እናትነት ዘላለማዊ ሸክም ነው ዘሪቱ ከበደ zeritu Kebede | Ethiopia

Ойын-сауық

እናትነት ዘላለማዊ ሸክም ነው ዘሪቱ ከበደ zeritu Kebede | Ethiopia
Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Пікірлер: 22

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9zАй бұрын

    እናትነትን እደዝህ ስታወድሽው ሲያምርብሽ ዛሬ የበኩር ልጅሽን ስታጪ እዴት ትሆኚ ፅናቱን ስጥሽ

  • @HirutHirut-jo2zg
    @HirutHirut-jo2zgАй бұрын

    እኔ ዘሪቱን እጅግ የምወዳት ሰው ናት ጨዋ የተረጋጋች አጓጉል ከባሕል ውጪ የሆነ ነገር የማይታይባት የተረጋጋች ናት ይሄ ከአቅም በላይ የሆነ ፈታኝ መከራ እህቴ ገጠማት የማፅናኛ ቃልም አጣሁ ግን አንድ ነገር አሰብኩ እኔ የልጅ ሞት ደርሶብኝ ነበር እና ሳይደርስብኝ በፊት ሰው ሞተ ካሉኝ በጣም አለቅሳለሁ እንቀጠቀጣለሁ ከዛ ሞት እያየሁት ልጄን ወሰደው በእውነት ነገሩ ሕልም መሰለኝ እራሴን ጠላሁ ከቀብሩ በሃላ በቃ መብላት አቆምኩ አታልቅሺ የሚለኝ ሰው በጣም ጠላሁ ለዛም ብዬ ሰው በሌለበት ቦታ መቀመጥ እና ፈጣሪን እየወቀስኩ ጮክ ብዬ አለቅሳለሁ የመጀመሪያ ልጄ አለ የሱ ተከታይ ነበር የሞተብኝ እና ፊቴን ይጠርጋል እንደሚያመጣው ይነግረኛል ኬጂ ተማሪ ነበር ግን ፈጣሪን አንድ ነገር አልኩት አንተ ልጄን እንዲህ አረክ አደል ይሄንንም ውሰድ ዳግም በእኔ መሐፀን ልጅን እንዳፈጥር አልኩት ግን አረገዝኩ ተበሳጨሁ ሴት ልጅ ወለድኩ 2 ሆኑልኝ ቢሆንም ቁጭት አለብኝ ከዛ በሃላ ግን ስለሞት የማልደነግጥ ሰው ሆንኩ ግን የልጅ ሞት ስሰማ ሐዘኔ ያገረሽብኛል ግን ደግሞ ትንሳኤ አለ ልጄ በሰማይ አለ የሚለው ቃል ያፅናናኛል አንቺም ተፅናኚ እህቴ በቅርቡ አንዲት እናት እንዲሁ 2 ልጆች ያላት እናት ሴት ልጇ የተመረቀች በሞት አጣች እና ምን አለችኝ እኔ መፅናናት አልቻልኩም እንዴት ተፅናናሽ አለችኝ በቃ ሰው ይሞታል ፈጣሪ ሰጠን ወሰደብን ብለን እንፅናና እነሱ ፈፅሞ ወደ እኛ አይመጡም እኛ ወደ እነሱ እንሄዳለን እና አልኳት አዎ አለች እና ምንም ይግባኝ የሌለበት ሞት ነው ተፅናኚ አይዞሽ በቃ ፈጣሪ እንዲያበረታሽ ፀልያለሁ አሁን ስፅፍልሽ እንባዬ በ4 መአዘን እየፈሰሰ ነው ልጅሽ ልጄ ነው ይሄ አይገባውም ነብሱን በገነት ከደጋጎቹ ጎን ያርገው

  • @rahelahenok

    @rahelahenok

    Ай бұрын

    በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው 😢😢 እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ❤

  • @Amharictube
    @AmharictubeАй бұрын

    እናትነት ዘላለማዊ ሸክም ነው ዘሪቱ ከበደ zeritu Kebede ሙሉውን ቪዲዬ ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ kzread.info/dash/bejne/g3ypq5eDkbbJlLA.html Like Comment Share subscribe Thanks a lot

  • @eteneshaugereau3246
    @eteneshaugereau3246Ай бұрын

    ዘሪቱ እጅግ የምወዳት ሰው

  • @michaeleshetu7151
    @michaeleshetu7151Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያጽናሽ ወንድማችንን ክርስቶስ በቀኙ ከደጋጎቹ አባቶቻችን ከቅዱሳን ጋር ያቁምልን የዓለምን ጌታ በዚህ ዓለም የተቀበለች እመቤታችን ትቀበልልሽ ያሉትን ይጠብቅልሽ።

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284Ай бұрын

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እንደ ስምሽ ዘር

  • @RACH-leah
    @RACH-leahАй бұрын

    My dear, my heart goes out to you! I love you so much dear sister in Christ. Our God is with you, with us! Our Jesus is the same yesterday, today and forever!

  • @tigistuyemane8560
    @tigistuyemane8560Ай бұрын

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ፣ፈጣሪ ሃዘንሽን ያቅልልሽ።

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664Ай бұрын

    የኔ ሙሉ ሴት ❤ስወድሽ እኮ

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501Ай бұрын

    Allah tsinatun birtatu yistish yene ehit

  • @tesfaneshendale4498
    @tesfaneshendale4498Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናናሽ😢

  • @kiflemandefro4594
    @kiflemandefro4594Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያጽናሽ💔😭

  • @Mitubekele
    @MitubekeleАй бұрын

    Ufffffffff 😭😭😭😭😭😭

  • @edengenetzelalem3571
    @edengenetzelalem3571Ай бұрын

    እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ

  • @lilitsegaye3899
    @lilitsegaye3899Ай бұрын

    መንፈስ ቅዱስ አጽናንቶ ያቁምሽ😢

  • @bezawitshiferaw1648
    @bezawitshiferaw1648Ай бұрын

    ጌታ ሆይአጽናናት

  • @yewubneshasamenew8967
    @yewubneshasamenew8967Ай бұрын

    ወልዳ ነው ከረጅም አመት ቡሀላ አንድ ሲሰጠን ሌላ ይወሰድብናል ፈጣሪ ምክንያት አለው እግዚአብሄር ሆይ ልቦን አጠንክርላት ከባድ ነው

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022Ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @mekes8541
    @mekes8541Ай бұрын

    ፅናቱን ይስጥሽ

  • @user-ni3uf1ym3e
    @user-ni3uf1ym3eАй бұрын

    ❤❤❤

  • @AmbasselAmba
    @AmbasselAmbaАй бұрын

    Haimanotshn endet new?

Келесі