No video

NEW Ethiopian Music 2020 BY Mulugeta Shite ሙሉጌታ ሽቴ (ደኬትካማ ) Official DJ ESKESTA ENTERTAINMENT

Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by dj eskesta: Subscribing Here: kzread.info/dron/sMQ.html...
/ djeskestapro. .
/ djeskesta
/ dj-eskesta-m. .
ethiopianRemixMusic #djeskesta #EthiopianMusic #AmharicMusic# #habeshamusic #newethiopianmusic #mulugetashitie
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 DJ ESKESTA TUBE PLC

Пікірлер: 525

  • @robel5921
    @robel59212 ай бұрын

    ማርያምን 😁ስንት ፍለጋ 😁. አማራ አይደለሁም ግን i love Amhara people 🥰🥰🥰ምናለ ስወለድ ብሔር ተመርጨው ቢሆን. አማራ ነበር የምሆነው 🥰እኛ ጉራጌዎች ከጎናችሁ ነን 🥰እንወዳችዋለን ዘራችሁ ይብዛልኝ

  • @ehtemariyam3074

    @ehtemariyam3074

    2 ай бұрын

    ሁላችንም አድነን

  • @user-op4mj2ik8d

    @user-op4mj2ik8d

    2 ай бұрын

    የኔማር እኖዲሻለን❤❤❤እኛም

  • @Fanoforever314

    @Fanoforever314

    2 ай бұрын

    ጉራጌ ከ አማራ አይለይም የኔ ውድ ጉራጌ ፍቅር ናችሁ 🥰🥰🙏

  • @Helenyimer-xp9pt

    @Helenyimer-xp9pt

    2 ай бұрын

    thankyou Bro

  • @TsionTaye-un1oc

    @TsionTaye-un1oc

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah37733 ай бұрын

    ከቲክቶክ መደር እሩጦ የመጣ ማነዉ ለሰቡተሰቆ በዚህ ሙዚቃ😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-gx8lg3kg4e

    @user-gx8lg3kg4e

    3 ай бұрын

    💃💃💃💃💃🥰mi

  • @ayshajuhar9235

    @ayshajuhar9235

    2 ай бұрын

    me 😅

  • @AbrhamAyalew-rj7ye

    @AbrhamAyalew-rj7ye

    2 ай бұрын

    እኔ ከርታታው

  • @user-bk4mw9oy1f

    @user-bk4mw9oy1f

    Ай бұрын

    wow

  • @user-bk4mw9oy1f

    @user-bk4mw9oy1f

    Ай бұрын

    wow

  • @user-jq6bx4yh6o
    @user-jq6bx4yh6o3 ай бұрын

    ክቲክቶክ ነው የመጣሁት ማነው እደኔ እየሮጠ የመጣው😂ጎጃም መላበይ😢😢

  • @HawaMohamed-jz4zj

    @HawaMohamed-jz4zj

    3 ай бұрын

    እኔ ወላ🥺

  • @saramillion9585

    @saramillion9585

    3 ай бұрын

    አጥቼው በስንት መከራ እንዳገኘሁት አማራዬዬዬዬ የኔኔኔ ደም ነብስ ናቸው ❤❤❤❤

  • @HanaadiseAbebayehu

    @HanaadiseAbebayehu

    3 ай бұрын

    አይዋ ሀታ እነ ቲክቶኩን የሞላዉ ይከ ነዉ

  • @fafe-bd1hv

    @fafe-bd1hv

    3 ай бұрын

    እኔ ወላ

  • @alamadan717

    @alamadan717

    3 ай бұрын

    እኔ❤❤

  • @Bezi712
    @Bezi7123 ай бұрын

    በዚህ ሙዚቃ ማበዴ ነዉ ወገን😢❤❤❤❤❤

  • @AhmedMame-rl5uy
    @AhmedMame-rl5uy2 ай бұрын

    Hulum Ke Tik Tok New Yemtaw

  • @ZaharaZara-nv3ew

    @ZaharaZara-nv3ew

    Ай бұрын

    me too😂❤

  • @user-vr9cw7rp9q

    @user-vr9cw7rp9q

    29 күн бұрын

    Me too😂

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema15523 ай бұрын

    የእኔ ወርቅ ወንድም ታናሸ ዓብይ አሰድዶኝ ዩጋንዳ የሰድተኛ ካምፕ ነዉ ያለሁ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ደፋ ልበልልህ እያለች ያሳደገችኝ የጎጃም እናት ንፍቅ ትለኛለች

  • @ChristianNegn-tl5px

    @ChristianNegn-tl5px

    3 ай бұрын

    እኔን መከታዬ😔💔💔

  • @user-gx8lg3kg4e

    @user-gx8lg3kg4e

    3 ай бұрын

    አይዞኝ ሁሉም ያልፋል

  • @longliveethiopia9882

    @longliveethiopia9882

    2 ай бұрын

    አይዞን ወንድሜ እኛም እዛዉ ነን

  • @samiragzachew8903

    @samiragzachew8903

    2 ай бұрын

    አይዞን ወገን ይህ ጌዜ አልፎ አገራችን በሰላም የምንኖረበት ጌዜ ይመጣል

  • @alemayehuawoke9306

    @alemayehuawoke9306

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ቀን አለው። ምንም እንዳይከፋሽ

  • @user-ec3nw6gk1n
    @user-ec3nw6gk1n2 ай бұрын

    ከትክቶክ ሰፍር የመጣችሁ 😂ሰርች አርጊ መጣሁ ሙዝቃ አዳማጭ አይደለሁ ግን ይህ ሙዝቃ ግን በትክቶክ ተቆርጣ ስምና ወርቅሽ የሚልው መሰጥና መጣሁ😢😢😢

  • @weldeteklealelgn-on7ed

    @weldeteklealelgn-on7ed

    28 күн бұрын

    besint filega new keticktock semichew search arge yagegnewut

  • @user-xc5lb1dv4c
    @user-xc5lb1dv4c2 ай бұрын

    ማነው እንደኒ ከቲክቶክ ሮጦ የመጣ

  • @EndashewGizachew
    @EndashewGizachew3 ай бұрын

    እስኪ እደኔ ከቴክቶክ የመጣ አቤት ድምፅ❤❤❤❤

  • @user-gx8lg3kg4e

    @user-gx8lg3kg4e

    3 ай бұрын

    💃💃💃

  • @ውቢቷጎጃሜ
    @ውቢቷጎጃሜ3 ай бұрын

    ይሄን የመሰለ ዘፈን ሳይሰማ 3yrs😢

  • @user-by6gn9tp6c

    @user-by6gn9tp6c

    2 ай бұрын

    እንደኔ ሆነሻል እኔ ደግሞ አድስ የወጣ መስሎኝ ነበር

  • @user-pf7qk5ui9h
    @user-pf7qk5ui9h3 ай бұрын

    ነሽ በላይ አዎ ነኝ የበላይ የዘሜ እህት አማራዊቷ ጎጃሜ 🥰🥰🥰🥰🥰ትንሹ ይሁኔ

  • @Desu-rs8qg

    @Desu-rs8qg

    2 ай бұрын

    እኔም የእናንተው ደም ነኝ እወዳችሀለው

  • @user-pf7qk5ui9h

    @user-pf7qk5ui9h

    2 ай бұрын

    @@Desu-rs8qg እኛም ውድድድድድድ

  • @genetteru2487
    @genetteru24873 ай бұрын

    የበላይ ሲባል እሚነዝረኝ ነገርስ❤❤ቲክቶክ ላይ ስሰማው 🏃🏃😢

  • @Eyu929
    @Eyu9293 ай бұрын

    ማነዉ እደኔ ከቲክቶክ የመጣ😂 ከድምፁ ፍቅር ይዞኛል😢

  • @zinbzii417

    @zinbzii417

    3 ай бұрын

    እኔ😂😂😂😂ተደፍቼነበርሰሮጥ😂😊 💃😊

  • @user-hh6sb9pz6p
    @user-hh6sb9pz6p2 ай бұрын

    ከቲክቶክ ነው ስሮጥ የመጣሁት❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @chagulaPro
    @chagulaPro3 жыл бұрын

    ቀለመ ወርቅዬ ዘበናይ፣ ሩህሩህ በፍቅር ሰው ገዳይ ፆም ፆሎት ቅዳሴው ኩራትሽ ይሰማል ይደርሳል ስለትሽ

  • @ebromamee3912

    @ebromamee3912

    3 жыл бұрын

    ሙሌ አሪፍ ነው

  • @AlemNega-cz4cq
    @AlemNega-cz4cq3 ай бұрын

    ከቲክቶክ ነው የመጣሁ ጎጃሜዋ ነኝ💃💃💃💃

  • @user-pw8ov3rs8r

    @user-pw8ov3rs8r

    3 ай бұрын

    አማራ ነኝ

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw2 ай бұрын

    ዘፈኑ 3አመት ሆኖታል እኔ የምሰማዉ ዛሬ😂😂😂😂

  • @user-op4mj2ik8d
    @user-op4mj2ik8d2 ай бұрын

    ከቲክቶኩ እሩጨ መምጣቴ😂😂በርታ ደሜዋ🇨🇬💚💛❤🇨🇬💚💛❤🇨🇬💚💛❤🇨🇬💚💛❤🇨🇬💚💛❤🇨🇬💚💛❤🇨🇬💚💛❤🇨🇬😥

  • @yonatank2354
    @yonatank23542 ай бұрын

    ማርያምን እኔም ከቲክቶክ ነው ስሮጥ መጥቼ ሰርች ያደረኩት እዛው ቲክቶክ ላይ ስሙን አጣርቼ😂❤❤❤❤

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr5703 ай бұрын

    ገራሚ ድምፅ ነዉ ሙሌ እስከዛሬ ባለመሥማቴ ቆጨኝ

  • @leyla4577
    @leyla45773 ай бұрын

    ከ ቲክቶክ የመጣ ማነው😎

  • @Biruke3

    @Biruke3

    3 ай бұрын

    እኔ

  • @Ahgqi1319

    @Ahgqi1319

    3 ай бұрын

    Inem

  • @yeshiworkgetaye8246

    @yeshiworkgetaye8246

    3 ай бұрын

    እኔ ማርያምን

  • @seadaseid8818

    @seadaseid8818

    3 ай бұрын

    እኔ

  • @SameraSamira-ge2bk

    @SameraSamira-ge2bk

    3 ай бұрын

    እኔም❤

  • @Eman_bint_arega
    @Eman_bint_arega3 ай бұрын

    ከቲክቶክ ነው የመጣሁት 😂😢የበላይ ነኝ እኔም ❤🎉

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv3 ай бұрын

    ጎጃሜወች የታላችሁ❤❤

  • @user-wn3rh9vw9u
    @user-wn3rh9vw9u2 ай бұрын

    ቀለመ ወርቅየ ዘመናይ❤ ከቲክ ታክ መጥቸ በብዙ ፍለጋ ነው ያገኘሁት ሶስት አመት ሞልቶታል ግን በደብ አልተሰማም የሙዚቃው ርዕስ ከባድ በመሆኑ ነው ብየ አስባለሁ ሰርች ስታረግ እራሱ በቀላሉ አይመጣልክም ቆንጆ ስራነው❤

  • @user-zx8nr3bb4v
    @user-zx8nr3bb4v3 ай бұрын

    ማነው እንደኔ በዚህ ሙዝቃ ምድብ ቁርስ የሆነበት ማበዴ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @endris_afro
    @endris_afro2 ай бұрын

    ዋው ድምፅ ❤❤❤ ቲክቶክ ላይ ብዙ ሰው ቪዲዮ እየሰራበት ነው እናም አድስ መስሎኝ ነበር

  • @Hset296
    @Hset2963 ай бұрын

    ከቲክታክ ነዉ የመጣሁት ❤🎉

  • @user-gx8lg3kg4e

    @user-gx8lg3kg4e

    3 ай бұрын

    አንኩዋን በስላም ምጣሽ 😂😂🥰🥰እኔም 💃💃💃

  • @LualSisay-rn1sy
    @LualSisay-rn1sy3 ай бұрын

    ቲክቶክ ላይ ሰምቸው ያሳበደኝ ሙዚቃ ያው የጎጄም ልጅ እንደመሆኔ ደሞ ሙዚቃው በጣም ያምራል ጎበዝ❤❤❤

  • @user-my9oh8wg1m
    @user-my9oh8wg1m2 ай бұрын

    አይዞህ ወድሜ ከዘፈኑ በላይ ያንተ ታሪክ ልቤን አስፈራው እኔም ስደተኛዋ እህት ነኝ ከሳውዲ 13 አመቴ ካገር ከወጣሁ ለመግባት ብፈልግ ፈራሁ ቤተሰቤ ያሳስበኛል በተለይ ወድሞቼ አላህ ሰላም ይፍጠርልን በክላችን

  • @hdjfufusuhfhfhfh9714
    @hdjfufusuhfhfhfh97142 ай бұрын

    አቤት እሩጫ ከቲክቶክ ሰፈር አዎ ነኝ የበላይ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesi5948
    @mesi59482 ай бұрын

    ወይኔ እንዴኔ ከቲክቶክ የመጣ እንዴት ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ❤❤❤❤

  • @ZinetYimer-mo3lj
    @ZinetYimer-mo3ljАй бұрын

    ወይኔ ማነው እንደ እንደኔ በፍለጋ የደከመ በስት ጉድ አገኘሁት

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube48603 ай бұрын

    ከቲክቶክ ሰምቼ አድሰ መሰሎኚ ለካሰ ከ3 አመት በፊት ነው የተለቀቀው👌😯

  • @ShewaFano544
    @ShewaFano544Ай бұрын

    Wow.. እንደገና ቢሰራ እራሱ double ይሰቅላል 💚💛❤ አማሮች ይመቻችሁ አቦ

  • @bayeasmare9022
    @bayeasmare90224 жыл бұрын

    አሪፍ ነው,ሞዚቃ ባይኖር ኖሮ የዚህ ከንቱ ዓለም ኖሮ አይገፋም ነበር።

  • @user-bg9gq2ef2l

    @user-bg9gq2ef2l

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigistderseh6527
    @tigistderseh65273 ай бұрын

    ke tiktok nw ymtawt😁 ጎጃሜዋ ነኝ የቀይ ዳማ!

  • @biezi____tube5407
    @biezi____tube54072 ай бұрын

    ዘፈኑ 3አመቱ ሳልሰማው የት ነበርኩ እስከዛሬ😢😅

  • @saravera4082
    @saravera40822 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉የቀይ ዳማ ስላለ እኔን መስሎኝ ሳልሰበር💃💃💃😜😜

  • @AwolAwolseidmuhie
    @AwolAwolseidmuhie3 ай бұрын

    ሙለርየ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው አድናቂህ ነኝ

  • @DdBcx-bb5rd
    @DdBcx-bb5rd8 күн бұрын

    ትክቶክ ነው እያበረረ የላከኝ ማነው እደኔ እየተደፋ የመጣው😂😂😂

  • @ijhhjhi
    @ijhhjhi26 күн бұрын

    እሄን ሙዚቃ ስሰማ ወድሜ ትዝ ይለኛል በጣም ነው የሚወደው አሁን ግን እሱ እስር ቤት ነው😢😢😢😢😢

  • @user-yl3bj1es3q
    @user-yl3bj1es3q3 ай бұрын

    ጎጃሜዋ ስለሆንኩ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤ ሙዚቃውም ለጎጃም ሲሆን ያዳላል

  • @user-pw8ov3rs8r

    @user-pw8ov3rs8r

    3 ай бұрын

    አንድ አማራ

  • @amenbelachew
    @amenbelachew2 ай бұрын

    ከ tiktok እየበረርኩ ስመጣ you tube በሩ ላይ ተደፍቸ ነበር ። ወንድማለሞ እንዴት ነው የቀለፅከው ምድረ ፍቅር ወጣ ፍቅር ገባ ሁላ ኑ ሙዚቃን እኛ ጋ ተማሩ የእንጭቅ ልጅ ሁላ😅😅

  • @abebecheshete

    @abebecheshete

    2 ай бұрын

    እኔም😂😂😂

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma2 ай бұрын

    😮😮😮😮ከቲክቶክ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️እየሮጥኩ መጣሁ😅😅

  • @user-hh1ev4jd4j
    @user-hh1ev4jd4j3 ай бұрын

    የኔው በጣም ቆንጆ አልበም ነው በርታ ከውበት ጋር ከድምፅ ጋር በጣም ያምራል

  • @MessiDesye
    @MessiDesye3 ай бұрын

    ሁሉም ከቲክቶክ ነው የመጣው😂😂😂😂

  • @fafihabeshawit9322

    @fafihabeshawit9322

    Ай бұрын

    😅😅😅

  • @iam-amhara
    @iam-amhara2 ай бұрын

    ሙዚቃው አንደኛ ነው ከቲክቶክ ነው የመጣሁት❤❤❤

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun600017 күн бұрын

    ናባሪው ትንሽ ይቀረዋል እንጅ በጣም አሪፍ ሙዚቀኛ

  • @enumekonen1714
    @enumekonen17143 ай бұрын

    Manewu endene ke TikTok yemeta 🥰✌🏽

  • @ganit9143

    @ganit9143

    2 ай бұрын

    Ene ❤️❤️

  • @woinshetgedfawe7092
    @woinshetgedfawe70922 ай бұрын

    እኔስ ብሆን ከቲክቶክ ነው የመጣሁት ያዝ እንግዲህ

  • @zedbintbaba2881
    @zedbintbaba28813 ай бұрын

    ሁሉም ከቲክቶክ ነው የመጣው ጉድ 🥰🥰

  • @fafihabeshawit9322

    @fafihabeshawit9322

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-wb5iu3ik5k
    @user-wb5iu3ik5k14 күн бұрын

    ኢትዩጰያውነቴ ናፈቀኝ .....😭😭

  • @Desu-rs8qg
    @Desu-rs8qg2 ай бұрын

    እኔም የመጣውት ከዚያው ነው በጣም ደስ ይላል

  • @user-vi3mv6hu9d
    @user-vi3mv6hu9d3 ай бұрын

    🥰tiktok lay አይቼ ሳልጨርስ መጣዉ 🥰🥰ያሳዝናል እንሄን የመሰለ ዘፈን 3 ዓመት ታፍኖ ሳይሰማ እስከዛሬ 😥

  • @wendwesentilahun2286

    @wendwesentilahun2286

    3 ай бұрын

    እኔስ የገረመኝኝኝኝ

  • @asmrechsinishaw3825
    @asmrechsinishaw38252 ай бұрын

    እኔስ ምን ሊቀርብኝ መጣሁ ከቲክቶክ መንደር ነኝ የበላይ ልጅ በጣም የሚገርመው 3 አመት ሳይታይ በሶሻል ሚዲያ አሁን ገና ደሞ ድምፁ ሲያምር

  • @SebleSeble-hm6pe
    @SebleSeble-hm6pe3 ай бұрын

    ገራሚ ድምፅ ❤❤❤ጎጃሞች ሔት ናችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @Fanoforever314
    @Fanoforever3142 ай бұрын

    የ ዛሬ 3 አመት የተለቀቀ ሙዚቃ እኮ ነው ግን የት ተደብቆ ቆይቶ ነው🙄 😂😂

  • @acabv-mk3cb
    @acabv-mk3cb3 ай бұрын

    ይህ ሙዚቃ እዚህ ላይ ለምን ብዙ አልታየም ቲክቶክ እሡው❤

  • @user-xd1gg9km5i

    @user-xd1gg9km5i

    2 ай бұрын

    ለኔም ጥያቄ ሆኖብኛል🎉

  • @HiwotAlemayew
    @HiwotAlemayew14 күн бұрын

    ዋው ደሥ ሲል 💚💛❤💪💪😍

  • @user-gk4ek5wl9j
    @user-gk4ek5wl9jАй бұрын

    ከቲክቶክ ነው የመጣሁት ውይ ስወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayzaaabeaa-ij3vj
    @ayzaaabeaa-ij3vj18 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤...ጎጃም💪💪

  • @user-nl7lc6wx9h
    @user-nl7lc6wx9h2 ай бұрын

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ነሽ የበላይ😢❤❤❤❤❤እንኳንም አማራሁንኝ❤❤❤❤ጎጂም ወለላው

  • @geremewmerga376
    @geremewmerga3762 ай бұрын

    ከ ቲክቶክ መደር ነዉ የመጣሁት

  • @alemayhufikir4713
    @alemayhufikir47132 жыл бұрын

    ውዳጅ በውነት እንኳንም ያገሬ ልጅ ነህ

  • @user-vq6bh9xt2i
    @user-vq6bh9xt2i3 жыл бұрын

    የጎጃም ሙዚቃ ውስጤ ነው በርታ ድምጽህ በጣም አሪፍ ነው

  • @MaritaYideg-ff1el
    @MaritaYideg-ff1el2 ай бұрын

    እዴ ይሔን የመሠለ ሙዚቃ እስከዛሬ ተደብቆነበር❤❤❤❤❤❤

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y2 ай бұрын

    ክሊብ ቢኖሮው ይበለጥ ያምረ ነበር ዋውውውውው ድምፀ nice 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-bp1nf7ij6e
    @user-bp1nf7ij6e2 ай бұрын

    በአሁን ሰአት አስተማሪዬ ስለሆንክ 🙏🙏🙏

  • @zanafila5264
    @zanafila5264Ай бұрын

    ካልተሳሳትኩ፣ “ሁላሁሊ ዴኬትካማ?” “ሁሉ ደህና ነው ወይ?”፤ ልክ እንደይሁኔ በላይ “ዘንገና”በሚለው ዘፈኑ፤ “ዳሞት ደህና ነው ወይ? ጎጃም ደህና ነው ወይ?” እንደማለት ነው። ደስ ሲል!!!

  • @ZernbAthuby-fg6sh
    @ZernbAthuby-fg6sh2 ай бұрын

    ሁሉም ከቲክቶክ እሮጦ የመጣ ነው😮😮😮😮😂😂❤❤❤

  • @AssefuAmbo
    @AssefuAmbo13 күн бұрын

    ድምጥህያምርል❤በርታ🎉🎂

  • @sssmmm758
    @sssmmm758Ай бұрын

    ይመችህ ድምፂ 😢😢❤❤❤

  • @yilikalmitiku
    @yilikalmitiku2 ай бұрын

    ማነው እንደኔ ከ ቲክቶክ የመጣ❤

  • @ElduErsumo
    @ElduErsumo2 ай бұрын

    Ke tiktoki new yemetawuti pls gojjami ina Gondor mayeti feligalewu wusedung 😢ke sideti melsi ihedalewu kiristoosn from south Ethiopia hadiyaa ❤ I love Amara ❤ salmoti 😢

  • @GeniAmharawit
    @GeniAmharawit2 ай бұрын

    ሰሞኑን tiktok ን የተቆጣጠረ ሙዚቃ ሲያምር 👍👍

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria21152 ай бұрын

    ሁሉም የመዳም ቅመሞች ከትክቶክ ተያይዘን መተን እዝህ ነን ስወዳችው እኮ የሙዝቃ አድናቅ አደለው ግን ጉራጌዎች ውስጤ ናቹሁ❤❤❤

  • @yichalemendeshaw2514
    @yichalemendeshaw25143 жыл бұрын

    ጎበዝ በርታ

  • @senayitgetaw1671
    @senayitgetaw167129 күн бұрын

    ንዝረት እኮ ነው ጎጃም ጎንደር ሸዋ ወሎ ሲጠሩ 💪💪💪💪❤️

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x2 ай бұрын

    ከቲክቶክ ነው የመጣሁኝ ድምፁ ሲምር 😢 የጎጃም ልጅ ነበር ፍቅረኛየ በሆነ አጋጣሚ ተጣላን ተለያየን ግን ጎጃም ሲነሳ የሚናፍቀኝ ነገር 😢 ውድየ ትናፍቀኝ አለክ ግን አንገናኝም 😥💔 ባለክበት ሰላምክ እመኛለሁ 😢😢💔💔💔

  • @menberebiresaw102
    @menberebiresaw1022 ай бұрын

    ከቲክቶክ ነዉ የመጣሁት ❤❤❤❤❤

  • @user-yi6pw9rm6s
    @user-yi6pw9rm6s3 ай бұрын

    ዋው ደስ ይላል❤❤❤

  • @zahara3295
    @zahara32953 ай бұрын

    ከቲክቶክ ነው የመጣሁት😂🎉

  • @user-gx8lg3kg4e

    @user-gx8lg3kg4e

    3 ай бұрын

    አንኩዋን ድህና መጣሽ 😂😂

  • @hayatyoutube2104

    @hayatyoutube2104

    2 ай бұрын

    እኔም ሀሀሀ

  • @ashebiryigardie5877
    @ashebiryigardie58775 ай бұрын

    በጣም ዉብ ድምጽ እና ዜማ አለህ ሙሌ። መልሽኝ ሚለውንም በጣም ነው የወደድኩት ። አሁንም ባርኮ የሚለው ጉራጌኛ ምርጥ ነው። በርታ

  • @DebraGtasew-kv5nx
    @DebraGtasew-kv5nx2 ай бұрын

    እስከዛሬ የት ተደብቆነዉ ይሄን የመሰለ ሙዚቃ😢 Tiktik❤❤🙏

  • @user-sj4qs8qm2u
    @user-sj4qs8qm2u3 ай бұрын

    ዋው ገራሜ በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UllaUae
    @UllaUae2 ай бұрын

    ከቲክቶክ እየሮጥኩ ስመጣ ተደፍቸ ነበር😂😂😂😂

  • @Hayimnotgiram
    @HayimnotgiramАй бұрын

    የኔ ውብ አማራ ❤❤❤❤❤❤ባልሆን ምን ይውጠኝ ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @temesgengenanew7911
    @temesgengenanew79112 жыл бұрын

    ሙሉየ በጣም ነው እሚያምር ድምፀህ ማርያምን እኔ እምወደው አይነት ድምፃ

  • @user-gx8lg3kg4e
    @user-gx8lg3kg4e3 ай бұрын

    እኔም ከቲክቶክ ነው ስከንፍ የመጣሁት 💃💃🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BiniamHagos-og7jz
    @BiniamHagos-og7jz2 ай бұрын

    ከቴክቱክ ነውየሰማሁት ምርጥ ሙዚቃ

  • @Aplus612
    @Aplus6122 ай бұрын

    ገረመኝ አዲስ ሙዚቃ ነበር የመሰለኝ ቲክቶክ ላይ ሳይው

  • @MdHasan-tn6ds
    @MdHasan-tn6ds3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አቤትድምፅ❤❤❤❤ሠላም ይብዛልኝ❤❤❤

  • @wendwesentilahun2286
    @wendwesentilahun22863 ай бұрын

    ይሄን የመሠለ ሙዚቃ አልታዬም ይገርማል

  • @selamawitgonderiwa8929
    @selamawitgonderiwa892916 күн бұрын

    Weye abet demsu😘 amaraweche zerachehu yibeza🙏🙏🙏🙏🙏✍✍💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤💘💘💘💘

  • @ብዙነሽብዙነሽ
    @ብዙነሽብዙነሽ19 күн бұрын

    ❤❤❤🌹🌹💔💔አረሙዚቃአፍቃሪነኝ

  • @ggjef9401
    @ggjef9401Ай бұрын

    ስወዳው❤❤😢

  • @dirshayegebre9918
    @dirshayegebre99182 ай бұрын

    ነሽ የበላይ❤❤❤❤❤

  • @tsigetube2430
    @tsigetube24302 ай бұрын

    ቴክቶክ አይቸ ነው የመጣሁት በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታልን ወንድማችን ❤❤❤ቤተ አማራ እውዳችሁ አለሁ ደሞቸ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SocialReaction1510
    @SocialReaction15102 ай бұрын

    ከቲክቶክ ሰምቼ ነው የመጣውት እስኪእንደዚህ አንድ ሙዚቃ ይጨመርልኝ በስሜ ወንድሜ በርታ

  • @brookbistegne-oc6dv
    @brookbistegne-oc6dvАй бұрын

    የሚገርም ዜማ እና ግጥም ❤🙏

Келесі