ንስሐ ክፍል 7(ሰባት) በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ /Aba Gebrekidan Girma new Sbket Nsha Part 7(Seven)

share and subscribe

Пікірлер: 49

  • @JanaJana-vo8kv
    @JanaJana-vo8kv Жыл бұрын

    Amen Amen Amen qala hiyot yasamaleny

  • @FasilTe
    @FasilTe2 ай бұрын

    አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @meriwerku4001
    @meriwerku40013 жыл бұрын

    እውነት አባታች አይተገቡም ለሁሉም የሰው ዘር ቢደርስ ትምህርታቸው በጣም ደስባለኝ በሲዲ ቢዘጋጁ እጂግ ጠቃሚ ነው እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek929224 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @asterkelemu8
    @asterkelemu8 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ✝️💜

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher42612 жыл бұрын

    በውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @selamtube-vr8sz
    @selamtube-vr8sz Жыл бұрын

    ኣሜን ለኣባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj2 жыл бұрын

    Amen kalehiwot yasemalen Abatachen 🙏

  • @annalizasanchezmartinet9046
    @annalizasanchezmartinet90462 жыл бұрын

    *_አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የሰመዐና✝️_*

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን፫

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw31193 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የአብ በረከት የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት የእመቤታችን ምልጃ የቅድሳኑ ፀጋ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @merrantilahun1504

    @merrantilahun1504

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @Aba_Gebrekidan

    @Aba_Gebrekidan

    2 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ትምህርቱን ያጋሩ።

  • @fakretasan1177
    @fakretasan11772 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu69963 жыл бұрын

    ለአባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫ ለኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን ለንስሀ ሞት ያብቃን እግዚአብሔር አምላካችን

  • @zamzamzam4317
    @zamzamzam43173 жыл бұрын

    Amen....3

  • @user-ec6vs6rh4x
    @user-ec6vs6rh4x2 жыл бұрын

    ዕንቁ ስላሴ ቲዩብ የእውነትም ዕንቁ ነው

  • @sanas7429
    @sanas742910 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Keberesnshaw
    @Keberesnshaw5 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog80623 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን

  • @koigatu8504
    @koigatu85043 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤናጨያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን

  • @graceorfali3623
    @graceorfali36233 жыл бұрын

    አባዬ፡ቃለሕይውትን፡ያሰማል፡ተስፋ፡መንግስተ፡ሰማያትን፡ያውርስልን

  • @Tsegapro
    @Tsegapro3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን የቴክኒክ ባለሞያዎች እንደዚሁ የጠራ ድምጽ በሌላም በአባታችን ስብከቶች እንዲኖሩ እንሻለንና እነዛንም እንደዚህ ኩልል ያለ ድምጽ እንድንሰማ ሄዳቹ ቅረጹልን በተለይ የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ተከታታይ ትምህርት

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa68853 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay50803 жыл бұрын

    Amen Amen Ame🤲🙏🏽🤲🙏🏽🤲🙏🏽

  • @burtakanb5816
    @burtakanb58163 жыл бұрын

    አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hanahana6615
    @hanahana66153 жыл бұрын

    Amen Amen Amen ❤💛💚🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emuyabara4562
    @emuyabara45623 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiywet yasemalen abatchn Ye semaneun belebonchen ley yetsafeln cheru egziabher lenseha mot yabekan

  • @ruelwodajo7568
    @ruelwodajo75683 жыл бұрын

    Amen

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye19043 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @wubetwubshet4138
    @wubetwubshet41383 жыл бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hdhfhrhry6822
    @hdhfhrhry68223 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemalin be edime be sega yitebikilin

  • @frehiowtgetachew6422

    @frehiowtgetachew6422

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልለባታችንእድሜ ጤና ይስጥልን

  • @adiamfre7628
    @adiamfre76283 жыл бұрын

    Amen abatachn bereketu yderben egzabher edmeystew❤❤❤🙏🙏

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog80623 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @user-dr3no7lq6c
    @user-dr3no7lq6c3 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @genethasan5624
    @genethasan56243 жыл бұрын

    Amne kale hywete ysmlne bedmna btna etbklne abthne

  • @user-tl8hd6uf8m
    @user-tl8hd6uf8m3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን አባታችን ይኑሩልን በረከትወ ይደርብን

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p3 жыл бұрын

    ንስሐ ማለት ሹመት ናት, እግዚአብሔር ለሹመት ያብቃኝ

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u3 жыл бұрын

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @muluendeshaw8593
    @muluendeshaw85933 жыл бұрын

    እግዚአብሔር. ይመሰገን. አባ

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun15043 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @az123431674
    @az1234316743 жыл бұрын

    ቃለሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ሳውንድ ሲስተሙን አስተካክሉልን ግማሽ ላይ ድምፁ ቀንሷል

  • @graceorfali3623
    @graceorfali36233 жыл бұрын

    ፕሮግራሙን፡ይምታቀሩብልን፡እግዚአብሔር፡ይባርካቹ፡ትንሽ፡ማውስታውቃያውን፡ቀንሱልን

  • @user-bb6kt6tv8g

    @user-bb6kt6tv8g

    3 жыл бұрын

    ማሳለፍ ትችያለሽ ∆👈ምልክት ነክሽ አሳልፊ ለማስታወቂያዉ

  • @sebleeyasu6996

    @sebleeyasu6996

    3 жыл бұрын

    ማስታውቂያውን እነሱ አይደሉም የሚያስገቡት ዩ ቲብ (you tube) ነው እኔማ እንዴት እንዳስመረረኝ ስራ እየሰራሁ በሰመአ ነው የምሰማው ግን አስር ጊዜ ነው የሚያቋርጥብኝ

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu68413 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ፀጋ ይጠብቅልን በፀሎትዎ ያስቡን

  • @user-ji9bv5vh8t
    @user-ji9bv5vh8t2 жыл бұрын

    እባካችሁ አባታቸንን ይሄን ጥያቄ ጠይቁልን በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ግብረ አውናን የፈፀመ ዲያቆን ክህነቱ ይፈርስበታል? ግብረ አውናን ፈፅሞ ቀድሶ ቢሆንስ ምን ማድረግ አለበት? ንስሀ ቢገባስ ወደ ክብረ ክህነቱ ተመልሶ መቀደስ ይችላል? ይሄን ጥያቄ ጠይቁልንና አባታችን ይመልሱልን እባካችሁ በእመብርሀን🙏

Келесі