Open Conversation on Family and parenting issues

ሰኞ ሰኔ 24፣ 2016 ዓም ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በዙም [Zoom] በ 'ቤተሰብንና ልጅ አስተዳደግ' ርዕሰ ጉዳይ ላይ በዚህ ዘመን እየገጠሙን ባሉ ተግዳሮቶች ላይ ማህበረሰባዊ ውይይት እናደርጋለን! ስለዚህ በዚህ ውይይት ላይ በነጻ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን! ሰዓቱ ሲደርስ ወደ ስብሰባው ለመግባት የሚከተለውን የዙም ማስፈንጠሪያ us06web.zoom.us/j/83231945205] ይጠቀሙ!

Пікірлер: 13

  • @legesepetros5330
    @legesepetros5330Күн бұрын

    you are always right with your contribution to our community.Today's family challenge very high

  • @YesuSira
    @YesuSira8 күн бұрын

    @Yidne.... good point! most they give time/money/energy on training their children on many areas. so the child grows with lots of encouragement and build a confidence. our community even if we have the will , we don't have all the required resources including KNOWLEDGE!

  • @mesialayu8947
    @mesialayu89477 күн бұрын

    ቤተሰብን የሚታደግ በተለይ ልጆችን ምርጥ ኘሮግራም ነው። አመሰግናለሁ አሼ

  • @EmebetEmu-wg3jy
    @EmebetEmu-wg3jy9 күн бұрын

    ❤❤Ashe Tebark!

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods80387 күн бұрын

    Amazing program waiting for more discussions like 👍 this

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el8 күн бұрын

    ብዙ ልጆች የሚበላሹት በእናታቸው ነው፤ ትክክል። የእውነት እስኪ ጥናት አድርጉበት እና ውጤቱን ታይታላችሁ። እናቶች ልጆችን ጥበቃ ያደረጋችሁ እየመሰላችሁ እስከ ወዳኛው ሰነፍ፤ እንዲሆኑ እና መንገዱን እንዳያዩ እየሆኑ ነው። እዚህ ላይ ብናስተውል እና ብናየው መልካም ነው።

  • @MekidesTeshome-fg8qk
    @MekidesTeshome-fg8qk8 күн бұрын

    anetene yemesele sewu yenga selehoneke e/rn amesegenalewu ashuye edema ena tena yeseteke nurelene...sociale media tetekamiwu gene yete endale alakeme ehane yemesele wuyeyete bezu sewu meketatele neberebete👏

  • @Dream32663
    @Dream326635 күн бұрын

    ይድኔ የኛን society ድክመት እና የውጮቹን ለልጆቻው ያለውን ልዩነታችን በደንብ ገልፀኸዋል ተባረክ

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el8 күн бұрын

    That's a great conversation and has to be continued with our continuous support. Let the community come here and know the basics. I really appreciate Ato Ashenafi for his unwavering support for the community. Trust me you're making a difference.

  • @user-lc1bs7jt4s
    @user-lc1bs7jt4s9 күн бұрын

    አሼ ስልክህን ላክልኝ❤❤❤❤❤

  • @dawittsadik2554
    @dawittsadik25544 күн бұрын

    10Q

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz78328 күн бұрын

    ትሽ አትባሉም እኔም አለሁ ።

  • @abushzebrne
    @abushzebrne5 күн бұрын

    አሼ ይሄነገር ይመለከተኛል የሚገርምህ ሶሻል ሚዲያ እያጠቃ ያለዉ ልጄንብቻ አይደለም እኔንምነዉ በዚህ ጉዳይ ከባለቤቴግር አለመግባባትን እየፈጠረብኝ ነወ ልጄ ደገም እኔንም እሷንሞ አያወራም ሙሉበሙሉ ስልክላይ ነዉ የሚገርመዉ እድሜዉ 2 አመት ከ8 ወርነዉ

Келесі