እኔ ከብዶኛል ሰብሊ...

Ойын-сауық

ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል የተለያዩ
አዝናኝ ፕራንኮች እና አስተማሪ ድራማዎች የሰዎች የሂወት ታሪክ ይደርሰዎታል የምለቃቸዉ ቪዲዬየ እንዲደርሳችሁ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
/ channel
Hello, my family is different on this channe
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow​?

Пікірлер: 118

  • @madenam830
    @madenam8302 ай бұрын

    አይዞህ ትመጣለች ሁሉነገር አገናዝባ እኛ የመዳም ቅመሞች የማናጣምረው የለም 😢😢😅😅😅😅እኛ ተመልካችሁነን ቀረን እጂ😓😓😂

  • @Mame12793

    @Mame12793

    2 ай бұрын

    እኮ😂😂😂

  • @hermabahrain2870

    @hermabahrain2870

    2 ай бұрын

    የኛም ቀን ይመጣል

  • @user-st4wi7hh7j

    @user-st4wi7hh7j

    2 ай бұрын

    አይዞን ለኛም ቀን አለ

  • @user-ch5yf4yf4r

    @user-ch5yf4yf4r

    2 ай бұрын

    በጣም የኛስ ቀን መቸ ይሆን

  • @Helenabebe-fu5sl

    @Helenabebe-fu5sl

    2 ай бұрын

    የታወቀ ነው አለም አቀፍ ዳሪዎች ሆነናል እንኳን ደስ አላቹ😂😂😂😂❤

  • @user-lz3mc1rh9b
    @user-lz3mc1rh9b2 ай бұрын

    ተረጋጋ ትመለሳለች ተሰፋ እንዳትቋርጥ❤

  • @Mame12793
    @Mame127932 ай бұрын

    እየተግደረደረችነው ጠብቃት እሷምትወድሀለች አይኖላይያስታውቃል❤

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s2 ай бұрын

    አዲ ትመጣለች አይዞህ ሰብሊ ውብ ነች የምትረዳ ሴት ነች ሰብሊ አለሁ በይው ፍቅር ከባድ ስቃይ ነው የምር

  • @sofi8983
    @sofi89832 ай бұрын

    ተስፋ አትቁረጥ ትመጣለች ታገስ ቅመሞችየ እስቲ አበረታቱኝ በቅንነት

  • @akhrammuhamed6231
    @akhrammuhamed62312 ай бұрын

    ሰቢሊ የኔ ልዩ በናትሺ ተመለሺ እኛ እራሱ እንነፉቅሻለን የኛ ተናፉቂ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ni9yw2tn8s
    @user-ni9yw2tn8s2 ай бұрын

    አይዞህ አዲ ጊዜ ስጣት ሰብልየ ደግሞ ቢያንስ ስልክ አንሽለት ብቸኝነት እንዳይሰማው ማርየ ነይለት እማ እወድሽአለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu36172 ай бұрын

    አዴ እንደዚ የፍቅር ግንኙነት የሁለት ሰው እንጂ ተመልካች ባለው መንገድ መሄድ የለብክም ተመልካች አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ ነው የሚያረግክ በራስክ መንገድ ተራመድ አይዞክ አዴ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t2 ай бұрын

    አብሽር አድየ ለበጎነው❤❤😢😢

  • @user-fy7xj1oi1p
    @user-fy7xj1oi1p2 ай бұрын

    ሰብሊየ በጣምነዉ የምታምሩት አዲጠብቅትቀበለሀለች

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij2 ай бұрын

    አይዞክ wedme ሁሉም ያልፋል ታገስ ትመጣለች ሴት ልጅ ትንሺ ማሰብ ትፈልጋለች

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye67312 ай бұрын

    አይዞህ አዲ ሰብሊ የአንተ ናት ጊዜ ስጣት ደሞ ካሜራ ፊት አትጠይቃት ደግመህ ለብቻችሁ ሆናችሁ ድጋሜ የፍቅር ጥያቄህን አቅርብላት ከካሜራ ውጭ በፍቅር ተመለሱ አዲ አይዞን ጓ ወድልጅ ኮራ ጀነን ማለት አለበት ማልቀስ ለኛ ለሴቶች ተውልን😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይዞህ አዲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ly9cb5xv2o
    @user-ly9cb5xv2o2 ай бұрын

    አድ ዳስር አይዞህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x2 ай бұрын

    ታሰብበት ተረጋጋ😂😂😂አዲዬ ሴት ልጅ ታካብዳልች ጠብቅ

  • @user-rg8bs9jn8m
    @user-rg8bs9jn8mАй бұрын

    የእናንተን ደስታ ለማየት በጉጉት እየጠበኩ ነው አይዞህ

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise2 ай бұрын

    አዲ አይዞክ ያንተ ካላት ፈጣሪ የቴም አትሔድም እና ጸሎት አድርግ ሰብሊዬ ተቀበይው የምር

  • @user-nz1qq4qo8q
    @user-nz1qq4qo8q2 ай бұрын

    አይዞህ ትመጣለች 😢አድዬ ጊዜስጣት❤

  • @user-nl3te7rd1q
    @user-nl3te7rd1q2 ай бұрын

    እኛ የመደሰም ቅመሞች እያለን አይዞህ😢❤🎉

  • @halima7993
    @halima79932 ай бұрын

    አድ ሰበለ በጣም ተወዳሀለቺ አብሺረ ተመጣለቺ ታገስ

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe2 ай бұрын

    አይዞህ አዲ ተረጋጋ ታስብበት ሴትልይ ግድርድርም ነች ቶሎ እሽ አትልም ስለዚህ ጠብቃት ሠብሊ ኮሜታችንን ታይዋለሽ እርግጠኛ ነኝ መግደርደሩ ይበቃሻል እሽ በይው አዲ ጥሩ ልጂ ነው እደምናዬው ከሆነ ይጎዳሻል ብዬ አላስብም❤❤❤😊

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat52402 ай бұрын

    ፍቅር እይን የለውም እኮ ሲዝ እዴ እይዞህ ተይ ተርጂ ስብለ ተቀብይ ፍቅርን እዴ መልካም ስው ነው

  • @yenuchale1012
    @yenuchale10122 ай бұрын

    አይዞህትመጣለችእረዱምመታለቺ🎉🎉🎉

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጨመርበት አይዞህ

  • @user-ux9eb7iy2u
    @user-ux9eb7iy2u2 ай бұрын

    ቸዉ እንጂ አታልቅሥ😅😅😅

  • @sebletube6489
    @sebletube64892 ай бұрын

    ሱራ እያለ አትለያዩም እርቅ ይሆናል አዲ አይዞን

  • @yasewchu
    @yasewchu2 ай бұрын

    አይዞክ ወድሜ ተረጋጋ አድየ ትመጣለች😢

  • @user-kq2vb2qt8h
    @user-kq2vb2qt8h2 ай бұрын

    አይዞንትመጣለይየኔጀገናትስፋአትቋርጥእሺ ሁሉምፈጣሪስለውነው❤❤❤❤አድየ

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s2 ай бұрын

    ውይ አዲ አትዘን የምር ከፍኝ እኔ😢

  • @almazreta9110
    @almazreta91102 ай бұрын

    አዲ አይዞህ የጥፋተኛ ስሜት አይሰማህ ፍቅርህን ነዉ የገለፅህክላት ፈጣሪ ለአንተ የመረጠልህ ከሆነች ያዉ ያንተዉ ነች ሴት ልጅ ደግሞ ጊዜ ትፈልጋለች ጊዜ ስጣት በተረፈ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saifulrana8778
    @saifulrana87782 ай бұрын

    አይዞ አድዬ😢😢ትንሽ ግዝ ስጠት

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t2 ай бұрын

    አይዞህ ላንተ ካላት ያንተ ነች ❤❤

  • @alemhi8570
    @alemhi85702 ай бұрын

    ትመጣለች አዴ ጠብቃት ❤❤

  • @besan3800
    @besan38002 ай бұрын

    አዳ ትመጣለች አይዞህ ወንድም ሰብሊ ውብ ነች የምትረዳ ሴት ነች ሰብሊ አለሁ በይው ፍቅር ከባድ ሰቃይ ነው የምር❤❤

  • @GkhFuh
    @GkhFuh2 ай бұрын

    ፋሽንሆነ በቃ የወዶች መነፋረቅ

  • @SeyfuHabib-gw9xq
    @SeyfuHabib-gw9xq2 ай бұрын

    አይዞህ ጊዜ ስጣት እኛ ሴቶች ውስጣችን እየፈለገም ለመወሰን እንፈራለን እና ታገስ ጥምረታቹን አላህ ከፈቀደው ይሳካል

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu2 ай бұрын

    ታገስ አዲ ሴት ልጂ ናት ሴቶች እንግደረደራለን እና ተስፍ አትቁረጥ❤❤❤❤❤❤❤ እናጣምራችኋለን

  • @sebliyoutube8422
    @sebliyoutube84222 ай бұрын

    አይዞህ አዲ ትቀበልሀለች ጊዜ ስጣት እያሰበችበት ይሆናል

  • @user-fp5yb5fq1j
    @user-fp5yb5fq1j2 ай бұрын

    Ayizok timaxalchi ade❤❤👍👍

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm2 ай бұрын

    አብሽር ❤

  • @getebayu9367
    @getebayu93672 ай бұрын

    Please Wend hun. Ende Set Atehun yastelabehal. Alkasha

  • @Tigist-qj4ic
    @Tigist-qj4ic2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye83332 ай бұрын

    Beza laye betame sematawe atehune yerasehen semate becha sayehone yesew semate adamete rase wedade mehone teru ayedelem geza setate esame rasebebebete

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena74132 ай бұрын

    ትወድሀለች ሳስበው

  • @user-ur7rr9wu3h
    @user-ur7rr9wu3h2 ай бұрын

    ሰብሊ ተቀበይው አዴ ጀግና ልጀ ነው

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed81302 ай бұрын

    አይዞህ ጠንካራ ሆን ጠብቃት❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-cs3ks6rz6u
    @user-cs3ks6rz6u2 ай бұрын

    ትመለሳለች የምር🎉

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq2 ай бұрын

    Ayyyyy endaltelashi sebli adin ataskefiw❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim70272 ай бұрын

    አብሽር ❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድሜ

  • @tigisit2534
    @tigisit25342 ай бұрын

    አይዞህ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan53692 ай бұрын

    ጠንካራ ሁን ፍቅ ከባድ ናው እርዳለው ግን ጊዜ አሰፍላጊ ናው

  • @tigistgirma5389
    @tigistgirma53892 ай бұрын

    ayizon

  • @user-nt7en6xg8q
    @user-nt7en6xg8q2 ай бұрын

    ❤❤❤❤😂😂

  • @user-ye6rw3pi7b
    @user-ye6rw3pi7b2 ай бұрын

    አይዞህ❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki2 ай бұрын

    አይዞህ አዲዬይ ትመጣለች❤❤😢

  • @ritahkarungi-we5vw
    @ritahkarungi-we5vw2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አዪዞህ

  • @amaamm5375
    @amaamm53752 ай бұрын

    አብሽርትቀበልሀለች

  • @eyerusalemluleseged4167
    @eyerusalemluleseged41672 ай бұрын

    ነገር አቡረድ ከሰቡለ የበለጠ ትመጣለች Forget it

  • @atlas4738
    @atlas47382 ай бұрын

    Ayizok adi

  • @aishaaldhoori4104
    @aishaaldhoori41042 ай бұрын

    ayizo adiye 😢😢🥰🤲

  • @SkaliA-no2gu
    @SkaliA-no2gu2 ай бұрын

    Gize sitate❤❤❤❤❤

  • @Kalye-nf5lm
    @Kalye-nf5lm2 ай бұрын

    Abate ayek yefikr tur alew Gena tsekayalek😅😅😅😅besew lay mekeled kelal new ye melkamye gf😅😅😅😅

  • @ssuser390
    @ssuser3902 ай бұрын

    አትቸኩል ታገስ❤❤❤

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema17542 ай бұрын

    አይዞህ ❤❤❤😢

  • @ritahkarungi-we5vw
    @ritahkarungi-we5vw2 ай бұрын

    አዲየበጉደኛ አሥጠዪቃት በቢኒ በሡሪ አሥጠዪቃት

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o2 ай бұрын

    አዲ ዝበላት ትመጣለች መርካቶ ሄደቅ ጠብቃት 😂😂😂 ሰበሊ ስለፍቅር ብለሽ ተቀበይው አዲ እኳን ጠየካት ኧረ አዳትጸጸት በኡነት ወንድ አደለህ እኳን ጠየካት

  • @tgabytgaby6977
    @tgabytgaby69772 ай бұрын

    መጀምርያ እኮ አቀራራባችሁ ምን ነበር አሁን ደግሞ ሌላ ጣጣ

  • @user-ix8mn6nl5t
    @user-ix8mn6nl5t2 ай бұрын

    Ayzoh adi❤❤❤❤

  • @user-is7vi8qo4g
    @user-is7vi8qo4g2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazabebe4269
    @almazabebe42692 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-xv2xq8vh2p
    @user-xv2xq8vh2p2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 azoko

  • @JemalJemal-yr5pu
    @JemalJemal-yr5pu2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyehuDamtew-zu3fe
    @AyehuDamtew-zu3fe2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Jemalalhbesh
    @Jemalalhbesh2 ай бұрын

    አዲ ታሳዝንኝ አለህ እንደወድሞች ግን ስትጨፍር ደግሞ ታናደኛ አለህ ሰብልየ ስወድሽ

  • @chekolechababi7677

    @chekolechababi7677

    2 ай бұрын

    በመጀመሪያ አማርኛ አሥተካክለሽ ፃፊ የአቡጊዳ ሽፍታ😂😂

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze2 ай бұрын

    ግዜሥጣት

  • @zewdumeresa6983
    @zewdumeresa69832 ай бұрын

    ❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm2 ай бұрын

    ሰብሊ በይ ቶለ ተመለሽ

  • @dufduf6240
    @dufduf62402 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @ritahkarungi-we5vw
    @ritahkarungi-we5vw2 ай бұрын

    ሠብልሊ በጪራሺ እደዚህ እዳሠሪ በጪራሺ እንወዲሺአለን ❤❤ተቀበዪዉ ልብእዳሠብሪ አደራ

  • @fransodesta2421
    @fransodesta24212 ай бұрын

    Ayezohe Adirondack Talaku Egezeabehere ale hulu heresy yehonale

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas89592 ай бұрын

    አዲ መጀመሪያ ላይ ተካሜራ ውጭ ነበር ምጠይቃት የነበር

  • @user-jb3is9tv3t
    @user-jb3is9tv3t2 ай бұрын

    ❤❤❤😢

  • @user-km9jn4ig9c
    @user-km9jn4ig9c2 ай бұрын

    ❤❤❤❤😢

  • @user-ti8ot3kn7e
    @user-ti8ot3kn7e2 ай бұрын

    ሰብሊ ልቧም እንደመልኳ ነው ትረዳሀለች የዋህ ነች

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x2 ай бұрын

    የምር ኮሜንትሮች 😂ሰራቹ ሰውን ወዴ ፍቅር የምገፍፍ😂😂😂

  • @sebliyoutube8422

    @sebliyoutube8422

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 ሰዉን እያጣመርን የበይ ተመልካች ሆነናል ስናዛዝን

  • @user-nd3lr3yb4w
    @user-nd3lr3yb4w2 ай бұрын

    አዲ ግዜ ስጣት😢

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed18582 ай бұрын

    እር ስት የላከዉ ለጅብ አይፍርም ያላሎ የአገረ ስዉ ኮሜት ስላለህ ነዉ ፍቅር የያዘህ ሆሆ

  • @ማርከአብ
    @ማርከአብ2 ай бұрын

    Adi giza setate tasebebet

  • @habibullah3935
    @habibullah39352 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💞💞💞💞💞

  • @AlemaAlema-bm1es
    @AlemaAlema-bm1es2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JamULah-cr4gh
    @JamULah-cr4gh2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-er6xl3fh4p
    @user-er6xl3fh4p2 ай бұрын

    አይዝህ አሁንም ትመጣለች እንዳትታዋት እየተግድረድረችነው የሚሁንው. ብቸኝንት እንዳይሰማህ

  • @SarahZinash-to6bp
    @SarahZinash-to6bp2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @user-js6xz9zk8z
    @user-js6xz9zk8z2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BalayneshiKachine
    @BalayneshiKachine2 ай бұрын

    ግን መልከምስ?

  • @user-xi4fi5un5v
    @user-xi4fi5un5v2 ай бұрын

    Targagaa

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia99012 ай бұрын

    ተረጋጋ አዲ ለሁም ነገር አትቸኩል አታለቃቅስ ትመጣለች ትወድሀለች ውሸቷን ነው

  • @DawashKorata-yi7qi
    @DawashKorata-yi7qi2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👌👌💪💪🙏🙏🙏☝☝☝

  • @salamsami1988
    @salamsami19882 ай бұрын

    Temitalici

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye83332 ай бұрын

    Sew serewede ande letagegew ande ketatawe new bezalaye betame chekoleke gen kelala gehegunete wetehe teneshe lerasehe geza satesete lela fekeruweste yekebedale erasehen bedebe adamete atechrkule wendema

  • @barkatbarkat9657
    @barkatbarkat96572 ай бұрын

    ለሚከዳ ይካዳል የማን ልብ ተሰብሮ ይቀራል

  • @halima7993

    @halima7993

    2 ай бұрын

    ማለት

Келесі