NEW | ንፁህ ልብ | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ ሊቀ ሊቃውንት ስምአ ኮነ መልዓክ - LIQE LIQAWINT SIMEA KONE

NEW | ንፁህ ልብ | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ ሊቀ ሊቃውንት ስምአ ኮነ መልዓክ - LIQE LIQAWINT SIMEA KONE
Ethiopian Orthodox songs and Educations Only in ©Nsebho ethiopia you tube channel
++++
ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሖ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
++++
ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
You Tube : / @nsebhotube
ማንኛውንም ቪድዮ ለኛ መላክ ከፈለጋቹ በ ቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን
#NsebhoEthiopia #SimeaKONE #OrthodoxMUZMUR
Daniel kibret,ዳንኤል ክብረት,Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ

Пікірлер: 96

  • @user-jo9mj4lr8y
    @user-jo9mj4lr8y2 жыл бұрын

    አቤቱ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ😢🙇👏 አንደበተ ርትዕ ለእርስቱ ያብቃልን

  • @selamdessie2384
    @selamdessie23842 жыл бұрын

    ብዙ ያልተነገራላቸው ሊቅ እንቁ የቤተክርስቲያን ልጅ

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5goАй бұрын

    ተባረክ በእውነት የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስ❤❤❤❤

  • @KidestAlemayehu-gx5cz
    @KidestAlemayehu-gx5cz Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን ነፍስን የሚለመልም የህይወት ቃል በእውነት ቃለህይወትያሰማልን

  • @lemlemhaile3387
    @lemlemhaile33872 жыл бұрын

    ቸሩ መድሐኒያለም! ንፁሕ ልብ ለሁላችን ያድለን!!!

  • @user-cf2xj8gl9d

    @user-cf2xj8gl9d

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-yv4te8rf4l

    @user-yv4te8rf4l

    2 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏💚💛♥

  • @Tube-um9px

    @Tube-um9px

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen🙏🙏🙏

  • @tsigetolosa2365

    @tsigetolosa2365

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችን

  • @arsemaarsema7114
    @arsemaarsema71142 жыл бұрын

    አቤቱ ንጽህ ልብ ፍጠርልኝ አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @tgkiki9826
    @tgkiki98262 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ንጹህ ልብ ይፍጠርልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Жыл бұрын

    ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን አሜን!!!

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid91472 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። የንሰሃ ቃል ወንጌል ስላስተማሩን ። ፈጣሪ ሕያው ልዑል እግዚአብሔር እንድጠቀምበት ይርዳን የደነደነውን ልባችንን ይስበርልን።

  • @tesfayandom7114

    @tesfayandom7114

    2 жыл бұрын

    Ethiop 🇨🇬🇨🇬👏👏⛪⛪👏

  • @zenachzenach2403
    @zenachzenach24032 жыл бұрын

    አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ

  • @debebchanchew6834
    @debebchanchew68342 жыл бұрын

    በእውነት ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @AlAl-qt6jg
    @AlAl-qt6jg2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 📚📚📚💚💛❤

  • @erimiasmamo9318
    @erimiasmamo9318 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68892 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትንያሰ ያማልን

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove25532 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባ በእድሜ በጤና ቆዩልን

  • @chitayochitayochitayo5975
    @chitayochitayochitayo59752 жыл бұрын

    Amen amen amen qale hiwot yasemal abbatchin

  • @banchiyimenshewa7036
    @banchiyimenshewa70362 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru2 жыл бұрын

    💔💔 አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ😭🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @masarrat2xchaluldadi965
    @masarrat2xchaluldadi9652 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu9492 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን መዝ 50 አቤቱ ሀጢያቴን አውቀው አለሁ በደያለሁ አቤቱ ኃጢያቴ 🥲🥲 አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልኝ ✝️🥲🥲 ፃድቅ ዳዊት በረከትህና ረድኤትህ ይደርብን በእውነቱ ለንስሓ እድሜ ያብቃን እውነት ነው ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን አቤቱ ስንት ሰዎች ደም ፈሰሰ🥲🥲🥲✝️እንደ ኃጢአታችን ሳይሁን እንደ ቸርነትህ ማህርን ክርስቶስ🥲 ንጹህ ልብ ስጠኝ አይነ ልቡናይን አብራልኝ አብራልን✝️🥲✝️🥲👏

  • @sarataye8812
    @sarataye88122 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ 😭😭😭

  • @amarereda1947
    @amarereda19472 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂይውት ያሰማልን

  • @TrokA-dn7yu
    @TrokA-dn7yuАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @hirutemengesha7706
    @hirutemengesha77062 жыл бұрын

    አሜን

  • @tadlaalemayehu8629
    @tadlaalemayehu86292 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለዘላለም ይጠብቅህ።

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie92752 жыл бұрын

    ልበ ንጹሃ ፍጠር ሊተ እግዚኦ መንፈሰ ርቱዐ ሐድስ ውስተ ከርስየ ኢትግድፈኒ እምቅድመ ገጽከ:: መዝ ፶ ቃለሕይወት ያስምዐለነ የኔታ::

  • @emebetbelete2238
    @emebetbelete22382 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏

  • @seyoumassefa3743
    @seyoumassefa37432 жыл бұрын

    በአባታችን አድሮ ያስተማረን ንጉሠ ነገሥት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ለአባታችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @User-kd3op

    @User-kd3op

    2 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን አግዚአብሔር የሠማሁትን በልቦናዬ አድሮ ለመፈጸም ያብቃኝ እድሜ ይስጥልኝ።

  • @web4924
    @web49242 жыл бұрын

    እግዞ መሀረ ይሳለ፣ቅድስት፣ ድንግል ማሪያም፣ ወላአድት፣አምላክ፣ አማልጂን፣ከልጂሽ፣⛪💒➕💚💛❤

  • @atnaseaayinie9275

    @atnaseaayinie9275

    2 жыл бұрын

    የፊደላት ግድፈት የሚስጥር ፍልሰት ያመጣልና ታዲያ ሲጽፉ ጠንቀቅ ቢባል አይከፋም ..ማርያም ..ወላዲተ አምላክ... ማሪሃም ኢብራይስጡን ሊሉ ከሆነ

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo45422 жыл бұрын

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren egzabiher ykiber ymesgen le abatachin Kale hiwet yasemalin

  • @SaifulRana-w1q
    @SaifulRana-w1q20 күн бұрын

    ቃለህይወትሰማልን

  • @mekdisetng40
    @mekdisetng402 жыл бұрын

    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን አባታችን

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew29022 жыл бұрын

    አምላካችን 💔💔💘እርዳን😭

  • @gurassbrhanu5439
    @gurassbrhanu54392 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይድረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይርዳን እግዚኦ ወዮልኝ ለኔ እመ ብርሀን

  • @ameleworktilahun8293
    @ameleworktilahun82932 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ!!!

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo5652 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭

  • @user-nn9zj7yg8c
    @user-nn9zj7yg8c2 жыл бұрын

    😭😥😥😥😥ሰው አድረገኝ ጌታ ሆይ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat66332 жыл бұрын

    Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma besga yetbklen

  • @HanaHana-zz6cl
    @HanaHana-zz6cl2 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @joorykfk330
    @joorykfk3302 жыл бұрын

    ቃል ህይት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 🤲🤲🕯️ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ርዕስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ አመሰግናለሁ

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፉ ይሰውርልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @user-oe4gd3mm5l
    @user-oe4gd3mm5l2 жыл бұрын

    Kale hywet yasemaln abatachin

  • @mahtoteshetie3094
    @mahtoteshetie30942 жыл бұрын

    kele hywet yasemaln

  • @seble6210
    @seble62102 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @habtamuhabtamu963
    @habtamuhabtamu9632 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemaln mengste semayat yawursln

  • @chaltushume360
    @chaltushume3602 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ኒፁ ልብ እግዚአብሔር ይስጣን እድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን⛪⛪🙏🙏🙏

  • @user-lx9rq4zx8s
    @user-lx9rq4zx8s2 жыл бұрын

    አሜን ፫ አቤቱ ጌታ ሆይ ንጹህ ልብን ፍጠርልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji62592 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦዎት አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብ ስጠኝ

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele14772 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kaleheyewet Yasemalen

  • @joorykfk330
    @joorykfk3302 жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ፍቅር በለን

  • @wubalemtadese2293

    @wubalemtadese2293

    2 жыл бұрын

    አሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን

  • @user-zc6dh5fy9v
    @user-zc6dh5fy9v2 жыл бұрын

    አቤቱ ንፁኽ ልብን ፍጠርልኝ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube36382 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር የስው መመሳስል እኒህ አባት መምህር ብንያም ፍሬው ይመስላሉ ከድምፃቸው መቀየር በስተቀር

  • @nanynany8545
    @nanynany85452 жыл бұрын

    Kalhewat yasemalen

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu9492 жыл бұрын

    ምሳ 23:6 ልጄ ሆይ ልብህን ስጠ ኝ አቤቱ ንጹህ ልብ ፈጠርልኝ 🥲🥲 ቆይ መቼ ነው ግን ንጹህ ልብ እሚኑርኝ🥲🥲🥲🥲

  • @egzyabharyemsegaamene3675
    @egzyabharyemsegaamene36752 жыл бұрын

    *አሜን 🌿 አሜን🌿 አሜን🌿* _አቤቱ እንደ ቸርነት መጠን ማረኝ እንደ ምህረት ብዛት መተላለፌን ደምስስ አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ይቅር ይበለን 🤲🤲🕯️🕯️አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet18432 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን+++ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰጸን እግዚአብሔር ድንጋዪን ልቡናችነን ሰባብሮ ቃሉን ይጻፍብን ፤ እድሜ ለነሰሐ ዘመን ለፍሰሐ ያድለን 💚💛❤️

  • @romanghandour2003
    @romanghandour20032 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ሰውነቴ ሁሉ ደክሞታል አስካለ ማርያም ብላቹ እባካቹ

  • @debremitiku8290
    @debremitiku82902 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @eagle4452
    @eagle445210 ай бұрын

    ስብከቶት ላይ ፓለቲካ ባይጨምሮ መልካም ነው

  • @yenunigatu8679
    @yenunigatu86792 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተማርነውን ባይነልቦናችን ያሳድርብን

  • @abinetgedif4262
    @abinetgedif4262 Жыл бұрын

    amen amen amen

  • @user-fx6gx2zy3j
    @user-fx6gx2zy3j2 жыл бұрын

    እግዚአብሔርይመስገን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ረጅም እድሜ ያድልልን እግዚአብሔር ንፁህ ልቦና ይስጠን በእውነት ግን መምህር ብንያም ፍሬው ይመስላሉ እኒህ አባት ይገርማል ድምፃቸው ብቻ ይለያያል እንጅ ወንድሙ ይሆኑ ይገርማል

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent64742 жыл бұрын

    *_እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ_* *_እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ_* *_እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ_* *_አቤቱ ማረን ይቅር በለን_* *_አቤቱ ማረን ይቅር በለን_* *_አቤቱ ማረን ይቅር በለን_* *_አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ሆይ እንደ ቸርነት እንደ ምህረት እንደ ርኀራኤ ብዛት አገራችን ኢትዮጵያና ህዝቦቾን ቤተክርስቲያንን በስቃይ ላይ ያሉትን ወገኖቻችንን አስባቸው ጌታችን ሆይ ቸርነት አይራቀን አሜን፫_* ✝✝️✝️

  • @Learningmedia7328
    @Learningmedia73289 ай бұрын

    Amlake hoye amaseginalew

  • @sarataye8812
    @sarataye88122 жыл бұрын

    💚💛❤️👏👏👏

  • @lemlemhaile3387
    @lemlemhaile33872 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ሕይወት ያሰማል!!!

  • @adeymariam6103
    @adeymariam61032 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏አጥንት ሰርስሮ የሚገባ እፁብ ድንቅ ትምህርት ላስተማሩን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️ በፀጋ ላይ ፀጋ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥዎት: እድሜዎትን ያርዝምልን :: ንፁህ ልብ ሊሰጠን እግዚአብሔር ያግዘን:: በፆሎትዎን ይስታውሱን :: ንሩልን🙏❤️

  • @lidiagebreyewhanes8789
    @lidiagebreyewhanes87892 жыл бұрын

    Qale hiwet yasemalin amen yqrr yblen Eybzabher

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun15042 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @movietrailer2089
    @movietrailer20892 жыл бұрын

    er yesachewn tmrt alxegebkum lelam ychemruln

  • @tewachewyirga9728
    @tewachewyirga97282 жыл бұрын

    kalehiwot yasemalin like likawint

  • @kebkabsirgew3617
    @kebkabsirgew36172 жыл бұрын

    ልብን የሚያጠሩበት መንገድ 1. የእግዚአብሄርን ቃል መስማት/ማንበብ 2. ንስሀ 3. ልብን መጠበቅ ቃለ ሂዎትን ያሰማልን መምህር!

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded3552 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mimigetu888
    @mimigetu8882 жыл бұрын

    Awo awo awo abatachen. Egzyabuar yaker yablan. Egzyabuar maran maran abato maran. 😭😭

  • @yegebreallej9690
    @yegebreallej96902 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemalen 🙏

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash41212 жыл бұрын

    ABETOO NETOHE LEBONA SETEGE!!! KALE HEYEWOT YASEMALENE YE EDEME ZEMENOTE YETEBAREKE YEHONE.AMÈNE

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile66662 жыл бұрын

    የሰማነውን በልቦናች ያሳድርብን አሜን

  • @tigistmelaku3702
    @tigistmelaku37022 жыл бұрын

    የአባታችን ስልካቸውን እባካችሁ በትህትና እጠይቃለሁ Tigist Amare በሚል Messenger አስቀምጡልኝ

  • @according6414
    @according64142 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sssmmm6845
    @sssmmm68452 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile66662 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ አባታችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ እግዚያብሔር ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ

  • @tigistaregay7211
    @tigistaregay72112 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን፤ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን፤ ምንግስቱን ያውርስልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua36402 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከአባቶቻችን ፀጋው በረከቱ ይክፈለን አሜን

Келесі