ዶሮውን ቅርጫ አረጉት ለልደቴ ፈታ አደረጉኝ

የሐዲስ ዜማ ቤተሰብ ይሁኑ
ቃል ፈርኒቸር (ልዩ የበዓል ቅናሽ)
ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት
የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የ 15% ቅናሽ ያረግን ሲሆን የቅናሹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን
ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ
የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

Пікірлер: 693

  • @-haddiszema
    @-haddiszema23 күн бұрын

    ቃል ፈርኒቸር (ልዩ የበዓል ቅናሽ) ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የ 15% ቅናሽ ያረግን ሲሆን የቅናሹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻 አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

  • @foullaalfares1526

    @foullaalfares1526

    22 күн бұрын

    አልጋ አላቹ እንዴ

  • @munafetena4472

    @munafetena4472

    22 күн бұрын

    ዋጋ ብታሳውቁ

  • @user-wz8ij1xg7x

    @user-wz8ij1xg7x

    22 күн бұрын

    ክፍለ ሀገር ትልካላችሁ ?

  • @zdabtube8379

    @zdabtube8379

    22 күн бұрын

    HOW OLD ARE YOU NOW?

  • @AlAlmas-xf6vw

    @AlAlmas-xf6vw

    22 күн бұрын

    ቃልዬ የኔ እህት ይችን ኮሚት ካየሽው እዩብ እና እረዱን ፕራክ ስሪልኝ በአንድ ላይ ዘና እንበል

  • @user-jx2xh5io5s
    @user-jx2xh5io5s23 күн бұрын

    የአቤል ሙድ እና የእዮቤል ሳቅ የሚያስቃቺሁ ብቻ በላይክ የዚህ ቤተሰብ በፍቅር እንደኔ የሚወዳቸው❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa527022 күн бұрын

    ረዱ ረዱ የምትሉ ኮሜንታተሮች ግን እዮባ እንደመስቀሉ በአንገቱ ካላሰራት አላችሁሳ አዎ ረዱ እንወዳታለን ግን መገኘት ባለባት ቦታ ትገኛለች መገኘት በሌለባት ቦታ ደሞ እራስዋ ታውቃለች ይህ ቪዲዮ ደሞ የተቀረጸው የዮባ ቤተሰቦቹ ጋር ነው ስለዚህ ረዱ እዛ መገኘት የለባትም ኦዴንሶች ግን አንዳንዴ እያስተዋላችሁ ኮምቱ ወይኔ😮

  • @bzou632

    @bzou632

    22 күн бұрын

    ኦ እሸ😊😊❤❤

  • @user-dq4nq4yf6e

    @user-dq4nq4yf6e

    22 күн бұрын

    ማን ያሽቃብጥል 😂😂😂

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    22 күн бұрын

    @@user-dq4nq4yf6e ሲበዛም ማርም ይመራል ይላል የሀገሬ ሰው

  • @user-zj5mo9xu3w

    @user-zj5mo9xu3w

    22 күн бұрын

    ኦ ኦኬ😅

  • @user-dq4nq4yf6e

    @user-dq4nq4yf6e

    22 күн бұрын

    @@Guragewa5270 የምሬ ነዉ 😂😂😂 ግን አናሳዝንም በየሄድንበት ይጋብ ይፍቱ የምንለዉ ነገር

  • @irikrir538
    @irikrir53823 күн бұрын

    ወይኔ እዩባ እና አቤል ዘና ነዉ የምታረጉኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-jf7vr4fy7y

    @user-jf7vr4fy7y

    22 күн бұрын

    አብሮ ሲሆኑ እንዴት ደስ እንደሚሉና ፈታ እንደሚያደርጉኝ 😂😂😂😂

  • @mekdi8871

    @mekdi8871

    21 күн бұрын

    Me too

  • @edltgaltigray9127
    @edltgaltigray912723 күн бұрын

    ኣቤል ዘናነው የማረገኝ እስኪ የምትወዱት ላይክ👍

  • @user-jf7vr4fy7y

    @user-jf7vr4fy7y

    22 күн бұрын

    እኔ እራሱ ማርያምን

  • @user-qm7vn7di3x

    @user-qm7vn7di3x

    22 күн бұрын

    እመቤቴን እኔንም ደግሞ በጣም ነው ሚወደው

  • @dinuyema

    @dinuyema

    22 күн бұрын

    የተባረካችሁ ቤተሰቦች ፍቅራቹ ያስቀናል በጣም ከዚህ በላይ ፍቅርን ይጨምርላቹ ❤ አቤላም በእራሱ የKZread channel ቢመጣልን የምትሉ 👍

  • @zeynebasnake8391

    @zeynebasnake8391

    22 күн бұрын

    እኔ እሱን ሳይነው እማየው

  • @user-li9hq1tc7f

    @user-li9hq1tc7f

    22 күн бұрын

    እእዮባእርዲየትናትአረጠፋቹህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z23 күн бұрын

    እነዚህን ፍቅር የሆኑ በሠተሰቦች የፍቅር ተምሳሌቶች እደኔ የሚወዳቸው እስኪ በላይክ አሳዩኝ❤🎉❤🎉🎉🎉

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove27523 күн бұрын

    Hbd የኖላዊ አባት ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ🎉❤❤❤አቤት አቤል ግን አዝግ ነህ😊

  • @munafetena4472
    @munafetena447223 күн бұрын

    ቃልዬ ካማቾችሽ ጋ ያለሽን ፍቅር ሳይ በጣም ነው የምታስቀኑኝ ደሞ ቃልዬ ፀባይሽን የኔ ፀባየ ሰናይ

  • @betimariedi4377

    @betimariedi4377

    18 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r23 күн бұрын

    አቤል በጣም አስቂኝ ነው ለምን አትከፍትም ዩብዩብ እና አትሰራም ደሞ ቀልዱ ያልተኮረጀ ድንገት የሚመጣለት ነው❤❤❤❤

  • @emebetemebet1075

    @emebetemebet1075

    23 күн бұрын

    በጣም ቀልዱም ቁምነገሩም ❤

  • @yemariam628

    @yemariam628

    23 күн бұрын

    እውነት ይከፈትለት👍

  • @user-ur1qh8no2r

    @user-ur1qh8no2r

    23 күн бұрын

    እንደት እንደማስቀኝ😂

  • @SaleemaSalee-kg1qu

    @SaleemaSalee-kg1qu

    23 күн бұрын

    አቤልነውደሥሙ የገጠረሠው ይመሥላል ለዛው😂ደሥሥልወሪው

  • @user-pd6zk2ej6f

    @user-pd6zk2ej6f

    23 күн бұрын

    በጣም ፈታ ያለ ልጅ ነው ሲያምርበት ደግሞ ቀልዱ ሁሉም ያው ናቸው

  • @user-lk9tk8ri1g
    @user-lk9tk8ri1g23 күн бұрын

    ትመጣለች ግን ወረት እንዳይሆን እረዱ እረዱ ማለት እስከመጨረሻው ውደዷት

  • @TensaDesta
    @TensaDesta23 күн бұрын

    ❤""ልመርቃችሁ አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች ፈጣሪ እፎይ የምንልበትን ሂወት ይስጣችሁ ❤እግዚአብሔር❤ የማታ እንጀራን ይስጠን❤

  • @SasddGaddd-bh2xk

    @SasddGaddd-bh2xk

    23 күн бұрын

    አሚን❤❤❤❤

  • @abayabay3382

    @abayabay3382

    23 күн бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    23 күн бұрын

    Amen Amen Amen yen wede 😢😢🎉❤❤uufff merire belognli echiii

  • @gsuu5686

    @gsuu5686

    23 күн бұрын

    አሜን 😢

  • @gdgs8276

    @gdgs8276

    22 күн бұрын

    አሜን ፫🙏❤

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw23 күн бұрын

    ቃልዬን የሚወድ ላይክ ግጩኝ እንወድሽ አለን❤

  • @user-tf3xz2ic8b

    @user-tf3xz2ic8b

    22 күн бұрын

    በጣም የኔፋድሻ

  • @user-gg4pt3hc2h

    @user-gg4pt3hc2h

    22 күн бұрын

    Betam new yemodat yene konjoo❤❤❤❤❤

  • @bzou632

    @bzou632

    22 күн бұрын

    @@user-gg4pt3hc2h ደምሪኝ😢😍

  • @bzou632

    @bzou632

    22 күн бұрын

    @@user-tf3xz2ic8b ደምሪኝ😢😍

  • @SmsCell-gu2vq
    @SmsCell-gu2vq23 күн бұрын

    የኔ ምስጊን ዝም አለቻቸው❤❤ ቃል እኮ ፀባየ ሰናይነች የምር❤❤

  • @bethlehem829
    @bethlehem82923 күн бұрын

    ❤❤❤ ሩዱ ስለሌለች ደብሮኛል

  • @semirasefa9577

    @semirasefa9577

    22 күн бұрын

    እኔም

  • @hgyy2926

    @hgyy2926

    22 күн бұрын

    እኔም

  • @buzobuzo152

    @buzobuzo152

    22 күн бұрын

    ምነው አሽቃበጣችው እንዴዚህ. ዝምም ብላችው H b d አትሉም እንዴ

  • @mareabiga

    @mareabiga

    22 күн бұрын

    Kkkk eko yemin eger mabzat new😂

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid256422 күн бұрын

    አቤላን ገና ሣልሠማው የምሥቀው ነገርሥ 😂ሁላችሁም ደሥ ትላላችሁ😍😍

  • @NasriyaNasriya-ow1dh

    @NasriyaNasriya-ow1dh

    22 күн бұрын

    እኔም

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo857723 күн бұрын

    እዮባ ኤረዱ የታለች በቃ ደበረኝ 😌 መልካም ልደት የቃል ዉዱ ባል 🥰

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove27523 күн бұрын

    እዮባ ረዱስ የታለች???😊❤❤

  • @halakoery1400

    @halakoery1400

    23 күн бұрын

    አረ ዋጋኖቸ 10ራዱ ራዱ ማለት አባዛቹት ጭራሽ እንዳ ማስቀል አንጋት ላይ አስሮነው ምሔደዉ

  • @yeshumethiolove275

    @yeshumethiolove275

    23 күн бұрын

    ​@@halakoery1400 አዲስ ፍቅር ስለሆነ ነዋ ደሞ ለጫወታስ ቢሆን የምንለው በኮሜንት ሞቅ ደመቅ ምናምን ብናደርግላቸው ምን ክፋት አለው

  • @nas7117

    @nas7117

    23 күн бұрын

    ይህ እኮ የቤተሰብ ቤት ነው ላዛ ይሆናል

  • @user-ur1qh8no2r

    @user-ur1qh8no2r

    23 күн бұрын

    ምን ችግር አለው ረዱ ረዱ ይውጣልሽ😂​@@halakoery1400

  • @yeshumethiolove275

    @yeshumethiolove275

    23 күн бұрын

    @@nas7117 አዎ የአዲስ ልደት ነው ስለተባለም ነው

  • @user-ip3xb5kp5n
    @user-ip3xb5kp5n23 күн бұрын

    ወዮ አዲስ ሳይመጣ ኬኩ ግማሽ ሆነ 😂😂አቤል ፈታ ነው ሚያረገው ደስ ስትሉ ምርጥ ቤተሰብ አዲስ መልካም ልደት

  • @askalmesfin6669
    @askalmesfin666923 күн бұрын

    እዮባ ከረዱ ውጭ ስናይህ ደስ አይልም ከአዲስ ተማርጂ የምትሉ

  • @Lijtofuk

    @Lijtofuk

    23 күн бұрын

    ሁሌ ላይመች ይችላል

  • @AbebechKifle-co5lh

    @AbebechKifle-co5lh

    22 күн бұрын

    በትክክል 👍👍👍👍👍​@@Lijtofuk

  • @sayedahmada1847

    @sayedahmada1847

    22 күн бұрын

    እረ ባክሽ ካወንድመች ልተላሉዩ ነዉ እንዴ ሆ

  • @bzou632

    @bzou632

    22 күн бұрын

    😎😎👍👍

  • @user-ou1jb7gd8r

    @user-ou1jb7gd8r

    22 күн бұрын

    ሰወ አሰተሳስቡ እዴት እደሆን😅​@@AbebechKifle-co5lh

  • @SariiSariye
    @SariiSariye23 күн бұрын

    አቤት የዚህ ቤት ፍቅር ይለያል አንድነታቸው❤❤

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi23 күн бұрын

    እረጅም እድሜ ለቤተሰባችሁ ይሁን እንዴት እንደምወዳችሁ

  • @tigist9632
    @tigist963223 күн бұрын

    እንኳን ተወለድክ መወለድህን ለመልካም ያድርግልህ. 🎉🎉🎉

  • @ms21992
    @ms2199220 күн бұрын

    የሳቄ ምንጭ ናቸዉ ሁሌም በፈገግታ ያኑራችሁ ❤ የኖላዊ አባት የቀረው ዘመንህ ይባርክልህ

  • @dinuyema
    @dinuyema22 күн бұрын

    የተባረካችሁ ቤተሰቦች ፍቅራቹ ያስቀናል በጣም ከዚህ በላይ ፍቅርን ይጨምርላቹ ❤ አቤላም በእራሱ የKZread channel ቢመጣልን የምትሉ 👍

  • @suzimulat6611
    @suzimulat661123 күн бұрын

    አዲስዬ እንኳን ተወለድክ ዘመንህ ይባረክ ቃልዬ ምልካም ሚስትነሽ እዮባ አቤላ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው🥰🥰🙏🙏🙏

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m22 күн бұрын

    ማርያምን በጣም እምወዳቸዉ ቤተሰቦች በጉጉት ነዉ እምጠብቃቸዉ

  • @alutigraweti6819
    @alutigraweti681923 күн бұрын

    ረዱ ናፈቀች❤❤❤❤

  • @user-hg7uw5hi6d
    @user-hg7uw5hi6d23 күн бұрын

    እረዲየስ ሁሌም ቪዲዮ ስሰሩ እረዱ ትኑር በናታችሁ እዮባ

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e23 күн бұрын

    እዮባ ረዱ የታለች❤❤❤ የኖላዊ አባት መልካም ልደት

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove27523 күн бұрын

    ሄኖክን የታለህ ኮሜንት ቀደምንህ 😊❤ተወዳጅ የሆነ ቤተሰብ

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q23 күн бұрын

    ቃል ና አዲስ ተናፍቃችሁ ነበር አዲስ እንኳን ተወለድህ መልካም ልደት

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb22 күн бұрын

    Qal Eko Idea Setchiyibet Demo You Look Cute i like ur dress bertu❤❤❤Yetewahdo Mirtoch Mesale Metehonu Baletedaroch…Bezu Atetefu Lene Eyoba Ena Redu Ayer EyeleqeqaChu Yemeslal…Hulachihum Tebareku!

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana848922 күн бұрын

    😂😂😂ለመጀሬ ጊዜ በግማሽ ኬክ ያከበረ አዲስን አየን ለማንኛውም በጣም ፈታ አርጋችኛል አዲስ እኳን ተወለድክ መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ ቀሬውን ዘመንክን የተባረከ ይሁንልክ ደስ የሚል ያሰብከው የጀመርከው የፈለከው የምታሳካበት ጊዜ ይሁንልክ ከነቤተሰብክ ድግልማርያም ትጠብቅክ❤❤

  • @salamomg9210
    @salamomg921022 күн бұрын

    ወይኔ ቃልዬ ከባለቤትሽ ወንድሞች ጋር ያለሽ ቅርርብነት የእውነት አስቀናኝ የማያልቅ ፍቅር ያብዛላችሁ የእውነት ትለያላችሁ❤❤❤

  • @ms21992
    @ms2199220 күн бұрын

    እናንተ የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት❤ እናታችሁ ታድላ ቃልዬ መታደል ነው የቃላቀለሽ አንቺም የነሱ ፍሬ ነሽ እሚትመስልው ወንድሞቹ ልክ እንድ እህታቸው እንደፈለገው እንዲናገሩ አንቺም እንዲፈለገሽ እንድ ትሆን ነፃነት 100%ዋውው ነው

  • @HanaHabteGiorgis-vu1rv
    @HanaHabteGiorgis-vu1rv22 күн бұрын

    አዲስ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ መልካም ልደት

  • @halakoery1400
    @halakoery140023 күн бұрын

    ቃልየ ናፍቃኝ ናበረ ኡንክዋን ባሰላም መጣሽ 🎉

  • @SetnaDesagn
    @SetnaDesagn22 күн бұрын

    Where is ur left.....reduyee❤❤❤ she's so humble I like her...plus ur family

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv798223 күн бұрын

    ሠላም ቃል ሁላችሁንም እወዳለሁ ሠላማችይብዛ እዮባ እረዱስ ❤❤❤❤

  • @SmilingCherryDumplings-yk4tp
    @SmilingCherryDumplings-yk4tp22 күн бұрын

    ገና ገብቸ ሳላይ በሳቅ ገደላችሁኝ አቤልን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም ቃልየ ወርቅ ሰው❤❤❤❤

  • @Uusheberavtvb
    @Uusheberavtvb22 күн бұрын

    ቃልና አድስ ቪዶ ቶቶሎ ሰሩ በተረፈ እንወዳችሁአለን❤❤❤❤

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk23 күн бұрын

    ትንሿ ቃል ዛሬ የለችም ረዲዬ ❤ በጣም ነው ምወዳችሁ መላ ቤተሠቡ ፍቅር ብቻ

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem219323 күн бұрын

    Adis HBD rjim edmena tena yistk 🎉🎉🎉

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla546922 күн бұрын

    ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ ስወዳቹ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላቹ ስታምሩ

  • @mekdi8871
    @mekdi887121 күн бұрын

    HAPPY BIRTHDAY Adis 🎂 🥂🍾🎉🎉🎉🎊des stlu🥰🥰🥰

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb22 күн бұрын

    እህትና ወድም እኮ ነው የምትመስሉት ቃልዬ የማትለያቸው ነገር ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak151923 күн бұрын

    ሐዲስመልካም ልደት እንኳን ተወለድክ🎂🎂🎂

  • @Fofo-sg2zm
    @Fofo-sg2zm23 күн бұрын

    ቀኑ እደትነው የሚሮጠው. ባለፈውእደል ያከበረው

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm22 күн бұрын

    የኖላዊ አባት መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ❤

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko901922 күн бұрын

    አዲስዬ እንኳን ተወለድክ አቢበርዝዴ ቃልዬ ፍቅራቹ ያብዛላቹ ረባሾች ወድሞች ይመቻቹ አቤል ዘናጩ፣ ለኬክ የሚሮጠዉ

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx22 күн бұрын

    ሐዲስዬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹሁ❤❤❤❤❤

  • @user-il7iw9hj6p
    @user-il7iw9hj6p23 күн бұрын

    እዮባ አቤል😂😂😂😂😂😂,አዲሥ መልካም ልደት የሁንልህ የተባረከ ዘመን ከጤናጋ እግዛብሄር አምላክ ይሥጥህ

  • @BizualmeTigabu
    @BizualmeTigabu22 күн бұрын

    መልካም ልደት አዲስ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube23 күн бұрын

    በስደት የምትገኙ እህቶች አላህ የረፍት እጀራ ይሰጠን ያረብ ቅመሞችየ አበረታቱኝ በቅንነት አንድሺ. አሰገቡን እህቶች ሰወዶች ሰደት እደማ ጨረሰወ ወዴች ረዱኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso22 күн бұрын

    .happy birthday to you adisu 🎉🎉❤ በጣም እወዳችኋለሁ ፈጣሪዬ አይለያችሁ ❤❤❤❤ጎደላችሁ እኮ ብስቃ 😂😂😂

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi501023 күн бұрын

    መልካም ልደት እንኮን ተወለድክ አዲስ እረጅም እድሚ

  • @yashikonju8805
    @yashikonju880523 күн бұрын

    ረዱ የት አለች ❤️❤️❤️❤️

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i23 күн бұрын

    መልካም ልደት አዲሥ እንኳን ተወለድክ 🎉🎉🎉 አቤላ ዘና ነው ያረግከን ❤❤❤

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s22 күн бұрын

    እንኳን ተወለድክ አዲስዬ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ ዘራቹ እንደምድር አሸዋ ይብዛ❤❤❤❤

  • @alutigraweti6819
    @alutigraweti681923 күн бұрын

    የዳግማይ ትንሳኤ ብድዮ እጠበቅኖው❤❤

  • @AlemshetMelaku
    @AlemshetMelaku22 күн бұрын

    Melkam ldet adisye Besak dkm newu yalkut enanten auto alemesak ayichal Zena newu yemtaregut wey Abel feta yale lgi newu Keri zemenachihu ybarek❤❤❤❤❤❤

  • @sikosilo1259
    @sikosilo125923 күн бұрын

    ረዱን አምጡልን😮

  • @user-ey6om1123
    @user-ey6om112323 күн бұрын

    እንኳን ተወለዲክ አዲስዬ ቃልዬ የኔዉድ

  • @user-xr6lk5pq7q
    @user-xr6lk5pq7q22 күн бұрын

    በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤

  • @asratmegerssa8071
    @asratmegerssa807123 күн бұрын

    እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon25822 күн бұрын

    አቤላየሳቄ ምንጭ የእኔ ወንድም ምርጦች እንደት እንደምወዳችሁ ቃልየ❤❤መልካምልደት ለአድስ❤

  • @Emebettube
    @Emebettube22 күн бұрын

    አቤት ፍቅራቸዉ ና መከባበራቸወ ደስ ሲል መልካም ልደት

  • @narei21
    @narei2123 күн бұрын

    ዶሮወቹ መናገር ቢችሉ ኖሮ ይከሷችሁ ነበር😂😂😂😅

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u23 күн бұрын

    እረ ደስስስስስትላላችሁ ይመቻችሁ በሳቅገደላችሁኝ ምርጦች ናችሁ

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi597923 күн бұрын

    ወላሂ ያኔ በል ካወዱሙ ጋ እዳዚ ልትቃቀፍ ቃርቶ 😢ሰላም ካላኝ አላቃልኝ 😢😢ቃልዬ ታድላሽ 😢አይላያቹ

  • @user-te9kv8ce1s

    @user-te9kv8ce1s

    23 күн бұрын

    እንዴ ለምን ዋይ አይዞሽ ማማዬ በየተፈጥሮ ይለያያል

  • @user-zh7lj7yx7t

    @user-zh7lj7yx7t

    23 күн бұрын

    አይፈቀድም በኛበእስልምና እህቴ ጥሩአርጓል አብሽሪ

  • @aass5403

    @aass5403

    22 күн бұрын

    ​@@user-zh7lj7yx7tማሃመድ ግድ አርግች ጠፍ ወይ ግድ😂😂😂😂

  • @halimaymer7226

    @halimaymer7226

    22 күн бұрын

    ሀራም ስለሆነነው እህቴ

  • @wolloyewanegn5952

    @wolloyewanegn5952

    22 күн бұрын

    ምን ሆንሽ ዉደ በኛእኮ እንኳን መተቃቀፍ ተቀራርቦም ማዉራት አይቻልም ማለቴ አስፈላጊ ጉዳይ እንኳን ቢሆን የባሏን ወንድም እርቀቷን ጠብቃ ነዉ ማዉራት የሚቻለዉ

  • @kiyumom5408
    @kiyumom540823 күн бұрын

    😅😅😅😅des tilalachu ❤❤❤❤Happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊

  • @medhini7477
    @medhini747721 күн бұрын

    እንካን ተወልድክ የተረፈ እደመህ እግዚአብሔር ይባርልህ የኔላዊ ኣባት

  • @user-eu9eb6li5h
    @user-eu9eb6li5h22 күн бұрын

    መልካም ልደት አዲስ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህ ይባርክልህ ወንድሜ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-du5dm9oj4y
    @user-du5dm9oj4y23 күн бұрын

    እንኳን ተወለድክ አዲስ ቀሪ ዘመንህ የስኬት ይሁንልህ አቤላ እና እዮባ አዝናናችሁኝ😂😂😂😂😂

  • @user-bi1vb6lq3t
    @user-bi1vb6lq3t22 күн бұрын

    ቃል ስወድሽ ምሥኪን❤❤❤

  • @user-gp5dg2wi7waster
    @user-gp5dg2wi7waster23 күн бұрын

    Adiye qeri zemenihin amilak yibarikilik

  • @wude6712
    @wude671222 күн бұрын

    መልካም ልደት አዲስዬ ረጅም እድሜን ከጤና ፈጣሪ እንዲሰጥህ መልካም ምኞቴ ነው እንወዳቹዋለን እናከብራቹዋለን አትጥፉ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk22 күн бұрын

    የምር ደስ የምትሉ ቤተሰቦይናችሁ አይለያችሁ

  • @haymikebede9891
    @haymikebede989123 күн бұрын

    Happy birthday Addis

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z22 күн бұрын

    እረዱ የት ነች እይባ?? መልካም ልደት አደስ ቀሪ ዘመንህን አገዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤

  • @alemeshetu2913
    @alemeshetu291323 күн бұрын

    Happy birthday 🎉🎉🎉

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob23 күн бұрын

    አዲስ እንኳንተወለድክ መልካም ልደት❤❤❤❤❤

  • @mercyglory9268
    @mercyglory926822 күн бұрын

    Happy Birthday day Addis

  • @birhanafework9450
    @birhanafework945022 күн бұрын

    Happy birthday Ades mirt batesebi Kalye abireshe gagi kebalebatishe gar muya memar turu new abal Dorowan fetefetachihat

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia858822 күн бұрын

    Happy birthday Addisye ❤❤

  • @user-xu3fo8yx7x
    @user-xu3fo8yx7x23 күн бұрын

    Happy birthday 🎂

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn230222 күн бұрын

    አቤላ ዘና ነው የሚያደርገው እንኳን ተወለድክ አዲስ ዜማ

  • @yaredweldeab2883
    @yaredweldeab288323 күн бұрын

    Happy Birthday

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n22 күн бұрын

    ኧረ ወይኔ ምግብ እየበላሁ ነበር ያየኋችሁ ትንታ ልገሉኝነበር ቅርጫ አላሉም። የምር የእዉነት ጎበዞች ናችሁ ጸጋዉን ያብዛላችሁ🌹🕊

  • @kidistsheko3166
    @kidistsheko316623 күн бұрын

    Happy birthday adis

  • @user-rq4ej7jj9b
    @user-rq4ej7jj9b23 күн бұрын

    እንኩዋን በስላም መጣችው መልካም ልደት አዲስ የዳግም ትንሣኤን ጠብቀን ነበር የተባረከ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሄኖክ ዛሬ ቀደምንክ ስላማችሁ ብዝት ይበል

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq23 күн бұрын

    _happy birthday haddis🎂🎂🎉🎉🎉_

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie75422 күн бұрын

    እዮብ ጎበዝ ናው. እና በርቱ በጠም ዘና ናው ያራገቹኝ🎉🎉🎉

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f22 күн бұрын

    መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ አዲስ እኔ ግን የሚገርመኝ ለኬክ ያላችሁ ፍቅር ለየት ያለ ነው ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ewqeewdw4959
    @ewqeewdw495920 күн бұрын

    መልካምልደትአዲሰእንኳንተወለድክ❤❤🎂

  • @user-dd5ce5me6w
    @user-dd5ce5me6w23 күн бұрын

    Happy birthday 🎂 🎉🥰

  • @AdanechDadi-go7vh
    @AdanechDadi-go7vh22 күн бұрын

    Happy birthday to you adis❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h21 күн бұрын

    መካሪው ታላቅ ወንድማችሁ የት ነው ደስ ትላላችሁ

  • @user-rc1jv6ks
    @user-rc1jv6ks22 күн бұрын

    እረዱየስ ቃል የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-ce4mg9kc6v
    @user-ce4mg9kc6v22 күн бұрын

    Happy birthday yenelawi abat❤

Келесі