ የማክ 44ቁጥር ሚሆናት ይመስለኛል

  • @ethiopiaethiopia6643

    @ethiopiaethiopia6643

    3 жыл бұрын

    @@birtucanmenbr9733 እኔ ተጠቅሜ አላውቅም እንደትም እንደሚቀቡ አላቅም አሁን ግን መቀባት እፈልጋለሁ ፊቴ ነጠብጣብ ወጣብኝ ፊት ፊቴ ያምር ነበር

  • @ethiopeaetio3090
    @ethiopeaetio30905 жыл бұрын

    Setamri yne mar

  • @zainatefera6596
    @zainatefera65965 жыл бұрын

    Sigemer E/R sifexren asamro naw menal bersu sera batgebu yhe malet eko ante yesexehev ayamrm ene laswebew malet naw befexari sera gebash lebona ysxachu

  • @Hana-3838
    @Hana-38384 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍💕💕

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether45123 жыл бұрын

    Arifnew keep it up.Thanks for sharing. We are new to your channel . ቤተሰብ እንሁን👍

  • @zanabechkonjooo2866
    @zanabechkonjooo28664 жыл бұрын

    😘😘

  • @meserettirori7305
    @meserettirori73055 жыл бұрын

    👍❤

  • @yahyaakkad9673

    @yahyaakkad9673

    5 жыл бұрын

    Ty

  • @mamokilo293
    @mamokilo293 Жыл бұрын

    አመንዝራ እርኩሳን የቃኤል ልጆች። ሴሰኞች የጋንንት ባሪያዎች ናቼው። ከእግዚአብሔር ከሆንን ዓለም በሙሉ በክፉው እንደተያዘ እናውቃለን ።

  • @Raaa390

    @Raaa390

    4 ай бұрын

    Shut your a** up

  • @maryammohamed8005
    @maryammohamed80055 жыл бұрын

    ጀሊ ያልሽው አላወኩትም ምንድነው

  • @user-ce2uk7oj3m

    @user-ce2uk7oj3m

    5 жыл бұрын

    😂😂😂😂😃

  • @ilhamassefa8564

    @ilhamassefa8564

    5 жыл бұрын

    Cheka kul beburush yemikeba

  • @user-px9yo2uh8i

    @user-px9yo2uh8i

    4 жыл бұрын

    ጅልነው እኮ ያልችሽ አልሰማሽም ማለትነው ክክክ።

  • @user-ds6pb6iq4x

    @user-ds6pb6iq4x

    4 жыл бұрын

    maryam mohamed ክክክክ ሰብስክራይብ አርጊኚ ማማየ

  • @user-vj4km5ew1t
    @user-vj4km5ew1t4 жыл бұрын

    ምን እንዳልሽ ለራሱ ስሙን አላውቀውም ከፈጠረኝ እስካሁን ፌቴን ምንም ተቀብቸ አላውቅም

  • @inunaod7633
    @inunaod76335 жыл бұрын

    Gin iko minim batikabe rasu konjiyaaa nash inema thimrtun sayhon yanchen wibat naw yeteketatelkut

  • @user-mx5eg7ui8y
    @user-mx5eg7ui8y5 жыл бұрын

    አንድም ቀን ተቀብቸ አላውቅም ስሙን እራሱ አላውቀውም የሜካብ ወቹን ችብስቲክ እስራስ ኩል ከመባሉ ውጭ

  • @mazgebbaley4516

    @mazgebbaley4516

    5 жыл бұрын

    Tabarakii geta yee barkish hunkan alawekshim xiqim yelawum mare

  • @nejatedilgeba2802

    @nejatedilgeba2802

    4 жыл бұрын

    ሚስኪን የኔ ብጤ እኔም ስምስማቸውንም ለይቼ አለቀውም

  • @user-xh5ke3dm7p

    @user-xh5ke3dm7p

    4 жыл бұрын

    ማዲያት አለባት እኮ

  • @user-js1zz4ur4r

    @user-js1zz4ur4r

    4 жыл бұрын

    እኔም አላዉቅም ወዴፊትም ማወቅ አልፈልግ

  • @user-ky8nk1sz5r

    @user-ky8nk1sz5r

    4 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yonasyonas9319
    @yonasyonas93193 жыл бұрын

    ኩል አሰራር አሳዪን

  • @sweetssweetssweetssweets851
    @sweetssweetssweetssweets8515 жыл бұрын

    What is newu use makeup Foundation

  • @rgathagos7890
    @rgathagos78904 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @aberashlove1063
    @aberashlove10634 жыл бұрын

    Berch

  • @ethiotube4780
    @ethiotube47805 жыл бұрын

    የኔ በጣም ሰፊ ነው መቀንደብ አልፈልግም ምን እንደማደርገው ግራ ገባኝ

  • @user-cq2qv6rj4z

    @user-cq2qv6rj4z

    5 жыл бұрын

    የኔም ስቀባዉ ያስጠላል

  • @cfhggg5042

    @cfhggg5042

    5 жыл бұрын

    ኩፌራ ሂደሽ ያስተካክሉልሽ ከዚያም ሀሩፍ ይሆናል

  • @ethiotube4780

    @ethiotube4780

    5 жыл бұрын

    @@cfhggg5042 እንደት አርገው ቀንድበው ወይስ እንደት

  • @cfhggg5042

    @cfhggg5042

    5 жыл бұрын

    @@ethiotube4780 እነሱ ያስተካክሉታል

  • @tinatig9319
    @tinatig9319 Жыл бұрын

    Pls be kire asyine

  • @user-gh1rs2li6d
    @user-gh1rs2li6d2 жыл бұрын

    ቁጥርሽን እቀምጪልማ ብዙ እውቀት የለኝም ስለዚህ

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube95985 жыл бұрын

    አላህ ይስቱር ይሄንን ስትታጠቢ

  • @habibaethiotube9598

    @habibaethiotube9598

    5 жыл бұрын

    1 ኪሎ ሳሚና አይበቃሽም አይ ሴቶች እናም 3ቀን ፆም ያደርሽ ነው የምትመሰይው

  • @user-zg4pv4fy7l
    @user-zg4pv4fy7l5 жыл бұрын

    እኔኮ ግርርርርርርርም የሚለኝ ቀለል ያለ ብለሽ እንዲ የከረምሽበት ከበድ ያለ ቢወን ምን ልትይው ነው ሆ እረ ሆ

  • @lilibenthusen5317

    @lilibenthusen5317

    5 жыл бұрын

    ክክክክክ😂😂😂😂😂

  • @burtitadi2352

    @burtitadi2352

    5 жыл бұрын

    Haha

  • @mekdescell833

    @mekdescell833

    5 жыл бұрын

    Rhai Usman 😂😂😂😄😄😄😅😅😅

  • @Hanihani-lw8sw

    @Hanihani-lw8sw

    5 жыл бұрын

    ፋሽነው ወፍራም ቅንድብ

  • @nigestadmase6358

    @nigestadmase6358

    5 жыл бұрын

    ክክክክ እኮ

  • @hayatha6961
    @hayatha69615 жыл бұрын

    የደረቀ ቅንድብ ማለስለሻ ምንድነው

  • @hadyaahmed4879

    @hadyaahmed4879

    5 жыл бұрын

    Hanan vazlin mar

  • @ruthruth4623
    @ruthruth46235 жыл бұрын

    Good job

  • @sebleethio2019
    @sebleethio20194 жыл бұрын

    HEY NEW FAMILY HER ITS A NICE VIDIEO BUT U PUT TOO MUCH CONCILER

  • @user-fs8wm6wg1o
    @user-fs8wm6wg1o4 жыл бұрын

    መቀኛ መሆን ትሩ አይደለም ሃበሻ አብሶም ሴቶች ቅናታችን ከትግ ድርስ ነው አድስው ትምርት ብሎ ካስተማረ የመቀበልና ያለመቀበል መብታችን ነው ለምንስ ስድም ኮሜቶች ልብ ይስጣቹሁ

  • @user-ee7ny6bh1p
    @user-ee7ny6bh1p5 жыл бұрын

    በርች ጎበዝ ነሽ እኔማ አልችልም ብሞክርም እቢ አለኝ

  • @tefeferamolla7578

    @tefeferamolla7578

    4 жыл бұрын

    እኔም

  • @sofyahuseen9152
    @sofyahuseen91524 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ቅድብን ኩል ለመቀባት ኢሄናህል ደቂቃ ይገረማል

  • @user-ds6pb6iq4x

    @user-ds6pb6iq4x

    4 жыл бұрын

    sofya huseen እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኚ

  • @LILY_Blessed
    @LILY_Blessed5 жыл бұрын

    መጀመሪያውኑ ራሱ በጣም የተስተካከለ ቅንድብ ነው ምኑን ነው ያስተካከልሽው ?

  • @halimamustefa726

    @halimamustefa726

    5 жыл бұрын

    Enem esunew iyalku yalehut hhhh

  • @alemneshtadewos7579
    @alemneshtadewos75795 жыл бұрын

    አይ የዘንድሮ you Tube ፍጠር በሰራ ስራ ላይ ነው አስተየት እስት ከራሰችሁ ፊጠሩ

  • @bazatube2270
    @bazatube22705 жыл бұрын

    ቅድብሽ አያምርም ከጫፍ እስከ ጫፍ እኩል ነው ቅድብ ሲከነደብ ከመጀመሪያው የተወሰነ እየቀነሰ መሂድ አለበት

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale6214 жыл бұрын

    10q yene konjye

  • @tizitaf3735
    @tizitaf37352 жыл бұрын

    Galu meni ayenate nawe

  • @seadakalide4954
    @seadakalide49544 жыл бұрын

    ጀል የምተይው ምደነው

  • @user-ds6pb6iq4x

    @user-ds6pb6iq4x

    4 жыл бұрын

    Seada Kalide ሳአዲየ ሰብስክራይብ አርጊኚ

  • @alfabteethiopia8161
    @alfabteethiopia81614 жыл бұрын

    Feker endte nshe

  • @user-fk2db6rj8h
    @user-fk2db6rj8h4 жыл бұрын

    ከዛስ 😀

  • @user-ds6pb6iq4x

    @user-ds6pb6iq4x

    4 жыл бұрын

    Hello Heloo እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኚ

  • @sosinatagele8484

    @sosinatagele8484

    4 жыл бұрын

    አይ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela35915 жыл бұрын

    ይህን ላደርግ አልተፈጠርኩም

  • @selamtube7563

    @selamtube7563

    4 жыл бұрын

    Sasibew rasu yidekimegnal lol

  • @user-jl1kf5jr6l
    @user-jl1kf5jr6l5 жыл бұрын

    ሲጀመር ያንች የተሰራ ነው የኔ እኮ ልክ ጫካ ነው የሚመስለው

  • @user-wi4kb8io1b

    @user-wi4kb8io1b

    5 жыл бұрын

    የኔም

  • @user-wi4kb8io1b

    @user-wi4kb8io1b

    5 жыл бұрын

    ግን ቅርፅ የለውም

  • @everymar9191

    @everymar9191

    Ай бұрын

    🤣🤣yenem🙈

  • @nanuchannel3305
    @nanuchannel33054 жыл бұрын

    ስራችን ወድጀዋለሁ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ አንቺም ስራየን አይተሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ እባክሽ

  • @user-ek8vf5sv8b
    @user-ek8vf5sv8b5 жыл бұрын

    yane konjo ba amargna sim yalawm

  • @user-ds6pb6iq4x

    @user-ds6pb6iq4x

    4 жыл бұрын

    ቸልተኛው ልቤ እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኚ

  • @megeez
    @megeez4 жыл бұрын

    you don't swipe your concealer honey, u dub it. But thank u for trying.

  • @ethioprettyglam1181

    @ethioprettyglam1181

    2 жыл бұрын

    Right… but it came out nice

  • @genatgenat7362
    @genatgenat73625 жыл бұрын

    እሽ እናመሰግናለን እኔ ግን መኳኳል አልወድም ጥሎብኝ

  • @user-lc6qv6pi9e

    @user-lc6qv6pi9e

    5 жыл бұрын

    kkkkkkkk

  • @sesefarhat761

    @sesefarhat761

    5 жыл бұрын

    Bug Yytiuj Ewq

  • @hanabegashaw3331
    @hanabegashaw33314 жыл бұрын

    Hasabe gebtoshal even product amerareteshem gen atcheybetm it's wrong miss u need learn more

  • @genzebeworku3144
    @genzebeworku31444 жыл бұрын

    ለመጀመሪያ ግዜ ልቀባ ፈለኩ እሱም የወንድሜ ሰርግ ላይ ነው ግን ምንም ሜካፕ የለኝም ልግዛ ብል ምን ምን ያስፈልገኛል ? የውበት ሳሎን መቀባት አልፈልግም ሰርጉ እስኪደርስ ልለማመድ እስኪ እርጂኝ ውቧ በህይወቴ የምጠላው ሜካፕ ነው ግን እቀባለው ብዬ ቃል ገባሁላት ለወንድሜ ሚስት ለሷ ክብር ልቀባላት ብዬ ነው

  • @badhaatuuabdulhamid2464
    @badhaatuuabdulhamid24645 жыл бұрын

    Islamic anshid

Келесі