አኑሮኛል ቸርነትህ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Official Audio)

Музыка

Anurognal Cherinetih by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur)
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official KZread Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
#Mirtnesh #EthiopianOrthodoxMezmur #EthiopianSpiritual

Пікірлер: 727

  • @rahel9856
    @rahel9856 Жыл бұрын

    ይህንን መዝሙር የምትሠሙ ሁሉ ቸሩ መዳንያለም ያሰባችሁትን ይሙላላችሁ ለህታችን ዝማሬ መላይክት ያሠማልን አሜን❤💜🙏💒💒💒❤❤

  • @user-wz9qs6xu5x

    @user-wz9qs6xu5x

    Жыл бұрын

    amen

  • @SaraSara-vb2ye

    @SaraSara-vb2ye

    Жыл бұрын

    አሜን 🥺🙏

  • @belaykidane4672

    @belaykidane4672

    Жыл бұрын

    Amen

  • @fasikabera6123

    @fasikabera6123

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-if7pf4xj2u

    @user-if7pf4xj2u

    Жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏አሜን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Жыл бұрын

    እኔን ከርኩሰት የመለሰ ጌታ ምስጉነው ያልሰራሁት ሃጢያት የለም 😭😭😭😭😭 ግን ግን ይቅር አለኝ በፍቅሩ ሸፈነኝ አባዬ አምላኬ ♥️♥️♥️♥️

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    Жыл бұрын

    መድኀኒታችን መድሀኒትነቱ ሁሌም ለልጆቹ ከተመለስን በደስታ ማቀፍ አባት ነውና እንኳን ደስ አለሽ

  • @enatyekonhye894

    @enatyekonhye894

    Жыл бұрын

    @@mirtnesh-tilahun አሜን አሜን አሜን እህቴ ወለተ ሥላሴ ብለሽ አስቢኝ በዘወትር ፀሎትሽ

  • @negestnegest1416

    @negestnegest1416

    11 ай бұрын

    😢😢😢😢😢እኔም ኃጢያተ ሰያይይ በፍቁሩ በርህራሀኡ😢😢ምህረቱ ፍቁሩ አበዛልን

  • @user-se5tv5fc1f

    @user-se5tv5fc1f

    4 ай бұрын

  • @YordanosTesfaye-we9lz

    @YordanosTesfaye-we9lz

    3 ай бұрын

    Paper l1l​@@enatyekonhye894

  • @temsgnamlaky6373
    @temsgnamlaky63739 күн бұрын

    ኡፍፍፍ መድሃኒኣለም ኣባቴ አባክህ ልጅህ ኣርገኝ ብቸርነትህ ምራኝ 😥 ያተ ለሞሆን ሞኮርኩ ግን ኣልቻልኩም ልቤ ሌላ ነዉ 😭

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa48463 ай бұрын

    ምርትዬ እኔ ፕሮቴስታንት ቸርች ነው የማመልከው ግን ይሄን ዝማሬ በጣም ነው የምሰማውና የምወደው ዩጌታ ኢየሱስን ፍቅርና ምህረት እንዳስብ ነው የሚያደርገኝ ዘመንሽ ይባረክ ይብዛልሽ እወድሻለሁ አኑሮኛል ቸርነትህ አሜን አሜን

  • @BereketAbraha-hh1mu
    @BereketAbraha-hh1muКүн бұрын

    ይህ መዝሙር ሲሰማ ያለቀሰኩ ነው እህቴ ኑሩለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u3 жыл бұрын

    ይሄን መዝሙር ሲሰማው በእንባ ነው የምሰማው እግዚአብሔር ከሁሉ በደሌ ተሸክሞኝ ጌታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርቴ

  • @realityalways3651

    @realityalways3651

    2 жыл бұрын

    I also

  • @mamayemamaye1972

    @mamayemamaye1972

    2 жыл бұрын

    Film

  • @mamayemamaye1972

    @mamayemamaye1972

    2 жыл бұрын

    Wow

  • @ethiopiaethiopian4429

    @ethiopiaethiopian4429

    2 жыл бұрын

    P

  • @endashawwmicheal9271

    @endashawwmicheal9271

    Жыл бұрын

    ​@@mamayemamaye1972

  • @user-bp3us8nc1r
    @user-bp3us8nc1r9 күн бұрын

    በጣም ጥሩ መዝሙር ነው ፣ በርቺልኝ

  • @user-ih8tx5xt8b
    @user-ih8tx5xt8b7 ай бұрын

    እንዲህም ዓይነት ወዳጅ አለ እየጠሉት የሚያፈቅር ስሙም ኢየሱስ ነው የፅድቃችን ሚስጥር ።

  • @user-pp6kf3we3f
    @user-pp6kf3we3f7 күн бұрын

    ስሙም ኢየሱስ ነዉ የጸድ ቃችን ምስጢር ኣሜን

  • @user-yz2ke3nj4h
    @user-yz2ke3nj4h5 ай бұрын

    ምርትዬ ከከኃድያን የጠበቀች የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ከርስቶስ ይመስገን አሜን

  • @user-kr5hz4rj2m
    @user-kr5hz4rj2m8 күн бұрын

    በጣም ጥሩ መዝሙር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xv7ls1eo5n
    @user-xv7ls1eo5n5 ай бұрын

    ደግሞስ ሕይወት ምርጫ ቢሆን ካንተ ወደ ማን ይኬዳል አባቴ ፍቅርህ እኮ አለምን ያስክዳል

  • @msale
    @msaleАй бұрын

    ምርትዬ ሰው የኔ ሰው አክባሪ አብዛኛውን videoሽን አይቸዋለሁ ሁሉንም comment like ታደርጊያለሽ ምን ያህል ሰው ማክበር ቢኖርሽ ነው ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @fitawfitaw
    @fitawfitaw18 күн бұрын

    ምርጥዮ የልቤን new የምትዘምሪው ተባረኪ መዝሙርሽን eyalekesku new yemisemay. ❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @user-lm1fn8ks7u
    @user-lm1fn8ks7u4 ай бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ በስደት እንዳልቀር ጥበቃህ አይለየኝ😢

  • @LiualBezeHussen

    @LiualBezeHussen

    10 күн бұрын

    አሜን😢

  • @milkagebremeskel3278
    @milkagebremeskel32785 ай бұрын

    ህይወቴ ነው የዘመርሽው ክብሩን ሁሉ ጌታ እየሱስ ይውሰድ😢

  • @user-yg4hd4oo3u
    @user-yg4hd4oo3uАй бұрын

    አሜን አሜን አሜነ❤አኑሮኛል ቸርነትህ ልክ የለለው ደግነትህ እዳተ አይነት ኬየት ይገኛል ሁሉም ነገር ትዝ ይለኛል❤❤❤ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ምርትየ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MeskeremWerku-e1c
    @MeskeremWerku-e1c7 күн бұрын

    መዝሙር ስሰማ እንባዬ ይመጣል

  • @bekelegobena3773
    @bekelegobena3773 Жыл бұрын

    እንዲም አይነት ወዳጅ አለ እየጠሉት የሚያፈቅር ስሙም እየሱስ ነው የፅድቃችን ሚስጥር

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene5 ай бұрын

    ሰዎች ክረስቶስን በእኞ ውስጥ ሲዩት ከዘላለም ፍድና ሞት ይድሉ

  • @Mesi-i9e
    @Mesi-i9e20 күн бұрын

    አኑሮኛል ለቸርነትህ ልክየሌላዉ ደግነትህ

  • @godislove1776
    @godislove1776 Жыл бұрын

    በሃጢአት ሳለን ለወደደን ለእርሱ ክብር ይገባዋል

  • @eg3549

    @eg3549

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @hanitsegay3151

    @hanitsegay3151

    Жыл бұрын

    Amen

  • @elenitaye8208

    @elenitaye8208

    4 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @YegileGizawBaroda
    @YegileGizawBaroda24 күн бұрын

    ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው አሜን

  • @tsehayshiferaw3395
    @tsehayshiferaw3395Ай бұрын

    ሁሌ ያስለቅሰኛል የሞተችው እህቴን ስለሚያስታውሰኝ🙏❤️🙏

  • @Dagmawite-kd9tq
    @Dagmawite-kd9tqКүн бұрын

    Tebarke

  • @user-yz2ke3nj4h
    @user-yz2ke3nj4h2 ай бұрын

    ምርትዬ ከከኃድያን የጠበቀች የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶ ይመስገን አሜን

  • @gelayemakrchu4522
    @gelayemakrchu4522Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሠማልን እህታችን እኔንም በደሌን ሣይቆጥር ከሞት ጉድጓድ አዉጥቶ ዳግም ህይወትን ሠጠኝ ምሥጋና ይድረሠዉ❤❤❤

  • @euagsghzej9013
    @euagsghzej9013 Жыл бұрын

    ያገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልሽ ከቤቱ ኣያውጣሽ በኡነት ፀጋው እና በረከቱ ያብዛልሽ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅሽ

  • @senaitgebeyhu5021
    @senaitgebeyhu50216 ай бұрын

    ብሩክ ፀጋ ይብዛልሽ መስማት ማቆም አልቻልኩም በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ዝማሬ

  • @yesuyirga9520
    @yesuyirga95202 ай бұрын

    እግዚሃብሄር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የምወደው መዝሙር ነው።🙏🙏🙏

  • @sarahtgist5401
    @sarahtgist5401 Жыл бұрын

    በእዉነት ወደ እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ስለተመሰሽ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አዉቋ ከመጥፋት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን አሜን

  • @tigistminte1007

    @tigistminte1007

    Жыл бұрын

    😅ከከከሁኢ88😅

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo23 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሥማልን የእድሜየ ዘመንሺን ይባርክልሺ መዝሙሮችሺ እንደ ማርእናእንደወተት ናቸው❤❤❤❤

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @samiyo685
    @samiyo68511 ай бұрын

    እኔ ጴንጤ ነኝ እንዴት እንደምወደው ይሄን መዝሙር ጌታ ብርክ ያርግሽ መንፈስ አለው መዝሙሩ

  • @Black-lioness

    @Black-lioness

    9 ай бұрын

    It is about the Lord’s mercy not about who you are , you can be anything the yawning of the Lord words has brought you here, stop stating who you are, you are made of his flash and image..

  • @user-le6pu3ct4e
    @user-le6pu3ct4e8 ай бұрын

    መቸኮሌ መጣደፌ አምላኬ ወይ በከንቱ ነው ። መፈፀሙ ላይቀር/2/ ጌታዬ አንተ ያልከው እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yanetniguse994

    @yanetniguse994

    4 ай бұрын

    Amen

  • @abatienehnigatu8978
    @abatienehnigatu89784 ай бұрын

    ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ለእኛ ብዙ ሆኗል እኛ ግን... የሰራነውን እናውቃለን።በቸርነቱ ያኑራችሁ

  • @user-or7pq8hp8d
    @user-or7pq8hp8d18 күн бұрын

    Mechekole metadefe amlake hoy bekentu nw mefetsemu layker geta yalkew ngr

  • @user-wt5lp1ko3v
    @user-wt5lp1ko3vАй бұрын

    am catholic but l have deep feeling for tewhado songs❤❤

  • @afomiaabreham
    @afomiaabreham2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤enkuwan orthodox honku😀❤

  • @loveisjesus9267
    @loveisjesus92672 жыл бұрын

    "እንዲም አይነት ወዳጅ አለ እየጠሉት የሚያፈቅር ስሙም ኢየሱስ ነው የፅድቃችን ሚስጥር" እውነት እኮ ነው ሀሌሉያ!!!

  • @linahagos4138

    @linahagos4138

    Жыл бұрын

    Aalopoi1

  • @tadiosmengeshs179

    @tadiosmengeshs179

    Жыл бұрын

    Vt

  • @martamekonen7455

    @martamekonen7455

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው

  • @user-nt8tb9zx6f
    @user-nt8tb9zx6f18 күн бұрын

    በጣም ደስ ሚል መዝሙር ❤❤❤❤❤

  • @yefkryoutube5796
    @yefkryoutube57964 жыл бұрын

    አኑሮኛል ቸርነትህ ልክ የሌለው ደግነትህ እንደ አንተ አይነት የት ይገኛል ሁሉም ነገር ተዝ ይለኛል/2/ ዘማሪ መላእክት ያሠማልን እህታችን ምርትየ ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን

  • @user-my7nk4gf9s
    @user-my7nk4gf9s21 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሳማለን እናመሰግናለን😍😍😍😍😍🙏

  • @ayeledegu4975
    @ayeledegu49753 ай бұрын

    ምርትዬ እግዝአብሔር ይባርክሽ ያለፈውን ሳስብ አንቺን የመሰለ እህት ማጣት ከባድ ነበር። ባንቺ ጥዑመ መዝሙሮች ልቤ ይሸነፋል እፅናናለሁም ።ረጅም ዕድሜ ይስጥልን

  • @user-ov7tb8wd6u
    @user-ov7tb8wd6u24 күн бұрын

    አሜን

  • @Surafel-vy9gi
    @Surafel-vy9gi7 ай бұрын

    ❤እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንደነዚህ ያሉትን የቤተክርስቲያን ዕቁ ሰዎች።

  • @user-hi1xk7mi2p
    @user-hi1xk7mi2p9 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን ልብ የሚያረሰርስ መዝሙር እህታችን ደሞ ረጅም እድሜና ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @user-bx4dx9gc7j
    @user-bx4dx9gc7j2 ай бұрын

    እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ከድሮ ጀምሮ ከአዕምሮዬ ታትሟል 🙏🙏❤

  • @zerihunmohammed3810
    @zerihunmohammed3810Ай бұрын

    የተወደድሽ ወደ ዘመርሽለት ጌታ ነይ

  • @Ashu-ik1tf
    @Ashu-ik1tfАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን✝️✝️✝️

  • @user-zs2ix8sr4b
    @user-zs2ix8sr4b2 жыл бұрын

    ስሙም ኢየሱስ ነው የፅድቃቺን ሚስጥር

  • @FatimaAaassa
    @FatimaAaassa13 күн бұрын

    አሜን ❤❤🙏

  • @user-hs7bu8zd8g
    @user-hs7bu8zd8g3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሰላምን እና ፍቅርን በሀገራችን ላይ ያዝንብልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa48465 ай бұрын

    እኔ የፕሮቴስታንት ቸርች ነኝ ግን ምርትዬ ይህን ዝማሬ በፍቅር ነው የምወደው የምዘምረው ድንቅ ዝማሬ ተባረክ እወድሻለሁ እውነት ነው አኑሮኛል ቸርነትህ

  • @user-ld4cf7hw7d
    @user-ld4cf7hw7d19 күн бұрын

    አሜን አሜን❤❤❤

  • @weeklyenter2116
    @weeklyenter2116Ай бұрын

    #አኑሮኛል_ቸርነትህ፡፡ ይህን መዝሙር ስሰማው ሁሌም ልጅነቴ ትዝ ይለኛል! ስሰማው ያድግኩት መዝሙር ነውና፤ እረጅም የአገልግሎት ዘመን ፈጣሪ ከጤና ጋር ያድለሽ ውዷ እህቴ❤❤❤ #ዘማሪት_ምርትነሽ_ጥላሁን

  • @AzmerawTilahun
    @AzmerawTilahunАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ef6rq2dy4d
    @user-ef6rq2dy4d4 ай бұрын

    ፍጣሪ ቤትሽን በበረከት ይሙላልሽ።የኔ እህት ዘማሬ መልዐክትን ያሰማልን።አሜን

  • @ZaenbAa-sh4jl
    @ZaenbAa-sh4jl18 күн бұрын

    አንቺን,በቤቱ,ያሳደገሸእናያሰተማረሸ,ፍፄሜሽን,ያሳምረዉ::እባከሸን,ለኛ,አፃተኞችም,ፀልዪልን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-be5kz2wc9c
    @user-be5kz2wc9cАй бұрын

    ዝማሬ መላእክ ያሠማልን❤

  • @amanuelbiruu-wj2bg
    @amanuelbiruu-wj2bg2 ай бұрын

    ሰላምሽን ያብዛው አባቴ። ጨምሮ ይባርክሽ።

  • @user-fp7iq7ht5j
    @user-fp7iq7ht5j2 ай бұрын

    አኑሮኛል ቸርነትህ ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nanizameh-io3oz
    @nanizameh-io3oz2 ай бұрын

    Rezhem Edme ketena Yestesh yene Ehet❤❤❤❤❤❤

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ 🙏🙏💒❤አኑሮኛል ቸርነት 😭

  • @alemudesalegn5995
    @alemudesalegn59952 жыл бұрын

    ስሙም እየሱስ ነው የፃድቃችን ሚስጥር ✝️💝

  • @samuraiadisabab9260

    @samuraiadisabab9260

    2 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🙏🙏

  • @user-nw6km5qm8c
    @user-nw6km5qm8cАй бұрын

    አጥያታችንን ይቅር ይበለን እርሱ አሜን።🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @timmelkateihiti5298
    @timmelkateihiti5298 Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ እደበደሌ እደሀጢአቴ እደሰዉነቴ ክፋት ሳይሆን እደቸርነቱ አኑሮኛል🙏😭 ምርጥየ ፀጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ 💚💛❤❤❤

  • @yanetniguse994

    @yanetniguse994

    4 ай бұрын

    Ewnet new

  • @user-jc5xu2vg5x
    @user-jc5xu2vg5x9 ай бұрын

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በእዉነት እሕታችን ❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺

  • @AbelaBarkot
    @AbelaBarkot3 ай бұрын

    አምላኬ ጌታዬ እንደ ሀጢያቴ ያልከፈልከኝ እንደ ምህረትህ ያኖርከኝ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን

  • @tgfttegugg470
    @tgfttegugg4702 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Henoka369
    @Henoka3693 жыл бұрын

    አሜን አኖሮኛል ቸርነትህ ልክ የሌለው ደግነትህ እንዳተ አይነት ከየት ይገኛል ሁሉም ነገር ትዝ ይለኛል/2/ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @funnyvideosandmusic3152
    @funnyvideosandmusic315211 ай бұрын

    ይህ መዝሙር ሁሌ እንደአዲስ ነው የምሰማው መቼም የማይጠገብ ነው ይህንን የመሠለ መዝሙር ስላሰማሽን እናመሰግናለን እህታችን በቤቱ ያቆይሽ

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 Жыл бұрын

    እኔ Protestant ወይም የወንጌል አማኝ ነኝ ይሄን መዝሙር በጣም ነው የምወደው በጣም

  • @user-iw1ik2ps3f

    @user-iw1ik2ps3f

    7 ай бұрын

    me too

  • @azebtaffesse4776

    @azebtaffesse4776

    2 ай бұрын

    በነገራችን ላይ ተዋሃዶችም የወንጌል አማኞች ነን መዝሙራችንም የሚሰብከው ወንጌል ነው thanks !

  • @robelaraya7139

    @robelaraya7139

    2 ай бұрын

    What's the meaning of protestant?????

  • @nanizameh-io3oz
    @nanizameh-io3ozАй бұрын

    Ere Besme Abe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bituu126
    @bituu126 Жыл бұрын

    አሜንንን ፃድቃችን ኢየሱስ ነው ተባርኪ

  • @user-pc9cm6us5d
    @user-pc9cm6us5dАй бұрын

    ሁሌ ሰርች እያርኩ የምሰማው መዝሙር ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-be5kz2wc9c
    @user-be5kz2wc9cАй бұрын

    እልልልል👏👏👏👏👏👏💞

  • @yordanosmetshat6700
    @yordanosmetshat6700 Жыл бұрын

    መቅደስህን ተጠግቼ አይቻለው ብዙ ነገር በልቤ ውስጥ ያስቀመጥኩት እንዲህ ለሰው ማይነገር ጌታ ሆይ እንደኔ ምስጢሩን ደብቀህ ሀጢያቱን ይቅር ብለህ ያኖርከው ማን አለ ክብር ምስጋና ከምድር እሰከ አርያም ላንተ ይሁን

  • @EFRATAGETAHUN
    @EFRATAGETAHUN16 күн бұрын

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን

  • @haylelovetdf2777
    @haylelovetdf2777 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብእውነት እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሲለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን🤲🤲🤲 🙏🙏🙏ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @eg3549

    @eg3549

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @upheni252

    @upheni252

    Жыл бұрын

    Temesgen

  • @jdyyet7tttet903

    @jdyyet7tttet903

    Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማኝ በቤቱ ያፅናሽ

  • @binyamkifle7720
    @binyamkifle77203 ай бұрын

    Zimare Melakt Yasemaln 🙏

  • @Kebrmdesatgermay
    @Kebrmdesatgermay7 күн бұрын

    kebrm desat germay❤❤❤❤

  • @fikremariamhabtemichael6225
    @fikremariamhabtemichael62252 жыл бұрын

    ምርትነሽ ጌታ በአንቺ እየስራ ነው ለሰዎች ሁሉ ደሙን አፍሶ ለወደደን ለእየሱስ ብቻ ሁሌም ዘምሪ ዘመንሽ ይለምልም

  • @liwamk8909
    @liwamk8909 Жыл бұрын

    እንዳንተ አይነት ከየት ይገኛል አምላኬ🙏🏽

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655Ай бұрын

    Tafach dmts zmare melakt yasemal brkt ehtachn 💖👏👏👏💖💖

  • @kahisuhagos4071
    @kahisuhagos40715 ай бұрын

    ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን 🙏💘ዕልልልልልልልልልል ኣኑሮኛል ቸርነትህ በጣም የምገርም ዝማር ነዉ የኔ ዉድ እህት ዝማረሽ ማላእክት ያሳማልሽ🙏🙏🙏💘💘💘💘💘💘🙏🙏

  • @user-ct5mu5mb9x
    @user-ct5mu5mb9xАй бұрын

    ዝማሬ መእላክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ እቁ እህቴ እዲመ እና ጠና ይስጥሽ መዳንአለም❤❤❤

  • @AzmerawTilahun
    @AzmerawTilahunАй бұрын

    እኛ ሀጥያተኛ ብንሆንም እርሱ አይጥለንም አባታችን በሰማይ ያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e3 жыл бұрын

    ምረትዬ የአገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን የተዋህዶ አንቁ

  • @ghhhjffhh
    @ghhhjffhh4 ай бұрын

    ዝማሬ መላቅቱን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐

  • @edomanbese3810
    @edomanbese38102 жыл бұрын

    አባቴ ፍቅርህ እኮ አለምን ያስክዳል አይጠፍኝም ያፈገግታ ልጄ ብለህ ያሳየህኝ

  • @AsAs-dp3tv
    @AsAs-dp3tv4 ай бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህታን❤❤❤

  • @user-rb7is7bv7o
    @user-rb7is7bv7o3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zmare melaketi yesmealn

  • @mirtnesh-tilahun

    @mirtnesh-tilahun

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @SeniBirbisa-db6zs
    @SeniBirbisa-db6zsАй бұрын

    ጌታ የሱስ ይባርክሽ ደስ የሚል መዝሙር

  • @user-ty4qv9xq1j
    @user-ty4qv9xq1j7 ай бұрын

    አሜንአሜንምርትየያይናችን.ፕሌነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 Жыл бұрын

    *_እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እኅታችን ጸጋውን ያብዛልሽ👏🏻🌹🌹🕊️🕊️🕊️_*

  • @ቤዚቾኦ
    @ቤዚቾኦАй бұрын

    አባቴ😢😢😢❤❤❤

  • @user-rg5ix7nc1m
    @user-rg5ix7nc1m4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv63692 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😭😭 አኖርኛል ቸርነትህ ልክ የለለው ደገነትህ ዝሙርየ መልይክት ያስማልን ፀጋውን ያብዝልሽ እህታችን በእውነት አጥት የምለምለምም 🙏🙏🙏🙏👆

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w2 ай бұрын

    ሁልጊዜ ብሰማው የማልሰለች መዝሙር ነው ከልጅነቴ ጀምሮ❤❤❤❤❤

Келесі