እኔ አልቻልኩም !!

Комедия

This is the official KZread Channel of Comedian Filfelu and Demise wanos You Can get the latest and lot of funny entertainment Program
Our Contant
SaqTera Gust
SaqTera Comedy video
#SaqTera Funny Drama
#Comedy Music
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 ሳቅ ተራ Tube

Пікірлер: 87

  • @abrhamtesfay2172
    @abrhamtesfay2172 Жыл бұрын

    ወይኔ ልጅቶ ስትመች 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 Жыл бұрын

    ልጅቷ ምርጥዬ ፈን ነች

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    ልደታ እንዴት ፈረሰ 😀😀😀ወይ ባቡጂ የሆነ ጠጪ ነገር ነው የሚመስለኝ ሁሌ ሳየው 🤭🤭

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын

    ፍልፍሉ ትችላለህ ሁሌም እንዳሳከኝ ነው

  • @KM-sf6zy
    @KM-sf6zy Жыл бұрын

    Filfilu is a natural comedian

  • @meklitelfiyos7352

    @meklitelfiyos7352

    Жыл бұрын

    Thank you for the words 💯

  • @honey48757
    @honey48757 Жыл бұрын

    Betam Des Yemil Program New 👍🏾👍🏾👍🏾 Yimechachu 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @natnaelshambel2164
    @natnaelshambel2164 Жыл бұрын

    Fetari sewn aznate Nur blohal ante sttaym erasu sak ena destan new msetew flflu tleyalek ... Hylachihum Arif sra new babuji yarada lj 👍

  • @kbsi9112
    @kbsi9112 Жыл бұрын

    Babuji is layer መጪውን ትውልድ የሚያበላሽ ፍልፍሉን ግን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @fitsumabreham162
    @fitsumabreham162 Жыл бұрын

    Hearing Filfilu is so fun if you don't let your ego take over. Remains number 1 for me.

  • @gedionalemseged8548
    @gedionalemseged8548 Жыл бұрын

    Filiflu you so funny...

  • @Birabirotube
    @Birabirotube Жыл бұрын

    ባቡጂ ግን ይህንን ያህል መፅሀፍ ቢያነብ አንደበቱ ይገልፀው ነበር

  • @alemusemiralemusemir9200
    @alemusemiralemusemir9200 Жыл бұрын

    እረ ፍልፍል ሲበላ ና አላለክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Жыл бұрын

    አንገትዋላይ ምነው 3ቱ ቀረጳላይ ያንጠለጠለችዉ😂😂😂😂😂አኔ ግን ሳቅ ጠላው

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    በቅንነት ደምሪይ እህቴ

  • @shitureshad9861
    @shitureshad9861 Жыл бұрын

    አይፍልፍልሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Жыл бұрын

    የኔ እህት ደስ ስትይ ስትስቂ

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 Жыл бұрын

    የሳቅ መጋዝን የሁላችንም ድረሻ አንቺ ወስደሺዋል

  • @tigistshbru3092
    @tigistshbru3092 Жыл бұрын

    ልጅቷ ደስ ስትል

  • @michaeltikur9681
    @michaeltikur9681 Жыл бұрын

    ባቡጂ የሰፈሬ ልጅ:: ፍልፍሉ😂😂😂

  • @muletame2610

    @muletame2610

    Жыл бұрын

    እውነትም አትዳግ እያላቹት ነው ያደገው?🙈🤣🤣🤣

  • @danboy2425
    @danboy2425 Жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk No stop

  • @user-cq5bf7mv5b
    @user-cq5bf7mv5b Жыл бұрын

    Lijtua Betua hona tiyi ende endeti enismachewu buhaka ko nechi

  • @Sara-wm1lz
    @Sara-wm1lz Жыл бұрын

    Sakn betam

  • @tezeraberhane9062
    @tezeraberhane9062 Жыл бұрын

    ሠው እንዴት ነው ማድነቅ ተወ እንዴ እኔ እነዚህ ልጆች በጣም ነው በሳቅ የገደሉኝ ፍልፍሉ በተለይ አልተቻለም ።

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    እነደማመር በቅንነት

  • @eniyewasmare243
    @eniyewasmare243 Жыл бұрын

    nice

  • @abinetbekele8130
    @abinetbekele8130 Жыл бұрын

    Sitasiteye programachewn abelshsh

  • @eniyewasmare243
    @eniyewasmare243 Жыл бұрын

    nice one

  • @user-kt8yx8fg6l

    @user-kt8yx8fg6l

    Жыл бұрын

    እምትስቀዋን ግን ከማይክ አርቋት ኧረ ጆሯችን....

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Жыл бұрын

    Kkkk

  • @JahJahfee
    @JahJahfee Жыл бұрын

    😂😂🤣

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Жыл бұрын

    አይ ፍልፍሉ kkkkk

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    እህቴ ደምሪይ በቅንነት

  • @SH-js3xc
    @SH-js3xc Жыл бұрын

    በነግራችን ላይ ባቡጂን አላነበበም የምትሉት ብሙሉ እንዴት በንባባ የከሳ አካሉን እያያችሁ እንዳላመናችሁት ነው እኔ ግራ የገባኝ። መቼም ይህን የመስለ የስውነት ክሳት ጂም ቤት ሄዶ አላመጣው አንብቦ እንጂ። ባቡጂዬ ወንድሜ ንባብ እየጎዳህ ነው እባክህ ቀንስ።

  • @godirtube1992

    @godirtube1992

    Жыл бұрын

    ጨዋ ነገር ነህ

  • @solomonsibhatu9720
    @solomonsibhatu9720 Жыл бұрын

    ባቡጂ:ራስህን:ከመጠጥ:አውጣና:ራስህን:አሻሽል።

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Жыл бұрын

    😁😁😁😁😁

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 Жыл бұрын

    14,000 hhhhhhh 300 plus books a year ...... I hope you are joking hhhhhhh

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 Жыл бұрын

    Greetings from California

  • @addistube5640

    @addistube5640

    Жыл бұрын

    kehedik 2 kenih newu enide

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    @@addistube5640 እህቴ ደምሪይ በቅንነት

  • @fjff2817
    @fjff2817 Жыл бұрын

    አቤት ቅጥነት ባቡጂ 😆

  • @Duretegobba
    @Duretegobba Жыл бұрын

    Thanks

  • @samsonlegesse5847
    @samsonlegesse58478 ай бұрын

    ለሌልሲን ለምን ዋሸሁ እንዴ ላይ አታቀርቡልንም

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu1983 Жыл бұрын

    ፍልፍሉ ጨዋታ በደንብ ይችላል

  • @kiyamesfin2609
    @kiyamesfin2609 Жыл бұрын

    አረ ባቡጅ መፅሀፍ አላነበበም በርግጥ መፅሀፍ ካነበበም የብሄራዊ አልኮል ፋብሪካን አመታዊ ካሌንደር ነው

  • @lambadina3089
    @lambadina3089 Жыл бұрын

    Babuji mnm nw yemaymchgn

  • @ephremalemu1034
    @ephremalemu1034 Жыл бұрын

    mngud nech esua

  • @mitamitemita1705
    @mitamitemita1705 Жыл бұрын

    ,ደሙ ይሰጠኝ አላለም ወይ ፍልፍሉ ክክክክክክክ

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 Жыл бұрын

    አሁንስ መቼ አደክ እንጭጭ😊

  • @enayko5471
    @enayko5471 Жыл бұрын

    Sheteyewa menonanew lemot new ende 😗 babogi yeskale gin ye shetyew shak Shayewn shekeken new 😝

  • @addishabesha395
    @addishabesha395 Жыл бұрын

    Ljtuan besak endatshegnuat

  • @wedajoqejela4433
    @wedajoqejela4433 Жыл бұрын

    ፍልፍሉ ግን ግንባሩ ወደፊት መጣ ወይንስ ፁጉሩ ወደኋላ ሄዴ? የምር ግልፅ አይደለም?

  • @mahir9599
    @mahir9599 Жыл бұрын

    ሳቅሽ ይረብሻል

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Жыл бұрын

    ባቡጃ ሱሪ የለህም?

  • @markmarley3710
    @markmarley3710 Жыл бұрын

    ባቡጂ እውነትም ገገማ ነህ ከ14 ሺ በላይ

  • @MikaMika-kc7yf
    @MikaMika-kc7yf Жыл бұрын

    14 ሺ እኮ ነው ያለው ታዳ በስምህ አንድ ለምን አልፃፍክም ማንበብኮ ለውጥ ነው ግን ያነበብክ አመስልም

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Жыл бұрын

    ባቡጄ መፀሐፍ የሚያነበው አረቄውን ማንጠጥቶለት ነዎ?

  • @michaeltikur9681

    @michaeltikur9681

    Жыл бұрын

    ሁሉም እንደ አንተ አረቄአም መስሎህ ነው አይደል?

  • @abewoldekidanmekonnen3246
    @abewoldekidanmekonnen3246 Жыл бұрын

    የሴትየዋ ሳቅ እረ እንደውም መገልፈጥ ከመብዛቱ የተነሣ ጭውውቱን ማድመጥ አልቻንም, ስለዚህ ለህዝብ ሳይሆን ለራሳችሁ ብቻ እንደሰራችሁት እውቃችሁ እዛው ተጠቀሙበት

  • @tgmi2169

    @tgmi2169

    Жыл бұрын

    ቅናት

  • @selamawitberhe4283

    @selamawitberhe4283

    Жыл бұрын

    She actually so cute

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal
    @user-jn7xf9tq1tMstawal Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💚💚💛💛❤❤💚💚💛💛❤❤❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Жыл бұрын

    እስቲ ለባቡጂን Rehabilitation ወይንም ከሱስ እንዲላቀቅ,ከመጠጥ ሌላም ሱስ.... እንዲወጣ ብታደርጉ ከዛ በሆላ ብትሳሳቁ ጡሩ ነው እሄ ወጣት ጤናው በመጠጥ ወይንም በሌሎች ሱስ ...የተቃወስ ይመስላል እርዳታ ከናንተ ይፈልጋል እሱ ባይናገር ስውነቱ ይናገራል !🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹

  • @godirtube1992

    @godirtube1992

    Жыл бұрын

    ሰውን ከመምክር በፊት እራስሽን ከሱስ አውጭ

  • @user-ug4vd9kn7k
    @user-ug4vd9kn7k Жыл бұрын

    ፍልፍለሉ ጭንቄሽ ወደፊት አየተንደረደረ ነው ፀገር ይተከል

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    እነደማመር በቅንነት

  • @TheTruth-mh7de
    @TheTruth-mh7de Жыл бұрын

    Please, let's say he read 14000 books, how do you known for yourself that the number is 14,000

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Жыл бұрын

    ፍልፍሉ ግን የግንባርህ ቅርፅ ምንድነው እግርም ጭንቅላት የሌለህ ሆክ አይደል

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse26018 ай бұрын

    ስታስጠላ በውሸት ሣቅ።

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Жыл бұрын

    አቡጃ በቁምጣ

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 Жыл бұрын

    Lijtua eyegelfetech mesimat alichalinim 😕

  • @danboy2425
    @danboy2425 Жыл бұрын

    በናታችሁ ድገሙት

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Жыл бұрын

    እቺ ወደል ግን የወደለችው በሳቅ ነው ? ስታስጠላ በዛ ለከት የሌለው ሳቅ

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Жыл бұрын

    በአስመሳይነት የውሸት ሳቅ እንዳትፈነጂ። የዩቲዩብ ድጎማ ልቀሙ፣ ግን ማስመሰል አታብዙ። ያማል።

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Жыл бұрын

    ግልፍጥ የ ማን ነች፣? መስማት አልቻልኩም በፍፁም

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    እህቴ ደምሪይ በቅንነት

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688 Жыл бұрын

    ይሔ ቀዳዳ እንዴት እንደሚያስጠላ 1ቀን አብቦ አያቅም ባይሖን ብዙ ሴት አንብቧል ልክ ነው

  • @theophilusege6643

    @theophilusege6643

    Жыл бұрын

    የትአየሺአለማበቡን

  • @zeusapollo1576
    @zeusapollo1576 Жыл бұрын

    መፅሐፍ ማንበብ በጣም አወዳለሁ ከአገራችን ልጀምር በትንሹ የጋሽ ማሞ ውድነህ የትርጉም መፅሐፎች የኢትዮጵያ ታዋቂ ደራሲያን በሙሉ የሩሲያ ድርሰቶች ታዋቂ ደራሲያን አሌክሳንደር ፑሺኪን ማክሲም ጎሪክይ ወዘተ በጣም ብዙ የእንግሊዝ ደራሲያን ተዋቂ ዊሊያም ሼክስፔር የፈረንሳይ ጊደ ሞፖሣ የቻይና እምዬ በጣም ብዙ አንብብያለሁ ግን ከ2000 አይበልጡም

  • @dawitg25

    @dawitg25

    Жыл бұрын

    ወንድሜ ውሸቱን ነው። 14 ሺ መጽሀፍ ለማንበብ በቀን አንድ የማንበብ ችሎታ አለው እንኳን ቢባል 38 አመት ይፈጃል። አይደለም 14ሺ መፅሀፍ ጋዜጣ አላነበበም

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Жыл бұрын

    ፍልፍሉና አቡጃ አብራችሁ ብትሰሩ ያዋጣል

  • @abinetbekele8130
    @abinetbekele8130 Жыл бұрын

    Dedeb atawerm chinklatsh bad 👎 silhon new zim bilsh yemitsikw

  • @dawitg25
    @dawitg25 Жыл бұрын

    14,000 መጽሀፍ ማንበብ ምን ማለት እንደሆነ እሱም እናንተም ያወቃችሁ አይመስለኝም። እንደዛ ሰውዬ እንዳለው እርዕሱን እንጂ መጽሀፉን በተአምር ሊዬነብ አይችልም። በቀን አንድ መጽሀፍ ቢያነብ እንኳን ብለን ብንወስደው 14ሺ መጽሀፍትን ለማንበብ 38 አመት ይፈጃል። እንዴት ነው አንድ ሰው ይህን ሂሳብ መስራትና ማፋጠጥ ያልቻለው። አይደለም መጽሀፍ ጋዜጣ 14ሺ ጋዜጣ አያነብም። ቆርጦ ቀጥል ነው።

Келесі