Seifu on EBS : ቆይታ ከድምፃዊት ዘሪቱ ከበደ ጋር ክፍል 3 | part 3

Seifu on EBS : ቆይታ ከድምፃዊት ዘሪቱ ከበደ ጋር ክፍል 3 | part 3

Пікірлер: 540

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij40305 жыл бұрын

    የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት እድሜዋን በግልፅ የተናገረችው 😍😍😍

  • @user-nm5ce9zd4v
    @user-nm5ce9zd4v5 жыл бұрын

    የመጀመሪያዋ ሴት በሴፉ ሾዎ ላይ እድሜዋን ያልደበቀች ሂውማንሄር ያላደረገች ያልተሞላፈጠች የመጀመሪያዋ ሴት ዘሪቱ ከበደ፡፡ ሴፍሻ ይልመድብክ ብዙ የሰሩ፡ምራቅ ዋጥ ያደረጉ፡ ያልተቅበጥበጡ ሴቶችን ሁሌም ለማቅረብ ሞክር፡፡

  • @user-cy2em2mh5w

    @user-cy2em2mh5w

    5 жыл бұрын

    ክክክክክክልክብለሻል

  • @user-mv7rb5ek2t

    @user-mv7rb5ek2t

    5 жыл бұрын

    ክክክክ

  • @comceil663

    @comceil663

    5 жыл бұрын

    Ewenet new

  • @user-tv3hp2dl7p

    @user-tv3hp2dl7p

    5 жыл бұрын

    marcell rita ከዚ በላይ ምን እንድትቀባ ፈልግሽ ነበር ጽጉሪ መቁረጥ ለራሱ እኮ ህገ ዎጥ ነው

  • @egeziabeheryaleweyehun3263
    @egeziabeheryaleweyehun32635 жыл бұрын

    አንድ ዘሪቱን ሳይ እድሜዋን ትክክል ስትናገር ይመችሽ አቦ

  • @wintashumalem5967

    @wintashumalem5967

    5 жыл бұрын

    she is more than 35😏

  • @user-pv7ht1hz3u

    @user-pv7ht1hz3u

    5 жыл бұрын

    How u no ???

  • @michaelgebrat7957

    @michaelgebrat7957

    5 жыл бұрын

    winta shumalem how do you know are you should be 40 if you say she’s more than that dumm ass stupid she’s the first one tell the truth we say a bench of the the are 20 21 22

  • @manofchange832

    @manofchange832

    5 жыл бұрын

    የሴት ኮምፕሌክስ የሌለባት ሴት ናት።

  • @helina3753
    @helina37535 жыл бұрын

    ደስ ሲል አኔም የኢየሱስ ተከታይ ነኝ 🙌🙌🙌

  • @abdiabduk3097
    @abdiabduk30975 жыл бұрын

    ወይኔ ሳቅዋ ሲያምር ሳቅዋ እራሱ ከዘድሮ ዘፋኝ ድምፅ ይሻላል

  • @rakiashenafi2100

    @rakiashenafi2100

    5 жыл бұрын

    Abdi Abduk hahahahaha

  • @banjb8930

    @banjb8930

    5 жыл бұрын

    ውይይይይይ ኸረ ተው የድሮ የዘንድሮ ማለት ጀመራቹህ ደግሞ

  • @user-sj5hi6rz8x

    @user-sj5hi6rz8x

    5 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-fe3tx3hr4c

    @user-fe3tx3hr4c

    5 жыл бұрын

    Kkkkkkkk

  • @manloyhdhdj5710

    @manloyhdhdj5710

    5 жыл бұрын

    Hahaha

  • @fenetbeautifulmindautismaw7413
    @fenetbeautifulmindautismaw74135 жыл бұрын

    በእግጠኝነት 100% አንድ ቀን ዘንፈንን ትተሽ ለጌታ ብቻ እንደምትዘምሪ እርግጠኛ ነኝ:: ፀጋው ያግዝሽ!

  • @tijiphonetastic7319

    @tijiphonetastic7319

    5 жыл бұрын

    በትክክል

  • @tsegaantewan9975

    @tsegaantewan9975

    Ай бұрын

    👍

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit59555 жыл бұрын

    ሰው ሰውን ለሙተቸት ቅርብ ነው እኔ በጣም አከብራት አለሁ አደንቃት አለሁ በቃ በራሷ የምትተማመን ንቁ ምርጥ አርቲስት ነች

  • @ahmedkedir8966
    @ahmedkedir896620 күн бұрын

    እኔ ስለሌላ ማንነቷ አይመለከተኝም በሙዚቃዋ የተነሳ ግን በጣም ከሚወዷት የ90ዎች ልጆች አንዱ ነኝ ዘሪቱዮ ልጅነታችንን ስላሳመርሽልን በጣም እናመሰግናለን አቤት ስትችዮ በጊዜው እኮ ያንቺ ድምፅ አየሩን ተቆጣጥሮት ነበረ 😯😯 አሁንም ያንቺን ሙዚቃ እንደአዲስ ነው የምሰማው 🥰🥰🥰

  • @user-tk8es4bl3z
    @user-tk8es4bl3z5 жыл бұрын

    35 አመቴ ነው ከኔ እኩል ነሻ አንቺም 3 ወንዶች ልጆች አሉሽ እኔም 3 ወንድ ልጆች አሉኝ ዘሪቱን የሚወድ በlike

  • @brtukalcnx9368

    @brtukalcnx9368

    5 жыл бұрын

    Genet Samuel ታድለሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ እኔም 35 አመቴ ነው ግን ባልም ልጅም የለም አንድ አንዴ ሳስበው ለማነው የምለፈው በስደት ላይ እያልኩ ተስፋ እቆርጣለሁ የምቀርቡኝ ወዶች ለጥቅም እጂ አድም ለፍቅር የሚቀርበኝ የለም መኖር እጠላለሁ ዝብሎ ያለምንም ተስፋ የምኖርለት ሰው ካሌለኝ ባልኖር እመርጣለሁ

  • @user-tk8es4bl3z

    @user-tk8es4bl3z

    5 жыл бұрын

    @@brtukalcnx9368 አሜን አይዞሽ እግዚአብሔር ላንቺ ያዘጋጀልሽ አለ በፈጣሪ ተስፋ አትቁረጭ አሁን ይሄ ላንቺ ነዉ ብሎ ሊሰጥሽ ይችላል ። ሁሌም እግዚአብሔር ን ተስፋ አድርጊ እመቤቴ ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን

  • @brtukalcnx9368

    @brtukalcnx9368

    5 жыл бұрын

    አሜን የኔ ውድ ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @ethiopiaethiopia3217

    @ethiopiaethiopia3217

    5 жыл бұрын

    @@brtukalcnx9368 ውይ እህቴ እንደዚ አትሁኚ አንቺ ደስተኛ ስትሆኚ ፈጣሪ ፍላጎትሽን ሁሉ ያሳካልሻል አይዞሽ ደሞ ይሳካልሻል

  • @brtukalcnx9368

    @brtukalcnx9368

    5 жыл бұрын

    ethiopia ethiopia ተስፋ አረጋለሁ በአምላኬ እጠብቃለሁ ያንን ቀን ያው ሰው አደለሁ ቦዶነት ሲሰማኝ የምወስነው ውሳኔ ለኔም ግራ ያጋባኛል

  • @AGESarsema
    @AGESarsema5 жыл бұрын

    እንደ ሰይፉ መላጣ ህይወታቹ ያብረቅርቅ።

  • @user-qu7dd9eb3e

    @user-qu7dd9eb3e

    5 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @hawamuhamed8550

    @hawamuhamed8550

    5 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-xh7qv6xs1d

    @user-xh7qv6xs1d

    5 жыл бұрын

    kkkk

  • @user-mw9jz8gv3m

    @user-mw9jz8gv3m

    5 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @mayamaya-qi4lm

    @mayamaya-qi4lm

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @almeayalew7664
    @almeayalew76645 жыл бұрын

    አንድ ጌታ ኢየሱስ ነው አለምን ለመልቀቅ ከበደሽ ፀጋ ሲበዛልሽ ትወጫለሽ ጌታ ይርዳሻን

  • @gfre2252

    @gfre2252

    5 жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ😏

  • @mer2222

    @mer2222

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    3 жыл бұрын

    የየሱስ ነኝ አለች ግን እየሱስ ዘፍን አይወድም ዘፈን ሀጢያት ነው። ብቻ አይዞሽ አንድ ቀን ሁሉም ነገር ይቀየራል እወድሻለውz ድ ምርጥ ሰው ነሽ

  • @sarahsarah4584

    @sarahsarah4584

    Ай бұрын

    ሁለቱ አንድ ነዉ ያዉ ነዉ ዘፍን ዘፈን ነዉ ሁለቱን

  • @mer2222
    @mer22225 жыл бұрын

    Very beautiful and simple well dressed , no human hair like those artists.

  • @destadentamodelkaso1032
    @destadentamodelkaso1032 Жыл бұрын

    ዘርቱ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እያልኩ እፀልያለሁ እኔም የእየሱስ ታከተይ ነኝ

  • @user-ep9fr4nj5i
    @user-ep9fr4nj5i5 жыл бұрын

    ለመጀመርያ ጊዜ ነው ሴፉ ሾላይ ከቀረቡ ሁሉ Zo ናት እድሜሽን በትክክል የተናገርሽው

  • @adishewot663
    @adishewot6633 жыл бұрын

    ተመልሺ ዘፋኝነት የእግዚአብሄርን መንግስት አይወርሱም

  • @user-zs4yr3mj2j
    @user-zs4yr3mj2j5 жыл бұрын

    ውይይ ጥርስ ህመም ለጠላትም አይስጥ እኔ በስደት እያሰቃየኝ ነው

  • @user-mt4yk2kx8q

    @user-mt4yk2kx8q

    5 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይማርሽ አኪቢት ውሰጅኝ በያት

  • @abcabc.2139

    @abcabc.2139

    5 жыл бұрын

    ሆስፒታል ሂጂ የኔ ቆንጆ።

  • @hanaberhani8554

    @hanaberhani8554

    5 жыл бұрын

    Enas batye wade bexam eyesaqayeng naw

  • @tegsitiamare8684

    @tegsitiamare8684

    5 жыл бұрын

    አይዞሽ እህት አለም እመቤቴ ከነልጅዋ ትሁንሽ

  • @lulalula7120

    @lulalula7120

    5 жыл бұрын

    Er takemew lelawenm yablashewal

  • @melihemi9745
    @melihemi97455 жыл бұрын

    ዘፋኝነት መንግስተሰማይ አይወርስም !!! ሀጢያት ነው !!!!!

  • @alemayehuanjulo1484
    @alemayehuanjulo14845 жыл бұрын

    ኮራሁብሽ የኢየሱስ በመሆንሽ አንድ ቀን ሁሉን የምያልፈውን አለማዊን ትተሽ ለማያልፈው ለክርስቶስ እንደምትዘምሪ

  • @hanahana7890
    @hanahana78905 жыл бұрын

    የመጀመሪያ አርቲስት ሴት ዘሪቱ እውነቱን ስትናገር የኔ ማር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እነምላርግልህ አሽላዠጠኝ አመቴ የሚሉት 😂😂

  • @meronkassa2812
    @meronkassa28125 жыл бұрын

    "እየሱስም እንዲ አለ እሚወደኝ ቢኖር ሁሉን ትቶ ይከተለኝ"

  • @girmatekle5927

    @girmatekle5927

    5 жыл бұрын

    really

  • @bettybogale1363

    @bettybogale1363

    5 жыл бұрын

    Yes

  • @hermelaatakilti6605

    @hermelaatakilti6605

    5 жыл бұрын

    meron kassa Ena zefernu metew alebat malet newa

  • @girmatekle5927

    @girmatekle5927

    5 жыл бұрын

    @@hermelaatakilti6605 "menem bementa menged yemihed Ke Kiristos andach ayegegnim" Yekiristos menged and naw isum Iwunet menged Hiywot naw, iyezemeru mezifen orels iyezefenu mezemer aychalim

  • @hermelaatakilti6605

    @hermelaatakilti6605

    5 жыл бұрын

    Girma Tekle I know but she is not orthodox

  • @iloveyoudad5243
    @iloveyoudad52435 жыл бұрын

    ወይ ዘሪቱ ምርጥ ሰው ለመጀመርያ ግዜ እድሜ ሳትደብቅ የምትናገር ሴት ኣየሁ ኣይዞሽ በርቺልኝ ኣድናቂሽ ነኝ ማሬ

  • @tsab826
    @tsab8265 жыл бұрын

    ዘሪቱ ከበደ ምርጥ እናት ምርጥ አርቲስት በአጠቃላይ ምርጥ ስብእና ያለሽ ረጅም እድሜ እንዲሰጥሽ እመኛለሁ!!!!

  • @user-wm2zx2yk1p
    @user-wm2zx2yk1p5 жыл бұрын

    ከየሱስ አላጣላኝም ወይ ጉድ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እደሰው አይቾክልም ደሞ አቺ ልክ ነሽ እዛጋም ዘፈን ነው ያለው አቺጋም ዘፈን ነው

  • @lalijesus8230

    @lalijesus8230

    5 жыл бұрын

    Yikir yibelish ehite

  • @user-vr9wk5pb8i

    @user-vr9wk5pb8i

    5 жыл бұрын

    በትክክል ማማየ

  • @orangeorangeorange4776

    @orangeorangeorange4776

    5 жыл бұрын

    Sle lelaw mawrat are yastelal

  • @marifakemal7892

    @marifakemal7892

    5 жыл бұрын

    ከከከከከከከከከከ አይይ እየሡስ ለራሡ ሠው አይደልደ?

  • @user-we7wy2wt8e

    @user-we7wy2wt8e

    5 жыл бұрын

    @@marifakemal7892 አትዘላበጅ ከመይመለከትሽ እየገባሽ

  • @bezatefera4419
    @bezatefera44195 жыл бұрын

    I love this girl, especially her natural color of humanity and honesty.

  • @samymulu7110
    @samymulu71105 жыл бұрын

    She is so real !! I love her. Bless you sis.

  • @bonigirma5021
    @bonigirma50215 жыл бұрын

    Your such a talented person I love seen your acting. i see on you so much enrage any Ethiopian actor it doesn't have keep it up queen 🔱😘😍

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer43755 жыл бұрын

    ውይይይይ ዜድ እድሜሽን ፍርጥ አንችና መቅድ ስለ እድሚያችሁ ምንም አይመስላችሁም ማሻአላህ ስለእድሜ ሲጠየቁ እንቁላል እራሳቸው ላይ እሚከሰክሱም አሉ

  • @tesstefera6334
    @tesstefera63343 жыл бұрын

    AMEN EYESUS GETA NEW

  • @1394msaq
    @1394msaq5 жыл бұрын

    ስው ኑሮውን ይመስላል ይባላል ዘሪቱ 35 አመቴ ነው አለች እኔ 25 አመቴ ነው ግን እኔ አርጃለው ከዘሪቱ አይ ስደት አበባየን አሳጣሀኝ

  • @hgffvfrfg2447

    @hgffvfrfg2447

    5 жыл бұрын

    አይዞሽ

  • @samrilayew7471

    @samrilayew7471

    5 жыл бұрын

    አይዞሽ ማሬ

  • @ethiotube4780

    @ethiotube4780

    5 жыл бұрын

    አብሽሪ

  • @user-uz8uu2dv1y
    @user-uz8uu2dv1y5 жыл бұрын

    ጉድ ፈላ ዘፈንና መዝሙር😱 ለነገሩ ያው ነው ሁለቱንም መለየት ያቅታል እኮ 😏 እናንተ ባትኖሩ በምን እስቅ ነበር😁

  • @meeraalremeithi5173

    @meeraalremeithi5173

    5 жыл бұрын

    Wenat new

  • @yesasofa4174
    @yesasofa41745 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቹዋን ይባርክ ሰላሙን ያብዛልን 🙏🙏💚💛❤️

  • @MM-ji1vs
    @MM-ji1vs5 жыл бұрын

    Look at the person who has confidence who has the most talent and the most beautiful her words getting more attention may God bless you Z I'm your big fan.

  • @celinmic8882
    @celinmic88825 жыл бұрын

    you are my rock.you are the one and only who got real talent in ethio artists.you are different.i love that you are being yourself.

  • @zaratube608
    @zaratube6085 жыл бұрын

    ከዓለም መለየት ይኖርብሻ እህታችን ማንም ሰው የፈለገው እምነት መሆን ይችላል ይሄ እምነት እጠላለሁ የምትለው ሰዎች ለራሳችሁ የራሳችሁን እምነት አታውቅም ወይም ቃል እግዚአብሔር የማታውቁ ናቸው ። እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @MillionBedo
    @MillionBedo5 жыл бұрын

    2:40 - 2:50 priceless laugh .... her laugh is a song by itself.

  • @mamelove4410
    @mamelove44105 жыл бұрын

    ዘሪቱ ምርጥ ሴት ናት በጣም የምወዳት ጥሮ ስነ ምግባር ያላት ነች

  • @kerrya2128
    @kerrya21285 жыл бұрын

    Zeritu, I knew she is pure, authentic & original personality much love😍

  • @user-yn7ym6sk9t
    @user-yn7ym6sk9t5 жыл бұрын

    እንዴ ዘሪቱ የኢየሱስ ነኝ ከዘፈን ጋ አይጋጭም ስትዪ አወዛገብሽኝ እኮ

  • @user-jr4oy7uq9w

    @user-jr4oy7uq9w

    5 жыл бұрын

    *አወዛጋቢ ዘፋኝ ነሽ ወይ ተብላ ተጠይቃለች እኮ እረሳሺዉ እንዴ*

  • @mhsenailmhsenail2098

    @mhsenailmhsenail2098

    3 жыл бұрын

    እኔ ደሞ ተጋጨብኝ እንዲ ስትል የሷነገር ያወዛግባል

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie89813 жыл бұрын

    ዘፈን ሀጥያት ነው ስለዚህ ከዘፈን ሰፈር ውጪ በሁለት ሀሳብ አትጐዥ እየሱስ ያድናል

  • @michaelgebrat7957
    @michaelgebrat79575 жыл бұрын

    Ethiopian artists hulum sent new edmi sibalu 20 21 22 kezi ayalfum z gen 35 with confidence love her ❤️❤️❤️❤️

  • @saramhmd4573
    @saramhmd45734 жыл бұрын

    ዋው ደስ ይላልበጣም ነው የማደቃት እድማዋን ትክክል መናገሯ ጨምራይመስለኛልእኔስ በጣም ነው የማደቃት

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie71565 жыл бұрын

    So lovely intelligent free spirit.....

  • @samrawitabera6698
    @samrawitabera66985 жыл бұрын

    ስለ የትኛው እየሱስ ነው እምታወራው ጎበዝ

  • @aynublen514

    @aynublen514

    5 жыл бұрын

    ስለ ናዝሪቱ ነው

  • @weletmareyamlemma592

    @weletmareyamlemma592

    5 жыл бұрын

    enem endachewu nenge ehete

  • @marifakemal7892

    @marifakemal7892

    5 жыл бұрын

    ስንት ነው እየሡሣችሁ ከከከከ

  • @tejitukesks7951

    @tejitukesks7951

    5 жыл бұрын

    አይ እናንተ የእየሱስ ነኝ ስትይ አታፍሪም እኔ ምለው ስንት እየሱስ ነው ያለ ግን እኛም እኮ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስን ነው ምናመልከው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጣችሁ እደፈረስ ስትዘይ እየዋልሽ church ሄድኩኝ ትያለሽ

  • @user-yf6os7bo3g

    @user-yf6os7bo3g

    5 жыл бұрын

    ልጂቱን ግራ አታጋቧት እሷ የጠየቀችው ጴጤ ወይስ ኦርቶዶክስ ለማለት መሰለኝ እህታችን ጴጤ ናት ...

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel79363 жыл бұрын

    my authentic confident young lady!🥰🥰🥰

  • @user-wk1wx7bn2s
    @user-wk1wx7bn2s5 жыл бұрын

    እውነቷን ነው የጥርስ እመም ውይ የደረሰበት ያውቀዋል ኡፍ

  • @foznewloove2013
    @foznewloove20135 жыл бұрын

    She is classy, talented, absolutely beautiful and well-spoken not to mention the fact is very humble and honest she can not be compared with the new singers with their fake human hair!!!!!!

  • @ruhamaruhama9875
    @ruhamaruhama98755 жыл бұрын

    ቆይ እቺ እየሱስ ዘፈን አይጠላም ያለቸው ናት አይደል ወይ ጉድ😋 በፈጣሪ like አርግሉኝ😓

  • @user-mt4yk2kx8q

    @user-mt4yk2kx8q

    5 жыл бұрын

    አዎ ጥሎብኝ አልወዳትም

  • @seadaseada1457

    @seadaseada1457

    5 жыл бұрын

    awo athedbgne wste new

  • @kiberuheramo4878
    @kiberuheramo48785 жыл бұрын

    ኢየሱስ እንደዚህ አይነት ክርስትነን አያውቅም

  • @yon963
    @yon9635 жыл бұрын

    አሜን ጌታ እድሜሽን ያብዛልሽ

  • @repblicmedia2023
    @repblicmedia20233 жыл бұрын

    I like your wisdom!

  • @Marahunswet
    @Marahunswet5 жыл бұрын

    I love your confidence

  • @Milliboy100
    @Milliboy1005 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከጨለማ ወደ ብርሃን መንገድ ይምራሽ !

  • @emukiya8587
    @emukiya85875 жыл бұрын

    እራስሽን ሆነሽ የምትኖሪና ጠንካራ ሴት ነሽ ግን ዘፈንና መዝሙር በአንድ መንገድ ማስኬድ ከባድ ነው!!

  • @tajuzayede3676
    @tajuzayede36763 жыл бұрын

    በጣም ነው የምወዳት

  • @adamia3883
    @adamia38835 жыл бұрын

    So interesting entervw .thanks

  • @elroitube27
    @elroitube275 жыл бұрын

    ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም የመዳን ቀን ዛሬ ነው ከሁለት አንዱ ምረጭ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል ገላትያ 5 ¯¯¯¯¯"¯¯¯¯¯ ¹⁹ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥ ²⁰ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ²¹ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።

  • @-marti7668
    @-marti76685 жыл бұрын

    ለመጀመርያ ጊዜ እድሜዋን በትክክል የተናገረች ድምፃዊ ዘሪቱ በሰይፉ ሾ

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n5 жыл бұрын

    ጴንጤ ሆነሽ መዝፈን !🙈 እድሜሽን እንኩዋንም 20አላልሽ ፌስቡክ ሀበሻ meme ጉድ ሰርቶሽ ነበር !😂

  • @medi5077

    @medi5077

    5 жыл бұрын

    😃😃😃😃

  • @merondaniel7718

    @merondaniel7718

    5 жыл бұрын

    ወርያም ሜም ፈጣሪ ነው

  • @hiruherani7544

    @hiruherani7544

    5 жыл бұрын

    Dros penti zefagni aydel endi men ygermal

  • @belliinchina1247
    @belliinchina12475 жыл бұрын

    werash yamral betam I like ur speech

  • @user-io2zj5ui2n
    @user-io2zj5ui2n5 жыл бұрын

    ኸረጉድ እኮ ነው የኢየሱስ ነኝ አዝማሪም ነኝ አለች ለነገሩ የጴንጤ መዝና ዘፈን አንድ ናቸው በክርስትና ግን ዘፈን ሀጢያት ናው ዘፋኞች የእግዚአብሔር መንግስት አይወርሱም አከተመ የእግዚአብሔር አምልኮ ለሰው መስጠት ስለሆነ ሊከበርም ሊወደስም የሚገባው ፈጣሪ ብቻ ነው አወቅሁ አትበይ ፀጉርሽ መቆረጥሽ ሳይሆን የምትቀቢያቸው ሞኪያጆች ጭምር ስላልገባሽ እንጂ ተልህኮ አለው ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e5 жыл бұрын

    አረ ተው ሰይፍሻ ለምድነው ግን ሴቶች ሲመጡ እድሜአቸውን ምትጠይቅ ነገረኛ ነገር ነህ😜😃😃 ዘሪቱ ግን ግልፅነቷ ወድጄዋለሁ 😍😍

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi50725 жыл бұрын

    ስታወሪ አርጋታሽ ደስይላል መዝምር አውጪ የኔማር ሰላምሽ ይብዛ

  • @ananianani6735
    @ananianani67355 жыл бұрын

    ዘሪቱ ሰላምሽ ይብዛ ሰይፊሽ እዴሞ አጠይቅ ሴትን ኧረ በምታምኑት ሀይማኖት ፅሎት እናልግ ላገራችን እግዛአብሔር ፍቅርናሰላም ይስጠን

  • @oneofiierosn8981
    @oneofiierosn89814 жыл бұрын

    የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም ገላትያ 5:19-21

  • @user-fp9by5cw3l
    @user-fp9by5cw3l5 жыл бұрын

    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት

  • @FMLOVE-zi6vp
    @FMLOVE-zi6vp5 жыл бұрын

    ግን ጋይስ የሴት ልጅ ውበቷ ለካ ፀጉሯ ነው እውይ

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube5 жыл бұрын

    ዋውውው እኔም በዚዳን ጊዜ ኳስ አይ ነበር አሁንም ከዚዳን ውዲ አይቼ አላወቅም ለተፍካካሪ እኳን ገዘብ ይዤ ነበር በዜዳን ጊዜ

  • @user-tu2er6zc8h
    @user-tu2er6zc8h5 жыл бұрын

    ስወዳት በራስ መተማመኗ ደስ ይለኛል ።

  • @user-er6go1gc6w
    @user-er6go1gc6w5 жыл бұрын

    በጣም ከሚገርመኝ ነገር ዘፋኝ አሪቲስቶች ግን ምን ይሰማቸዋል ቃሉ ዘፈን አጢያት ነው እያለ እንደዘሪቱ ያሉት ዘፋኞች ደግሞ ከኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ጋር ዘፈኑን ያጣኝሙታል ቆይ አልገባኝም ምንድነው ነገሩ በርግጥ ለዘፈን ቦታ የለኝ በራሴ ግን ጆሮዬ ባጋጣሚም ይሁን በተለያየ ነገር መስማቱ አይቀር ታድያ ዘሪቱን ሁለ ነገሯ ግራ ስለሚያጋባኝ በደንብ አድርጌ ቃለ ምልልሷን እከታተላለሁኝ ልብ አርጉልኝ አሁንም የኢየሱስ ተከታይ ነኝ ብላ አፏን ሞልታ እያወራች ግን በዘፈን ታከብረዋለች ምን ጉድ ነው አውቃለው የኔም ድካም የበዛ ነው የሰውን መመርመር አይቻለኝም ግን ሁሌ ስለምትገርመኝ እኮ ነው አትፍረዱብኝ!!!

  • @user-lm8rs2ro3q
    @user-lm8rs2ro3q5 жыл бұрын

    የየሱስ ዘፋኝ እና የእየሱስ ክርስቶስ ዘማሪ ይለያል ጎበዝ

  • @user-mz1dn1go3m
    @user-mz1dn1go3m5 жыл бұрын

    ወይ የእየሡሥ ተከታይ መዝሙርና መዚቃ እረ ምን አሻኝ ብሎ ይጣላል እግዚአብሄር ልቦና ይሥጥሽ አይ ጉድ አሉ

  • @selamawitsermisa3371
    @selamawitsermisa33713 жыл бұрын

    Amen you belong to Jesus and l love you my beautiful sister

  • @genigeni2820
    @genigeni28205 жыл бұрын

    በየትኛውም ሀይማኖት ዘፈን ሀጥያት እደሆነ ያስተምራል ሶ ብዙ ይቀርሻል ።ዘፈን ሀጥያት ነው አከተመ። አሁንም ዘፋኝ ነሽ ምነው ቅዱስ ነኝ አልሽ

  • @saifsultan6849
    @saifsultan68495 жыл бұрын

    ጥሎብኝ መናፈቃን አሎድም

  • @yeabsratube3802

    @yeabsratube3802

    5 жыл бұрын

    ሆነች እንደ

  • @saifsultan6849

    @saifsultan6849

    5 жыл бұрын

    አባቴ እወድሀለሁ ስደተኛዋ ልጅህ አወነች

  • @miganlove5248

    @miganlove5248

    5 жыл бұрын

    Wededshi alwededshi kutara min litchemri fes

  • @user-pg4vs2kn5g
    @user-pg4vs2kn5g5 жыл бұрын

    ትክክለኛ እድሜውን የናገርች የመጀመሪያዋ አርቲስት

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k5 жыл бұрын

    ፒንጤ መዝሙሩም ሙዚቃዉም አሸሺ ነዉ በርቼ ሲፉን ስለምወደዉ ይሾፋል

  • @lalijesus8230

    @lalijesus8230

    5 жыл бұрын

    Yesewun hayimanot atakoshishi anchi dedebi

  • @betty1262
    @betty12625 жыл бұрын

    አብስትራክት ነገር ነሽ ግን ስራዎችሽ በጣም አራፍ ናቸው

  • @bluw8035
    @bluw80355 жыл бұрын

    እግዝአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስትልኝ!!

  • @samrawit5314
    @samrawit53145 жыл бұрын

    ላይክ ግጩኝ። የዘሪቱ አድናቂ ያልሆነ ኖ ላይክ👉👍❤ተባርኪ ፈጣሪ። ይመልስሽ ወደ ፈጣሪ። ማንኛውንም። ሀይማኖት ተከተይ ግን ወደ መንፈሳዊ። መመለስሽ ብቻ ደስ ይላል ኢቲዮጵያን ፈጣሪ። ይጠብቅልን💚💛❤🙏

  • @hiruherani7544
    @hiruherani75445 жыл бұрын

    Zertuye fikir ye honsh leji hule negersh dew ylal ye eni melke melikam❤❤❤❤dngl mariyam wede emnetsh tmelish

  • @asterastu9931
    @asterastu99315 жыл бұрын

    ስፍዬዬ ምንደነው ባርጮ ሃሃሃሃሃሃሃ😍😉እኔም እወደካለው

  • @rahelmarkos9830
    @rahelmarkos9830 Жыл бұрын

    maturity at its best

  • @user-kw4yo9td4t
    @user-kw4yo9td4t5 жыл бұрын

    ኢየሱስ ዘፈን አይጠላም ነበር ያልሽዉ ? ጉድ እኮ ነዉ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l5 жыл бұрын

    *መናፍቅ አልውድም ውንድ ነው የምትመስይው ብርች !*

  • @zaratube608

    @zaratube608

    5 жыл бұрын

    መብትሽ ነው

  • @user-gf8lx3wu7x

    @user-gf8lx3wu7x

    5 жыл бұрын

    እኔም ለምን እንደ ሆነ አለቅም ደስ አትለኝም

  • @yisak4707

    @yisak4707

    5 жыл бұрын

    mkegna

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh53775 жыл бұрын

    ዘፋኞች መንግስቱን አይወርሱም የሚለውን አላነበብሽም ዝና ከባድ ነው መንፈሱ ሲነካሸ ግን ፈፅሞ ትለወጫለሽ ስለዚ እንደ ሙሉ ቀን አለምን ተሰናበቻት ጌታ ይርዳሽ

  • @saratsegaye5810
    @saratsegaye58105 жыл бұрын

    በጣም የተረጋጋች, እራሷን የሆነች, ጉራ የሌለባት አርቲስት :: ወደድኩሽ::

  • @user-mo7wl7lp1n
    @user-mo7wl7lp1n5 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ውይይ ጥርስ ህመምን የቀመሰው ያውቀዋል

  • @robelmekonen2174
    @robelmekonen21745 жыл бұрын

    Zerye yene andegna 😘😘😘😘

  • @clodekasclodekas785
    @clodekasclodekas7855 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ዘፈን እና ዘፈን ሲደምር የጴንጤ ዘፈን ይሆናል ማለት ነዉ እሯሯሯሯሯሯሯ እንዴ እኔ የኢየሱስ ነኝ አለች ደግሞ አሸሸ ገዳሜ እያሉ በየጭፈራዉ ቤት ጎምልልልልልል እያሉ ዘፈን እና መዝሙር ልዩነት የለዉም ወይ ጉድ አዬ ጊዜ ዘመን ስንቱን ያሳየናል

  • @nazaloukiyeh5758
    @nazaloukiyeh57585 жыл бұрын

    Ewnatishinw enkuwan geta eradeshi

  • @Vip-uy9lz
    @Vip-uy9lz5 жыл бұрын

    ሠላም ለምዬ ኢትዮጽያ ዞሮ መግቢያዬ መጠጊያየ ሠላምሺን እጅ ክፉሺን አልሥማ እናት ሀገሬ

  • @hawialtu2139
    @hawialtu21395 жыл бұрын

    ስወድሽ ኮ በምወደው ጥቁር ልብስ መጣሽልኝ አኝቺና ጂጂን ስወዳቹ ❤😘😍በዛ ላይ ሁሌም ቅርፅሽ ደስ ይላል ደሞ ከበፊትም

  • @gdffyff4978
    @gdffyff49785 жыл бұрын

    በ3 አመት ነወ ምትበልጭኝ እኔ ግን በእድሜ ምንም አልሰራሁበትም ደሰ ይላል መቶአመት ኑሪይ😍😍😍

  • @user-uv5md9wt5i

    @user-uv5md9wt5i

    5 жыл бұрын

    muzic

  • @gdffyff4978

    @gdffyff4978

    5 жыл бұрын

    @@user-uv5md9wt5i ሰለ ሙዚቃወ ብቻ ሳይሆን 3 ልጅ ወልዶ ማሳደግ በራሱ ሌላ ሙዚቃ ነወ ሙዚቃ ዜማ ቢጠፋብክ ሌላ ትሞክራለክ ልጆች ሲይሰቸግሩ ማወት አታደርጋቸወም😜😜😜

  • @danielabetew1247
    @danielabetew12475 жыл бұрын

    መፅሀፍ ቅዱሷን ካላስተካከላችኋት በስተቀር ወደ ፊት እማ በጭራሽ ተቀባይነት አታገኝም። ሙዚቃ እኮ የዐለም ቋንቋ ነው ስለ ሰላም እና ስለ ፍቅር ይሰበክበታል።

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube5 жыл бұрын

    35 ብቻ ጂጂዬ ሰወዳት ውሰጤ ነሽ ዘርቱ ምረጤ ነሽ

  • @mekdilove9234
    @mekdilove92345 жыл бұрын

    የኔውድ ተባረኪልኝ

  • @princessalmaz3407
    @princessalmaz34075 жыл бұрын

    Mar swedshe hidmena tena yesteshe ❤❤❤

  • @betytade2907
    @betytade29075 жыл бұрын

    ሰይፎ በናትህ አስቴር አወቀን አቅርብልን

  • @abebechab7306
    @abebechab73065 жыл бұрын

    ከመቸ ወዲህ አጋንትና አጋንት ተጣልተው ያውቃሉ የጨለማውን እየሱስ ብትይ አይሻልሽም ነበር የድንግል ማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ይድርስልሽ

  • @messidia8350
    @messidia83505 жыл бұрын

    ተባረኪ ታምሪያለሽ

Келесі