“ቀለበቴ ብቻ 30 ሺ ዶላር ነው” መንሱር ጀማል ክፍል 1 - Mabriya Matfia with Mensur Jemal

Музыка

ክፍል 2- Mabriya Matfia Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 1 200

  • @begood4all157
    @begood4all1572 жыл бұрын

    ይመችህ ሰው አልነካህ ሰው ከሰው አላጋጨህ የሰው ንብረት አልዘረፍክ ሰርተህ ፈታ ዘና ማለት ለሌሎችም ሞራል መሆን በጣም ጥሩ ነገር ነው 👍

  • @fafisualih4212

    @fafisualih4212

    2 жыл бұрын

    ይመችሽ(ህ)

  • @user-gt4sj4ft6w
    @user-gt4sj4ft6w2 жыл бұрын

    ወንድሜ ለዚህ ደሀ ህዝብ ማስተማር ያለብህ ጉቺ ሮሌክስ ሳይሆን ከድህነት ያመለጥክበትን የህይወት መንገድ ለህዝብ ብታስተምር መልካም ነው እላለሁ!!

  • @kasechayele2806

    @kasechayele2806

    2 жыл бұрын

    Tkikil

  • @metasebiakassaye3747

    @metasebiakassaye3747

    2 жыл бұрын

    The Gucci is fake one since the price of Gucci for a suit is more than 3,000 iUS

  • @selinaendale5803

    @selinaendale5803

    2 жыл бұрын

    የተቻለውን ወጣቱ እውቀቱን አቅሙን እንዲጠቀም ያስተምራል። እውቀቱ እያላቸው ገንዘብ በማጣት የተዳከሙትን የተወሰኑ ወጣቶች በገንዘብ ይደግፋል ችግሩ እኛ ቁጭ ብለን አቃቂር ማውጣት እንጂ የሚሰራ ሰው እያበረታታን አብረን መሯሯጥ መለወጥ አንፈልግም

  • @des895

    @des895

    2 жыл бұрын

    የጠያቂው ጥፋት ነው: እንዴትአርገህ እዚ ደረስክ ብሎ መጠየቅ

  • @honey-gs9lh

    @honey-gs9lh

    2 жыл бұрын

    @@metasebiakassaye3747 😂sale weto new ale betay

  • @user-yg7wf4xl8e
    @user-yg7wf4xl8e2 жыл бұрын

    እውነት ለመናገር በልጅነቱ የተፈተነ ሰው ሲያልፍለት ደስ ይላል የበለጠ ይስጥህ !!

  • @selamhailu1990

    @selamhailu1990

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @hewan676

    @hewan676

    2 жыл бұрын

    በጣምስቶቻችንነን በችግርያደግነው

  • @md.yashinyashin2672

    @md.yashinyashin2672

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @philiposrama

    @philiposrama

    Жыл бұрын

    ይሄኮ ሁሉም የሚሉት ነው። መፈተኑን ከእርሱ እንጂ ካሳደጉት ማህበረሰቦች አላገኘንም

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana40522 жыл бұрын

    መንሱር ይህ ቃለ መጠየቅ በጣም የብዙ ሰዋች በአንተ ላይ ያላቸው አመለካከት የሚያሰቀይር ነው። ቅንነትህ ያለህ positive energy ወደ ሊላው የሚተላለፍ ነው። በርታ ያንተ አይነቶቹን ያብዛልንመንሱር 🥰 አገራችንን ሰላም ነስቶን የህዝብ መከራ የተራዘመው በ negative energy 🔋 የተሞሉ በጥላቻ የታወሩ ሰዋች በዝተው ነው

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile99692 жыл бұрын

    የሀብቱ መጠን ሳይሆን ሚያስፈልገው እትዴት ሀብታም እንደሆነ መንገዱን ማሳየት ነው ያለበት እንዴት መስራት እንዳለባቸው ማስተማር በቅንነት 100%በቅንነት

  • @TseganehKuma

    @TseganehKuma

    2 жыл бұрын

    አንድ ጊዜ አንዲት ጋዜጠኛ ቢል ጌትስን ኢንተርቪው ስታደርገው "እንዴት እንዲህ ሃብታም ሆንክ?" ብላ ስትጠይቀው ቼኩን አወጣና የፈለግሺውን ያክል ገንዘብ ፃፊና ልፈርምልሽ አላት:: እሷም አይ አልፅፍም አለችው:: እባክሽ ቢላትም እምቢ አለች:: እንግዲያውስ ሃብታም የሆንኩት የተሰጠኝን ቻንስ ስለተጠቀምኩበት ነው:: አንቺ ግን የተሰጠሽን ቻንስ አልተጠቀምሽበትም:: አላት:: ቻንሱን ተጠቅሞ ነው ሃብታም የሆነው::

  • @des895

    @des895

    2 жыл бұрын

    አስተማረ እኮ ስራ ከልጅነቱ ነው የጀመረው 18 ኪሎ ሜትር ተጉዞ ቡና ሸጦ ከሄደበት ደሞ ጨው ይዞ ሰፈሩ ይሸጣል: ጥፋቱ ደሞ የጠያቂው ነው

  • @tube-gz1he

    @tube-gz1he

    2 жыл бұрын

    ሰውዬው መች ጠየቀው ሰው ስንት ብር አለህ ተብሎ ይጠይቃል??

  • @dytutor

    @dytutor

    2 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ አሁን ያለ ወጣት ና ከድህነት እንዴት እነወደሚወጣ ተማር ሲበል አይሰማም ከዛ ሀብታም ሲያይ ደሞ አስተምረን እነወጂ ይላል። እስኪ KZread ላይ የኤርሚያስ አመልጋ ስለስራ የሚያስተምረውን ቪድዮ ከ1ሺህ በታች ቪው ነው ያለው። የማይሆን ተራ ወሬ እና ዘፈን ግን በሚሊዮን ቪው ነው። ያው ትኩረት ያረክበት ነገር ነው የምታገኘው ያው ከሱ በላይ ሀብታም ኤርሚያስ አለ እሱን ማየት ነው። ያስተምራል ሰው ግን አያይም።

  • @tsegayedegela394

    @tsegayedegela394

    2 жыл бұрын

    ENDET ENDESERAMA TENAGERE EKO. LEFTWAL

  • @nafkot_music
    @nafkot_music2 жыл бұрын

    ይመች እኔ ተመችቶኛል ሙድ ደሀ እደሆነ ሰነፍ ነው ቁጭ ብሎ መብላት ነው ሚፈልገው ከሰራ ታገኛለ ባለክ ላይ ፈጣሪ ይጨምርል

  • @BINTYIMAMtube2223
    @BINTYIMAMtube22232 жыл бұрын

    ወንድሜ ሙስሊም እንደመሆንህ መጠን አትኮፈስ ጌታህን አስታውስ ሚስኪኖችን እርዳበት መስጅድ አሰራበት ልክ ደክሜ ጥሬ ግሬ ነው ያገኘሁት ብለህ አትሰብ ይህን ያሥገኘህ ጌታህ አሏህ ሱብሀነሁወታአላህ ነው ሁሉን የረዘቀህ ጌታህን አስብ ለሰከንድ እስትንፋስህን የሚያቆየው ሀያሉ ጌታነው ስለዚህ አትኮፈስ ወንድሜ

  • @user-gl7pt7fu4i

    @user-gl7pt7fu4i

    2 жыл бұрын

    አወ

  • @melatkumsa2725

    @melatkumsa2725

    2 жыл бұрын

    🤐🤐🤐

  • @Sirage111d

    @Sirage111d

    2 жыл бұрын

    Exactly some they forgot who give them by the way muslim man gold or demand never wear on silver or any other thing can wear not white gold or golden gold all same gold is gold

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j2 жыл бұрын

    በቅርቡ ሀገሬ ገብቼ ሰርቼ ሚሊየነር እሆናለሁ እኔም ከሸቃላነት ወደ ሚሊየነርነት ባልሆንም እንኳን በሀገሬ ዘና ብየ እኖራለሁ ከቤተሰቤ ጋር

  • @nebilmohammed8170
    @nebilmohammed81702 жыл бұрын

    የመጣህበት መንገድ ከባድ ነበር እናም አሰተማሪ ነው ይጨምርልህ ካለህ በላይ

  • @temesgenabate7204
    @temesgenabate72042 жыл бұрын

    አለማወቅ ደፋር ያደርጋል ፤ የሚለውን ነገር ያየሁት ባንተ ነው ወንድሜ

  • @sabanizgi4131

    @sabanizgi4131

    2 жыл бұрын

    Bewnet jil new enji😩😩😩😩🙃

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    2 жыл бұрын

    ምኑ ነው አለማወቁ? እራሱን አውቆ እራሱን አሰመልጦ ለሊሎች መንገድ እያሳየ ነው። ደፍር ካልከው እራሱን ማሰመለጡ ነው

  • @carepharm3502

    @carepharm3502

    2 жыл бұрын

    @@solianasoliana4052 tikeklga mels 👍

  • @saranega6568

    @saranega6568

    2 жыл бұрын

    Betam betam betam. Irtib fara yasafral bicha

  • @mohammedmohammod4147

    @mohammedmohammod4147

    2 жыл бұрын

    Ewenit niw

  • @user-gi5pj6im9n
    @user-gi5pj6im9n2 жыл бұрын

    ከታሪክህ ሁሉ በጣም ደስ ያለኝ ነገር ለእስልምናህ ያለህ ክብር ነው አልሀምዱሊላህ

  • @demekehussen7690
    @demekehussen76902 жыл бұрын

    ለዚህ ህዝብ ማስተማር ያለብህ ስለ ሱፍህ እና የቅንጦት ንብረቶችህ ሳይሆን ተወልደህ ላደክበት ማህበረሰብ ምን አደረክ ተብለህ ስትጠየቅ ይህንን አደረኩ ማለት ስትችል አንተ የኔ ጀግና ነህ ግንመገኛህ ከማሻ ነው ከከፋ ዞን ይባላል ይህንን ግልጽ አድርገው መልካም!!!

  • @seidanuru1000
    @seidanuru10002 жыл бұрын

    የመጣህበት መንገድ በጣም አስቸጋሪ እና ደስ እሚል ነው! ነገርግን አሁን እምታደርጋቸው ነገሮች በጣም የተጋነኑ ይመስለኛል!

  • @amenasaeed495

    @amenasaeed495

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @smohammed7586
    @smohammed75862 жыл бұрын

    የምትኖረውን ስለተናገርክ ከሐበሻ አስተያየት አታመልጥም እኔ ግን በግል ውስጥህ ያለው positive energy ይመቸኛል go head ...respect

  • @smohammed7586

    @smohammed7586

    2 жыл бұрын

    @@ETBeMore ሰላም ዘ ኢትዮጵያ ሰላም ማለት ምንን ይወክላል???

  • @ETBeMore

    @ETBeMore

    2 жыл бұрын

    Am a fan of humility & humbleness!! Not materialism! New Money, bling bling ghetto fabulous ain't my cup of tea!! Materialism is a sign of የጎደለ፣ ማሟያ! ሰላም፣ ያለው፣ ሙሉ ሰውነ ው። ሊያሟሏ፣ አይወጣጠርም፣ ደሀ ላይ፣ አያገሳም!!!!

  • @yodaheyyesakor3731

    @yodaheyyesakor3731

    2 жыл бұрын

    እስማማለሁ

  • @Libe-amlak

    @Libe-amlak

    2 жыл бұрын

    Ye sew lij litawek yemigebaw be siraw new enji media lay eyezoru silaweru aydelem. Beyetignawum emnetim Eredahu bilo menager yemifeked aymesilegnm… yichi alem tefi nat sigam ferash new …esu endalew zare lay yemiredaw merdat felgo semayawiwun hiwot asibo sayhon nege president yemehon dream silalew kewedihu yemircha kiskesa new. So, for me this is not positive energy rather better to say adult version of እንቁልልጭ

  • @tub4465
    @tub44652 жыл бұрын

    ቢሊይነር ሚሊይነር ሁሉም ከንቱ መጨረሻ በ3 meter መጨረሻ ወደማንመለስቡት እንሄዳለን እናም ወዳጁ ድንገት ለምታጣት ህይወት ሙልካም ስራ ስራ

  • @addislij3053
    @addislij30532 жыл бұрын

    We have to be presentable and ready daily, regardless of the task on hand. Happiness brings happiness! Looking your best daily boosts self confidence and brings positive energy. This is my first time seeing this gentleman he looks very sincere and down to Earth.

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij2 жыл бұрын

    ያለህን መናገር ጉረኝነት አይደለም እውነታ እንጂ 🥰የለፋ ሰው የልፋቱን ዋጋ ሲያገኝ መንሻውን ሳይረሳ ሲቀር በጣም ደስ ይላል ባለህ ላይ ጨምሮ ፈጣሪ ይስጥህ ዋናው ጤና ነውና ጤናህን ፈጣሪ ያብዛልህ ከሰው ጅብ ይጠብቅህ🙏

  • @selinaendale5803
    @selinaendale58032 жыл бұрын

    ሰው ከሰራ ከለፋ ያገኛል። ፅድት ፍክት ብለህ ዛሬን መኖር ትክክል ነው መንሱር 👍👍👍👍👍

  • @nanilove2121
    @nanilove21212 жыл бұрын

    I like his Confidence

  • @hementube7948
    @hementube79482 жыл бұрын

    በጣም ከምወዳቸውና ከማደንቃቸው በጎ ሰዎች መሀከል መንሱሬ አንዱ ነው። እረጅም እድሜ ተመኘውልክ መንሱሬ!!!

  • @samm5903
    @samm59032 жыл бұрын

    ጨምሮ ይስጥህ ወንድም ለተቸገሩም ማገዝህን ቀጥል

  • @eyea7297

    @eyea7297

    2 жыл бұрын

    ፆም ጠብቆ ጥቂት ልብሶች ይዘክራል ከስራው ጉራው በለጠ

  • @carepharm3502

    @carepharm3502

    2 жыл бұрын

    @@eyea7297 esti +ve hun bemin awek endesu endehone endemiyaderg?

  • @selam1599
    @selam15992 жыл бұрын

    ምነዉ ተደራጅታቹ ማጅራቴን በሉኝ አልክ

  • @Victoria-cs4oc

    @Victoria-cs4oc

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂👍🏻

  • @aminaishak7147

    @aminaishak7147

    2 жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-xe8pm7ys5o

    @user-xe8pm7ys5o

    2 жыл бұрын

    በጣም ያስብላል 😂😂😂😂

  • @kkh5784

    @kkh5784

    2 жыл бұрын

    ክክክክ

  • @life7810

    @life7810

    2 жыл бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @abdulwahidali493
    @abdulwahidali4932 жыл бұрын

    Mensur, you are special well articulated. And i appreciate your confidence and you are good example Muslim millionaire out there who are not paying zakat and following islam.

  • @helenassefa6333
    @helenassefa63332 жыл бұрын

    መንሱር ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥክ ሁልጌዜ ጥሩ ስሰራ ሰርተክ ያገኘከው ስለሆነ ኮንፊደንስክ ደስ ይላል ፕሬዘዳንት እንድትሆን እኔም አንዷ ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @user-gs5cd9gc1d
    @user-gs5cd9gc1d2 жыл бұрын

    መሱሬ ኮራሁብህ የመጣህበትን ማስታወስህ በርታልን ከዚህም በላይ አላህ ይስጥህ

  • @tutukatube7626
    @tutukatube76262 жыл бұрын

    ፈጣሪ ቀሪ ዘመንክን ይባርክልክ ላጲስ እራሴን ጠላዉ ላልከዉ እራስክን ከሌላ ሰዉ ጋር አታወዳድር ደስታን ታጣለክ በተሰጠክ አመስግን ስላወራ አደለም ዉስጡን ፈጣሪ ያቃል ከሁሉም የዉስጥ ሰላም ይበልጣል ምን ታቃለክ ተኝቶ አያድር ይሆናል ስላወራ ደስተኛ ነዉ ዉስጡ ሰላም አለዉ ብሎ ማሰብ አይቻልም ስለዚ ባላቹ ነገር ሁሉ አመስግኑ ስለሁሉም ተመስገን🙏

  • @tesfayesenay

    @tesfayesenay

    2 жыл бұрын

    Min ehem birr hono new kene selam ena tena ayibeltim

  • @makbelmesafint5211
    @makbelmesafint52112 жыл бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ . የተሳካለት ኢትዮጵዊ ማየት በጣም ያስደስተኛል በሚቀጥለው ፕሮግራም ምን ሰርተህ ሚሊየነር እንደሆንክ ብትነግረን ይጠቅመናል thank you 🙏

  • @yootube1
    @yootube12 жыл бұрын

    ወንድም መንሱር ለመታወቅ በምታደርገው ጥረት እራስህን እንዳታጣ !

  • @momenamhmed7412

    @momenamhmed7412

    2 жыл бұрын

    ኢትዮ እዲህ አይነት ያሳጥራል

  • @tinbitdaniel6342

    @tinbitdaniel6342

    2 жыл бұрын

    Eko sibeza guregna neger new simeslgn saylfa new yagegnwu

  • @sitinahussen954
    @sitinahussen9542 жыл бұрын

    Good job 👍🏼 በራሱ አለም የሚኖር የሚያዝናናን ሰፈር አገር የማይረብሽ ምርር ኢትዮጲያዊ

  • @Snan-ex4sc

    @Snan-ex4sc

    2 жыл бұрын

    Aha ehe yegebaw kero new eyalesh new. Dula yizo nebret ayawedmem eyalesh new😂😂 kehone lik satogn atkerim.

  • @ashenafizeleke54
    @ashenafizeleke542 жыл бұрын

    ስኬትህን ልፋትህን ባደንቅም በረሀብ ስንቱ በሚረግፍባት ሀገር እንዲህ መሆን ትንሽ አይከብድም 1.5 ቀለበቱን ተጨማሪ ስራ ብትፈጥርበት ስንት ድሀ በልቶ ያድር ነበር 70 ሱፍህን ወደ 15 ብትቀንሰውና ወጪውንም ሌላ ስራ ብትፈጥርበት ብዙ ሰዎችን ረድተህ ያንተንም ወደ ቢሊየርነት ግስጋሴ ያፋጥንልህ ነበር ወንድሜ

  • @bamboom9184

    @bamboom9184

    2 жыл бұрын

    I get your point of view but he might already be helping others and he literally said he is planning to build a hospital so i dont think we should focus on the ring🤷‍♂️.

  • @meramtube5788

    @meramtube5788

    2 жыл бұрын

    ለአርቲስቶች ንገሪያቸው

  • @zaramohamad6294

    @zaramohamad6294

    2 жыл бұрын

    @@meramtube5788 demiry pls pls pls 🙏

  • @selma5801
    @selma58012 жыл бұрын

    ራስክን ጠብቅ ወንድማችን የኛ ሰው ሀገር የሚያለማን ሰው ከማበረታታት ይልቅ በቅናት ሲጦዙ ነው የምናያቸው

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir99892 жыл бұрын

    እንኳን አለኝ ብለህ ሀገራችን የለኝም ብልህ ይደፉሀል ነብስ ረክሳለች ተደብቀህ ኑር

  • @user-kb9zn2js6m

    @user-kb9zn2js6m

    2 жыл бұрын

    jf Hmm

  • @user-kb9zn2js6m

    @user-kb9zn2js6m

    2 жыл бұрын

    My g jf f t7 j bcg fghh ha 7h7b

  • @user-kb9zn2js6m

    @user-kb9zn2js6m

    2 жыл бұрын

    b7h In gb77

  • @kedlove1774

    @kedlove1774

    2 жыл бұрын

    ከምርሽ ነው

  • @user-kr7rn8oq5w
    @user-kr7rn8oq5w2 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅህ መነሱር እኔም ኖሮኝ ብጥርቅ ብል እራስህን ጠብቅ ለቁስ ብለዉ ህይወት ሚቀጥፉ ስላሉ የመዳም ቅመሞች አላህ ይሁነን

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h2 жыл бұрын

    ኧረ ሰው አባቴ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ። አንተም ቸር ሁን ስጥ። እኔ ወደ ፯ እና ፰ ወር ሆነኝ ከትናንትናዋ እኔ ጋ ተወዳድሬ ራሴን መለወጥ ከጀመርኩ። ለውጤ ምርጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ገና ደግሞ ይበልጥ ብዙ ይቀረኛል። እናንተም በራሳችሁ መንገድ በርቱ

  • @peaceglory9773

    @peaceglory9773

    2 жыл бұрын

    Well done!

  • @user-hd8lc2ps9z

    @user-hd8lc2ps9z

    2 жыл бұрын

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-rv4gt6wj1u
    @user-rv4gt6wj1u2 жыл бұрын

    ጠያቂውም ተጠያቂውም ዘና አረጋቹሁኝ መንሱር ጀማል አላህ በረካ ያድርግልህ ሀብትህን አላህ በሚፈቅደው ነገር ምታውል አላህ ያድርግህ ጠያቅያችን ግን ይህ ሱፍ በምን ማሺን እደ ሚያሳጥበው መንሱር ጀማልን ብትጠይቅልን ውስጤ ነበር አያቴ በቾ እየሂደ ስራ ይሰራ ነበር በቾ ነኝ ሲል አስታወስኩኝ

  • @Emumhamedsofi
    @Emumhamedsofi2 жыл бұрын

    ማሻአላህ መንሡር በንግድ ላይ ነው ያለሁት ኢንሻአላህ እንዳንተ ሠርቶ ለመለወጥ ትግል ላይ ነኝ መንሡር ስለየቲም ምን ያክል ቦታና እዝነት አለህ እሥኪ በአንተ አንደበት

  • @sarahabshawet
    @sarahabshawet2 жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድም ጤናም ሀብትም ከአላህ ነውና ጌታህን አመስግን አላህ የበለጠ ይስጥህ መልካም ነገር የምትሰራበት አላህ ያድርግህ

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle99042 жыл бұрын

    ላጲስ: "ዛሬ ከበድ ያለ እንግዳ ነው ይዤላቹ የመጣሁት" መንሱር: "እውነት ነው ከበድ ያልኩ እንግዳ ነኝ" 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ መንሱር

  • @ma_molla

    @ma_molla

    2 жыл бұрын

    ጨዋታ ግን አያሥፈራም ደስ ሲል

  • @hayatsaed7577

    @hayatsaed7577

    2 жыл бұрын

    ምን እደዝሰዉ የቀለለ አለ ተፌስታል ያነሰ ሌባ ቀላል

  • @kedawdoandhotea3398
    @kedawdoandhotea33982 жыл бұрын

    I really like your energy Ana positivity.keep it up Brother!!

  • @seidmengstu5746
    @seidmengstu57462 жыл бұрын

    ድሀ ማለት መስራት የማይችል ብቻ ነው ሙሉ ጤንነት ያለው ሁሉም ደሀ አይባለም

  • @atd605
    @atd6052 жыл бұрын

    God bless you more again and again! Very positive ☺ honest person!!

  • @fitsumlove6627
    @fitsumlove66272 жыл бұрын

    እስኪ አሁን የተራበውን አብላ ድረስላቸው የነገን ፈጣሪ ያውቃል ጥለኸው ከመሄድህ በፊት ፅደቅ

  • @m.o3412

    @m.o3412

    2 жыл бұрын

    እየረዳ እንደሆነ ይነገርለታል እሱም ተናግሯል

  • @fitsumlove6627

    @fitsumlove6627

    2 жыл бұрын

    ያ ማለት የለበሰውን ልብስ ለቅርብ ዘመዱ መስጠት ነው መርዳት?

  • @birukabraham1134
    @birukabraham11342 жыл бұрын

    መንሱር ምርጥ ሰው ነው! የስራ ሰው ነው። ከሱ ልንማር ይገባል።

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x2 жыл бұрын

    በግፍ የጣልካትን ልጅህን ምስትህን ጠይቅ በምድያ የምታወራሁን ለመኖር መጀመሪያ የዝነት ታደሰ ይመር የባለቤትህን አስተካክል💔💔💔

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed57712 жыл бұрын

    ማሻ አላህ እንካንም ኖረህ አላህ ይራህመው አሊ በናት የ 50 ሺ ዶላር ሰአት ነበር ይሚለብሰው ዲናችን ካለው ይልበስ ካለው ይስጥ ነው

  • @addisalemtesfa8448
    @addisalemtesfa84482 жыл бұрын

    Interesting personality! Keep up the good work!

  • @mickeymitiku4455
    @mickeymitiku44552 жыл бұрын

    መንሱር ወንድማችን ነው የሱ ለውጥ የኛ ለውጥ ግን ገንዘብ እንዳለው በሚድያ በከፍታኛ ደረጃ ማሳወቅ ይፈልጋል ።ከአነጋገሩ ስረዳው ከውቀት ነጻ ነው።

  • @lemlemtadesse3924
    @lemlemtadesse39242 жыл бұрын

    Its nice to see rich people ...it gives hope to see young habesha brother doing well...please እንዴት ሀብት እንዳገኛህ ብታስተምር ደስ ይላል

  • @mohamedhanafe3226
    @mohamedhanafe32262 жыл бұрын

    እውነቱነው አብሮኝ ተምራል ዘጠነኛ ክፍል እኔ የመቱልጅነኝ ከድሮም ዘናጭነው መሱር

  • @momenamhmed7412

    @momenamhmed7412

    2 жыл бұрын

    አልተጋባብህም ማለቴ ሀብቱሀሀሀሀሀሀ

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke45312 жыл бұрын

    ኑሮዬ ይታይልኝ የሚል መንፈስ ያለበት ፕሮግራም ነው!!!!!

  • @rahilnatan5549

    @rahilnatan5549

    2 жыл бұрын

    እንካን እሱ ሰርቶ ያገኘውን ይቅር እና እጭብርባሪ ሌባ ባለህብት ጉራውን ይቸረችራል

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg2 жыл бұрын

    I always laugh when people say, my ring, car, clothes casts a million dollars? What is point of a million dollars worth material? Of course ,except a house? We are making rich people richer, by buying their products in millions. Just get what you need, not what you want. It is a shame to live this type of life, even worse to talk about it in Ethiopia.

  • @oumahmed965

    @oumahmed965

    2 жыл бұрын

    Accurate !

  • @user-nx8pe6lt6b

    @user-nx8pe6lt6b

    2 жыл бұрын

    we call it CLASS.

  • @filmonsemere7939

    @filmonsemere7939

    2 жыл бұрын

    Mental slavery egotism

  • @etyopiawit

    @etyopiawit

    2 жыл бұрын

    Thank you!!

  • @yassinsaid1197

    @yassinsaid1197

    2 жыл бұрын

    Why hate on people if you can’t afford it yourself lol let people enjoy and decide what to do with their thing

  • @bl8869
    @bl88692 жыл бұрын

    “Negative people have a problem for every solution” Albert Einstein! The fact that you are utilizing social media for positive and investing in new ideas and start ups is commendable! The hell with negative people and the naysayers! Berta and God bless you!👍

  • @mituethio
    @mituethio2 жыл бұрын

    መንሱር ጀማል ግን እራስህ ላይ የምታደርጋቸው ነገሮች ጥሩ ናቸው ግን በጣም ግን አለኝ አለኝ ማለት ጥሩ አይደለም የምትኖረው ኢትዮጲያ ነው ምን ለ ማለት ፈልጌ ነው ማ ላይ ነው የምትጎርረው ለራሱ ኑሮ ያጦዘው ማህበረሰብ ላይ ትንሽ አይከብድም

  • @fantayoutube8854

    @fantayoutube8854

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @abay3517

    @abay3517

    2 жыл бұрын

    ከበቾ እረኛ ምን ይጠበቃል የምላሱ ቅብጥርጥር የሰሚውን ምንነት ያላገናዘበ ነው

  • @aminaishak7147

    @aminaishak7147

    2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ አለኝ ማለት እንደነውር አርገን ለምን እንቆጥራለን ?

  • @Libe-amlak

    @Libe-amlak

    2 жыл бұрын

    Alegn teblo leminegerew sew yileyayal. And le rabew sew sile burger, pizza, yemekina, yelibs brand bitnegriw minu new mn yichemriletal? Siketil beye mediaw eyezoru sew madenkor des ayilm.

  • @ethio-code6509

    @ethio-code6509

    2 жыл бұрын

    ይጎርር በገዛ ሀብቱ

  • @yohannes1471
    @yohannes14712 жыл бұрын

    I loved your show because you invited so many Syco people, but he is the best .keep up the good work.

  • @alexanderassefa400

    @alexanderassefa400

    2 жыл бұрын

    lol

  • @maluyebamud6032
    @maluyebamud60322 жыл бұрын

    John 1 (አማ) - ዮሐንስ 9: ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር። 10: በዓለም ነበረ፥ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፥ ዓለሙም አላወቀውም። 11: የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም። 12: ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ 13: እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።

  • @Mohamedali-fk9gx
    @Mohamedali-fk9gx8 ай бұрын

    እሄ የአሏህ ተአምር ነው እኛንም በስደት ያለነውን አሏህ ይባርክልን👌💍💍

  • @Betalmakonnen147
    @Betalmakonnen1472 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ መስረትህን በኩራት የምትናገር ምርጥ ስው የልፋትህ ውጤት ዛሬ አይተከዋልና ጉረኛ አያስብልህም

  • @user-gx8zq4op7c
    @user-gx8zq4op7c2 жыл бұрын

    ወይ ጉድ እንደዚህም አይነት ሃብታም መጣ ሼህ አላሙዲን ይቅር በለን ይቺ እዩኝ እዩኝ ኃላ ደብቁኝ ታመጣለች ስለ ጠቅላዩ ስታሽቃብጥ ያው የሃብትህን ምንጭ አውቀነዋል ኦሮምኛ ቋንቋ ከተናገርክ ያው ብር ይርከፈከፍላችኃል እያልከን ነው ባለ ጊዜ "ጊዜ ለኩሉ" ብያለሁ 250 pound ደግሞ በኢትዮጵያ ብር 17,000 ሺህ ነው ስትዋሽ ቢያንስ አጣርተህ ግባ

  • @teshukayealem6601
    @teshukayealem66012 жыл бұрын

    ይህ መንሡር ሚባል ሠው አክባሪው ነኝ! ሥራ እድል ይፍጠርልኝ።

  • @seyfkehantube2330
    @seyfkehantube23302 жыл бұрын

    የ ወንድ ጎደኛ አለህ ወይ ጉድ ይሳቀቃል መቼም አንድ ምክር እጠብቃለሁ ከኡስጣዝ ሳዳት ከማል እንደሚሰጥህ ኢንሻ አላህ

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed56722 жыл бұрын

    አሏህ ይጨምርልህ መንሱር ጀማል❤❤❤

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z2 жыл бұрын

    ሚሊዬነር ከሆንክ ምን ያክል ድሀ ረድተሀል? መልስ እፈልጋለሁ

  • @thegreathiddenpower9773
    @thegreathiddenpower97732 жыл бұрын

    አቶ መንሱር እጅግ የዘቀጠ ስብዕና እንዳሎት ግልጽ ነው አርት ሚዲያም አብሮ መዝቀጡ ግን እጅግ በጣም ያሳዝናል አቶ መንሱር የዘቀጠ ስብዕናቸውን እርሳቸውም ያውቁታል በዚች አንዱ የእለት ጉርሱን በአግባቡ በሚቀበሉበት ሐገር ውስጥ ስለ ውድ ቀለበት እና ልብስ ማውራት ትርጉም የለውም

  • @sebsibegetahun3735
    @sebsibegetahun37352 жыл бұрын

    mensur always speak truth. long live mensure!

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g2 жыл бұрын

    ጨምሮ ይስጥህ መንሱሬ ❤️🙏🏽

  • @blacklove7488
    @blacklove74882 жыл бұрын

    ወርቁ አይተነዉን በሰማዉ ጆሮየ ያንተንም ላዳምጥ የት መሄጃ አለን ብለህ ነዉ😂😂

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed90722 жыл бұрын

    መሡር። ጨምሮ ጨሜምሮ ይሥጥህ። ግን ብዙየተራበም ሥላለ። ለልብሥ። ይሄንያክል ባታወጣ። ዱንያ ፈራሽናትና። የነገህን የዘላለምቤትህን። ብትገነባ። ባይነኝ። ይሄሁሉ ልብሥ። ተከትሎህ። አይሄድም። ይሄንሥል። ያንተን ደሥታ መቃወሜ። አይደለም። ሁሌም ደሥይበልህ።በዚህሥኬትህ ውሥጥ ብዙም ውጣዉረድ። ፈተናም ይኖራል። ይሄንሁሉ አልፈህ። እዚህሥላደረሠህም አላህ። አልሀምዱሊላህ በለዉ ጀግናነህ። ያደክበትንም። አለመርሣትህ አንዳንዶች እየረሡት። ተቸግረናል

  • @eagleeye667
    @eagleeye6672 жыл бұрын

    Big think you will be bigger . He seems very genius and confident to reach and archive his dreams. Enjoy your deams Bro.

  • @user-mh2lp2uo9f
    @user-mh2lp2uo9f2 жыл бұрын

    "እረዳለሁ ፣ሩህሩህ ነኝ" ይል ና ቀለበቱ $30,000 ተገዛ። ችግር የለም የቸገራችሁ ካላችሁ ጠይቁ ይሰጣችኋል !

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh20492 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነትም ሰው አለ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል ችግር ላይ እንዳለ ሚገርም ነው ልብ ይስጠን!!

  • @tgmcmaster2639

    @tgmcmaster2639

    2 жыл бұрын

    Lol

  • @ETBeMore

    @ETBeMore

    2 жыл бұрын

    I thought am the only one shocked!! ዘቅጠናል!!!

  • @tgmcmaster2639

    @tgmcmaster2639

    2 жыл бұрын

    @@ETBeMore I am shocked too

  • @user-fn5cp4dz3h

    @user-fn5cp4dz3h

    2 жыл бұрын

    አዳሜ በቅናት ጧ ያልሽ ትመስያለሽ ትሽ እንደሱ ረጂ አለወይ መንሱር በርታልን👍

  • @ETBeMore

    @ETBeMore

    2 жыл бұрын

    @@user-fn5cp4dz3h ፈረንጅ ሲተርት፣ "Ignorance is a bliss" ይላል። ታድለህ። ቅናት ትርጉሙን፣ ታውቀዋለህ? የሚቀና ጠፍቶ፣ በdirt poor country የሚወጣጠር፣ ይቀናል?

  • @ethiofirst5002
    @ethiofirst50022 жыл бұрын

    ይገባሀል የልፋትህ ነው ወንድሜ፡ በዛላይ ቅን ለሰው አሳቢ ትመስላለህ እሱን ያብዛልህ፡ ሀብትህን እግዚአብሔር ሲያበዛልህ ቅንነትህን ለደሀዎች ለሌላቸው ለተቸገሩ ደራሽ የመሆንህን ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h2 жыл бұрын

    ገራሚ ነህ አላህ ጥላቶቺህን ይያዝልህ ኢሻአላህ ምኞትህንም ያሳካልህ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme46362 жыл бұрын

    ወንድም መንሱር ተሸውደሀል ሀብታም እኮ የፈጠረህ አላህ ብቻና ብቻ ነው: እኛ ሰዎች ምንም ሀብት ቢኖረን 1ቀን ከፈን ለብሰን ወደ ቀብር ከመሸኘት ፈጽሞ እንደማንቀር እያወቅን ሀብታም ነኝ ማለት ሞኝነት ነው: አላህ ይጠብቅህ:

  • @zo-ma6557
    @zo-ma65572 жыл бұрын

    መንሱር- "በ 17 አመቴ ነው ጫማ ያደረኩት" ጋዜጠኛ- "በቀል ላይ ነሃ ዛሬ!" 😂😂😂😂😂😂

  • @user-vm4hh9ic4l
    @user-vm4hh9ic4l2 жыл бұрын

    የመንሱር መልስ ተመቹቶኛ።ተባረክ ያብዛልእ፡ካለእበት ወዳ ከፋታ ደረጃ ዳረስ

  • @hana-21
    @hana-212 жыл бұрын

    ብርና ሀብት አላፊ ጠፊነው አባቴ ዛሬ ውድ ብትለብስ ነጌ አፈር አለልህ ይህንን በየእለቱ አስብ

  • @tribalboy6578
    @tribalboy65782 жыл бұрын

    እድሜና ጤናውን ይስጥህ ከእግዚአብሔር ጋር ሁሉም ይቻላል።

  • @girmachewteshome357

    @girmachewteshome357

    2 жыл бұрын

    Ewnet nw

  • @sameeramuohammed494
    @sameeramuohammed4942 жыл бұрын

    ፍትህ በሳውዲ አረቢያ በእስር ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን. ፍትህ. ፍትህ ፍትህ

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h2 жыл бұрын

    መንሱሬ አቦ ይመችህ ደስ የሚለው ነገር በጣም ሰው ረጂ ነው👍 አይቆጭህም አቦ🥰👍👌

  • @enderasenegn
    @enderasenegn2 жыл бұрын

    ሰርቶ ደክሞ ፈታ ይበል ልብሱ 50 ሺ ሲያንሰው ነው ገራሚ ሱፍ ነው👌

  • @user-kn5he2uj5m
    @user-kn5he2uj5m2 жыл бұрын

    መንሱሬ ምንው ዋጋውን አልጠየከኝም አለች 😂😂😂😂

  • @samsonbeyane5039

    @samsonbeyane5039

    2 жыл бұрын

    Extreme showiness.

  • @honeysweethoneysweet5670
    @honeysweethoneysweet56702 жыл бұрын

    በዚህ መልኩ ማቅራራት ምንጩ ከየት ነው ወይ ጉድ

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie45752 жыл бұрын

    ተባረክ ኢትዮፒያዊ ሁሉ ይባረክ በገንዘብ በጤና በመልካም ትዳር!

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu18512 жыл бұрын

    ይመችህ ወንድሜ ❤️

  • @rozitube1974
    @rozitube19742 жыл бұрын

    እንደዚም ሆነህ ጉራ የለብህም ቀለል ያልክ ሰው ነህ ላንተም በደንብ ይዝነብ ለኛም ያካፋልን❤😌

  • @fano-16-1
    @fano-16-12 жыл бұрын

    ጨምሮ ይስጥህ እንደመልካምነትህ ግን ሳክስዋን 🎷 ቀንሳት ይህን ምስኪን ህዝብ አታዝገው

  • @user-ue5ng6eg4g
    @user-ue5ng6eg4g2 жыл бұрын

    የሰው ልጅ ሕይወት ይለያያል አንዱ አንድ ዳቦ አሮቦት ሌላው የብዙ ገንዘብ ይኖረውና ስለዚህ ምንም አዲስ አይደለም ግን ሰውዬው ለምን በአደባባይ ወጥቶ አለኝ ማለት ፈለገ መልሱን ለሱ እተውለታለሁ በበኩሌ አያስፈልግም ባይ ነኝ።

  • @jonney235
    @jonney2352 жыл бұрын

    Sometimes, when you are ignorant, you feel like a hero. No matter how you are rich money , you can't buy wisdom and a great personality. Almoke defar yadergal nefse yimar

  • @davidodav

    @davidodav

    2 жыл бұрын

    thank you! this is the best comment!

  • @namrudkush6127
    @namrudkush61272 жыл бұрын

    ይሄ ሠው በድህነት ዘመኑ መፈጠሩንም ረስተን ዛሬ ሰርቶ ሲያልፍለት የተመቸውን መሆን ሲሆን ለምን ይጎረብጠናል ካልረዳከኝ አይለፍልህ አትደሠት ተብሎ አይቀናም ። በቃ ድሕነቱን በምንም ይሁን በምንም አቸንፏል እንዳስደሠተው ሌሎችን እስካልጎዳ ለምን ህንፃ ገንብቶ እያቃጠለ አይሞቀውም መብቱ ነው ። እኛ ሐበሾች መስራት ስለምጠየፍ የሰራን አስጠንቁሎ አጭበርብሮ ሠርቆ ዘመድ ስላለው የማንለው የለም እኮ ። ያለፈለት እኛን የማገዝ ግዴታም የለውም ። ሌላው ለምን አይሠራም ግን ለምን ሐሳብ አያመነጭም ??

  • @seladngay1486

    @seladngay1486

    2 жыл бұрын

    99%deha bhonbat ethiopa wto mkedde amrobsnet new

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew66342 жыл бұрын

    I met this guy. He is so funny. It is amazing how his mind functions. Betam keltafa Newe. Ke Zeketegna Nuro Tenesto Ezih Mederes Bereket Newe

  • @dawudmuhamed2055

    @dawudmuhamed2055

    2 жыл бұрын

    quxarun faqadenta kahon basaxan

  • @seyaeco
    @seyaeco2 жыл бұрын

    መንሱር እጅግ በጣም ነው የኮራሁብህ ትለያለህ በባዶ እግር እንደሄድክ ሁላ አሁን ሰባ ሱፍ አለህ የህ የአላህ ሰ.ወ ፀጋ ነውና አላህን ከማመስገን ወደሃላ እነዳትል አለህ ሰ.ወ የፈለገው ሰው ከፍ የሚያደርግ የፈለገው ደሞ ዝቅ የሚያደርግ ነውና ሰደቃ በመስጠት አላህን አስደስተው፡፡ ኮርቼብሃለሁኝ ማበሪያ ማጥፍያ ፕሮግራም የመጡ ሰዎች ተዋርደው ሲመለሱ ነበር ማየው አነተ ግን ያለህ አለኝ እውነት ስታወራ ደስ የላል፡፡ አላህ ለምኞትህ የብቃህ፡፡

  • @maluyebamud6032
    @maluyebamud60322 жыл бұрын

    John 1 (አማ) - ዮሐንስ 14: ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። 15: ዮሐንስ ስለ እርሱ መሰከረ እንዲህም ብሎ ጮኸ፦ ከእኔ በኋላ የሚመጣው እርሱ ከእኔ በፊት ነበረና ከእኔ ይልቅ የከበረ ሆኖአል፤ ስለ እርሱ ያልሁት ይህ ነበረ። 16: እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና፤ 17: ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ። 18: መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።

  • @hailegedlu3725
    @hailegedlu37252 жыл бұрын

    ምንድነው የሚሰራው፣ሚሊየነር የሆነው በምን መንገድ ነው?ለማለት የተፈለገው ከሥራውና ከጥረት መንገዱም ሰዎች እንዲማሩበት ለማለት ነው።በተረፈ በርታ፣ቢሊየነር ለመሆን ግፋ፣ገናወጣት ነህ ትደርስበታለህ።

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube77522 жыл бұрын

    ምናለ ስለ ሚሊየኑ ቀርቶ መኪና ስታሽከረክር ቤልት ብታስር

  • @citizenofafrica.nationethi8438
    @citizenofafrica.nationethi84382 жыл бұрын

    ኦኦ ጉድ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይጠኝና ለማየት ያብቃኝ አንተን ከአስር አመት በውኃላ።

  • @tilahunbaye3625
    @tilahunbaye36252 жыл бұрын

    አባቴ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ። አንተም ቸር ሁን ስጥ። እኔ ወደ ፯ እና ፰ ወር ሆነኝ ከትናንትናዋ እኔ ጋ ተወዳድሬ ራሴን መለወጥ ከጀመርኩ። ለውጤ ምርጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ገና ደግሞ ይበልጥ ብዙ ይቀረኛል።

  • @endriyasmasresha376
    @endriyasmasresha3762 жыл бұрын

    😂😂ድንገት ሃፕት ስታገኝ ልክ እንደዚ ምታወራውን አታቅም ድንገተኛ ሃፕት ያሰክራል 🎷🎷

  • @user-ps8jn7pc4w
    @user-ps8jn7pc4w2 жыл бұрын

    እድሜክ እንዳያጥር ዋ ኢትዮጵያ ውስጥ መሆንክን አትርሳ

  • @climaxtouches1381

    @climaxtouches1381

    2 жыл бұрын

    አንተ ነህ እድሜውን የምትወስነው !

  • @arkeminadem5020

    @arkeminadem5020

    2 жыл бұрын

    አረ ልክ ነህ የአብ ስራ በቅርቡ ደፍተው ነው ሚጥሉት

  • @ኢስላማባድ

    @ኢስላማባድ

    2 жыл бұрын

    በመተት

  • @nadi7244
    @nadi72442 жыл бұрын

    Masha Allah I’m proud of you my brother ❤️❤️❤️

  • @zerihungeleta5689
    @zerihungeleta56892 жыл бұрын

    I like his confidence. Keep on!

Келесі