ፋና ላምሮት- ምዕራፍ 10 ያለምወርቅ ጀምበሩ ዙር - 1 ሳምንት 5

#ፋና_ላምሮት #fana_lamrot #fana #fana_tv
fana lamrot: season 10 - round 1, Yalemwork Jemberu- week 5

Пікірлер: 272

  • @yemanearegawi9882
    @yemanearegawi98822 жыл бұрын

    ኤርትራዊ ነኝ በጣም ጥሩ ድምጽ ኣለሽ ባለሽበት ቀጥይ ጎበዝ።

  • @user-yi2ci6zj1c

    @user-yi2ci6zj1c

    2 жыл бұрын

    Aregawi zebhal eritreawi አሎ deyy

  • @yemanearegawi9882

    @yemanearegawi9882

    2 жыл бұрын

    ህያብ ኣምላኽ ወዲዛ ጓሓፍ ጽሩይ ኤርትራዊ ከማን።

  • @yemanearegawi9882

    @yemanearegawi9882

    2 жыл бұрын

    @@user-yi2ci6zj1c ወዲዛ ጓሓፍ ኤርትራዊ ጽሩይ ኢየ እንታዩ ጸገምካ ልዕለይ ኤርትራዊ ክትከውን ደልኻ ኣምሰሉ ዋሕድ።

  • @yohanaassefa3022

    @yohanaassefa3022

    2 жыл бұрын

    @@user-yi2ci6zj1c niminitay zeybilu🤔

  • @user-yi2ci6zj1c

    @user-yi2ci6zj1c

    2 жыл бұрын

    Keytserfeka sedray be senserat eyom yebiyomuni tserfi tsebuk aykonen gen dedeb do teaklka

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew66122 жыл бұрын

    ❤🙏❤🙏የኔ ቆንጆ.....ተባረኪልን!!!!!ለመላ አማራ ፋኖዎች ይኽንን ሙዚቃ ጋብዣችኋለሁ.....ፋኖ ይችላል...አማራነት ወደ ፊት...እኔም የበላይ ዘለቀ ልጅ ጀግና ጎጃሜ ዘመነ ካሴ ነኝ።

  • @agaretube2103

    @agaretube2103

    Жыл бұрын

    ዋዉዉ እኔም የቴዲ ልጅ ነኝኝ

  • @FanomektYe
    @FanomektYeАй бұрын

    ይህ ሙዚቃ ለጀግናው ፋኖ ይሁንልኝ ይገልፀዋል !!💚💛❤️💪

  • @betelhemwoubshet1983
    @betelhemwoubshet19832 жыл бұрын

    ፋና ላምሮት ማየት ልጀምር ነው በቃ 👍🙌

  • @elizabethgizachew9114
    @elizabethgizachew91142 жыл бұрын

    "ተላላ ነው ሃገር ይሔዳል እንደሰው፣ በየበሩ ቆሞ ጀግና ካልመለሰው" አለች። እውነት ነው

  • @congrahorizon1632
    @congrahorizon16322 жыл бұрын

    ጎበዝ ድምፅሽ ዋው ነው የአሸናፊዎች አሸናፊ እንደምትሆኚ ጥርጥር የለኝም እንተማመንብሻለን ፣

  • @hareg5262

    @hareg5262

    2 жыл бұрын

    Wow

  • @realhomesrealestatemarketi5976
    @realhomesrealestatemarketi59762 жыл бұрын

    በእውነት ሀገራችን ኢትዮጵያችን ያለችበትን ሁኔታ የሚመጥን ድምፅ እና ግጥም

  • @zahraomar5767
    @zahraomar57672 жыл бұрын

    አጃኢብ ነው ከየት ፍለቀች በጣም የተለየች ናት የ80 እና 90 ወቅት ዘመን አመጣቸልን የዘመን ኮኮብ ብያታለሁ

  • @momeenaahmed443
    @momeenaahmed4432 жыл бұрын

    ጎንደሬዋ ያውም የበለሳዋ ጀግና አሸናፊ ነሽ ሙዚቃዎችሽ ድምፅሽ ሰውነቴን ነዘረኝ

  • @impacttube1

    @impacttube1

    2 жыл бұрын

    ይህስ kzread.info/dash/bejne/pKNp0cuEiKnLnNo.html

  • @waleligngedamu3824
    @waleligngedamu38242 жыл бұрын

    እኔ ቃላት የለኝም በእውነት የተለየሽ ሰው ነሽ በርችልን 100% ጎበዝ ነሽ

  • @tsegayezewdu1074
    @tsegayezewdu10742 жыл бұрын

    የምወደው ዓይነት ደምፅ 👌💖👌💖💞

  • @abzal9456
    @abzal94562 жыл бұрын

    እህቴ በእዉነቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ አስለቀስሽኝ !!!!!!!!

  • @masalt1424
    @masalt14242 жыл бұрын

    በዚህ ሞራል ነበር አንድ ሀገር ያስረከቡት አሁን 86 ሀገር ለማድረግ ግማሹ ልጆቿ እየታገሉ ነዉ ለጊዜዉ 11 ሀገር ሆናለች:;

  • @user-tf8bo1oo3q

    @user-tf8bo1oo3q

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው አንዲትን ሀገር ከፋፈሏት 😥😢😢😢😢 አምላክ አንድ የሚያደርገንን ጊዜ ያምጣልን 👏👏👏

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c2 жыл бұрын

    የኔ ውድ በቃ ትችያለሽ በርቺ እህታችኝ 👍❤️👏🍀🌼🌺👏👏👏👏👏👏👏🌼🌼🌼 እኔ ግን በጣም አስለቀሽን ኢትዮጵያ አገሬ ናፍቆቴ ሰላምሽን ይመልስልሽ🙏😭😭😭

  • @bellulaiteadis4024
    @bellulaiteadis40242 жыл бұрын

    እንካን ተወለድሽልን የኛ ጀግና ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜን ይስጥሸ 🙏🙏🙏

  • @devoramola6828
    @devoramola68282 жыл бұрын

    የኔ አመቤት የምታቀርቢያቸው ዜማወችሽ ልብ ውስጥ ይገባሉ መረዋ ነው አቤት ድምፅ በዚህ ቀጥይበት ❤️

  • @eyayouestifanos9746
    @eyayouestifanos97462 жыл бұрын

    ልዩ ነሽ። ያለም ወርቅ የኢትዮጵያ አምላክ ያሳካልሽ።

  • @maudababa1803
    @maudababa18032 жыл бұрын

    ገራሚ ድምፅ💚💛❤️!!!!!!😍

  • @alemayehugebru8939
    @alemayehugebru89392 жыл бұрын

    የፍና ላምሮት ድምቀትና ጀግና ተወዳዳሪ ነሽ የአሸናፌዋች አሸናፊ ነሽ እርግጠኛ ነኝ

  • @-zutaliemedia5945
    @-zutaliemedia59452 жыл бұрын

    ትችያለሽ!! God Bless and Protect you our Golden DAUGHTER !!!

  • @Nega-21
    @Nega-212 жыл бұрын

    በርቺልን ደሞ ብዙ አልበሞች ከአንቺ እንጠብቃለን !

  • @gashogasho1859
    @gashogasho18592 жыл бұрын

    እኔ እምባየ እየፈሰሰ ነዉ ያዳመጥኩት ዉይ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ምኞትሽ ይሳካ እህት አለሜ❤🌹😭

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    2 жыл бұрын

    ዲምጺ፤እደወሀ፤ነዉ፤yምቇረቆረሱ

  • @user-ct3ob7ir3l

    @user-ct3ob7ir3l

    Жыл бұрын

    እኔም 😭

  • @dubaletigist4797
    @dubaletigist47972 жыл бұрын

    በዝህ ዘመን ነበር ተከብረው ያስከበሩን አይዛሽ ኢትዮጵያየ ይህ ዘመን ያልፍና አንድነታችን ይመለሳል

  • @user-gl7sp3it4x
    @user-gl7sp3it4x2 жыл бұрын

    ሚገርም ድምፅ ተባረኪ በቃ ማዬት ልጀምር ነው ይወናታንነ ከጣሉት ወዲ ማዬት አቁሜ ነበረ ፍና ትለያለሽ ደሜ እንደምታሸንፊ ተስፍ አለኝ💞💞💞

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын

    አለም ወርቃችን የኛ እንቁ ትለያለሽ አሸናፊ እንደምትሖኝ ጥርጥር የለኝም🌷🌹🌹 💚💛❤ 👍👍🍀🌻🍁🌺

  • @bizunehtesfaye5864
    @bizunehtesfaye58642 жыл бұрын

    እንኳንም ወጋሁት እስኪሰበር ጦሬ አግዜር ይባርክሽ

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew35712 жыл бұрын

    You’re beautiful and beautiful voice!!!and I like 👍 Therafe 👋🙏❤️💛💚

  • @almazkefie9623
    @almazkefie96232 жыл бұрын

    ዉዷ እህታችን በርችልን ከአንች ብዙ እንጠብቃለን አይዞሽ

  • @pace2443
    @pace24432 жыл бұрын

    ውይ አንቺ ልጅ ሆዴ ተላወሰ ከፍ በይ እድሜና ጤና ይሰጥሽ

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom42862 жыл бұрын

    ዎው ያለም ወርቅ ድምጽሽ ሲምር በርችልኝ የኔ እሕት

  • @hhc4594
    @hhc45942 жыл бұрын

    ጓንደር መሆንሽ በጣምያስታውቃል አሪፍብቃት ጣቢያውአማራጠልነው

  • @seadaseada714

    @seadaseada714

    2 жыл бұрын

    ክክክ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    ዋው ቆንጆ ድምፅ ነው ያለሽ ማሬ በርች

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse98922 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ ምርጥ ድምፅ

  • @zelekeayalew8448
    @zelekeayalew84482 жыл бұрын

    አስገራሚ ልጅ እድግ በይ ለጊዜው ቃል የለኝም!!!

  • @elsayoutube5491
    @elsayoutube54912 жыл бұрын

    ትችያለሽ የሀገሬ ልጅ በርችልን በለሳን እንደምታስጠሪ አልጠራጠርም❤❤❤❤❤❤

  • @birhanuwoldegebriel2766

    @birhanuwoldegebriel2766

    2 жыл бұрын

    Gederederua.... ❤️

  • @agaretube2103

    @agaretube2103

    Жыл бұрын

    ጅል ወደዛ በለሳ ብትይ ማን ያቅልሻል ጎጠኛ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo99442 жыл бұрын

    ድምፅሽ ዋው በጣም ደስይላል

  • @konjitshiferawutube2073
    @konjitshiferawutube20732 жыл бұрын

    ቃላት የለኝም ለዚህ ችሎታሽ እና ድምፅሽ

  • @kiddye5734
    @kiddye57342 жыл бұрын

    You have a fantastic voice, and may God protect you, because of I am going to start watching this show 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏

  • @zainasied615
    @zainasied6152 жыл бұрын

    የኔየ ጀግና ብየሻለሁ 😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪😘😘😘😘

  • @zekariasbekalu9985
    @zekariasbekalu99852 жыл бұрын

    ጌታየ ክይት መጣሽልን የኔ ኮኮብ

  • @rebkselshi264
    @rebkselshi2642 жыл бұрын

    ይቹ ልጅ የምታቀርበው ሁሉ የሚገርም ነው ጎበዝ

  • @dannyboy6119
    @dannyboy61192 жыл бұрын

    Wow wow I love it !! She is the best 👌 💓 💕 ❤

  • @user-ey9lx3bd2m
    @user-ey9lx3bd2m2 жыл бұрын

    አንችን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ደሰ የሚል ችሎታ ነው ያለሸ በረች እህታችን

  • @nagendramode7264
    @nagendramode72642 жыл бұрын

    what a lovely sound you have OMG !!! wish you success !

  • @alemuworkie1066
    @alemuworkie10662 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ትችያለሽ ከሙሉ ኮንፊደንስሽ ጋር

  • @addisken24
    @addisken242 жыл бұрын

    ድንቅ ስጦታ የሚገርም ብቃት

  • @habeshawitcamper1337
    @habeshawitcamper13372 жыл бұрын

    እንኳንም ጎንደር አበቀለችሽ የኔ ቆንጆ!

  • @Addistube511
    @Addistube5112 жыл бұрын

    What an amazing performance! GOOD luck!

  • @hewan676
    @hewan6762 жыл бұрын

    ❤❤❤ጎበዝነች ባታሸንፍ የምረታዳላላችሁነው የምንላችሁ

  • @yebuxroad7797
    @yebuxroad77972 жыл бұрын

    አንቺ ዘፈን መዝፈን ብቻ ሳይሆን ሙዚቃ ምን እንደሆነ አውቀሻል wowwweeeeeeeeeeee

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu2 жыл бұрын

    ፋ ኖ ! === እንኳን አሁንና ጀግናው እሳት ይዞ፣ ጥንትም ድል ያደርጋል ጎራዴውን መዞ። ሀገር ተላላ ነው ይሔዳል እንደ ሰው፣ ተላላ ነው ሀገር ይሔዳል እንደ ሰው፣ በየበሩ ቆሞ ጀግና ካልጠበቀው። እንኳንም ወጋሁት እስኪሰበር ጦሬ፣ ስትጠቃ አልወድም ኢትዮጵያ ሀገሬ። 💚💛❤️

  • @kidusdawit4304
    @kidusdawit43042 жыл бұрын

    you are the next with dawit tsige for me.you are the legend.

  • @yaredabebe7521
    @yaredabebe75212 жыл бұрын

    በዘንድሮው ውድድር ይህች ልጅ ለየት ያለ ችሎታ የታየባት ናት ስለዚህም በ2ኛነት ደረጃ ከሚከተላት ልጅ በብዙ ፐርሰንት ርቀት ትቀድማለች። በየትኛውም መመዘኛ እንቅፋት, ሰበብ አስባብ ወዘተ ማስተጓጉያ ዝቅ ልትል 2ኛ ልትሆን አትችልም

  • @adbe5876
    @adbe58762 жыл бұрын

    ምን ድንቅ ልጅ ናት ባካቹሁ ከዮናታን ቀጥሎ ያየሁዋት እጅግ ድንቅ ልጅ የቀድሞ የ 60 እና 70 እንዲሁም የ 80 ደራሲዎች ከወዴት ናቹሁ ልበል በህዎት ባይኖሩም ይሄን የምለው እንደነሱ ድንቅ ባለሞያ ስለጠፋብን ነው... እነ አቤ እባካቹሁ ቀና ብላቹሁ እዩአት

  • @kamenbashager3996

    @kamenbashager3996

    2 жыл бұрын

    በህይወት ያሉ ብዙዎች አሉ።እነ ይልማ ገ/አብ፣እነ አበበ ብርሐኔ ፣እነ አበበ መለሰ በህይወት አሉ

  • @abebewoldu9306
    @abebewoldu93062 жыл бұрын

    እናት እናት ወርቅ ነሺ ፍቅርአዲሰ እንኮን ደሰ አለሺ

  • @selamyenehuno123
    @selamyenehuno1232 жыл бұрын

    የኔ ውውውውውብብብብብብብ በርችልን የኔ ድምፀ መረዋ

  • @indeed8953
    @indeed89532 жыл бұрын

    This is timely and very deep piece of art work. Thank you sis!

  • @user-md3lh8td7e

    @user-md3lh8td7e

    2 жыл бұрын

    🇮🇱❤️🇪🇹😍😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-gh7ly3gc5n
    @user-gh7ly3gc5n2 жыл бұрын

    ዋው ትችያለሽ በርቺ መልካም እድል😍

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 Жыл бұрын

    እውነትም የበለሳ የጎደር ልጂ ተባረኪ

  • @fasiltsegaw4056
    @fasiltsegaw40562 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ድምፅ

  • @samsonderesse7808
    @samsonderesse78082 жыл бұрын

    በአውነት ድንቅ ይድንቆች ድንቅ ነሽ አግዚአብሔር ይርዳሽ ይጠብቅሽ

  • @jjlove9406
    @jjlove94062 жыл бұрын

    ፋና እባካችሁን የአምናውን እደግመዋለሁ ካሊቹ .....ዋ!

  • @amanaman-jf4vb
    @amanaman-jf4vb2 жыл бұрын

    The best band ever!!!

  • @alemzewud4389
    @alemzewud43892 жыл бұрын

    የኔ አንደኛ

  • @girmadagnew5833
    @girmadagnew58332 жыл бұрын

    ትችያለሽ አንደኛ ነሽ

  • @Mintamer1983
    @Mintamer19832 жыл бұрын

    ያለምዎርቅ ስራሽ በጣም አሪፍ ነዉ ምርጥ ድምፅ ነዉ ያለሽ ነገር ግን ፊትሽ ላይ ፈገግታ ይጎለዋል እባክሽ እስቴጅ ላይ በምትቀርቢበት ግዜ ከፊትሽ ፈገግታ አይለይሽ

  • @ethiopiaafrica5008

    @ethiopiaafrica5008

    2 жыл бұрын

    ይህን ዘፈን እየዘፈነች ማልቃስ እንጅ ፈገግ ማለት ቋንቋና ዜማውን አለመረዳት ብቻ ነው።

  • @newassong7494

    @newassong7494

    2 жыл бұрын

    Kkkkk

  • @FanomektYe
    @FanomektYe2 ай бұрын

    ያልምዬ የኔ ጀግና ትለያለሽ እኮ በርችልኝ!!!

  • @zubaidazubaida9565
    @zubaidazubaida95652 жыл бұрын

    አቦ ይመችሺ ውድ ሀገር ወዳድ እህቴ

  • @mlove4025
    @mlove40252 жыл бұрын

    በጣም አድናቂሽ ነኝ ደሜ 💪💪💚💛❤️

  • @naseradem1388
    @naseradem13882 жыл бұрын

    የኔ ምርጥ የኢትዮያ ልጅ በርቺ

  • @gelilaworku9189
    @gelilaworku91892 жыл бұрын

    Great performance, good luck

  • @lewetegnbeshawured7628
    @lewetegnbeshawured76282 жыл бұрын

    አንደኛ ምርጥ

  • @user-vb6ip9qp3l
    @user-vb6ip9qp3l2 жыл бұрын

    እምየ ኢትዮጵያ ሁሌም እወድሻለሁ

  • @habtamnashebayane4257
    @habtamnashebayane42572 жыл бұрын

    የኔ ማር አለች አንዲት ሀገር እውነት ብለሻል የኔ ወርቅ አንጀቴን በላሽው

  • @mohanmedmohamned8590
    @mohanmedmohamned85902 жыл бұрын

    አንደኛ

  • @wellwell7557
    @wellwell75572 жыл бұрын

    ወወላህ ኣንችን ላማማሲጋን ቃላትያጢራኘል

  • @habtamneshbeyenh1351
    @habtamneshbeyenh1351 Жыл бұрын

    አለች አንዲት እናት አለች አንዲት ሀገርርርርርር

  • @matisimegn1556
    @matisimegn15562 жыл бұрын

    ዋወው❗❤

  • @zerihunzegeye
    @zerihunzegeye Жыл бұрын

    ገራሚ ድምፅ ለዛ መረጋጋት ችሎታና ብቃት አለሽ ። የሚገርመኝ ነገር ቀደም ሲል የሰማኋቸው ዜማዎች እንደ አዲስ እንዲያገረሹብኝ አደረግሸው ። አመሠግናለሁ !!!

  • @amewgetaneh5555
    @amewgetaneh5555 Жыл бұрын

    Yalemwork yene jegina Ephrem Tamirun astaweshign Lemadnek kalatm yelegnim

  • @kedijamebratu6221
    @kedijamebratu62212 жыл бұрын

    ትችያለሽ ጎንደሬዋ

  • @frieasfawu4999
    @frieasfawu49992 жыл бұрын

    Yne wed ye hagre lij belesewa korchebshalhu love uuuu belesan bejegnenet bcha sayhon btebeb yasterash hero nsh emuaaa alemey.

  • @temesgenkassa3180
    @temesgenkassa31802 жыл бұрын

    What's amazing sound

  • @yemariam5052
    @yemariam50522 жыл бұрын

    Wow amazing talent 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

  • @user-uo9yz6ev5o
    @user-uo9yz6ev5o2 жыл бұрын

    wow አንደኛ ያለምወርቅ

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሐገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum21752 жыл бұрын

    ዋውውውውውውውው ጎበዝ ነሽ👍👍👍👏👏👏👏👍👍👍

  • @asteradis7618
    @asteradis76182 жыл бұрын

    የኔ ውድ እህት አንደኛየ በርችልኝ

  • @samikibrom9670
    @samikibrom96702 жыл бұрын

    ውድድሩ ሳያልቅ 1ኛ ብየሻለው እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @eliasnegatu4873
    @eliasnegatu4873 Жыл бұрын

    She's amazing!

  • @adoni2380
    @adoni23802 жыл бұрын

    Beye zemenu yefeteral jegena 1degna nash God bless you

  • @natanmessy6113
    @natanmessy61132 жыл бұрын

    አልበም ስታወጪ 10ሲዲ እንደምገዛሽ ቃል እገባለሁ

  • @_50501
    @_505012 жыл бұрын

    Wow really proud of you girl.

  • @siyumabebe9643
    @siyumabebe96432 жыл бұрын

    ምርጥ ጀግና

  • @mulukenbarega9296
    @mulukenbarega92962 жыл бұрын

    Waw waw it's amazeing

  • @rahelbelete9803
    @rahelbelete98032 жыл бұрын

    ጎበዝ በርቺ!

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Жыл бұрын

    wow amazing god bless you

  • @atbiamedia2127
    @atbiamedia21272 жыл бұрын

    እንባየን ነው ያመጣሽው ድንቅ ነሽ

  • @saditube8617
    @saditube86172 жыл бұрын

    በቺ የተነሳ ፋና ላምሮት ነመልካች ሆንኩልሽ ቃል የለኝም ላቺ

  • @yordihagos2890
    @yordihagos28902 жыл бұрын

    Number one wow new

Келесі