ናፍቃ - Ethiopian Movie Nafqa 2022 Full Length Ethiopian Film Nafka 2022

Ойын-сауық

ናፍቃ - Ethiopian Movie Nafqa 2022 Full Length Ethiopian Film Nafka 2022
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 907

  • @ye_abam
    @ye_abam4 ай бұрын

    ከትክቶክ አይቶ የመጣ🙋😂

  • @user-lu6qe7pd9x

    @user-lu6qe7pd9x

    4 ай бұрын

    ክክክእኔ😢😂

  • @yeshibakare298

    @yeshibakare298

    4 ай бұрын

    እኔ😂❤

  • @AbebechKifle-co5lh

    @AbebechKifle-co5lh

    4 ай бұрын

    እኔ😅😅😅

  • @muzelyashefahasen9015

    @muzelyashefahasen9015

    4 ай бұрын

    አረ እኔ አለሁ😂😂😂😂

  • @meley9241

    @meley9241

    3 ай бұрын

    ኤኔ ❤❤❤❤

  • @super12star
    @super12star Жыл бұрын

    ዩሐንስ በጣም ትችላለህ። ማን ነው እስኪ የዩሐንስ አድናቂ 👍

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    Жыл бұрын

    ሴክሲ ዮሐንስ ነው ስሙ🥰🥰🥰በጣም ነው የማደቀው

  • @fatmasaeed6043

    @fatmasaeed6043

    Жыл бұрын

    በጣም ብቃት ያለው መስሎ ሳይሆን ሆኖ እሚተውን ተስፋ ያለው ምርት ወጣት ነው ኬና አድናቂህነኝ

  • @zedzed7163

    @zedzed7163

    6 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Betelihemgetachew-zj6bi

    @Betelihemgetachew-zj6bi

    3 ай бұрын

    ነዉ ግን ሠይፉ ላይ ለምን አይቀርብም

  • @user-rc9iy7js3i
    @user-rc9iy7js3i Жыл бұрын

    ስላም ለናተ ይሁን ለስው ልጅ በሙሉ ማነው እንደኔ እነዚህን ተዋናይወችን የሚወድ 😍😘

  • @tesfaytesfay6834

    @tesfaytesfay6834

    Жыл бұрын

    Ethiop. 🌷🌷🌷🌷🌺🌺

  • @user-lh2vk4pz5g

    @user-lh2vk4pz5g

    Жыл бұрын

    💔💔💕💕💓💖💘💘💐💐👌👍

  • @dashotobiya7132

    @dashotobiya7132

    Жыл бұрын

    @@tesfaytesfay6834

  • @user-ru6gl7mo7l

    @user-ru6gl7mo7l

    Жыл бұрын

    🥰🥰💔

  • @kiyatube3312

    @kiyatube3312

    Жыл бұрын

    @@user-ru6gl7mo7l ቤተሰብ እንሁን h

  • @user-oc1zt7xu5i
    @user-oc1zt7xu5i Жыл бұрын

    ዉሸት መሆኑን እያወኩ በለቅሶ ፈንድቸ ልሙት 😭😭😭😭ማነዉ እንደኔ በእንባ የጨረሰዉ 😥ለገባዉ በጣም አስተማሪ ስራ ነዉ

  • @user-lq4bv7iz8l

    @user-lq4bv7iz8l

    Жыл бұрын

    እኔስብትይ እንባየ አልቆምአለኮ

  • @user-kb9db1hp2n

    @user-kb9db1hp2n

    8 ай бұрын

    ወላ እኔ እራሱ እውነትነው እሚመስለኝ ኧረ በለቅሶ ልፈነዳነው 😂😂😂😂😂

  • @tigesttemsegen8856
    @tigesttemsegen8856 Жыл бұрын

    የኔ ጌታ ይሄ ቀይ ልጅ የሚሰራበት ፊልም በጣም አሳዛኝ ና አስተማሪ ነዉ ትህትናዉ እና ድምፁም ለስለስ ያለ ዉብ ልጅ ነዉ በርታ ሀሪፍ ተዋናይ ነህ

  • @tatekgirma6485

    @tatekgirma6485

    Жыл бұрын

    1

  • @shaimaa7356

    @shaimaa7356

    Жыл бұрын

    Btikikili

  • @SsanaS-me5ed

    @SsanaS-me5ed

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-zp8vg2dp1u

    @user-zp8vg2dp1u

    11 ай бұрын

    እውነት ነው በጣም ደስ ሚል ነው

  • @akassaye9726
    @akassaye9726 Жыл бұрын

    የሰው ልጆ የመጨረሻው ሳምር ነው መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @user-wo9gd8tq5b

    @user-wo9gd8tq5b

    8 ай бұрын

    አዎ ወላሂ 😢

  • @user-wo9gd8tq5b

    @user-wo9gd8tq5b

    8 ай бұрын

    አላህ 😢ያሳምሪልን

  • @Yitbe8071
    @Yitbe8071 Жыл бұрын

    እናቴ ምኖረው ላንቺ ነው እናት 1000 አመት ትኑር

  • @mesayslmn3223
    @mesayslmn3223 Жыл бұрын

    ሰዎች የምር ይሄን ፊልም እዩት ምርጥ ነው ❣️

  • @user-ou7vv2hv4n

    @user-ou7vv2hv4n

    2 ай бұрын

    እ ሽ

  • @gfhgh397
    @gfhgh397 Жыл бұрын

    ሰላም ዉድ ኢትዮጵያዊያን እዴት ናቹህ ሰላም ጤና በናተላይ ይሁን አገራችንን ሰላም ያርግልን ዛሬ በጣም ደሰ ብሎኛል የሰው ደሰታ የሚያሰደሰተው በlike

  • @ykonjokonjo
    @ykonjokonjo Жыл бұрын

    ውይ ይህ ልጅ ፊልሞቹ በሙሉ የሚያሳዝ ነው በታም ጎበዝ ተጫዋች ነው ,ሁሌ እንዳስለቀሰኝ 😭😭😢😢እየተናነቀኝ ጨርስኩት እኮ በታም አስተማሪ ፊልም ነው እውነት በምድር ላይ አይሰራም ሁሉ ነገር ድሮ ቀር

  • @user-mt1tr1ob8e

    @user-mt1tr1ob8e

    Жыл бұрын

    እኔም በዛ ምክንይት ከሱ ፎንቃ ይዞኝ እንድዩ 🥺🥺🥰♥️♥️♥️

  • @user-ft1lm4bx8u
    @user-ft1lm4bx8u Жыл бұрын

    ይሄ ልጅ የሚሰራዉ ፊልም ሁሌም መከራ የበዛበት ነዉ ደግሞ ያሳዝነኛል 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @Snitey-n1n

    @Snitey-n1n

    Жыл бұрын

    እነ ከሱ ፍቅር ኣዘኝ ኡኡኡፍ በጣም ደስ ይላል ያሳዝናል ውይይ

  • @selamberhanu7404

    @selamberhanu7404

    Жыл бұрын

    ይችልበታል

  • @ringoringo6827

    @ringoringo6827

    Жыл бұрын

    @@Snitey-n1n 🤣🤣🤣🤣

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@selamberhanu7404 ደምሪኝ😘😍

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@Snitey-n1n ደምሪኝና ላጣብስሽ😂😂😂

  • @luluyoutube7627
    @luluyoutube7627 Жыл бұрын

    ወላሂ የዚህ የልጅ ፊልሞቹ በጣም ያሳዝኑኛል ያስለቅሱኛል 😢😢😢😢

  • @user-xe9wu5no4z
    @user-xe9wu5no4z Жыл бұрын

    የኔመልካም ልጁግን ሁለየ መልካም ነገር ነው የሚሠራው ❤❤❤

  • @edendestaw4658
    @edendestaw4658 Жыл бұрын

    ማነው እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ

  • @user-bx2lt6mj8n

    @user-bx2lt6mj8n

    4 ай бұрын

    እኔ😂 ወላሂ ከዛ አይቸው መጣሁ😂

  • @LULu-8fd2l

    @LULu-8fd2l

    3 ай бұрын

    እኔ

  • @hyme7165
    @hyme7165 Жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል እናትየዋ መሞት አልነበረባትም 😭😭😭😭አለም ፍትህ አዊ አደለችም አለም ለሀሠተኘወች እንጅ ለእዉነት ለሚኖሩ ፍትህ አሰጥም😭😭😭😭😭

  • @tamirahmed3513

    @tamirahmed3513

    Жыл бұрын

    በጣም መሞት የለባትም ነበር የፍትህ ፌልም አጨራረስ አያምርም

  • @tamirahmed3513

    @tamirahmed3513

    Жыл бұрын

    የኢትዩፌልም

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    Жыл бұрын

    ነበረባት የኢትዮጵያ ኑሮ ይሄዉ ነዉ እዉነተኞቹ በችግር በስቃይ ይሞታሉ ሃስተኛ ዉሸታም ነግሶ የሚኖርባት ምድር ዘመኑን የዋጀ ነዉ

  • @kalambadikoottumala6086
    @kalambadikoottumala6086 Жыл бұрын

    እውነት ታማላች እውነት ነው 😢😢😢እውነተኛ ስዎች አይብርክቱም በስውም ዘንድ ይናቃሉ ፈጣሪ ሰላሙን ለሀገራችን ያምጣልን አስተማሪ ፊልም ነው

  • @SaraSara-xq1oq

    @SaraSara-xq1oq

    Жыл бұрын

    ደሥየሚል ነዉ

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs Жыл бұрын

    እኔ ግን አልጣምኝም እንባየን ማፍሴሴ ቆጨኝ መጨርሻ ተንኮለኞች በሰላም እየኖሩ ምንን ያስተምራል ተንኮለኛ ሰላም ከኖረማ😥😥😥

  • @legmubex2163

    @legmubex2163

    Жыл бұрын

    እና ተንኮለኛ አይደል እንደ በሰላም እየኖረ ያለው ምኑ ነው የማይጥመው

  • @user-hc3hu4fe7c

    @user-hc3hu4fe7c

    Жыл бұрын

    ልክያሁኑ ዘመን

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Жыл бұрын

    ዩሀኒስ ያለበትን ፊልም በፍቅር ነው የምወደው ምርጥ ስራ ስለሚሠራ የኔ ጨዋ ቀዮዬ💋 ሠላም ለሀገራችን ይሁን🇪🇹 አስተማሪና ልብ የሚነካ ፊልም ነው አወ የስንቱ እውነት የስንቱ ሀቅ ነው በሀሠተኞች ምክንያት የተቀበረው የስንቱ ሒወት ነው በአጭበርባሪ በሤረኞች የተበላሸው ያሳዝናል

  • @genet19

    @genet19

    Жыл бұрын

    Ewunet newu hono newu yemisrawu hulgzie betam gobeZ neh Joni berta

  • @user-hs7hw4km6z

    @user-hs7hw4km6z

    Жыл бұрын

    @@genet19 awe gobez new

  • @MUBEMEDIA1
    @MUBEMEDIA13 ай бұрын

    በእውነት ይህ ፊልም መጨረሻው የስጠላል

  • @Tesfay-z5e

    @Tesfay-z5e

    3 күн бұрын

    በጣም ያስጠላን አጨራረሱ

  • @tigdisfazer265
    @tigdisfazer265 Жыл бұрын

    ወይኔ መሞት አልነበረባትም ጥሩ ህይወት መጀመር ነበረባት ልጆቿን ይዛ😭😭😭

  • @user-xg3tw6uv4z

    @user-xg3tw6uv4z

    Жыл бұрын

    ሞት አይቀሬ አይል ድሃ ሀብታም ምን ይደረግ👌

  • @yared928

    @yared928

    Жыл бұрын

    በቁማ ሙታለች ኮ ምን ቀራት ለ20 አመት አልጋ ላይ

  • @mikiyeabiyo7304

    @mikiyeabiyo7304

    Жыл бұрын

    gd neber mkniyatum yeswan skay eneshu behiwet new mesekayet yalebachew so lk new

  • @napyekidiy7295

    @napyekidiy7295

    Жыл бұрын

    Betam derasew gen ulet mote yegelatal endy ?

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын

    መልካምነት ቆይቶ ይከፍላል ክፉነት ቆይቶ ያስከፍላል ምርጥ አባባል ነው 👍ጥሩ ፊልም ነው መልካም ጓደኛ የሕይወት ብረሃን ነው

  • @HgHg-xe7qw

    @HgHg-xe7qw

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-tz7uu5xs9t
    @user-tz7uu5xs9t Жыл бұрын

    ይህልጂ የሚሰራቸው ፈልሞች በሚሉ ይመቹኝል በጣም ጥሩችሎታ ነው ያለው

  • @user-dx6eu9mx8o
    @user-dx6eu9mx8o Жыл бұрын

    ያላያችሁ እዩት በጣም ምርጥ ነው አስተማሪ ነው በእንባ ጨረስኩት 💔💔😢😢

  • @kaduti3235

    @kaduti3235

    Жыл бұрын

    መጀመሪያውን አይቼ ልስቅ ነበር ኮሜንት ሳነብ ደንግጨ ተውኩት እስኪ ልጨርሰውና እኮምታለሁ

  • @msroza3980
    @msroza3980 Жыл бұрын

    ዩሐንሥ እሚስራቸው ፊልሞች ኡፍፍ ሲሳዝን😢😢😢በጣምአድናቂህነኝ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ፍልም ነዉ ግን እናትዬዋ መሞቷ ያማል💔💔😭😭 ይች ምድር ለዉሸታሞች ነዉ እጂ ለዉነተኛሞች የለችም የጨለመች ናት

  • @KardstiTgrai-zd5gt
    @KardstiTgrai-zd5gt Жыл бұрын

    እውነተኛ ሁኖ ነው የሚሰራው 😢ሁሉም ፊልሙ ላይ 😢❤

  • @mekdesmekdes2268
    @mekdesmekdes2268 Жыл бұрын

    እናት ለዛለለም ትኑር 😭😭😭😭

  • @yeshimaretube2491

    @yeshimaretube2491

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰

  • @gggrvheve
    @gggrvheve Жыл бұрын

    እነዚህ ልጅች ባድላይ ደጋግመዉ ይሰራሉ ግን አንድ አይነት ሲሆንም ይደብራን እና ለየት ያለ ነገር ስጡዋቸዉ በተረፈ ምርጥ ፊልም ነዉ ቡዙ ትምርት አለዉ🥰🥰🥰

  • @mmsir1151

    @mmsir1151

    Жыл бұрын

    በጣም በተደጋጋሚ አንድ አይነት ገፀባህሪነው የሚጫወቱት

  • @myhomeissweat5634

    @myhomeissweat5634

    Жыл бұрын

    መጫወቻ አይደል አሪፍ ፊልም ድሮ ቀረ ሕንድ ተቀይሯል አገሬ

  • @mmsir1151

    @mmsir1151

    Жыл бұрын

    @@myhomeissweat5634 ድሮማ ያልቀረ ምን አለ፡ ሁሉምነገር ድሮ ቀርቷል

  • @hawasetottube
    @hawasetottube Жыл бұрын

    እናት አትሙት ዋው አሪፍ አስተማሪ በሂወት እያለን ዘወር ብለን ያላየነውን አፈር ለማልበስ እንሮጣለን ብቻ ተመችቶኛል መልክቱ በባልና በሚስት መልጅ ምሀል የምትገቡ ይዘገያል እጂ ሁሉም የዱን ያገኛል ልብ ግዙ

  • @samsungatwelve5109
    @samsungatwelve5109 Жыл бұрын

    በጣም ያዛዝናል እናቱ መሞት አልነበረበትም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @markos7615
    @markos7615 Жыл бұрын

    እንደዚህ አሪፍ ፊልም ሁሌም ስሩ ::በጣም አስተማሪ ነው ""ሁሌም ፊልም ሲሰራ 1:አስተማሪ ወይንም ደግሞ አዝናኝ መሆን አለበት ።።።።ሁሌም በስሜት የምንወስነው ነገር እስከ ህይወት ማጣት ድረስ ሊያስከፍለን እንደሚችል ማወቅ አለብን እናመሰግናለን """ፊልሙ የብዙዎች ህይወት ነው ""

  • @user-tb8wb2wy2q
    @user-tb8wb2wy2q Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ እውነት የተቀበረበት ጊዜ እውነተኛ ታሪክ ነው💔💔

  • @simegngirma3128
    @simegngirma3128 Жыл бұрын

    እኔ ይህልጅ ሁሉን መተወን ይችላል። የእውነት ከታዋቃ ተዋኖች የላክ ነክ ።ባየዋቸው ፊልሞች ሁሉ እውነተኛ ሂወት አድርገክ ነው የምተውነው በቃ ትችላለክ ። ከልቡ የሚሰራ ተዋኒያን ባባ ብቻ ነበር ያየውት ። እመቤቴት ተተኪው ወጣት ትሆናለክ በርታ።🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abelabel7839
    @abelabel7839 Жыл бұрын

    ኤርትራዊ🇪🇷 ነኝ እኔ ብዙ ፊልም ኣይቸ ኣለው እንደዚ ኣይነት ፊልም ግን ኣይቸ ኣላውቅም ምን ብየ እንደሚገልጸው ኣላውቅም በኣለም ላይ ያሉ ፊልም ሁሉም ተድምሮ እንደዚ ኣይነት ትምርት ኣይሰጡም በጣም ምሃሪ ፊልም ❤️🥰❤️🥰🥰🥰🥰🥰 ምን ኣይነት ሰው ምሆን እንደኣለብኝ ካሁን ተምሬ ኣለው so i love you ethopian artists 🥰🥰🥰❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇹 peace for all people on the world

  • @user-ts1qn9lr7w

    @user-ts1qn9lr7w

    Жыл бұрын

    😂😂🤪

  • @Lulu-kc5nk
    @Lulu-kc5nk Жыл бұрын

    ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን🥺 ተዋናዮቹ ስወደቹ😘

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de11 ай бұрын

    እኔኮ የዚህልጂ ግርምየሚለኚሁሉንም ይችልበታልተባረክ👍👍👍👍

  • @maryz1991
    @maryz1991 Жыл бұрын

    የሞት ተጎዳ በህይወት ያለ ሰው ምን ይሆናል ይበላል ይጠጣል እሱም በተራው እሰኪ ሄደ ትል ነበር እናት የህይወት መምህሬ እናት ሁሌም በልቤ ትኖረያለሽ 💔 so amazing this work I'm proud of you Guy's 2022 nice 👏👏👏👏

  • @user-lh2vk4pz5g
    @user-lh2vk4pz5g Жыл бұрын

    በጣም የሚያሳዝን የሚያስተምር ፊልምነው እናመሰግናለን ዮሀንሴ

  • @juneydijamal6868
    @juneydijamal6868 Жыл бұрын

    ምጥ አስተማሪ ፊልም ነው ስለእውነት እንኑር

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Жыл бұрын

    አመላኬ ሆይ መጨረሻችንን አሳምረው 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @rahelyifru608
    @rahelyifru608 Жыл бұрын

    በስመአብ ምርጥ ፊልም ነው ግን እናትየዋ መሞት አልነበረባትም 😭😭

  • @halom3886

    @halom3886

    Жыл бұрын

    ምነው ፊልሙን ሳላየው መርዶ አረዳሽንኝ ካካካ

  • @taditadi8050

    @taditadi8050

    Жыл бұрын

    Yigermal film sayi yasilakisengali yaa rabbii

  • @meryemali4042

    @meryemali4042

    Жыл бұрын

    ምናለ መጨረሻውን ባትናገሩ ሳላየው

  • @user-cj4kb2ss7i
    @user-cj4kb2ss7i Жыл бұрын

    እሄን ልጅ ሁሌ ችግርተኛ ሆኖ ነው እሚተውነው ደግሞ ይችልበታል ጎበዝ አክተር ነው ግን ሌላ ገፀባሪም ስጡት ሁሌ ተመሳሳይ ገፀ ባህሪ እንዳይሰለቸን🙄በተረፈ አስተማሪ movie ነው

  • @ansha4167

    @ansha4167

    Жыл бұрын

    በደብ እደሚወጣው ስለሚቁ ነው

  • @media542

    @media542

    Жыл бұрын

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @user-fg5pn7ph8d

    @user-fg5pn7ph8d

    Жыл бұрын

    የዛከረ የሚለው ፊልም ላይ የሀብታም ልጅ ሆኖ ነው የተወነው እኮ

  • @user-kq8di6fd4f

    @user-kq8di6fd4f

    Жыл бұрын

    አረ ድብን ያለ የክፉ ገጸባህር ሰርቷል የምወዳዉን ያህል እስኪ ጠላው የጫወተበት ፊልም ሰርቷል

  • @user-fg5pn7ph8d

    @user-fg5pn7ph8d

    Жыл бұрын

    @@user-kq8di6fd4f ክክክክክ እንደኔ በጣም አናዶሽ ነበር?

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 Жыл бұрын

    እውነት መቼም ቢሆን ጊዜ ይፈጃል እንጂ በእውሸት አትሸፈንም አትደበቅም የኛ ያልሆነውን ከመመኛት የኛ የሆነውን ፈጣሪ እንዲሰጠን ተግተን እንፀልይ ትልቅ ትምርት ተምሬበታለው እናተስ ?

  • @nadinadiya4805
    @nadinadiya4805 Жыл бұрын

    ሓቂ ትስዕር, ,,,,yewenet arif film nw from eri boy 🇪🇷

  • @bettydelelegn4941
    @bettydelelegn4941 Жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል እወነቱ ልወጣ በር ለይ ደርሱ መሞቷ አይገባትም ነበር 😭😭😭💔እውነትም እውነት ታማለች😭👈

  • @temesghentesfit1491
    @temesghentesfit1491 Жыл бұрын

    ኣሪፍ ፊልም ነበር ኣሳዛኝና አስተማሪ በመጨረሻ ግን ተበላሸ በ እናትዬ ሞት:: ግን ለምን ደራሲ እና ዳይሬክተር??

  • @user-xg3tw6uv4z

    @user-xg3tw6uv4z

    Жыл бұрын

    እማይሞት የለም ብለው ነው 😍ምን ይደረግ

  • @user-ho7be4cx1t

    @user-ho7be4cx1t

    Жыл бұрын

    @@user-xg3tw6uv4z ኪኪኪኪኪኪ

  • @Tube-wz3on
    @Tube-wz3on Жыл бұрын

    ደስ ይላል አስተማሪ ነው እውነት ምንግዜም አትቀርም ሠላም ለሀገራችን💚💛❤

  • @alemeyoutube2249

    @alemeyoutube2249

    Жыл бұрын

    yana mar naye batsbe hugni

  • @kiyatube3312

    @kiyatube3312

    Жыл бұрын

    @@alemeyoutube2249 ney wede emelesalew

  • @safaasafaa6973

    @safaasafaa6973

    Жыл бұрын

    😭😭😭❤❤❤❤❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Жыл бұрын

    እውነት አስተማሪ ፊልም ነው ለገበው ሰው ታድያ እኛ መች ይገባናል ልብ የሚነካ ፊልም ነው ውስጤን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እውነት መቸም እውነት ናት ለእውነት እንኑር ????

  • @selamawittube

    @selamawittube

    Жыл бұрын

    ለእውነት እንኑር!! አዎ እንኑር የኔም እውነት ተደብቃ አሁን ውሸት ነግሳለች ግን አንድ ቀን እውነት ስትመጣ ውሸት ትዋረዳለች!! ለሁሉም ጊዜ አለው እውነት ግን አርነት ትወጣለች!!👈

  • @user-lp3yq2ly2r

    @user-lp3yq2ly2r

    Жыл бұрын

    55ןםם

  • @user-lp3yq2ly2r

    @user-lp3yq2ly2r

    Жыл бұрын

    תתקשר אליי צ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Жыл бұрын

    ምርጥ ፊልም ኬኛ አንደኛ ይሄ ታሪክ በገሀዱ አለም ሞልቷል ግን ሴቶች መቼ ነው ምታቆሙት የሰው ባል ፍቅረኛ ማፍቀር መንጠቅ ለፍቅሬ ስል ነው እረ እየሄዳችሁ አንድ አንድ ሴቶች

  • @fettiahalbreadi5575

    @fettiahalbreadi5575

    Жыл бұрын

    አዎ። ትክክል

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    Жыл бұрын

    😂😂

  • @mikolove3492
    @mikolove3492 Жыл бұрын

    በጣም አሪፍ አቀራረፅ ከአሪፍ ድርሰት ከተዋናይ መረጣ እና ዳሬክቲንግ ጋር በጣም ደስ ይላል

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 Жыл бұрын

    ዋውውው በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነዉ ፊልም ነዉ እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም በእንባ ቸረስኩት ደሞ እንዚህን ተዋናዮች ስወዳቸው🥰

  • @user-bs2rg2xz9o
    @user-bs2rg2xz9o Жыл бұрын

    እዉነት መቸም ቢሆን ይዘገያል እጂ መዉጣቱ አይቀርም ሀሪፍ ፍልም ነዉ በርቱ የአምናን እናት መሞት አልነበረባትም እፍ 😢

  • @user-Kal21
    @user-Kal21 Жыл бұрын

    እናት ለዘላለም ትኑር😭😭😭😭😭😭🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын

    በጣም የሚሳዝን ፊልም ነው ኡፍፍፍፍፍፍ በለቅሶ ነው የጨረስኩት

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z11 ай бұрын

    ይከልጅ በጣም ነዉ ደስ ዬሚለዉ ፊልሞቹ በሙሉ ለሰዉ ክብርን ፍቅርን አድነትን ታማኝነትን መከባበርን ዬሚያስተምር ነዉ ማነዉ እደኔ እያለቀሰ ዬጨረሰዉ ኡፍፍፍፍ ለገባዉ ሰዉ በጣም አስተማሪ ነዉ😢😢😢😢😢😢ሁላችንም እንማርበት በተረፈ እወዳችኋለሁ😢😢😢❤❤❤❤

  • @mahletbelayi4855
    @mahletbelayi4855 Жыл бұрын

    ይህ ፊልም ለዘረኛች መማሪያ ነው ያለፈውን እያሱቡ እትና እዲህ አርጓል እያሉ ለሚባሉ ሰዎች መማሪያ አድስ ሕወት አዲስ ልብ 👍👍👍👍

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew6356 Жыл бұрын

    ፍልም መሆኑን እረስቸ የማለቅሰው ነገር አልገባኝም ወይኔ ቀዬ ልጅ 😍😘

  • @hfteh3659

    @hfteh3659

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @user-qp2hc3wy7y
    @user-qp2hc3wy7y Жыл бұрын

    ደራሲው ታናዳለህ ስንት ዘመን የታገሰች ሴትን በመጨረሻ ይገላታል😢

  • @manmen9598
    @manmen9598 Жыл бұрын

    ምርጥ ድርሰት ምርጥ ተዋናዬች ምርጥ ሳዉንድ ትራክ ቀሽም ዳይሬክቲንግ በዝግጅቱ ቀሽምነት የገበያ ስራ ሆነ ከተደራስያን ሙት ገፀባህሪ በላይ አዘጋጁ ድርሰቱን ገሎታል ።

  • @FtsumGher
    @FtsumGher10 ай бұрын

    ዘቢ ልጅ ፊልም ኣይነን ታመመ😭😭😭 እኮ ስያለቅስ አለቅሳለው ሲስቅ አብሬው እስቃለው ኬናየይ በርታልኝ ከአድናቆት ወደ ፍቅር እንዳይቀየርብኝ ነው ስጋቴ ❤❤❤

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын

    እውነት ተቀብራ ውሸት የነገሰባት አለም አስለቀሰኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abc12452
    @abc12452 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍ በጣም የሚያሳዝን ፊልም😭😭መጨረሻዉ አስለቀሰኝ!!ዮሃንስ ሰዉነት ግን ሁሌ የሚያሳዝን ገፀባህሪ ነዉ የምትሰራዉ በሰላም ነዉ?መስለክ ሳይሆን ሆነክ ስለምትሰራ ነዉ አይደል?ለማንኛዉም አስተማሪ ፊልም ነዉ ሁሉንም ሰዉ ለራሱ ህሊና ብንተወዉ ይማራል👍👍እናመሰግናለን

  • @hawamohammed9231

    @hawamohammed9231

    Жыл бұрын

    ደራሢውም ራሡ ነው ጎበዝ ነው

  • @abc12452

    @abc12452

    Жыл бұрын

    @@hawamohammed9231 አዎ ውዴ ጎበዝ ነዉ ብዙ ፊልም ላይ እራሱ ደራሲ ሆኖ የሚሰራዉ ሁላ የሚያሳዝን ነዉ

  • @tensutube
    @tensutube Жыл бұрын

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው በጣም በእንባ ነው የጨረስኩት ተዋናዮች እና አቅራቢዎች እናመሰግናለን

  • @tadotado179
    @tadotado179 Жыл бұрын

    በጣም በጣም ከምበለው በለይ ምርጥ ትዋነ ነው ።ደሞ ሁለቹንም እውደቹሀሌው !!!'

  • @beki2022
    @beki2022 Жыл бұрын

    እናት ለዘላለም ትኑር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tgsttadele8627
    @tgsttadele8627 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍ አምላኬ እናቶቻችንን ጠብቅልን 😭

  • @user-ub5tu6fm2z

    @user-ub5tu6fm2z

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @user-wo9gd8tq5b

    @user-wo9gd8tq5b

    8 ай бұрын

    አሜንንንን 😢❤

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m3 ай бұрын

    ዋዉ በጣም ደሰ እሚል አሰተማሪ ፊልም መሆኑን እያወኩ አለቀሰኩ ደራሲዉ እጅህ ይባረክ መጨረሻዉ ያምራል እዉነት መቸም አጠፋም ትዘገያለሽ እጂ ኬና ያለበት ፊልም በጣም ነዉ እሚመቸኝ

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል በጣም አሪፍ ነው በርቱ እናመስግናለን ። ሀገራችን ስላም ያድርግልን ፈጣሪ

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Жыл бұрын

    ዋውውውውውውው በቃ ፍልም ብሎ ዝም🙏🙏🙏🙏🙏እናመሠግናለን❤❤❤

  • @dejyitnutadilo4187
    @dejyitnutadilo4187 Жыл бұрын

    ማነው እደኔ ቀዩን ልጅ እሚወደው ተናዋይ ዮሐንሰ ሠውነትን

  • @tesfaytesfay6834

    @tesfaytesfay6834

    Жыл бұрын

    Ethiop. 🥦🥦🥦

  • @user-fg5pn7ph8d

    @user-fg5pn7ph8d

    Жыл бұрын

    እኔ ሞቸም ቢሆን እወደዋለሁ 😁😁😜

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@user-fg5pn7ph8d 😂ደምሪኝ

  • @meronhailu7773
    @meronhailu77737 ай бұрын

    😢ስንት እናቶቻችንን እውነታቸው ሣይገለጥ ሄዱብን 😢😢😢እዉነታ ምን ግዜም እውነታ ነው❤ *** ኬና ምርጥ ትወና👍👍👍👍

  • @hayathayat8142
    @hayathayat81426 ай бұрын

    ኬኑዋየ ሁሌም የምትሠራቸዉ ፊልሞች ያሥለቅሡኛል ሣላደቅህ አልፌ አላቅም እና ደሞ በፍቅርህ ጥልቅ ብያለሁ😅😅😢😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    ኤረ ኡኡፍፍ እንባዬን ለስንቱ አፍስሼ ልቻል እውነት የሚገርም ፊልም ነው በጣም አስተማሪ ነው

  • @merajamanuel391

    @merajamanuel391

    Жыл бұрын

    Meraj

  • @johnglory8231

    @johnglory8231

    Жыл бұрын

    Hello

  • @user-fl5kt3ll4o
    @user-fl5kt3ll4o Жыл бұрын

    እናት ለምን ትሙት አጉንብሲ ትሔድ ወይ አንተ ለይ የምትሰረው ፊልም ሁሉ አስተማራ ነው 🙄😥😥😥

  • @dejutub813
    @dejutub813 Жыл бұрын

    ይገርማል እኔ ፊልሙን ከራሴ ህይወት ጋር እያወሃድኩ እያነባሁም ጨረስኩ ለካ የአንዳንዶቻችን ህይወት ከሚሰሩ አንዳንዶች ፊልም ይመሳሰላሉ

  • @techwithkunat3552
    @techwithkunat3552 Жыл бұрын

    በጣም በጣም ኣሳዛኝ እና ኣስተማሪ ፍልም ነው። ደሞ ለየት ያለ ደራሲው በጣም ጎበዝ ደራሲ ነው ።

  • @sefialemmelaku5609
    @sefialemmelaku5609 Жыл бұрын

    የሚገርም ነዉ እንዲ ናት ሂዎት በገአዱ አለምም እንዲ አለ ሰዎች በሂዎታችን ሳለን ሲገፉን ሲያገሉን ይኖሩና ስንሞት አፈር ለመጨመር የሚቀር የለም

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Жыл бұрын

    ምርጥ ፊልም ነው ተዋናይችን እወዳችዋለሁ

  • @hayattube1763
    @hayattube1763 Жыл бұрын

    ምናለ በፊልምኳ ደስ ቢለን ሁሌ እኛን ማስለቀስ ደስይላቹሀል

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын

    ኬና አንተ ያለህበት ሁሌም አደኛ ነው እናመሰግናለን

  • @mulugetatsega708
    @mulugetatsega708 Жыл бұрын

    በጣም አሬፍ ሰራ ነው ሰለእውነት መቆም ግዜአዊይ ፈተናወች ቢኖሮትም መጨረሻው ግን እውነት የህሌና ሰላም አለው ይህንን ደሞ በናተ ትወና አይተነዋል አብዱላ ወይም ቴዴ ሁኑ የተውነው ድንቅ ሰራ ነው በረታ ብሮ

  • @irikrir538
    @irikrir538 Жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት🥰🥰🥰

  • @lawaytarko2448
    @lawaytarko24487 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉ዋው መልካምነት ዋጋው ስንት ነው🎉🎉🎉ሁሌም ለሰወች መልካም ባናደረግ መልካም ንግግር እንድናደርግ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን 🙏🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢

  • @bebelyrics7144
    @bebelyrics7144 Жыл бұрын

    😭😭በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 Жыл бұрын

    የሗንስ ያለበት ፊልም ይመቸኛል ግን ሁሌ አዳይነት ችግር ተጎጂ ሆኖ ነው የሚሰራው አዳዴ ቀይሩለት እዳይሰለች በተረፈ ጥሩ ነው🥰🥰🥰

  • @abc12452

    @abc12452

    Жыл бұрын

    በጣም ደግሞም ከፂማሙ ልጅ ጋር ደጋግመዉ ነዉ የሰሩት ደስ ይላሉ

  • @Mohamed-es8bq
    @Mohamed-es8bq Жыл бұрын

    ማነው እንዳኔ የላቃሠው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq10 ай бұрын

    ፈልሙ አረፊ ሆኖ ሣለ በጨላማ ለኖረሠወ ሞትአይገባወም ነበር 😢 ቢያሥ አወነታወ መወጣትነበረበት😢😢ኤጭ ሥታሥጠሉ

  • @samerasamera-wj9ho
    @samerasamera-wj9ho10 ай бұрын

    ኡፍፍፍ😭😭😭😭😭በለቅሦ ጨረስኩት የናቴ ሂወት ነዉ የመሠለኝ ያረብ የናቴን ሂወት ያበላሸዉን በዱኗም በአሄራም አሣየኝ እኔአላዉቅምና በአላህ እኔም የናቴንእዉነታ እየጠበኩነዉናይቺን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ በየሀይማኖታችሁ አግዙኝ ክፍት ብሎኛል ልጁሁኘ ምንም አይመሥለኝም እናቴ ብታሣዝነኝም ተጫዉቸ ዝም እል ነበርግን አሁን ይከፋኛል ለምንደሆነ አላዉቅም ምንሆና እደዚህ እደሆነቺ አትነግረኝም በጣም ታሣዝነኛለቺ አሁን ግን ትቻት ሥደትነዉያለሁት ምንም ላደርግላት ሥላልቻልኩኝ ወጣሁ ስበላም ስጠጣም እሶናት ትዝየምትለኝ ለአፍታኮንሥለሦ ማሠብአላቆምም አልሀምዱሊላህ የፍርዱንቀን በጉጉት እየጠበኩነዉ

  • @ethiopiafirst523
    @ethiopiafirst523 Жыл бұрын

    The actors are very qualified. The movie is very sad and the ending is very cruel. The truth is always painful.

  • @user-ei3ji4cu4n
    @user-ei3ji4cu4n Жыл бұрын

    እውነተኞች ሞተው አስመሳዮች የሚኖሩባት አለም። 😭

  • @frehiwotzerihun3302
    @frehiwotzerihun3302 Жыл бұрын

    በጣም የሚያሳዝን ፊልም እዉነት ስታወራ ማንም አያዳምጥም የሰዉ ክፋት ግን በጣም በዛ አስተማር ፊልም ነዉ

  • @memebakla378
    @memebakla378 Жыл бұрын

    ምረጥ ነው በረቱልን እናመሰግናለን

  • @ayrusbirera8752
    @ayrusbirera8752 Жыл бұрын

    ሰላም ለናተም ለሀገራችንም ይሁን🙏💖

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 Жыл бұрын

    እውነት እና ንጋት እያደረ ይጠራል ክፉ ስራ የእሊና እሾክ ነው ሰላም ለሀገራችን

  • @uniquetibebuteka7666
    @uniquetibebuteka7666 Жыл бұрын

    ሁሌም ተስፋ አለ። ያለ ተስፋ የሰው ልጅ ቆሞ መሄድ አይችልም። ብንደክምም ÷ ፍርድ ከሰው ብናጣ÷ የማይነጉ የሚመስሉ ለሊቶችን እያሳለፍን ቢሆን ÷ ሁሌም ስንጠብቅ አምላክ ይመጣል ይክሰናል እንፅና እንታገስ በፈጣሪ ግዜ ሁሉም ይሆናል። አይደለም እራስን ማጥፋት ተስፋ ቆርጦ ወደኋላ መመለስ እንኳን የለብንም ያለንን አቅም ሁሉ ተጠቅመን ተንፏቀንም ቢሆን እልፍ ብለን ነገን እናያለን

  • @abdizelalem325
    @abdizelalem325 Жыл бұрын

    Tebareku Igzabiher yibarkachu

  • @uniquetibebuteka7666
    @uniquetibebuteka7666 Жыл бұрын

    ጥሩ ስራ ነበር ነገር ግን ለምን እውነት (የእውነት አምላክ) እንደሌለ ተስፋ መቁረጥን እራስን ማጥፋት የመጨረሻ ውሳኔ እንዲሆን ታስተምራላችሁ? ያሳፍራል

  • @user-dv6cr9zb2x
    @user-dv6cr9zb2x Жыл бұрын

    የምወዳችሁ ተዋናይ ናችሁ ሁላችሁም 😘😘

  • @yrdtyyrrty8385

    @yrdtyyrrty8385

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@yrdtyyrrty8385 ሰብ አርጊኝ🌷

  • @sanilovesanilove4117
    @sanilovesanilove4117 Жыл бұрын

    ከልቤ ነው ሥቅሥቅ ብዬ ያለቀሥኩት እውነት እሥኪመሥለኝ ድረሥ አተ ልጅ ግን ሣላደንቅሕ አላልፍም ❤️🙏💔😭😭

  • @mekidihabeshiwa3444
    @mekidihabeshiwa3444 Жыл бұрын

    ሰላም ዉድ የኢትዮጵያ ያገሬ ልጆች💚💛💓🙏

Келесі