🔴New ||የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ዝማሬ||በዘማሪ ልዑል ዓለሙ@qopazyon ስምህ ለዘለዓለም || smh lezelealem

#mezmur #ortodox #ኢትዮጵያ #subscribe #like #share #viral #ተዋህዶ

Пікірлер: 49

  • @betezemazorthodox
    @betezemazorthodox Жыл бұрын

    ድምጽ መረዋ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @hanatesfayetesfaye1476
    @hanatesfayetesfaye147610 ай бұрын

    ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube2 ай бұрын

    ዝማሪ መላክት ያሰማል ከጣሙ የተነሳ ፈወሽ ነዉ በስጋ ነፍስ

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash59418 ай бұрын

    በእውነት ግሩም የአዘማመር ብቃት ነው ተባረክ በርታ

  • @woyinshetwondwosen
    @woyinshetwondwosen Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ድንቅ የሆነመዝሙር

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen123 ай бұрын

    ዝማሪ መላክ ያሰማልን ቃለ ህይወት ቃለበረከትን ያድልልን በቤቱ በመቅደሱ ያፅናልን ዝማሪያችሁን ይቀበልልን ድንቅ ድምፅ

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv636910 ай бұрын

    😢😢😢ድንቅ ነው 😭 በእውነት ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ሁላችሁም ❤❤❤አሜን አሜን አሜን *ስምህ ለዘላለም ሚስጉን ስለሆን ነው/2/ 😢😢😢*

  • @titjitube6024
    @titjitube602411 ай бұрын

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን መረዋ ድምፅ ነው ያለህ በርታ ❤❤❤

  • @sddggg4321
    @sddggg432111 ай бұрын

    ተመስገን እግዚአብሔር ዘውትር በየሰዓቱ በየግዜያቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sddggg4321

    @sddggg4321

    8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @RomanGenet
    @RomanGenet2 ай бұрын

    አሜን😢😢😢😢😢

  • @workeneshtefera6416
    @workeneshtefera6416 Жыл бұрын

    ቆ ጳዝኖች እናንተ ን ሳላመሰግን የማላልፍበት አንዱ መንገድ ። የመዝሙሩን ባለቤት ስም አሳዉቃችሁ በማዘመራችሁ በሳልና ትክክለኛ አካሄድ በመሆኑ ይበል ብያለሁ በርቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ።

  • @tiruwerksisay222

    @tiruwerksisay222

    Жыл бұрын

    መዝሙሩ የዘማሪ ይልማ ነው

  • @brukmidla2246
    @brukmidla2246 Жыл бұрын

    እጅግ ድንቅ የሆነ መዝሙር

  • @misganatamyalew3607
    @misganatamyalew360711 ай бұрын

    Leule, Egziabher yemereteh yetadelk neh. Zimare melaekt yasemah, tsega bereketun yabzalih 🙏

  • @ruh167
    @ruh167 Жыл бұрын

    zmare melaiktn yasemak wendmachin

  • @user-gk4yw9rn1g
    @user-gk4yw9rn1g4 ай бұрын

    Kale hiwot yasemalin wendimachin

  • @sarakonju1445
    @sarakonju144511 ай бұрын

    እልልልል👏👏👏👏💖💖

  • @user-sg8du3ty9t
    @user-sg8du3ty9t10 ай бұрын

    zemar melhaktn yasmaln

  • @martiasefa7442
    @martiasefa744225 күн бұрын

    በርታ ወንድሜ

  • @KsKaa-yn5jh
    @KsKaa-yn5jh2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችየ የዝማሬየው ባለብየት ልእል እግዚአብሔር አምላካችን የተከበረ እና የተመሰገን ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-jv9jv4cz6h
    @user-jv9jv4cz6h11 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @bhariyamjadisam947
    @bhariyamjadisam94711 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarakonju1445
    @sarakonju144511 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-nc9iz6gg6x
    @user-nc9iz6gg6x11 ай бұрын

    ልቤ እርፍ የሚልበት መዝሙር እፍፍፍፍ ማምላክ ትጠብቅልን

  • @dejeneweldeyohanis2217
    @dejeneweldeyohanis22176 ай бұрын

    ዋው ❤❤❤❤❤❤ጸጋውን ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤።

  • @abiegechere7220
    @abiegechere7220 Жыл бұрын

    Geta hoy Zemariwun be Bizu Bereket barkew 🙏🙏. Azegajochn Abzte Bark🙏🙏 yemiyadamtutnm anten yemiyamesgnuhn Hulu abat hoy tebkachew barkachew. Amlak hoy Temeesgeeeen

  • @yibeltalkibret4005
    @yibeltalkibret400511 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን !!!

  • @KiriylasonTube
    @KiriylasonTube11 ай бұрын

    ይሔ ቻናል ሊመሰገን ይገባዋል በእውነት በርቱልን በጣም የሚደነቅ ስራ

  • @TaddeleHabtewold-it3rn
    @TaddeleHabtewold-it3rn Жыл бұрын

    የቀድሞ የመዝሙሩ ባለቤት መነገሩ ትክክል ነዉ ።ሁሉም መዝሙሮች ላይ የራሳቸውም ቢሆን ቢነገር ።በተረፈ በርቱ ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @andualemmiherete5809
    @andualemmiherete5809 Жыл бұрын

    it is a good job. keep it up!

  • @TaddeleHabtewold-it3rn
    @TaddeleHabtewold-it3rn Жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @Amonmideaአሞንሚዲያ
    @Amonmideaአሞንሚዲያ Жыл бұрын

    ተባረክ አባቴ

  • @user-np9qq8gg4m
    @user-np9qq8gg4m Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🌺👏🌺👏

  • @RETET_MEDIA-BehailuTeferi
    @RETET_MEDIA-BehailuTeferiАй бұрын

    በርቱ ወንድሞች

  • @diamond16tube
    @diamond16tube Жыл бұрын

    ይህን አዘማመር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከማለት ውጭ በእውነት ምን ይገልፀዋል !!!

  • @tigist1887
    @tigist1887 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @getachewmoges14
    @getachewmoges14 Жыл бұрын

    Breathe taking. Stay blessed.

  • @mesiyenatalj64
    @mesiyenatalj64 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @elu-hy9wu
    @elu-hy9wu10 ай бұрын

    mesinko bitasgebu elalew

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Жыл бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልኝ ወንድሜ

  • @kaleabdereje6468
    @kaleabdereje6468 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤ tinsh green screen atekakem lelaw mirt nw bertuln 🙏

  • @mihretbeqele1299
    @mihretbeqele1299 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 Жыл бұрын

    በርታልን ወንድማችን

  • @Ye_Kidusan_Mahibere
    @Ye_Kidusan_Mahibere Жыл бұрын

    ቀጥሉበት እንወዳችኻለን

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem2711 ай бұрын

    💘 Egzeabehare Yemasgan!!!💘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 Lyrics please 😢😢😢 enam abra endzamere🩵💜💚💙❤️🩷💛♥️😊

  • @beletemotuma6253
    @beletemotuma625311 ай бұрын

    ግን ለመሆኑ የዘማሪውን ፍቃድ አግኝታችሗል? ካልሆነ ማግኘት አለባችሁ። ያለበለዛ ይሄ ጥፋት ነው በእውነቱ።

  • @user-gk4yw9rn1g
    @user-gk4yw9rn1g4 ай бұрын

    Kale hiwot yasemalin wendimachin

Келесі