እናቴ የአለም ወርቅ ምን አድርጌልሽ እደምረካ አላውቅም ማርያምን እናቴ ክፉሽን አልስማ መልካም የናቶች ቀን ❤❤❤

Пікірлер: 186

  • @TiruB
    @TiruB Жыл бұрын

    እናት መዳኒት ናት ነፍ አመት ያኑርልሽ ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @reame2681
    @reame2681 Жыл бұрын

    እናቱን የሚወድ ላክ እግዛቤር ይስጣችሁ ብድር ይግባችሁ ውድ እህቶች የኔ ጣፋጮች በርቱ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын

    ደስስ ስትሉ እመቤቴ ማርያም ሆይ እናቴን አቆይተሽ ከስደት መልሽ እዳስደስታት አድርጊልኝ እማየ❤❤❤❤ እረጂም እድሜ ለናቶቻችን

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 Жыл бұрын

    እውነት ነው የእናት ውለታዋን ከፍለን አዘልቀውም በተለይ አባት የለለን እናትም አባትም ሁና ያሳደጉ እናቶች 😢😢😢😢 አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን በስደት ያለነው ያሰብነው ተሳክቶ ሀገር ገብተን እናቶቻችንን የምንካድም ያድርገን❤❤❤❤❤❤

  • @user-ml4hf6oi4v

    @user-ml4hf6oi4v

    Жыл бұрын

    አሚንን😢😢

  • @muluneshmulunesh7276

    @muluneshmulunesh7276

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @MyMail-lc4yq

    @MyMail-lc4yq

    Жыл бұрын

    የናትን ውለታ መቼም ተከፍሎ አያልቅም

  • @user-ov3mr5hs3g

    @user-ov3mr5hs3g

    Жыл бұрын

    አሚን አሚን ያረብ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ የእናት ዉለታዋን ክፍለአይልቅ መልካም የእናቶች ቀን

  • @Zebu918
    @Zebu918 Жыл бұрын

    ለሙ ነፂ አግብታቹ ውለዱላት እናታቹ አያት አድርጉዋት የሴት እድሜ ቆሞ አይጠብቅም 😢😢😢

  • @rozatefera801

    @rozatefera801

    Жыл бұрын

    እውነትሽነው

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 Жыл бұрын

    ሁሉም እናቶች እረዝም እድሜ ከጤናጋ ያድልን 1000❤❤❤❤❤❤

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 Жыл бұрын

    የኔ እናቴ እረጅም እዴሜና ጤና ይሰጥል ጀግና ነችሁ ፈጣራ ይጠብቀችሁ በጣም ታምራልችሁ❤❤❤ እማ

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Жыл бұрын

    ምንም ማለት አልችልም ረጅም እድሜ ለናቶች እናት ትኑር ለዘላለም ነፂ እንድ ለምሉማ ከልጆቻቹ አግኙ

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Жыл бұрын

    ረጅም እድሜ በህወትት ላሉላቹ እናቶች 🎉🎉🎉🎉

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍ እደት እደለቀሰኩ እኔስ መቸ ነዉ ከናትጋ ተገኔኚቸ እማስደስታት😭❤እደት እደናፈቀቸኚ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Жыл бұрын

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Жыл бұрын

    እናንተም የእናትነት ወግ ይድረሳቹ ረዥም እድሜ ለእናቶች

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын

    እናት እኮ የልጆቿ ብርሀን ናት ኑሩልን

  • @aazz2412
    @aazz241211 ай бұрын

    ረጅም እድሜ ይስጥላቹ በስደት ያለነዉ አላህ በሰላም ያገናኘን እኔስ እናቴ እደ ዉሀ ጠምታኛለች ምን ይዤስል ቀረሁላቹ በሰዉ ሀገር እስቲ ውዶቼ በሰላም ያገናኛቹ በሉኝ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Жыл бұрын

    እንኳን አደረች መልካም የእናቶች ቀን

  • @avip1257
    @avip1257 Жыл бұрын

    አደኛ ነኝ ላይከ

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለናቶቻችን ለሙዬም በተራሽ እናት ሁኚ ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Жыл бұрын

    ደስ ስትሉ እርሜና ጤና ይስጥላችሁ እናት ያላችሁ በሙሉ ❤

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa64011 ай бұрын

    ❤ለሁሉም እናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልልን🎉

  • @masob_tube_1052
    @masob_tube_1052 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል በእውነት ረጅም እድሜ ለእናቶች 👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሰሽ ለናቶች ቀን

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 Жыл бұрын

    ነፅየ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ለናቶች ቀን ውዶቸየ❤❤❤

  • @toybat4518
    @toybat4518 Жыл бұрын

    ዋው በጣም ሀሪፍነው አምሮባችሀል

  • @madinamd7228
    @madinamd7228 Жыл бұрын

    ነፂ አንቺ ሰያዬ እህቴ ትነፈቀኛለች ስታምሩ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @tube3507
    @tube3507 Жыл бұрын

    እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ ምርጥ ቤተሠብ

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur10 ай бұрын

    እኛም ከስደትመልስ እናቶቻቺንን አገናኝቶ ደስተኛ ያርገን 😢😢❤❤

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Жыл бұрын

    ማሻላ አላህ ይጨምርላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Жыл бұрын

    የኒቅን አላህ እድሚናጤናየስጣቸው

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶቻችን ይስጣቸው

  • @RaniRani-br9gh
    @RaniRani-br9gh Жыл бұрын

    በጣም ደሰ ይላል

  • @TiruB
    @TiruB Жыл бұрын

    ለሙካዬ አንችም ኑሪላቸው የኔ አዋቂ የኔ መራቂ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Жыл бұрын

    ዋው ምርጥቤተሰብ እናትለዘላለም ትኑር ሃገራችን ሰላምትሁንልን እናት ደስእሚላት ሃገርሰላምሲሆነውና❤❤❤❤

  • @user-ji6ss1cz9m
    @user-ji6ss1cz9m Жыл бұрын

    🌷🌷🌷🌷በስደት የለቹ አለህ ይጠብቀን አለህ የሰብነው አሰክቶ ከመለው ቤተሰቦቸችን ይጨምረን የረብ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube Жыл бұрын

    ለእናቶች እረጂም እዴሜክጤና ጋራ ስውዳችሁ ምርጥ ፋሜሌ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Жыл бұрын

    ነፂዬ ባለሞያ😘🥰እናት አባቷን አክባሪ ወዳጅ ምርቃታቸው ይጠብቅሽ

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Жыл бұрын

    ማሻአላህ እርግት ያለች እናት

  • @user-dq2cj3fq3q
    @user-dq2cj3fq3q Жыл бұрын

    ትክክለኛ የኢትዮጵያ እናት እንደዚህ እስግት ድርብ ያሉት ናቸው እንጅ እናታችሁን ሳያ እእማየን አስታውሳለሁ አሉጅ እነገለቴ በሱሪ ተወጥርው የእናት ቃና የለላቸው

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Жыл бұрын

    ተባረኩ

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @toybat4518
    @toybat4518 Жыл бұрын

    እናትኮ ልዩናት ለናቶቻች እረጂም እዲሜ ይስጥልን

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤

  • @AwetTube
    @AwetTube Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ አናት

  • @asetasd6384
    @asetasd6384 Жыл бұрын

    በጣም ታምራላችሁን ማሻ አላህ ❤❤❤ግን ማነው ትልቁ ተለሚና ተነፂ

  • @hayte.mohammed8011
    @hayte.mohammed8011 Жыл бұрын

    እናተ አግቡና አሥደሥቱአት ከሥጦታዉ በላይ አግብታቹ ደግሣ ወግማረግዋን ለማየት ነዉ ምትፈልገዉ አግቡና አሥደሥቱአት በጣምነዉ ምታሥበዉ ሥላለገባቹ በጣምነዉ ምታሥበዉ ደሞ

  • @bekelechsamuel7851
    @bekelechsamuel7851 Жыл бұрын

    ረጅም ዕድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን❤❤❤🎉

  • @user-fy2fq2ri8j
    @user-fy2fq2ri8j Жыл бұрын

    ያረህማን ወረቢ የተሠማኝ ሥሜት 💔እናቴ አላህ ይዘንልሽሽ ኡፉፉፉፉፉፉ ለሙየ ረጅም ሀያት ከጤናጋ ለእናትሽ

  • @user-mh7ej2nt8t
    @user-mh7ej2nt8t Жыл бұрын

    Yene Enat😍😍😍😍

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 Жыл бұрын

    እድሜ ጤና ለናቱች

  • @hfem3901
    @hfem3901 Жыл бұрын

    ምርጥ ቤተሰብ ሰታምሩ ❤❤❤

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናት ትኑር

  • @alemalex4454
    @alemalex4454 Жыл бұрын

    ይገባታል ምስኪን እናት ናት ❤❤❤

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 Жыл бұрын

    Happy mother's day 💓 nesti mar

  • @user-qm9sw7pz4x
    @user-qm9sw7pz4x Жыл бұрын

    ነፂዬ ስወድሽ ❤❤❤❤

  • @Astr-xj5mp
    @Astr-xj5mp Жыл бұрын

    የተቢዬ ስወድሽ❤ነፂዬ ❤እማዬ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Жыл бұрын

    ወይ ነፂ ክክክክ ርቦሽ ነው እኔን ቤትሽ ይሳቅ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 Жыл бұрын

    እም ወዳች ይረዝም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ይስጣችሁ ❤❤❤❤

  • @ekramawel968
    @ekramawel968 Жыл бұрын

    Anchi yemulatu lij nesh aydel? Mashallah allah edmewan yarzmlsh❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Жыл бұрын

    ,እረረረረረ ተው እናታችንን በጊዜ ላጣን ለኛ እድለቢሶች አታስቀኑን አታስለቅሱን❤😭

  • @abdu699
    @abdu699 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እናታችሁን ፈጣሪያቆይላችሁ

  • @user-607
    @user-607 Жыл бұрын

    እናግን መቸነው አልፋልኝ እናደን ደስተኛ ማርጋት😢 እማ በሰውሀገር ወይ አልወጥከሽ ወይ አልተለወጥኩ😢

  • @MadinaEamr-wk6vt
    @MadinaEamr-wk6vt Жыл бұрын

    ❤❤❤❤አላህይጨምርላችሁ

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጠን ለናቶቻችን ❤❤❤

  • @seadi5
    @seadi5 Жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын

    ነፂዬ የኔ ፀባየ ሰናይ እውነት ነው የናት ውለታ ተከፍሎ አያልቅም ሁሌም የናቶች ቀን ነው ለሚዬ ነፂዬ እረጅም እድሜ ለእናታችሁ ተመኘው

  • @abitube3078
    @abitube3078 Жыл бұрын

    የዛሬ አመት ለምለም መወልዳ የሶንም ጪምር ለማክበር ያብቃቹህ እናታቹህእናንተም ሺመትኑሩ

  • @user-bn4ml1qs9y
    @user-bn4ml1qs9y Жыл бұрын

    እናት እና አባታችሁ አንድ ላይ የሆኑላችሁ በምን ታደላችሁ

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 Жыл бұрын

    መሳላህ አኔም ድምራኔ

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Жыл бұрын

    ምነው እናቴ በህይወት ኖረሽልኝ ባስደሰትኩሽ 😢😢😢😢

  • @zulfahussain852

    @zulfahussain852

    Жыл бұрын

    አብሺሪ አላህ የወደነውየሆነው አይዞሺ

  • @adenkassun8668
    @adenkassun8668 Жыл бұрын

    እናትያለቸዉ በሙሉእድሜይሰጥላቸዉእኔአልታደልኩም

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @RufjjFjcoo-in7wn
    @RufjjFjcoo-in7wn Жыл бұрын

    Rejim edmie le enatochachin❤❤❤

  • @kelkaykerstina8214
    @kelkaykerstina8214 Жыл бұрын

    Melkam ledet emay 🙏❤

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын

    ሁለተኛ ነኝ

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Жыл бұрын

    ከሁሉ ከሁሉ የእናት እና የአባት ምርቃት ይበልጣል ይላል የእግዚአብሔር ቃል የእናታቹሁ ምርቃት ይድርሳቹሁ

  • @romanghandour2003

    @romanghandour2003

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢 ግን እንደኔ አይነቱ የሌለውስ

  • @arsamarsam2222

    @arsamarsam2222

    Жыл бұрын

    @@romanghandour2003 እናትና አባትሽ በስጋ ከተለዩሽ በንፈስ ካንች ጋር ናቸዉ እግዚአብሔር ከእናት እና ከአባት በላይ ነዉ አይዞሽ

  • @Tube-zc2qc
    @Tube-zc2qc Жыл бұрын

    Wow

  • @Rozatades-cc7mv
    @Rozatades-cc7mv Жыл бұрын

    ደርባባ እናት🙏❤❤❤🤗

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 Жыл бұрын

    በመላው አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላም ለሀገራችሁ አብቅቶዋችሁ የናቶች ቀንን ለማክበር ያብቃችሁ የተንቢዬ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @umreem6436
    @umreem6436 Жыл бұрын

    ግንለምን።አግብታችሁ አያት አታረጉአትም ማዘረን እዱኒያአይሞላም ቤተሰብየበለጠየሚደሰትእነተአግብታችሁ የነተንልጂማየትነውከዛባለይአላህይጠብቃችሁ ካጠፍው ይቅረታግንወላሂአያትአድረጉአት

  • @Kedija6466

    @Kedija6466

    Жыл бұрын

    እልተረዷትም ወላጆች በጣም ነው የሚጓጉት ና የሚያሳስባቸው የልጆቻቸው ቶሎ ትዳር አለነያዝ

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Жыл бұрын

    አብዬ ይገባሻል ማሻአላህ

  • @user-us2wo1xu7e
    @user-us2wo1xu7e Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉ማሮችችችች

  • @Habi8999
    @Habi8999 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын

    እረ ውለዱ happy Mother’s Day!!

  • @salamsala9871
    @salamsala9871 Жыл бұрын

    Amen edemena xena lanatochachen

  • @jokerninnos5742
    @jokerninnos5742 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Жыл бұрын

    እኔም እናቴናፈቀችኝኝኝ😅😅😅 አይስደት እረጅም እድሜ ጤና ለናቶች በሙሉሉሉ

  • @tirfyadan9397
    @tirfyadan9397 Жыл бұрын

  • @azahelazahel4472
    @azahelazahel4472 Жыл бұрын

    Yelij awaki fetari amlak edmena tena ystachewu liyu betesewu fekr yadlachu

  • @GhGh-bc3te
    @GhGh-bc3te Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @ahlmsa7819
    @ahlmsa7819 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @FatySam
    @FatySam Жыл бұрын

    እናተም ውርቅ ናችሁ እናታችሁን እዳከበራችሁ አላህ ያክብራችሁ

  • @lblb4521
    @lblb4521 Жыл бұрын

    የልጂ ብስል ነሽ ነፂ እናት ውለታዋ ብዙ ነው ወላሂ ለኔም ዱአ አርጉልኘ ከስደት መልስ በሰላም እዳገነኘ እዳስደስታት

  • @ogdasf7978
    @ogdasf7978 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemilanesro
    @jemilanesro Жыл бұрын

    ቀወጨአለ🎉🎉🎉

  • @hudaawamleh4668
    @hudaawamleh4668 Жыл бұрын

    Masha Allah ♥️ ammiin

  • @tigistiabara-em4vi
    @tigistiabara-em4vi Жыл бұрын

    🥰

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie538611 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ለእናቶች❤

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Жыл бұрын

    እኔኮ ማርያምን ስለናት ቤት ስራታቺሁ እዴት እዳሳደጉአቺሁ አሳዳጊአቺሁ ይባረኩ በዉነት አይ ስራት አድ አይነት ናቺሁ

Келесі