🛑ኦርቶዶክሳዊ ጋብቻ ክፍል 2ለጋብቻ እጮኝነት እንዴት እንምረጥ ይቀጥላል

Ойын-сауық

✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
"ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
Swift code : CBETETAA
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Пікірлер: 39

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh3 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን🙏

  • @fikerselam343
    @fikerselam3432 жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ መምህር። ለእናታችን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም በፍቅር ወርሀዊ ክብረ በአል አደረሰቻቹ እናም መላው የአስራት የጥምቀት አረሰቻቹ አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን የሳድርል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ (አማኑኤል) ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎቶን ይባርክሎት። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg81422 жыл бұрын

    ስለ ቅዱስ ጋብቻ ስርአት ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋቸውን ያብዛልን የሰማነውን ለኛም በአይነ ልቦናችን ያሰድርብን አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯🕯🕯➕➕

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon16042 жыл бұрын

    ብእውነት ቃለህይውት ያስማልን በእድሜ ይጠብቅልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu24472 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @hiruuteesilaassee2560
    @hiruuteesilaassee25602 жыл бұрын

    Kale heywot yasemalen tsagahun yabizalachu tebareku AMEEN AMEEN AMEEN ✝️✝️✝️

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f2 жыл бұрын

    በእውነት ለሁላቸን እግዚአብሔር ለቦና ይስጠን ቃለህይውት ያሰማልን😭

  • @banchiayhutaye55
    @banchiayhutaye552 жыл бұрын

    በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ቃለህይወት ያሰማልን ⛪⛪⛪

  • @hewanmicaal9399
    @hewanmicaal93992 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት የሠማልን እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa74652 жыл бұрын

    የማይጠገብ ትምህርት😭እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏

  • @dgfxfx1468
    @dgfxfx14682 жыл бұрын

    ቃለ እይወት ያሠማልን መምህራችን አሜን ፫

  • @alemkflnlpnlalem7102
    @alemkflnlpnlalem71022 жыл бұрын

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-vj9og4od2z
    @user-vj9og4od2z2 жыл бұрын

    በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @melakutsegaye8197
    @melakutsegaye81972 жыл бұрын

    Kale hiwetn yasemalen amen amen amen

  • @beeityabera6741
    @beeityabera67412 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን😭😭😭

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga66412 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን

  • @saragasa174
    @saragasa1742 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-fg3bp2co2p
    @user-fg3bp2co2p2 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p6 ай бұрын

    በፉርሐ እግዚአብሔር እንድኖር እግዚአብሔር እርዳኝ 😢 እሄን ትምህርት በአባቶች video አቅርቡልን እጮኛ እዴት ልምረጥ የዚህ ዘመን ችግር ስለ ትዳር ይህ ነው እናመሰግናለን !!

  • @mssalma1136
    @mssalma11362 жыл бұрын

    የህይወትን ቃል ያሠማልን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli72053 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij21192 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን👏

  • @user-yc5in2tp8w
    @user-yc5in2tp8w2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትማለደን

  • @alam6559
    @alam65592 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤💒💒💒🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Tube-sc7gz
    @Tube-sc7gz2 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ሳናውቅ በስህተት እያወቅን በድፍረት የረሳነውን ሀጢያታችንን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን፫😭😭😭

  • @t.g.eahutamaryame.1475
    @t.g.eahutamaryame.14752 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ምህራችን ቃለይወትን ያሠማልን!! እግዚአብሔር እኛ ያሠቡንውሣይሆን እሡ ያሠበለንን ይሥተን!!

  • @udjdbhbdbbdh7575
    @udjdbhbdbbdh75752 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @meseretmuras6025
    @meseretmuras60252 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-fo8xt3rz2u
    @user-fo8xt3rz2u2 жыл бұрын

    ቃለሄወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma19782 жыл бұрын

    አሜን ፫ ቃል ህይወትን ያሰማልን ምምእራትን ✝️🕯✝️🕯

  • @mamimami1739
    @mamimami17392 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dt4ec6jj4g
    @user-dt4ec6jj4g2 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ልቦናችንን ያዲስልን ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ያዲለን

  • @user-ti2ib2nl8f

    @user-ti2ib2nl8f

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ወድ

  • @meskiyemariyamlij
    @meskiyemariyamlij2 жыл бұрын

    AMEEN kale woten yasemalen 🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi51646 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @andebetwagnew5644
    @andebetwagnew56444 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መጸሐፉን የት ልናገኘው እንችላለን ብናነበው የበለጠ ብዙ እናተርፍበታለን

  • @tegsttarkegn3885
    @tegsttarkegn38852 жыл бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p2 жыл бұрын

    *ቃለህይወትን ያሰማልን*

Келесі