NBC Ethiopia | ወደ አፍሪካ ጣሪያ በራስ ደጀን አናት በNBC ጉዞ ኢትዮጵያ | ሄኖክ ስዩም ክፍል ሶስት

ከቧሂት እስከ ራስ ደጀን
በስሜን በራፍ ላይ።
ይደጋግሙታል እንጂ ስሜንን እንዴት ይጠግቡታል? ብርቅ እንስሳው ብቻ አይደለም ተራራውም ጭምር ነው። ሰማይ ለመቧጠጥ የሚንጠራራ የተራራ ጉባዔ መካከል ራሳችሁን ታገኙታላችሁ።
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер

    Келесі