ኦ ፍጡነ ረድኤት ለቤሩታዊት የደረሰ |ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ | ዘማሪት መቅደስ ማርዬ

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemarit Mekdes Marye "O-Fetune Redeit- Le berutawit Yederese"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemarit Mekdes Marye

Пікірлер: 307

  • @user-gy7zu4js4t
    @user-gy7zu4js4t4 жыл бұрын

    እውነት ነው እኔም ጨንቆኝ ነበር 3 ጊዜ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳኝ ስለው እውነቴን ነው የምላችሁ በሚደንቅ ሁኔታ ከጭንቅ ወጥቻለሁ ። የ ጊዮርጊስን አምላክ አመስግኑልኝ !

  • @hagosgirma4120

    @hagosgirma4120

    Жыл бұрын

    Ye kidus giorgis amlak ykber ymesgen

  • @zinaalemayehu7471

    @zinaalemayehu7471

    Жыл бұрын

    እውነት ነዉ እኔም ብዙ ጊዜ የተጠቀምኩበት የተሰጠው ቃል ኪዳኑ ነው ።

  • @jerryaddis8986

    @jerryaddis8986

    Жыл бұрын

    ጊዮርጊስን የሰጠን እግዚኣብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @daborahaset3654

    @daborahaset3654

    Жыл бұрын

    እግብሔር ይመሰገን

  • @worktegegn3629

    @worktegegn3629

    Жыл бұрын

    አሜን አምላከ ሊቀ ሠማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን ከፍ ከፍ ይበል

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu81974 жыл бұрын

    በምልጃው ማመን ታምርን ያደርጋል ልንገራችሁ በስደት አለም ነው የምኖረው ከዛሬ ሶስት አመት በክብረ በዓል የልቤን አዋራሁት እሱም ለንስሐ ሞት አብቃኝ እኔስ አቅቶኛል ብዬ አልቅሼ ሰው ሳይሰማኝ ተወያየን ታድያ መች አሳፈረኝ ማርያምን ነው የምላችሁ ልክ ግማሽ ወር ስሆን አስቤ የማላውቀው ነገር ተከናወነልኝ የአባቴን ምልጃ አረሳም ለኔ የደረሰው ለእናንተም ይድረስላችሁ አሜን በሉ

  • @atnasiyaaynalem7439

    @atnasiyaaynalem7439

    Ай бұрын

    አሜን! ቤተሰቦቼን ያስብልኝ።

  • @SenaitBezu-qk6wy

    @SenaitBezu-qk6wy

    Ай бұрын

    አሜን ለብርክታዊት የደረስክ ድረስልኝ የኔ አባት ሰማሕቱ ቅዱስ ጊዮርስ 😭💔

  • @user-lc8be3no3f

    @user-lc8be3no3f

    17 күн бұрын

    አሜን

  • @henna9179

    @henna9179

    17 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tewahdonatemnete4944
    @tewahdonatemnete4944 Жыл бұрын

    ወዳጄ ረዳቴ አጋዤ አማላጄ ደጋፊዬ የኔ የኔ ቅዱስ ጊዮርጊስ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ እማልድሃለሁ አማላጄም እልሀለሁ ተአንተን ስለሠጠኝ የእስራኤል አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አሜን ፫🤲🤲🤲🤲 ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔ ፈጥኖ ሁሌ ይደርስልኛል እናንተም ጥሩት ከአይን ጥቀሻ ፈጥኖ ይደርሳል 😢😢❤

  • @Sm-fn1nn
    @Sm-fn1nn3 жыл бұрын

    *_ኦ ፍጡነ ረድኤት_* ለቤሩታዊት የደረሰ ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ገሰገሰ ፈጥኖ ሊያወጣኝ ከመከራ ቆሟል ከጎኔ ከኔ ጋራ *አዝ* ስጋው ሲመተር አልፈራም እሱ ሰባት አክሊላት ጭኗል በራሱ በደብረ ይድራስ በዛ ተራራ የልዳው ፀሐይ ተብሎ ተጠራ *አዝ* አለምን ስትዞር በነጭ ፈረስ አንድ ጊዜ እርዳኝ ጊዮርጊስ ድረስ ስሙን ለጠራ አምላከ ጊዮርጊስ ስደርስ ይፈጥናል ከአውሎ ነፋስ *አዝ* ለእሳት ለግለት ስጋውን ሲሰጥ ፍርሃት የለበት ወይም መደንገጥ ኡዲያኖስ አፍሮ ጣኦት ወደቀ በጊዮርጊስ ፅናት ጌታ ታወቀ *አዝ* ከሹመት ይልቅ መርጠህ መከራ ወንጌሉን ሰበክ አንዳች ሳትፈራ በጭንቀት ሆነ ላንተ ንግስት ብድራትህን አይተሃል እና *አዝ* መስተጋድል ነህ ሃያል ገናና መክብበ ሰማዕት የእምነት ጀግና ስምክን ስጠራ ከቤትህ ቆሜ ይቀልልኛል የኃጥያት ሸክሜ *_ዘ/ሪት መቅደስ ማርዬ_*

  • @Rgebray
    @Rgebray4 жыл бұрын

    አዎ ፈጥኖ ደራ ሼ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በአንተ ሁሉም ተደረገልኝ አገኘው ለደጅህ አብቃኝ ሽቶሁን ዘቢቡን ጣፉን እጣኑን ሻማውን ይዜ ደጅህ እስክመጣ ጨንቆኛል ልቤ ተነስታል ቤተክርስቲያን ናፍቆኛል አገሬ ውስጥ ጊዮርጊሴ ቸር አምላክህን ለምንልን በህልም ያየውት ሰማዩ ተጠቀለለ እንደ ካስ አላስፈራራቹሁም በጸሎት እንበርታ ጊዮርጊሴ አባቴ አንተን ስጠራ መከራው ይርቃል ከእኔ በጣም አመሰግንሃለው አንተን ያከበረ ክፍ ክፍ ያረገህ ቸር አምላክ ጌታ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ይድረስህ ባአንተ ታደልኩ አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ እደረሳቹሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @E_Y_O_R_S_A_L_E_M
    @E_Y_O_R_S_A_L_E_M Жыл бұрын

    ኦ ፍጡነ ረዲኤት እምርጾተ ነፋስ ወኣውሎ ለዘይጸዋእከ በተወክሎ ጊዮርጊስ ቅረብ ለምህረት ወለተሣኅሎ ተወከፍ ወትረ ጾሎትየ/ነ ወቃለ ጽራህየ/ነ ኩሎ እስመ ልበ አምላክ ርህሩህ በኃቤከኃሎ ።

  • @HagerieMedia
    @HagerieMedia4 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ በአል በሰላም አደረሳችሁ ጌወርስ በያላችሁበት ጥላ ከለላ ይሁንላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💛💚❤💛💚❤🤲🤲🤲👍👍👍🤲🤲🤲

  • @yeshiworku2639

    @yeshiworku2639

    4 жыл бұрын

    እሜን አሜን አሜን

  • @user-pd3no9nt7i

    @user-pd3no9nt7i

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደርሰን👏🙏😘😘😘😘💚❤❤❤❤

  • @user-ij3hp5xd8m

    @user-ij3hp5xd8m

    4 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @bizualemdesta4440

    @bizualemdesta4440

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Enkuwan abro aderesen

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s4 жыл бұрын

    ለቤሮትአዊት የደረሰ ሰማእቱ ጊዮርጊስ ገሰገሰ ፈጥኖ ሊያወጣኝ ከመከራ ቆሞል ከጎኔ ከእኔ ጋራ እልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን ለሰማእቱ ጊዮርጊስ።

  • @ethiovariety8706
    @ethiovariety87064 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu82042 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስሰማቸው ነፍሴን ከሚያስደስተኝ መዝሙር አንዱ ነው ፍጡነ ረድኤት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምልጃው ይርዳን ይጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @user-hm5yy7rv3o
    @user-hm5yy7rv3o10 ай бұрын

    ጥሩ ያልሆነ ህልም ስታዩ አምላኬ ሆይ ጊዬርጊስ ህልም እልም አርግልኝ ብላቹ አቡነዘበሰማያት አድር እውነት ሲርቃችሁ ይታወቃቹሀል

  • @tesemabiadglgn1538
    @tesemabiadglgn15384 жыл бұрын

    የቅድሰ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን ፫

  • @solmanhaile8089

    @solmanhaile8089

    4 жыл бұрын

    አሜን !! አሜን !! አሜን !!

  • @user-ij3hp5xd8m

    @user-ij3hp5xd8m

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-pd3no9nt7i
    @user-pd3no9nt7i4 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እኳን ለሰማአቱ ለቅዱስ ጌወርጊስ አመታዊ ክብር ብአል አደርሰን አደርሳችሁ😘🇬🇳❤💚🙏👏👏👏👏👏ፍጥኖ ደራሹ ቅዱስ ጌወርጊስ ለተቸገሩት ለተጠሙት ለተራቡት ፍጥኖ ይድርስላቸው በሰላም ላመቱ ያድርሰን🙏👏👏👏😘😘😘

  • @user-ij3hp5xd8m

    @user-ij3hp5xd8m

    4 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን😍

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክ ያሠማልን ሀያሉ ጊወርጊስ ከመጣብን ጭንቀት አንተ አውጣን አቤቱ 🤲🤲🤲🙏🙏😥😥😥

  • @user-jd2mc7kp2x

    @user-jd2mc7kp2x

    4 жыл бұрын

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302Ай бұрын

    አለምን ስትዞር በነጩ ፍርስ አድጊዜርዳኝ ጊወርጊስ ድርስ❤

  • @birtukanembiale6799
    @birtukanembiale67994 жыл бұрын

    አሜን።የኢትዮጵያ ጠባቂ አምላከ ግዮርግስ ቤቴክርስቲያናችንን፡ማህበራችንን፡ሀገራችንንና አለማችንን ይጠብቅልን።

  • @yamaccukur9529

    @yamaccukur9529

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @user-kd4pk3bc6x
    @user-kd4pk3bc6x4 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለሰማእቷ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብረ በአል አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒👏👏👏👏👏👏

  • @liyakasa9302

    @liyakasa9302

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen 🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍

  • @user-ij3hp5xd8m

    @user-ij3hp5xd8m

    4 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን⛪💐

  • @bizualemdesta4440

    @bizualemdesta4440

    4 жыл бұрын

    Enkuwan abro aderesen

  • @meazitlahun4709

    @meazitlahun4709

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤🙏

  • @tegistendaylalu5563

    @tegistendaylalu5563

    4 жыл бұрын

    Amen 🙏 Amen

  • @user-gv9pf1xg8r
    @user-gv9pf1xg8r4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህታችን የጌታየ ሰማዕት ምልጃህ አይለየን

  • @solmanhaile8089

    @solmanhaile8089

    4 жыл бұрын

    አሜን !! አሜን !! አሜን !!

  • @sallamkann3472

    @sallamkann3472

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-bp2zo9fi6h
    @user-bp2zo9fi6h2 жыл бұрын

    ውድ ኦርቶዶክሳውያን እህትና ወንድሞቸ እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰላም አደረሳችሁ!

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem74395 ай бұрын

    ጊዮርጊስ የዋሃ እንበለ ፈረስ ወ አቅም ከመ እግዚተከ ብሩክት ማርያም ሩህሩህ ልብ አንተ እምበቀል ወቂም እንደ እናቴ እንደ እመብርሃን ከበቀል እና ቂም ንፁህ የሆንክ አባቴ ዋስጠበቃዬ የኔ ጌታ ፈጥኖ ደራሼ የማትለየኝ ክበርልኝ ። 💙💙💙💙💙💙💙💙 💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🇪🇷❤️🇪🇷 በጣም ደስ የሚል መዝሙር

  • @-mahtot

    @-mahtot

    3 ай бұрын

    ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u4 жыл бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን የሰማዕቱ በረከቱ ይደርብን ለአለም ሰላምን ጤን ይስጥልን ያማልደን ከአምላካቹን

  • @user-vk6pd1eb7i
    @user-vk6pd1eb7i8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን💕🙏💕🙏💕🙏💕

  • @mesimesi8685
    @mesimesi86854 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሰማዕቱ አደራ በጭንቀት ያሉ የኢትዮጵያ ስደተኞች ልጆችክን

  • @mussieteklit4010
    @mussieteklit40104 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላእኽቲ ይስማዓልና።በረኸት ረድኤት ጸሎት ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስ ኩላህና ህዝበ ክርስትያን ይኹን።

  • @aresamimiryimaresmimiryim9936
    @aresamimiryimaresmimiryim99364 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝሜሬ መላክ ያሰማልን ኀህታችን አዘማመርሽ አለባበስሽ እርጋታሽ ሁሉ አዲስ ዘማሬለሚመጡት ቅድባቸውን እየተቀንደቡ ድምጽ አለን እያሉ ለሜዘምሩት መዘምራን አርአያ የምትሆኝ ንሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ አሜን

  • @edenmeasho
    @edenmeasho Жыл бұрын

    Zemari melaikt yismailna beautiful mezmur

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile80894 жыл бұрын

    እንኳን ለአደራ አባታችን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን !!!!

  • @selamtube7356
    @selamtube73564 жыл бұрын

    እንኳንም አደረሳችሁ እንኳንም አደረን ለስማአቱ ጊዮርጊስ እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile80894 жыл бұрын

    አባቴ ጊዮርጊስ ታላቁ ሰማዕት ፣ ይታደገናል ከመጣው መአት ፣ በእግዚአብሔር ሐይል በፈጣሪ ቸርነት !! ቃለህይወት ያሰማልን !! አመሰግናለሁ !!

  • @user-er6cc6ss1v

    @user-er6cc6ss1v

    4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @TemuDemlash
    @TemuDemlash9 ай бұрын

    ምስጢረኛ አባቴ ሰማዕቱ ለኔ ብዙነገር ያደረገልኝ በቃላት የማይገለፅ ሰለሁም ነገር አምላከ ቅድስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @atnasiyaaynalem7439

    @atnasiyaaynalem7439

    2 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube98684 жыл бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ድራጎንን ከምድረ ገጽ እንዳጠፋህ ሁሉ በምልጅህ ይህን ወረሽኝ አጥፋልን:: ታማኝ የእግዚአብሔር ባለሟል:: ላመት ዝክርህ ያድርሰን አሜን::

  • @user-oq5qm4xu1x
    @user-oq5qm4xu1x4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @sallamkann3472
    @sallamkann34723 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @alemhaile142
    @alemhaile1424 жыл бұрын

    Amen Amen amen ⛪⛪🙏🙏🙏🙏

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa41614 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን ፫ሰማዕቱ ጊዩርጊስ ድረስ አውጣን ሰማይ እና ምድር ስጨልምብን ከአባት ከአባታችን አማልድን 💒🙏🙏🙏

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw41904 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @gebartewelde9927
    @gebartewelde99273 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማኣረ መልኣኽቲ የስማዓልና ፈጣሪ።

  • @edlwondale3079
    @edlwondale30798 ай бұрын

    ቋጠሮሮን የሚፈታ ፈጥኖ ደራሽ አባቴ

  • @senait3323
    @senait33234 жыл бұрын

    አሜንን አሜንን አሜንን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን👏👏👏

  • @user-dp3kt1fk8u
    @user-dp3kt1fk8u9 ай бұрын

    እዉነት ለኔም አፅናኝ የ ነዉ ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @DaniLove-od7cb
    @DaniLove-od7cbАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክ ያሠማልን

  • @user-ut9sf7fz8l
    @user-ut9sf7fz8l4 жыл бұрын

    እንኲን አደረሳችሁ ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @abanetabe2016
    @abanetabe2016 Жыл бұрын

    ጊወጊስን ይዛችሁ ፆሎት አዲሩጉልኝ

  • @asmaraethiopia4138
    @asmaraethiopia4138 Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-yq5qp4js1c
    @user-yq5qp4js1c4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @TemuDemlash
    @TemuDemlash9 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤

  • @alemituayana1663
    @alemituayana16634 жыл бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏

  • @eliasergetie1187
    @eliasergetie1187 Жыл бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ እርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @user-zc4jn1dt4w
    @user-zc4jn1dt4w16 күн бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏🙏🙏😢😢😢

  • @user-wx8xm7fj5s
    @user-wx8xm7fj5s4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-nk8pz1nx4d
    @user-nk8pz1nx4d4 жыл бұрын

    🌿🌿🌿 23 🌿🌿🌿 ናይ ቅዱስ ጊዮርግስ ጾሎቱን ጸጋ በረኸቱን ምስ ኩላትና ይሕደር የሕዋተይ !

  • @daborahaset3654
    @daborahaset3654 Жыл бұрын

    በእርግጠኛ ነኝ የዛሬ ወር ለስለቱ እበቃለሁ

  • @atnasiyaaynalem7439

    @atnasiyaaynalem7439

    2 ай бұрын

    እመኝ ይደረግልሻል ካልሆነም አባቴ ቀን አለው❤❤❤

  • @amanuelsisay4912
    @amanuelsisay49122 жыл бұрын

    አሜን(3) ለእኛም ለሀራችንም ይድረስልን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌺🌺🌺💒💒💒

  • @asmertasmert783
    @asmertasmert7833 жыл бұрын

    ዝማሬ መልእክት የስመዐልና ኽብርቲ ሓፍትና ኣሜን ኣሜን ኣሜን🍒🌹🌹🌿🍀🌿🌿

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji55452 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Жыл бұрын

    እዉነት እላችኋለሁ ከልቤ ለምኘዉ አርፍዶብኝ አያቅም❤❤❤❤❤😘😘😘😍😍😍😍ጊወርጊስ ይጠብቀን

  • @MohammedMohammed-gx5do
    @MohammedMohammed-gx5do4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v2 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @seblejemaneh5590
    @seblejemaneh559016 күн бұрын

    ጊዪርጊስ አማልደኝ በበተሰቤ ን ጠብቅልኝ🙏🙏🙏

  • @Eminet369
    @Eminet3694 жыл бұрын

    ለቤሮታዊት የደረሰ ሰማይቲ ገወርጊስ ገሰገሰ ፈጥሆ ሊያወጣኝ ከመከራ ቁማል ከኔ ጋራ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @allamallamallammery492
    @allamallamallammery4924 жыл бұрын

    እንኳን አደረሰችሁ ለሰማዕቱ ጊዮረጊስ በዓል በዓሉ የሰላም የጤና ባዓል ይሁንላችሁ የዓመት ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ZantaEntertainment
    @ZantaEntertainment3 ай бұрын

    Yes me too he is helping me from big problems all the time

  • @maqdasazizy7381
    @maqdasazizy7381 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @alyazia9300
    @alyazia93004 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህታችን

  • @AAa-vo1ey
    @AAa-vo1ey4 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN ♥️♥️♥️♥️♥️♥️💒💒zemare malaket yasemalen

  • @learnhome598
    @learnhome5984 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 👏👏👏🕊💚❤💛👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bx8wh9ge8l
    @user-bx8wh9ge8l4 жыл бұрын

    እንኳን ለልዳው ሰምዕት ቅዱስ አባቴ አመታዊ በዐል አደረሰን

  • @semhargerikel8321
    @semhargerikel83214 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN ZIMARE MELAKIT YESMALNA Elllllllll ellllll 👏👏👏🙏🙏🙏

  • @user-zy8py6kr5d
    @user-zy8py6kr5d8 ай бұрын

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haderatekle4489
    @haderatekle44892 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemara malhkt yasemaln dagu sematu kedus gorgeous barktu yedarben enatchen dengl maryam Ethiopian tebark

  • @asterpeniel4487
    @asterpeniel44874 жыл бұрын

    Zmara melaktn yasemaln amen amen amen

  • @tizetayitages6994
    @tizetayitages69942 жыл бұрын

    Elllll Amen Egziyabher ymesgen.

  • @fritaaroti4264
    @fritaaroti42644 жыл бұрын

    ZEMAR MELAKE YASEMALEN AMEN TEBARK SEMATO GEURZSE ANTE TAWKALH ERDAg AMEN

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏

  • @lawayesh8994
    @lawayesh89944 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላኤክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kidisttasew583
    @kidisttasew5834 жыл бұрын

    ጊዮርጊስ ስወድክ ፈጥኖ ደራሽ ነው ያማልዳል ❤

  • @saronmichael8010
    @saronmichael80104 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 Zmare mlakten yasmalen

  • @yeshaergkonjo5386
    @yeshaergkonjo5386 Жыл бұрын

    Zemary melekt yesamelen amen amen amen elelel

  • @raheladdis7820
    @raheladdis78204 жыл бұрын

    Elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel elelelelelel 🙏✝️💚💛❤️

  • @yohannesberihu4792
    @yohannesberihu47924 жыл бұрын

    እልልልልልልል ዝሜሬመላእክት ያሰማልን ⛪🇪🇹

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye23225 ай бұрын

    Zemare melakt yasemalen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu55634 жыл бұрын

    እልልል እልልል እልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ለዝማሬው ቃለህይወት ያሰማልን🙏✝️🙏✝️🙏✝️💒💚💛❤️

  • @addisaaddisa6460
    @addisaaddisa64604 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይምባርክልሽ

  • @eliasdinkeneh6881
    @eliasdinkeneh6881 Жыл бұрын

    አሜን

  • @terhasmehari6971
    @terhasmehari69714 жыл бұрын

    Elelelel elelelelel elelelrlel

  • @sarasara4168
    @sarasara41684 жыл бұрын

    Amen🤲.Amen.🤲Amen🤲💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 жыл бұрын

    ✝️አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን 🙏 በቤቱ ይጠብቅሽ አሜን🙏

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x5 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርግስ አባቴ ድረስልኝ አውጣኝ ከጭንቀት ከመከራ እኔም ልመሰክርልህ❤❤❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray3 жыл бұрын

    ለቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ባህል እንኳን አብሮ አደረሳቹሁ አደረስን ሰማዕታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይባርከን ያማልደን ይጠብቀን ይዋጋልን ይምራን ርህሩህ ደግ ፈጥኖ ደራሽ ነው አቤቴ በሰማይ በምድር አለህኝ አውቃለው ከሞት ድኛለው በአንተ በልቤ አትመዋለው አንተን ከፍ ከፍ ያደረገ ቸር አምላክህ ጌታ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረስህ አሜን አሜን አሜን በጣም አመስግንሃለው ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @nigistetesema3502
    @nigistetesema3502 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራ የኢትዮጵያ ነገር

  • @ararseararse4263
    @ararseararse42634 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏⛪✝️⛪🌷💒😍😘❤️💐🍀🌼🌹🌻

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ያመት ሰዉ ይበለን

  • @negasigselassie4920

    @negasigselassie4920

    4 жыл бұрын

    የኢትዮጲያ፡ገበዝ፡ቅዱስገወርጊስ፡ሀገራችንን፡ከተጋረጠባት፡ፈተና፡አተጠብቃት

  • @mareyamekonon2261
    @mareyamekonon2261 Жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማርየ መላይክት ያስማልን እልልልልልል 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas76404 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። እንኳን አደረሳችሁ።

Келесі