እና የኛ ሐሳብ Kesis Ashenafi

Пікірлер: 43

  • @penael821
    @penael821Ай бұрын

    በሰማያዊ ስፍራ የባረከን አባት መሀሪ አፍቃሪ ጌታችን ሆይ በጣም እንወድሀለን ልናቅፍ እንናፍቃለን አንተ ከእኛ ጋር ነህ ልባችን አይታወክም❤❤❤ ቀሲስዬ አባቴ ፀጋ በነገር ሁሉ ይደግፍ ❤❤❤

  • @user-oj7cs7qn4d
    @user-oj7cs7qn4dАй бұрын

    በየጊዜው የእግዚያብሄርን ቃል የሚመግቡን አባታችን እናመሠግናለን::

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ ጌታ እግዚአብሔር መልካም አባቴ ትልቅ ነገር የሚስብልኝ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤❤❤❤

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    Ай бұрын

    Egiziabher Yemsgen Memher Egiziabh Yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅዱስ እግዚአብሔር ተመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6uАй бұрын

    ኦ ኢየሱስ ተመስገን ያቺ ህጻን ልጅ ቺብስ የምትጠይቀዋ እኔ ነኝ ደግሞ አብሮኝ እያለ የሚናፍቀኝ በአካል አጊንቼዉ እቅፍ ባደርገኸፈዉም እላለሁ ደግሞ ማስተዋልና ጥበብ እንዲሰጠኝ ብልህ ልጁ መሆንም ያምረኛ የኔ አባት ምንም ያህል ደካማ ብሆንብህ አንተ ያልከዉ አይቀርም ለኔ ያለህ ፍቅርም አይቀንስም እጅግ በጣም እንደሚያፈቅረኝ ሳስብ ልኩ ይርቅብኛል ልደርሰዉ አልችልም ተመስገን ልጆቼ ህዝብ እንደሆኑ ከነሱም መሃል ያዕቆብ እንዳለ ብዙ ጊዜ ከቁጥር በላይ ተናግረኸኛል በረከቴ ሰማያዊ እንደሆነ እኔ ሰነፍ ልጅህ ደግሞ ዛሬን ነዉ የማየዉ ልብስና ምግብን ጠየኩህ አቤቱ ወፈየዉስጤን አለም አንተ ግዛዉ አስፍቼ ማየትን አስተምረኝ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @penael821

    @penael821

    Ай бұрын

    አሜን ተባረኪልኝ የእኔ እህት እኔም አብሮኝ እያለ ይናፍቀኛል ድንገት አይኔ በእንባ ይሞላል ብቻ የዘለአለም ወዳጃችን አፍቃሪያችን በእርግጥም ይመጣል እግሩ ስር ድፍት ብለን በእንባችን እግሩን እናጥባለን

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    Ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @webet2273
    @webet2273Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የአብርሀም ይስሀቅ የያእቆብ አምላክ የኔም የልጆቼ አምላክ የማትለወጥ ቃልህ እዉነት የሁላችን አምላክ ተመስገን ተመስገን ተመስገን በእዉነት እኛንም በእደአስተማርክ እደማርክ ለዘር ትተርፋለህና ምስጋና ይደረስህ ተስፋችን ሁሌም ታለመልማለህ አተ ሩሩህ ጌታ የኔ ጌታ ኢየሱሰ በልቤ ላይ ንገስ❤❤❤🙏🙏🙏ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን አቨ አርሰም አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893Ай бұрын

    አሜን🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ ዘወትር አይለየን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893Ай бұрын

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏የሚጠብቀን እግዚአብሔር አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም ተመስገን አምላኬ❤🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhenАй бұрын

    እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛሎት ❤❤❤

  • @GetasewMoges-iu8mf
    @GetasewMoges-iu8mfАй бұрын

    አሜን! አሜን! አሜን! አባቴ ቅዱስ እግዚአብሔር ተመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ!

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ulАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @smret5569
    @smret5569Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አስተማርከኝ አመሰግናለሁ ሁሌም አንተን ተስፋ አደርጋለሁ ሰላሜ አንተ ነህ ጌታዬ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @MelonaAtnasia-oq8do
    @MelonaAtnasia-oq8doАй бұрын

    Amen

  • @user-we3qr5pv8x
    @user-we3qr5pv8xАй бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-fx2dj8qj4i
    @user-fx2dj8qj4iАй бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9vАй бұрын

    እረፊትን ሙላትን የምሰጥ ቃልነው ፀጋውን ይጨምርልህ ተባረክ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1fАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6svАй бұрын

    Amen amen 🙏 Egziabher Yemesgen Kebru Yesfa. Lijochen Hizb endemiadergelegn amnalehu . Tebarekilegn

  • @user-mq5rs5fv2w
    @user-mq5rs5fv2wАй бұрын

    ልብን ቅልጥ የሚያረግ ቃል ኦ እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ynshi421
    @ynshi421Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @user-ey8el2qw3l
    @user-ey8el2qw3lАй бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @frihiwotesey2289
    @frihiwotesey2289Ай бұрын

    Amen Amen Amen kali hiwet yasemalin

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wgАй бұрын

    አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @skwt8566
    @skwt8566Ай бұрын

    ቃልህይውት ያሰማን እግዚአብሔር። ፀጋውን ያብዛላቹ❤

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166Ай бұрын

    Amen amen amen kale hiwote ysemalen memher❤❤❤

  • @genetfessehaye8317
    @genetfessehaye8317Ай бұрын

    Amen Amen Amen❤❤❤

  • @amanualbrhe1042
    @amanualbrhe1042Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-su6ft3mh2f
    @user-su6ft3mh2fАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367Ай бұрын

    Amen amen amen 🙏 ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sofoniyas2121
    @sofoniyas2121Ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @haimanotmekonnen6914
    @haimanotmekonnen6914Ай бұрын

    መምህር ሆይ ቃለ ህይወትን ያሰማልን !

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872Ай бұрын

    Ameen ameen ameen kal hiwot.yasemalin

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6rАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993Ай бұрын

    ሁሉም በጊዜው ይሆናል ብየ እግዚአብሔርን በመጠበቅ አመታት አለፉ😢 ሁሌም የተሻለ ነገርን ያመጣል እያልኩ ሩቅ ሀገር እንደሚመጣ እንደሚጠበቅም የተናፈቀ ሰው ልቤንም ሀሳቤንም ከፍቼ ለአመታት ጠበኩት። እሱ ግን እስካሁን አልመጣም።😢😢 የተተወ ሰው መሆኔ ዘግይቶ ገባኝ። የተቆረጠን የሚቀጥል አምላክ መሆኑን ባውቅም ግን ሰው ነኝና ተስፋ ቆረጥኩ። ከዚህ በኋላ ይመጣል ጎዶሎየንም ይሞላል ብየ ባልጠብቅም ስለሁሉም ነገር ግን አሁንም ይመስገን። ከእኔ እሱ ሁሉን ያውቃልና!

  • @gigibelay7404

    @gigibelay7404

    Ай бұрын

    Egziabher Ken alew 😢 no matter what you are praying for, it will happen. Just switch your prayers and thank for that to happen. You are not forgotten. God cares for you loves you and he will change things on your favor.

  • @user-sl1oh7vw7k
    @user-sl1oh7vw7kАй бұрын

    🥰🥰🥰🙏❤

  • @gorefehemecha8649
    @gorefehemecha8649Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወህት ያስማልን❤❤❤

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6rАй бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі