ORDA Ethiopia's Integrated Community Development Project

A succesful Goat breeder farmer Mekonen!
የተሳካለት የፍየል አርቢ ገበሬ መኮንን!
--------------------------------------------------------------
በአመልድ ኢትዮጵያ የተቀናጀ የማህበረሰብ ልማት ፕሮጀክት ከግሊመር ኦፍ ሆፕ ግብረ-ሰናይ ድርጅት በተገኘ 83 ሚሊዮን ብር ድጋፍ በሊቦከምከም ወረዳ 9 ቀበሌዎች እ.ኤ.አ በ2018 ጀምሮ እየተተገበረ ነው፡፡ ፕሮጀክቱ በተመረጡ የእሴት ሰንሰለቶች ማለትም በበሬ እና በግ ማድለብ፣ በግ ፣ዶሮ እና ፍየል እርባታ እና ሽንኩርት ልማት የ4ሺህ አርሶ አደሮች ኑሮ እንዲሻሻል እና የንፁህ መጠጥ ውኃ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ የአርሶ አደሮች ገቢ እንዲሻሻል አድርጓል፡፡ ከተጠቃሚ አርሶ አደሮች መካከል የአርሶ አደር መኮንን ተሾመን አጭር ፊልም ተጋበዙ፡፡
In 2018, ORDA Ethiopia's Integrated Community Development Project is being implemented in 9 kebeles of Libokemkem woreda with the support of Birr 83 million from Glimmer of Hope. The project aims to improve the livelihoods of 4 thousand farmers through selected value chains such as Cattle fattening, sheep, chicken and goat breeding and onion cultivation. You are invited to watch a short film about one beneficiary farmer Mekonen Teshome!

Пікірлер

    Келесі