አዝናኝ ጨዋታ ከደራሲ ስብሀት ገ እግዛብሔ ጋር

Пікірлер: 7

  • @AkliluKinfe-vi7fu
    @AkliluKinfe-vi7fu Жыл бұрын

    ዋው ስብሃት ለቡታጂራ አማተር ጋዜጠኞች ማህበር ከ5ጊዜው በላይ ቡታጂራን በመውደድ እግረ መንገድ ከመግለፁም በላይ ኪነጥበብን ለወጣቶች ያለው ፍቅርና የትኛውም የኪነጥበብ ሰው ያልሰጠንፍቅር በርሱ አየነው ዛሬ ግንለከተፋ

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq2 жыл бұрын

    ትልቅ ክብር ነጋሽ ስብሃት ! ነፍሳቸውን ይማረዉ

  • @dawitsolomon1
    @dawitsolomon1 Жыл бұрын

    ጋሽ ስብሃት ጨዋታው ደስ የሚል ነው።

  • @rikuuu2901
    @rikuuu2901 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር

  • @senytekassa8003
    @senytekassa80032 жыл бұрын

    ነብስኸን በገነት ያኑረዉ 💚💛❤

  • @jobaad2982
    @jobaad29827 ай бұрын

    🥺my sbhat❤

  • @desalegnbelachew4048
    @desalegnbelachew4048 Жыл бұрын

    ከጋሼ ስብሃት ጋር መጫወት ሲጫወት ማዳመጥ እንዴት መታደል ነው?" እኔ እና ሳምሶናይት ቦርሳዬ ዘነጥን "😂 በመፀሐፉ እንደ ቂል ስሽከመከም ንግግሩም ያዝናናል።😅

Келесі