ታላቁ - Ethiopian Movie Talaqu 2023 Full Length Ethiopian Film Talaku 2023

Ойын-сауық

ታላቁ - Ethiopian Movie Talaqu 2023 Full Length Ethiopian Film Talaku 2023
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 460

  • @user-yg9pd4nl1q
    @user-yg9pd4nl1q10 ай бұрын

    እጅግ በጣም የምወዳቸዉ ተዋንያን ናቸዉ እንደ እኔ የሚወዳቸዉ ላይክ ያድርግ❤❤❤❤❤

  • @rosarose2433

    @rosarose2433

    10 ай бұрын

    እኔ ኔ ኔ ኔኔ በጣም ነው የምደው ኪንየ ያለበት ፊልም ❤❤❤

  • @ssaa3974

    @ssaa3974

    10 ай бұрын

    Yene❤❤❤❤wudoche’’betami yemiwodachu😢❤❤

  • @user-ji5vq1lo2e

    @user-ji5vq1lo2e

    10 ай бұрын

    እኔ❤❤❤❤❤

  • @user-vp9ek8mw3d

    @user-vp9ek8mw3d

    9 ай бұрын

    ለምን አይበዳትም ይችን መሳይ ቆንጆ 😂😂😂

  • @hauaa1316

    @hauaa1316

    7 ай бұрын

    ​@@user-vp9ek8mw3d😂😂😂

  • @kunfeyekunsubhanallah
    @kunfeyekunsubhanallah10 ай бұрын

    ኪያየ ያለበት ፊልምን የሚወድ በላይክ ያሣየኝ

  • @rosarose2433

    @rosarose2433

    10 ай бұрын

    እኔ በጣም ነው የምወደው ኪኔ ያለበት ❤❤የሱን ፊልም የሚሰራበትን ሹክ ብቱ ሎኝ ❤

  • @ssamirh3584

    @ssamirh3584

    10 ай бұрын

    እኔ በጉጉት ነው ምጠብቀው አለብኝ ብዬ😂😂❤❤❤❤

  • @rosarose2433

    @rosarose2433

    10 ай бұрын

    @@ssamirh3584 ክ ክክክክክክክክክክክ

  • @sintayosintayo443

    @sintayosintayo443

    10 ай бұрын

    እኔራሱ እዴት እደሚመቸኝ

  • @user-un8ju1wh4l

    @user-un8ju1wh4l

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @zwedazweda16
    @zwedazweda1610 ай бұрын

    ማነው እደኔ ጩጨው ባለበት ፊልም ፍለጋ እሚሮጠው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t10 ай бұрын

    ማነው እንደኔ ይህን ጩጨ ያለበትን ፊልም ለማየት የሚሮጥ አሁን አንተም እያየሁህ ከስደት ሳልወጣ ለማፍቀር ትደርሳለህ እደግ ተመደግ ስንቱን አሳደኩት 😅😅

  • @astheertsfao8218

    @astheertsfao8218

    10 ай бұрын

    አብሽሪ እሱማ እስከማፈቅር አቆይም ስደትንም አምላክ በቃ ይበለን

  • @Salam-ul5ce

    @Salam-ul5ce

    10 ай бұрын

    ​@@astheertsfao8218አሜን ይበለን

  • @hyme7165

    @hyme7165

    10 ай бұрын

    😃😃😃

  • @SelamKonjo-uu3eh

    @SelamKonjo-uu3eh

    10 ай бұрын

    😂😂😂አይገርም

  • @user-vc4qn9mz9y

    @user-vc4qn9mz9y

    10 ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @sameiraf2450
    @sameiraf245010 ай бұрын

    በስደት ያላችሁ እህቶቸ መጫው አድስ አመት የስኬት ይሁንልን ሰላም ለሀገራችን

  • @Salam-ul5ce

    @Salam-ul5ce

    10 ай бұрын

    አሜን❤

  • @hyme7165

    @hyme7165

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤🙏❤

  • @SalamSalam-cy7jn

    @SalamSalam-cy7jn

    10 ай бұрын

    አሜን

  • @sintayosintayo443

    @sintayosintayo443

    10 ай бұрын

    አሜን

  • @raheltesfasion

    @raheltesfasion

    10 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume772610 ай бұрын

    ይችን ልጅ ስወዳት ያለሜካፕ ነው የምሰራው ፅድት ያለች 👌👌ትንሹ ልጅ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ ጆኒዬ እና ፅዕማሙ ልጅ እርጋታው ደስ ይላል 🥰🥰

  • @getnethailu6019

    @getnethailu6019

    10 ай бұрын

    ❤❤

  • @BirhaneAssafa-ro6bo

    @BirhaneAssafa-ro6bo

    10 ай бұрын

    ፊልተሪ እያለ ሜካብ ምን አሥፈለገ

  • @genethayelomredaegenet102

    @genethayelomredaegenet102

    10 ай бұрын

    ​@@BirhaneAssafa-ro6boያለ ፊሊተርም ውብ ናት 😊

  • @user-zj2pg9pu7m

    @user-zj2pg9pu7m

    9 ай бұрын

    andne cuce wn lij lamyat lij yamxw❤❤

  • @oneallahbcha

    @oneallahbcha

    9 ай бұрын

    ላ ግንኮ ሜካፕ አላት በስሱ ነዉጅ ማለቴ ላይቭ ፌር የተጠቀመች ይመስላል

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z10 ай бұрын

    ከዚ ፊልም የተረዳውት ነገር ቢኖር ሚስት በባሏ ችላ ከተባለች ፍቅርና እንክብካቤ ካላገኘች ወደ ሌላ መሔዷ የማይቀር ነው።ወንድም ቢሆን በሚስቱ ችላ ከተባለ ወደሌላ መሔዱ አይቀሬ ነው። ትዳር ትልቅ ተቋም ነው ሊከበር ግድ ይላል የእቃ እቃ ጨዋታ አይደለም

  • @zemzemzed9334

    @zemzemzed9334

    10 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-ox8mj4mz3m

    @user-ox8mj4mz3m

    10 ай бұрын

    በትክክል

  • @user-ox8mj4mz3m

    @user-ox8mj4mz3m

    10 ай бұрын

    በትክክል

  • @user-ox8mj4mz3m

    @user-ox8mj4mz3m

    10 ай бұрын

    በትክክል

  • @user-ox8mj4mz3m

    @user-ox8mj4mz3m

    10 ай бұрын

    በትክክል

  • @sadazx7602
    @sadazx760210 ай бұрын

    አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልኝ

  • @asdaassd6265

    @asdaassd6265

    10 ай бұрын

    አሚን❤

  • @user-lg9kt7ut1w

    @user-lg9kt7ut1w

    10 ай бұрын

    አሚንንን

  • @user-wo9gd8tq5b

    @user-wo9gd8tq5b

    8 ай бұрын

    አሚንንን ❤

  • @hauaa1316

    @hauaa1316

    7 ай бұрын

    አማንን😢😢😢

  • @suibsecrb
    @suibsecrb10 ай бұрын

    ዋው ስወዳቹህ የነዚልጆች ፊልም በጣም ነው የሚመቸኝ ማነው እደኔ የሚመቸው🥰🥰🥰

  • @sophiakhalil3951
    @sophiakhalil395110 ай бұрын

    ዋዉ ስወዳችሁ ምርጥ ተዋናይ ባድ ማየት ያስደስተኛል በርቱ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤

  • @user-pl9rs5uf1x

    @user-pl9rs5uf1x

    5 ай бұрын

    እኔሥወዳቸው❤❤❤❤

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene9 ай бұрын

    ሑሉንም ስወዳቸው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በተለይ የሚሥቶቻችሑን ስሜት የማትረዱ ሰዎች ከዚህ ፊልም ተማሩ ስራ ገንዘብ ስትሉ የምትወዱትን ሰው ታጣላችሑ

  • @user-po4gf2br2i
    @user-po4gf2br2i10 ай бұрын

    ማነው እች ልጅ ሠላም ተሥፋየን የምመሥለው ሥራዋም መልኳምነው የምመሥለው👍👍👍👍👍👍

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k10 ай бұрын

    Wow well come ዮን ኬኛ እና ትንሹ ልጅ ያሉበት ፊልም ይመቸኛል ዮን ትቺላለህ ተባረክ በርቱ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-wo9gd8tq5b

    @user-wo9gd8tq5b

    8 ай бұрын

    እኔም❤

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh121910 ай бұрын

    ደም ምፍሰስስ በበዛበት ሃገር ደም ማቆም ትልቅ ነገር ነው አስምሩበት፡፡😊

  • @FatumaFatuma-gs8qr

    @FatumaFatuma-gs8qr

    8 ай бұрын

    ❤❤❤❤ !!!

  • @uaevip472
    @uaevip47210 ай бұрын

    ምሪጥና መሰጭ አስተመሪም። ፍልም ናዉ እነመሰግነሌን የምረጦች ስብስብ❤❤❤❤

  • @user-ot7mi4yl1i
    @user-ot7mi4yl1i10 ай бұрын

    በነገራችን ላይ የኔን ህይወት የተወኑልኝ ነው የመሰለኝ እየተፋቀሩ ጊዜ አለመሰጣጠት በጣም ከባድ ነው 😢

  • @heijejdhhh1034
    @heijejdhhh103410 ай бұрын

    አሪፍ ነው ማነው ይችን ልጅ እንደኔ ምወዳት ❤️

  • @SaraSara-dz2kh
    @SaraSara-dz2kh10 ай бұрын

    የኬና አፍቃሪዎች እስኪ እንያችሁ🙄😍😍😍😍😍😍

  • @messimessi7609
    @messimessi76099 ай бұрын

    አምላኬ. ፊቱን አዙሮ. ከሚተኛ. ወንድ. አተዉ. ጠብቀም. አሪፍ ነዉ. ቀጥሉበት❤❤❤

  • @FatumaFatuma-gs8qr

    @FatumaFatuma-gs8qr

    8 ай бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @user-rh6fb4sb3w

    @user-rh6fb4sb3w

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @gojameabebe2185
    @gojameabebe21859 ай бұрын

    ደም ማፍሰስ በበዛበት ሀገር ደምን ማቆምኮ ትልቅ ነገር ነው😢😢 ትልቅ ትምህርት ያለው ፊልም ነው ደግሞ ሰወዳቸው ❤❤❤❤😂😂😊😊

  • @user-gn1so9gg8w
    @user-gn1so9gg8w10 ай бұрын

    ልጅቱን እወዳታለሁ የምትወዷት ላይክ😜😜😜🤞👈

  • @FatumaFatuma-gs8qr

    @FatumaFatuma-gs8qr

    8 ай бұрын

    እኔም የሆነች ጥቅሽ ነገር ናት❤

  • @user-mr3hf7nd5r
    @user-mr3hf7nd5r10 ай бұрын

    ኬናየ ምርጥ ተዋናይ ❤❤❤❤

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md10 ай бұрын

    ማንኛውም ልጅ የመጠየቅ መብት አለውና ልጅህን ሰማ ።

  • @Kalkidan200
    @Kalkidan20010 ай бұрын

    የታምራት /የአቢ አድናቅዎች የት ናችሁ 👍

  • @rosarose2433
    @rosarose243310 ай бұрын

    እጅግ በጣም የምወዳቸው ተዋናይ ይለቀቅ በማርያም ❤❤❤❤❤

  • @zumraAdem-gh6no

    @zumraAdem-gh6no

    10 ай бұрын

    ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️ ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @hawa-ne
    @hawa-ne10 ай бұрын

    ደህና ነው መሠል እስኪ ልየው ኪያ እና ይች ቆንጂዬ ልጂ ያሉበትን ፊልም ስወደው🥰🥰

  • @yabatwa
    @yabatwa10 ай бұрын

    ኬና ዛሬስ ውበቱን አፍሶብሀል ብሮ😮❤ ኤልዱ ሁላችሁም ቆጆ አድርጋቹ ተውናችሁታል

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses706810 ай бұрын

    ልቀቁልን የምንወዳችሁ አርቲስቶች ናችው ያሉበት ❤❤❤

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z10 ай бұрын

    ጩጨው ኬናዬ ይችን ጎራዳ ልጅና ፀይሙን ስወዳቸው ኬናዬና 3 ቱ ያሉበትን ፊልም ስወደው😍

  • @user-fv6zm3yw3w

    @user-fv6zm3yw3w

    10 ай бұрын

    ኬና ግን ትርጉሙ ምንድነው👏👏👏

  • @user-hs7hw4km6z

    @user-hs7hw4km6z

    10 ай бұрын

    @@user-fv6zm3yw3w አንድ ፊልም ላይ ኬናኮ የሚል ስም ያለው ገፀባህሪ ተጫውቶ ነበር የቅጥል ስሙም ኬና ተባለ

  • @user-ok6ex1ir5k
    @user-ok6ex1ir5k10 ай бұрын

    ሁላቸውንም አርቲስቶች ስወዳቸው❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud10 ай бұрын

    እውነት ፅድት ያለች ጣፋጭዬ ነች ፊልሟ ሁሉ ጣፋጭ ነው ስወዳት ስወዳት😘😘😘😘😘

  • @nibrettube8913
    @nibrettube891310 ай бұрын

    ሰላም ወድ ኢትዮጵያን በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን 2016አደረሳችሁ አደረሰን አድሱ አመት የሰላም የፍቅር ያንድነት ያርግልን 🌻🌻🌻🌼🌼💚💛❤️🙏

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb10 ай бұрын

    ቆይ ይዮኒ ምንአይነት ተሠቶነው ያለህ ያተንሥራወች ተመሥጬ የማያቸው ❤️

  • @user-dp2pq2di5x
    @user-dp2pq2di5x10 ай бұрын

    ወዲማማቾቹ አብርዉ ብዙ ፊልም ሠርታዋል ግን የሚሠሩት ሁሉ ዋዉነዉ

  • @zabibalove9378

    @zabibalove9378

    10 ай бұрын

    እውነተኛም ወንድማማቾች ናቸውዴ ወይስ በፊልሙ ብቻ

  • @selam801
    @selam8018 ай бұрын

    ኬና ያለው ፊልም ማየት ሱሴ ነው ሰወደው❤😊

  • @Mes355
    @Mes35510 ай бұрын

    ልቀቁት እጂ ልጅኑ ስለምወደው ነው እጂ የኢትዮ ፊልም አይመቸኝም 2ኛባባ ተገኘ ታዳጊ ልጁ እግዚአብሔር ያሳድግልን ባባ ብያለሁ ❤❤❤

  • @samuel_arse
    @samuel_arse9 ай бұрын

    አሳዛኝ አስተማሪ ፊልም ነው😊

  • @user-li9xv9zv1x
    @user-li9xv9zv1x10 ай бұрын

    ታምራት /አቢ ጎበዝ ተዋናይ ነህ ትችላለህ ገና ብዙ ከአንተ እንጠብቃለን በጣም ቆንጆና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በርቱ ❤

  • @hghuhh9796
    @hghuhh979610 ай бұрын

    እነዚህ ሁለቱ ቤጋቡ ደስ ይለኝ ነበር

  • @rosarose2433
    @rosarose243310 ай бұрын

    ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ምርጥ ታዋናይ ስወዳቸው

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon55510 ай бұрын

    ኬና ደሞ ቅመም የሆነልጅ ይዞመጣ በርቱ ደስ ይላል❤❤

  • @rozaroza6847
    @rozaroza684710 ай бұрын

    እውነት በጣም ደሥ የሚል እና አሥተማሪ የወነ ፊልም ነው የበለጠ ደሞ ኬናኮ ሥላለ 🥰🥰🥰

  • @miheratketema6701
    @miheratketema67017 ай бұрын

    እነኚን መርጥ ተዋንያን ማነዉ እንደኔ ሚወዳቸዉ❤❤❤❤❤በርቱ

  • @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
    @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd9 ай бұрын

    በጣም አስተማራ ድረማ ነዉ ❤❤❤ቀጥሉበት

  • @irikrir538
    @irikrir53810 ай бұрын

    ዩዋንስን አይቸ ነዉ የመጣሁት እስኪ ልየዉ🥰🥰🥰😂

  • @kasawuyiheyis1578
    @kasawuyiheyis157810 ай бұрын

    ይህን ፊልም ግን ሳልጨረሰው ገና ትንሽ እዳየውት ታሪኩን አወኩት አይ ኢትዮጵያ ፊልም መና ሁኖ ቀረ ትንሽ ትምህርት አለው እናመሰግናለን በረቱ

  • @hawamohammed9231

    @hawamohammed9231

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @FatumaFatuma-gs8qr

    @FatumaFatuma-gs8qr

    8 ай бұрын

    ❤❤😂😂😂😂

  • @user-gw3ys9zt7i
    @user-gw3ys9zt7i10 ай бұрын

    እጅግ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ ❤❤❤❤❤

  • @salamam9532
    @salamam953210 ай бұрын

    በጣም ደስ እሚል ፊልም ነበር በተለይ ደሞ ኬና ያለበት ሁሉ ይመቸኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tt2qb3po5o
    @user-tt2qb3po5o8 ай бұрын

    ልጁ ልደቱ ሲከበር አምስት አመቱ አባቱ ሲታሰር ሚስቱ ነፍሰ ጡር ነበረች አባቱ የታሰረው ስምንት አመት ስለዚህ ስህተት አለ

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h9 ай бұрын

    ወይፍቅር በፊልም ብቻ ለኛም እየን እምወደዉን የሚወደኝን ስጠኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @saramehamod6303
    @saramehamod630310 ай бұрын

    ኪያ እና ህፃኑልጅ ስወዳቸው እንዲሁም ሴቷ

  • @user-dc5nw4ql1p
    @user-dc5nw4ql1p10 ай бұрын

    ዋውውውው በጣም ምርጥ ነው ደግሞ ሰወዳችሁ ኪያ እድግ በልልኝ😘

  • @meryemendris5981
    @meryemendris598110 ай бұрын

    ሁለቱም ተዋናዮች በጣም ነው የምወዳቸው መልካቼው ፀባያቸው በጣም ነው የሚመቹኝ❤❤

  • @user-og6yo7lh2i
    @user-og6yo7lh2i10 ай бұрын

    ስወዳት ይቺልይ ውስጤናት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff13410 ай бұрын

    ለሁላችሁም አድናቂ ነኝ❤

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v9 ай бұрын

    ይቅርባይነት ትልቅ ነው ሠላማችን ይብዛ ላሀገራችን

  • @asterlema-sy2dr
    @asterlema-sy2dr9 ай бұрын

    በጣም ደስስስስስስ የምል ፊልም ተባረኩ የምር❤🎉

  • @user-tx9do8ok1d
    @user-tx9do8ok1d10 ай бұрын

    ከናዬ❤ምርጥ ተዋናይ በጣም እወዳሃለው❤

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia199110 ай бұрын

    መጨረሻው ደስ ይላል👏

  • @mesfinbonkola
    @mesfinbonkola8 ай бұрын

    እውነት የሆነ ፊልም ነው ካእኔ ገር ይመሳሳላል😢😢

  • @SamrawityeMikaelLj7552
    @SamrawityeMikaelLj755210 ай бұрын

    ዋውውዎ በጣም ብዙ መልዕክት አለዉ❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku571310 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ❤

  • @yusufkatoo6576
    @yusufkatoo65769 ай бұрын

    ❤❤❤❤ Very emotional touched

  • @user-ez8um9ep8v
    @user-ez8um9ep8v8 ай бұрын

    ወይኔ ህፆኑ ልጅ እዴት እደሚያዝናናኝ ነገረ ሥራው ሁሉ የትልቅ ሠው😂😂😂😊

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye541810 ай бұрын

    Marconal Mubarak endet neh tinshu arada yehonk tewedaju tadagi Artist ❤👍🙏👋🇨🇬👈

  • @GoGoman-zj4lw
    @GoGoman-zj4lw10 ай бұрын

    ምርጥ አንደኛ የሆነ ፊልም

  • @semirasemira2097
    @semirasemira209710 ай бұрын

    ማነው አንደኔ ጩጬውን አይቶ ፊልሙን ለማየት የጓጓው

  • @AhmadAhmad-gk7bs
    @AhmadAhmad-gk7bs10 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም አሪፍ አስተማሪ ነዉ

  • @uaeuae9553
    @uaeuae955310 ай бұрын

    በጣም አሥተማሪዲራማነዉ❤❤❤❤

  • @Elsa-qv5mf
    @Elsa-qv5mf9 ай бұрын

    ❤ስደተኘዋ ነኝ❤ እናቴ ማርያም

  • @user-zd7mm3uy4e
    @user-zd7mm3uy4e9 ай бұрын

    ይሄ ጩጨ ሥወዴዉ የወንድሜልጅ አለች 8አመቷ ቅልጥፍናዋ ንግግሯ ይመሣሠልብኛል የዉነት ሠዉ ብታገኝ እንዴጩጨዉ እንዴምሠራ ተሥፋአለኝ ከኬጅ ጄመራ አንዴኛነዉ የምትወጣዉ የኔ ቆንጅየ እህት

  • @weseneabiyote8042
    @weseneabiyote804210 ай бұрын

    keenaye ante kalek hulum yemchegnal desi yemil nw fkr achenafi nw❤❤❤❤❤

  • @user-wv6qm6hw1h
    @user-wv6qm6hw1h7 ай бұрын

    ወይኔ ልጂቶን አይቸ ነው የገባውት ገና አልጨርስኩም አይቸ ተስፋ አለኚ አደሚመቸኚ😅😅

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx10 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zb4bq7mp5f
    @user-zb4bq7mp5f10 ай бұрын

    ኬናዬ መጣህልኝ

  • @MmMm-wc2lr
    @MmMm-wc2lr10 ай бұрын

    አዲናቂች ነኝ ይመቻቹህ ቀጥሉበት

  • @hayathseid2304
    @hayathseid23047 ай бұрын

    ዋውስውዳቺሁ❤❤❤❤

  • @tamiratteka1284
    @tamiratteka128410 ай бұрын

    Filmii bareeduu❤❤❤❤❤

  • @seasea3347
    @seasea334710 ай бұрын

    ያምራል❤❤❤❤❤

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf17078 ай бұрын

    Wow አሪፍ ፊልም ነው

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw755210 ай бұрын

    Wow nacheu wedoche❤ arif asetemari film naew beretu kegha

  • @etiopia8398
    @etiopia839810 ай бұрын

    ኪና ያለበትን ፊልም በፍቅር ነዉ የምወደዉ

  • @banchi716
    @banchi71610 ай бұрын

    ምርጥ ፊልም ነው❤❤❤

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv10 ай бұрын

    ማርኮናል የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳዲግህ የሁላችሁም አዲናቂነኝ በርቱ

  • @muftsmuftsa9245
    @muftsmuftsa924510 ай бұрын

    ምርጣችዬ፡ሁላችሁንም፡ውድድነው፡የማረጋችው❤❤❤

  • @user-qt7nv9gk7j
    @user-qt7nv9gk7j6 ай бұрын

    ዋውውውውው መጨረሻውን ስግቼ ነበር ግን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @Obse433
    @Obse43310 ай бұрын

    Betam arif film new❤❤❤

  • @user-sv1fp2or9v
    @user-sv1fp2or9v10 ай бұрын

    ሥወዳችሁ❤❤❤❤

  • @user-og6yo7lh2i
    @user-og6yo7lh2i10 ай бұрын

    ዋው ቀሽቶች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MarsineeOromiyaa-br8xb
    @MarsineeOromiyaa-br8xb10 ай бұрын

    Wooooooww very nice❤❤

  • @user-fj6gk8kq1z
    @user-fj6gk8kq1z10 ай бұрын

    ዋው አጨራረሱ ሲያምር

  • @barakatnaji576
    @barakatnaji5769 ай бұрын

    በጣም አስተ ማሪፍልም ነው 🧐❤❤❤❤

  • @user-rt3pm2ly6l
    @user-rt3pm2ly6l10 ай бұрын

    ቀጣሉበት❤❤

  • @mercyyemaryamlijmercybob7050
    @mercyyemaryamlijmercybob705010 ай бұрын

    arife new bertu❤❤

  • @ሃናን
    @ሃናን10 ай бұрын

    ዋው ያበደ ነው❤❤❤❤❤

  • @user-wo9gd8tq5b
    @user-wo9gd8tq5b8 ай бұрын

    Wow des yilale betam new yemiwedachu❤

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n6 ай бұрын

    ዋውዋው በጣም ያምራል ቀጥሉበት ❤❤❤

  • @medinabentebrahim3613
    @medinabentebrahim36138 ай бұрын

    መገን የኢትዮጵያ ፖሊሶች ስታስቁ መሳራያ ሰይዙእጂወደላይ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @myking6843
    @myking684310 ай бұрын

    እናንተ የእውነትም ፍቅረኛ ናችሁ እንዴ ደጋገማችሁት

  • @shsh1715

    @shsh1715

    10 ай бұрын

    😅😅

  • @AseshanaseradinAbdala
    @AseshanaseradinAbdala10 ай бұрын

    ናፍቆት ያለብት ፍልም ደሥሥ ሢሊ

Келесі