ቅዱስ ቁርባን መቼ ? የት ? እንዴት ? ለምን ? በማን ? ክፍል 4 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

✝ #በመጋቤ_ብሉይ_ወሐዲስ_አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
Subscribe • Video
✝ #ቅዱስ_ቁርባን
✝መቼ እንቁረብ❓
✝የት እንቁረብ❓
✝ እንዴት እንቁረብ❓
✝ ለምን እንቁረብ❓
✝በማን እንቁረብ❓
#SUBSCRIBE ያድርጉ ።
#SHARE ያድርጉ ።

Пікірлер: 52

  • @fggh6526
    @fggh65266 күн бұрын

    Amen kale hiywot yasemalill abatachin bereketachew yiderbnnnn❤❤❤❤❤

  • @Forgiven369
    @Forgiven3694 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b6 ай бұрын

    Kalehywet yademaln.like yehonu abat.rejm edmie ystln

  • @goodlive1573
    @goodlive15732 жыл бұрын

    🌹🌹🌹 EgziAbiher yimesigen 🌹🌹🌹

  • @TsegeySeyoum
    @TsegeySeyoum7 ай бұрын

    አባታችኝ ቃለሕይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ይሥጥልን ።

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun150410 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mediatube3914
    @mediatube39142 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @eliyasengda
    @eliyasengda4 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Ureal22
    @Ureal229 ай бұрын

    ክብረት ይስጥልን በውነት አባታችን ።

  • @Geni2341
    @Geni23412 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን 🙏🤲

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @mekdesalemu41
    @mekdesalemu413 жыл бұрын

    Amen amen amen Abatachin kale hiwet yasemalin bedimey betega ytebkilin betam new yemiwediwet abatey

  • @mesismart1332
    @mesismart13323 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @abebatefera2334
    @abebatefera23347 ай бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @rabehcall3651
    @rabehcall36513 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቺን!

  • @bethelhemmolla1255
    @bethelhemmolla12553 жыл бұрын

    የኔ አባት አንደበት ርእቱ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ስብከታቸው እኮ ልዪ ነው

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw31193 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vt1bx8ly7l
    @user-vt1bx8ly7l3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @egziabheryemesgen3288
    @egziabheryemesgen32883 жыл бұрын

    Abatachen Kale hiyweten yasemalen Egziabher yestlegn be edme be Tena yakoyelen

  • @saraaguilar5341
    @saraaguilar53412 жыл бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እርሶን ሰምቼ ከነባለቤቴ ንስሀ ገብተን ቁርባን ለመወስጽ ያበቁን እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏

  • @andualemmogne8762
    @andualemmogne87622 жыл бұрын

    አባታችን ከክፉ ዓይኖች ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅዎት

  • @user-ux5ee2xx1m
    @user-ux5ee2xx1m2 жыл бұрын

    ሰላም ለእናተ ይሁኀ አባዬ አሜኀ አሜኀ አሜኀ ቃለ ሕይወትኀ ያሰማልኀ በረቱልኀ አባታችኀ ኑሩልኀ በሰላም በጤና ረጂም አመት

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia29203 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹሁን ያራዝምልን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx56093 жыл бұрын

    አምላከ ቅዱሳን ለስጋ ወደሙ የብቀዐና አቦና ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🌺😘

  • @besttelecom9982
    @besttelecom99823 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @andualemmogne8762
    @andualemmogne87622 жыл бұрын

    እረጅም ዕድሜን ለአባታችን ያድልልን

  • @akbaretmoges3778
    @akbaretmoges37782 жыл бұрын

    I just love when you praise to people I left that in my country fourth years ago I wish there is a way for you to come over hear thanks you.

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r3 жыл бұрын

    💚💛❤💒💚💛❤አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏💚💛❤ በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏💚💛❤

  • @emdeathlalal4818
    @emdeathlalal48183 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mahletzegeye775
    @mahletzegeye7753 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን

  • @frehiowtgetachew6422

    @frehiowtgetachew6422

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @danieltewelde9325
    @danieltewelde93253 жыл бұрын

    Abatachin kale hiwet yesmaln

  • @akbaretmoges3778
    @akbaretmoges37782 жыл бұрын

    I have been watching you very since you started on KZread and I know it is touring and will keep watching you everyday and please do this for us .

  • @ribkazenebe4017
    @ribkazenebe40172 жыл бұрын

    በዉነት ድንቅ ትምሕርት ነዉ ቃለሕይወትን ያሠማልን እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን አባቶችን ይጠብቅልን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu69963 жыл бұрын

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫ የሰማነውን በልቦባችን ፅላት ይፃፍልን እግዚአብሔር አምላካችን በሰማነው እንድንጠቀም ይርዳን ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን አሜን ፫

  • @graceorfali3623
    @graceorfali36233 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን፡ቃለሕይውትን፡ተስፋ፡መንግስተ፡ሰማዥያትን፡ያውስልን

  • @rodneypatrick2148

    @rodneypatrick2148

    2 жыл бұрын

    I dont mean to be so off topic but does anyone know a tool to log back into an Instagram account?? I was stupid forgot my login password. I would appreciate any tricks you can offer me.

  • @lanechandler9469

    @lanechandler9469

    2 жыл бұрын

    @Rodney Patrick instablaster :)

  • @rodneypatrick2148

    @rodneypatrick2148

    2 жыл бұрын

    @Lane Chandler i really appreciate your reply. I got to the site thru google and Im trying it out atm. Seems to take quite some time so I will reply here later when my account password hopefully is recovered.

  • @rodneypatrick2148

    @rodneypatrick2148

    2 жыл бұрын

    @Lane Chandler it did the trick and I now got access to my account again. Im so happy! Thank you so much, you really help me out :D

  • @lanechandler9469

    @lanechandler9469

    2 жыл бұрын

    @Rodney Patrick you are welcome xD

  • @koigatu8504
    @koigatu85043 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው እርስት መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን መምህር አሜን

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake15914 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማል መምህራችን✝️⛪️✝️

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw31193 жыл бұрын

    መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን በእድሜ በጤና ያቆየልን

  • @sdetegnawahewan
    @sdetegnawahewan Жыл бұрын

    ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!

  • @yetmyoutube7423

    @yetmyoutube7423

    4 ай бұрын

    ጎበዝ በርች

  • @Karimahrima-tw9ct

    @Karimahrima-tw9ct

    9 күн бұрын

    አሁንም ገናነሽ የሌላን እምነት እድትሳደቢ ማን ፈቀደልሽ የትኝዉ መፀሐፍላይ ነዉ ያገኝሽዉ ቁርአን ግምነዉ የሚለዉ ?አንድን ብሎአማኝ

  • @gebretsadikgetu3938
    @gebretsadikgetu39383 жыл бұрын

    ክፍል1 ወይስ 4?

  • @kidisthagerethiopia4368

    @kidisthagerethiopia4368

    3 жыл бұрын

    Hi

  • @kidisthagerethiopia4368

    @kidisthagerethiopia4368

    3 жыл бұрын

    yihe kifel 4 new. Kifel 1 - 3 belela channel new yalew. yechannelu sem tach yalew new. ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro

  • @worekearsema8808
    @worekearsema88083 жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ቅደም ተከተሉን የት ላይ ነው እምተላለፈው 5ኟ

Келесі