ምን አይነት ጊዜ ነው። ለውርስ ብሎ አባቱን ያልጋ ቁራኛ አርጎት ደረስንበት።

ምን አይነት ጊዜ ነው። ለውርስ ብሎ አባቱን ያልጋ ቁራኛ አርጎት ደረስንበት።

Пікірлер: 1 400

  • @user-vj9kd8dk2l
    @user-vj9kd8dk2l4 ай бұрын

    ይሄን ጀግና ጋዜጠኛ ማድነቅ ስያንሰዉ ነዉ በርታ ወንድማችን እራስህን ጠብቅ

  • @user-gq1dk5sc8n

    @user-gq1dk5sc8n

    4 ай бұрын

    ጀግና አይገልፀውም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayinalem6227

    @ayinalem6227

    4 ай бұрын

    100% bamigsb faxeri yixabaqsh

  • @heikmasiraj7979

    @heikmasiraj7979

    4 ай бұрын

    ድራማና ትክክለኛ ሾው ለይታቹ እወቁ።

  • @user-ih5gw5mq7l

    @user-ih5gw5mq7l

    3 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ አተ ጀግና ብቻ አይገልፅህም

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA4 ай бұрын

    ጀግና ጋዜጠኛ አምላኪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-nf8qc1rq3y

    @user-nf8qc1rq3y

    3 ай бұрын

    አህለን ጀግናው❤❤

  • @bdqj-ux2hh

    @bdqj-ux2hh

    2 күн бұрын

    አሚን

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube7334 ай бұрын

    ይህን አባት እስከመጨረሻው እደምትረዳቸው ተስፉ አልኝ አላህ ይርዳቸው አንተንም አላህ ይጠብቅህ

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h4 ай бұрын

    ይህን ልጅ ያገባች ልጅ እድለኛ ነች❤❤❤❤❤💕💕💕

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w4 ай бұрын

    የኔ አባት ፈጣሪ ጨርሶ ይማሮት ልጁ ባለጌ ነዉ 💔😢😢😢😢😢 አተ ጋዜጠኛ ተባረክ። 😢😢😢😢

  • @user-rn7rd3gz9m

    @user-rn7rd3gz9m

    3 ай бұрын

    አንበሳ

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe8684 ай бұрын

    ሰራተኛዋ 👏👏👏 ጋዜጠኛው 👏👏👏 እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜህን ያርዝመው.. አባቴ ፀበልም ያስፈልጎታል.

  • @azmiazmi8180
    @azmiazmi81803 ай бұрын

    በዝህ ጋዜጠኛ ምውደድ ልደፍኝ ነው ጀግና ኣይገልፀውም እናት ወልድሃለች ኣንተን የወለደች ማህፀን ይባረክ❤

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega55834 ай бұрын

    አበሳየ ሽ አመት ኑርልኝ የኒ አበሳ ወንድ ጀግና ኢትዮጵያዊ የቴወድሮስ ዘር

  • @user-fd7nx8qs7m
    @user-fd7nx8qs7m4 ай бұрын

    ወድሜ የአቶ ኤርሚያስ ልጆች ቢኒና ሔርሜላ ምላይ ናቸው መቼም የአንተን ልፋትና ድካም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ወድም አለም ክፋ ነገር ፈጣሪ ይያዝልህ

  • @etho826

    @etho826

    4 ай бұрын

    ተስተካክለው ነው የሚኖሩት

  • @user-yo6sq1ej3f

    @user-yo6sq1ej3f

    4 ай бұрын

    Inem yenesu guday ceqonyal

  • @AshezedAshezed

    @AshezedAshezed

    3 ай бұрын

    የኤርሚያስ ልጆች ብለዉ KZread ከፍቷል ወደራሳቸዉ ተመልሷል ገብተሽ እይዉ

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    3 ай бұрын

    👍​@@AshezedAshezed

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    3 ай бұрын

    👍​@@AshezedAshezed

  • @user-nb6rh6zr1i
    @user-nb6rh6zr1i4 ай бұрын

    ማኔዉ እንደኔ እሄንን ልጅ በጉጉት የሚጠብቀዉ❤

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew91794 ай бұрын

    ❤️😭አባዬ ይህ አይገባህም አልቻልኩም #አንተ ቅን መልካም #❤️የሕዝብ ጀግና ጋዜጠኛ ወንድማችን በጣም #❤️እንወድህ አለን እረጅም🙏 እድሜ ጤና ይስጥልን!!!አመሰግናለሁ አበሳዬ ኑሪልኝ ወንድማለም!!!🙏❤

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele97023 ай бұрын

    በጣም የምትመሰገን ጀግና ጋዜጠኛ እድሜ ከጤና ይሰጥህ

  • @olanibogale688
    @olanibogale6884 ай бұрын

    ተባረክ ቅዱስ ሚካኤል በተቸገርክበት ሁሉ ፈጥኖ ይድረስልህ ❤❤❤

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w4 ай бұрын

    አንተ ጀግና በምን ቋቋ ልግለጽህ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤️❤️🇪🇷

  • @tensayzergaw
    @tensayzergaw3 ай бұрын

    ወንድሜ አንተ የተባረክ ነህ ይህን ልጅ የአባባ ልጅ ሳይሆን እናቱ ሰርቃ የወለደችው ይመስለኛል ዲኤንኤ ቢመረመር መቼስ ስንዴ ቢዘራ ስንዴ ይበቅላ ይሄ አጋም የሆነ ልጅ

  • @mymamking8293
    @mymamking82934 ай бұрын

    ኬር የለው ሮሞዳን ያርግልን ለክርስትያን ወገናችን ደግሞ መልካም ጾም ያርግላቹ እዚህ ሁሉ ሽግርና ግፍ የሚወርደው ያለው ጾሎት ትተን ሞባይል መጠቅጠቅ ስለ ኣበዛን ነው ሁላችንም ጾሎት ዱኣ እናርግም ❤❤❤❤

  • @h.2595

    @h.2595

    3 ай бұрын

    እሄን አስተሰሰብ. ቀይሪ እኔ እደቺ አይደለም

  • @user-sr5lu2kw1s
    @user-sr5lu2kw1s4 ай бұрын

    እባክህን ወንድማችን መጨረሻቸውን አሳውቀን አደራ 🙏🙏🙏😭

  • @user-yo3lc3sr6c
    @user-yo3lc3sr6c4 ай бұрын

    ይህን ጀግና ጋዜጠኛ የሚውድ ብቻ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤

  • @demozdesalng4118
    @demozdesalng41184 ай бұрын

    ባጎረስኩ ተነከስኩ የአሳደገ ሰው እንዲህ መደረግ አለበት ያሳዝናል መልካም ሰዎች ይህ ይገባቼው ነበር ይህን ለሕግ አቅርበው መጨረሻውን አሳውቀን በርታ ስራወችህ በሙሉ የሕግ ሰውችነን ከሚሉት በላይነው ❤❤

  • @tgze2435
    @tgze24354 ай бұрын

    ይገላቸዋል በናትሀ ብቻቸዉን አትተዋቸዉ የኛ ጀግና ይሔ ባለጌ ባሳደጉ በፈጣሪ ስም ዋጋዉን አሰጠዉ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d4 ай бұрын

    አሁንማ ግፍና በደል የተንኮልና የጭካኔ ጥግ እየለመድነው መጣን ጌታ ሆይ ምህረት አርግልን😢😢

  • @askualaregawi2963

    @askualaregawi2963

    4 ай бұрын

    በጣም ኢትዮ ውስጥ በደንብ ነው የተለመደው በጣም ያማል

  • @UddudIfiffi

    @UddudIfiffi

    3 ай бұрын

    በጣም ሀቂቃ

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen36514 ай бұрын

    ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የምትደነቅ ሰዉ ነህ

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin4 ай бұрын

    እግዝአቢሄር በፍቃዱ ይማርዎት እላለሁ አንተ ጋዜጠኛዉ አግዛቸዉ እባክህ ልጅ ሊጎዳቸዉ ነዉ ኡነት ደርሳሀል እና አስተዋይ ነህ እግዝአብሄር ይባርክህ

  • @user-fn4yb8cn5k
    @user-fn4yb8cn5k2 ай бұрын

    እነንተ ገዜጠኞች ኑሩልን በእዉነት ዘመናችሁ ይበራክ።

  • @fekadutefera268
    @fekadutefera2684 ай бұрын

    ጀግናው ጋዜጠኛ እንኳን ደህና መጣህ የጀመርከው ሥራ ሁሉ የተባረከ ይሁን መጨረሻህንም እግዚአብሔር ያሳምርልህ።

  • @user-sr5lu2kw1s
    @user-sr5lu2kw1s4 ай бұрын

    ለሰራተኛዋ ክብር ይገባታል 💐👀🙏🙏🙏

  • @KidusEyuel

    @KidusEyuel

    2 ай бұрын

    አወይ ግዜ ጭካኔው መብዛቱ ውርስ የት ያመልጠዋል

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh63503 ай бұрын

    ጀግናችን፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ። ለሕዝብ፡እንባ፡አባሽ፡ስለሆንክ፡ተባረክ።በርታ።

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw71443 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ የክፎወች መዳኔት ነህ እንዳንተ አይነቱቹን ያብዛልን ጌታ በዜህ ዘመን እንኳን ያልወለዱት ልጅ የወለዱትም ጨካኝ ሁኗል እግዚአብሔር ያስበን በኢየሱስ ስም

  • @Tesfanesh-bm9wu
    @Tesfanesh-bm9wu4 ай бұрын

    የኛ ጀግና አንተ የኢትዮጵያ አባቶችና እናቶች የተሰጠክ ስጦታ ነክ ተባረክ እባታችን እግዚአብሔር ይማሮት

  • @millionghirmai8045
    @millionghirmai80454 ай бұрын

    ጋዜጣኛ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesemaАй бұрын

    ተባረክ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ።

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans85784 ай бұрын

    እንዴት የታደልክ ስኬታማ ጋዜጠኛ ነህ ታድላሀል ጌታ ሰላምህ ብብብብዝት ይበል💔 💔

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe4 ай бұрын

    የኔ አባት😢 አንተ የተባረክ መልእክተኛ ልጅ አምላኬ ይባርክህ አቦ🙏

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney81854 ай бұрын

    አባታችን እግዛብሔር ይማሮት ከመዳኒቱ ያገናኝዎት ጋዜጠኛውም በርታ ተባረክ

  • @tsigeredazenebe4739
    @tsigeredazenebe47393 ай бұрын

    እንደ ዛሬ አልቅሼም አላቅም የሞተ አባቴን አስታወስከኝ የኔ አባት እግዚአብሔር ይማሮት እግዚአብሔር ይወዶታል እግዚአብሔር ያመስግኑት በተለይ ሰራተኛዋን ሳላደንቃት አላልፍም የኔ እህት የአንድ ሰው ህይወት አደለም ያተረፍሽው የሁለት ሰው ህይወት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ጀግና ወንድም ጋዜጠኛ ዘመንክ ይባረክ እንደራስክ አድርገህ በእኔ ስለምትሟገት ደስ ታዬ ወደር የለውም እወዳችዋለው

  • @user-tx1mg1dk8j
    @user-tx1mg1dk8j4 ай бұрын

    ፈጣሪ ጨርሶ ይመረው ሰውየውን ልጁ ይታሠር ሰራተኛ የነበረችውም ልጅ አመስግኗት ጋዜጠኛ በርታ ጎበዝ ወንድሜ

  • @godolyas306
    @godolyas3064 ай бұрын

    ይሄን ጅግና ጋዜጠኛ ማድነቅ ስያንስ ነው በርታ ወንድማችን እመቤት ማርያም ትጥብቅህ ❤

  • @AmsalMengistu-bo8fw

    @AmsalMengistu-bo8fw

    4 ай бұрын

    ምኞትሽ ጥሩነውግን ማርያም አጠብቅም ሠውናት በአንዴ በሁሉሥፍራ መገኘት አትችልም ውሥን ናት

  • @hbebahb9603

    @hbebahb9603

    4 ай бұрын

    እየሱስም እኮ ልጃ ሰውነወ ​@@AmsalMengistu-bo8fw

  • @hbebahb9603

    @hbebahb9603

    4 ай бұрын

    ሁለቱም ምንም የማድረግ አቅም ዬለቸውም ሁለቱም የአላህ በርየናቸወ ልጃ ለኤስራኤለውየን የተለካ ናብይነወ ።

  • @hiwotyehualie9445
    @hiwotyehualie94454 ай бұрын

    የታደልክ ሰው ነህ ወንድሜ በዚህ በከፍ ሰው በሌለበት ዘመን የዘመኑ ሰማእት ነህ ሁሌም በስራክ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደምልክ🙏

  • @debrituwoldekidan8348
    @debrituwoldekidan83484 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክህ አንተ ልጅ የተጎዱትን እንዲህ እየፈለግህ ሥለምትረዳ :ኑርልን ክፉ አይንካህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @almazderebe2023
    @almazderebe20234 ай бұрын

    ይገርማል ማርያምን ፀበል ይግባ ልጁም ጤነኛ ሁኑ አይመስለኝም 😢😢😢😢😢አተም ወድማችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ❤❤❤❤

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k4 ай бұрын

    ቆይ ምናባታችሁ ነዉ ይህ ጀግና 200ሸ እማናሰገባዉ እሚየዉ ብዙ ሰብሰክራይቡ ትንሸ ተዉ ግን የማዳም ቅመሞች ለማይረባ ነገር ከምናረግ ለምሰኪን ደራሹ እዳርግ ምን አባቲ ላርግህ ብቻየን ማረግ ብችል ብየ ተመኘሁ አባታችንን ደሞ ፀበል ዉሰዳቸዉ አተ ጀግና ጋዜጤኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ft9no6co4d

    @user-ft9no6co4d

    4 ай бұрын

    ትክክል❤

  • @user-ts9zy9hs7c

    @user-ts9zy9hs7c

    3 ай бұрын

    ewunati yanam xiyaqa nw

  • @azadmogas6346

    @azadmogas6346

    3 ай бұрын

    😂😂ሰዉ ሁላ ለየለት ስድቡን ምን አመጣዉ

  • @user-xn7ub1mn9k

    @user-xn7ub1mn9k

    3 ай бұрын

    @@azadmogas6346 የምን ሰድብ አመጣሸ እግዚአብሔር ይመሰገን ጢነኛ ነኝ አድርጉት ማለት ሰድብ ነዉ ብለሸ ማሰብሸ ይገርማል

  • @user-nq8um6oo4w

    @user-nq8um6oo4w

    3 ай бұрын

    አባታችንም አልቀረም😂😂

  • @ghhjghi7113
    @ghhjghi71134 ай бұрын

    አተን የወለድች እናት እንደት እድለኛ ናት እደው አላህ ይጠብቅህ

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum13873 ай бұрын

    በጣም ጀግና ሀቀኛ ጋዜጠኛ ነህ ነገር ግን እራስህን እየጠበቅህ በተጨማሪም ሰራተኛዋን በጣም ምስጋና ይድረሳት እውነተኛ ናት

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh50282 ай бұрын

    ለዚ ጀግና ጋዜኛ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በርታልን❤❤❤❤

  • @EmebetEe
    @EmebetEe4 ай бұрын

    ወይ የተረገመ ትዉልድ ለአባቱ አንድ ሆኖ ሳለ በፍቅረ በሰላም አባቱን በስነስራት ከአባቱ ጎን ቁሞ ቢከባከብ ዉረሱን መች ያጣዋል በኅላ እረ ልቦና ስጠን ጌታ ሆይ😢

  • @yededyalikeleh3175

    @yededyalikeleh3175

    3 ай бұрын

    ልጅ ከጀርባ ሚስት ትኖር ያሆናል( ገንዘ አምጣ ሚል አካል ያሆናል( በዛላይ ልጅ መጠጥ ያጠጣል አባቱ ምን መስለውአያታዬ ያህ ልጅ እንደው ዥዘንድ ስንቱ አየን ዘንድሮ ወጣቱ ምን አይነት አውሬ ውስጣ የገባው

  • @etetewami9042
    @etetewami90424 ай бұрын

    🎉🎉🎉 አንተ ጋዜጠኛ ምን ልበውህ ፈጣሪ ዘመንህ ሁሉ የደስታ ይሁን።።ጎበዝ ጀግና ነህ።።ደረስክላቸው ተባረክ

  • @edlwettadros6368
    @edlwettadros63684 ай бұрын

    ወይጊዜ ያሳደኩት ወሻ ጀመረኚ ንክሻ ይበለኚ የበለኚ እኔ ፍት ባልሰጠ መች ይነክሰኚ ነበር አለ የእዉነት እሄ አራመኔ የጁን ማግኘት አለበት የእወነት ተባረክ አት የአለማችን ሙሴ ጋዜጠኛ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ላባታችን😢😢😢💔

  • @user-cu7xt9ce5l
    @user-cu7xt9ce5l2 ай бұрын

    እናት ወልዳሀለች የጀግኖች ጀግና እድሜ ይስጥህ አቦ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale25994 ай бұрын

    ውንድሜ እንኳን ለአብይ ጾም በስላም ከነቤተስብህ አደረስህ በፀሎት በርቱ እኛንም አስቡን የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይህ ትህትና ልብ ይነካል አባታችን ፈጣሪ ይማራቸው ፅበል ይጠመቁ ልጁም ልቦና ማስተዋል ይስጠው እግዚአብሔር ፍፃሜው ያሳምርልህ ❤❤❤

  • @hananetaye7027
    @hananetaye70274 ай бұрын

    የኔ ጀግና ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekonnenabate1423
    @mekonnenabate1423Ай бұрын

    ጀግና ነህ ምርጥ ጋዜጠኛ መሆን እንዲህ ነው እውነትን መጋፈጥ።

  • @Menelik27
    @Menelik273 ай бұрын

    ወይ አምላኬ ስንት ጉድ ነው የምንሰማው። እግዚአብሔር ይፍታዎት የልጅ ጠላት አያድርስ ነው።በጣም ነው ያሳዘኑኝ በእውነት ያማል ሰው በወለደው ልጅ ሲሰቃይ ማየት እንዴት ከባድ ነው ክፉ ዘመን ፅበል ኤደው እራስዎትን ያስታሙ ልጁን ከማየት ስለሱ ከማስላሰል ጥለውት ዞር ብለው ራሷቱን ያስታሙ።ያማል ይሄን መስማት ጌታ ይርዳዎት የማይላቀቁት ጠላት።

  • @EmebetEe
    @EmebetEe4 ай бұрын

    የኔ አባት ፈጣሪ ይማረዎት አይዞ ይድናሉ ጋዜጠኛ እረዳቸዉ እስከመጨረሻዉ😢❤

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema25834 ай бұрын

    ፈጣሪዬ የድንግል ማርያም ልጅ እባክህ ሙትን የምታስነሣ አምላክ ጎብኛቸው። ልጁም ወዶ አይመስለኝም ፈጣሪ ወደ ልቦናው ይመልሰው። እመብረሐንእናቴ ማርያም ይህን ቤተሰብ ጎብኝ ወላዲተ አምላክ።

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa10674 ай бұрын

    አንተ የእግዛብሔር መልዕክተኛ ጌታ የሚወደዉን ሥራ እስከመጨረሻ ሒድበት።ውጊያህን ከፊትህ ቀድሞ አምላክ ይዋጋል።ተባረክ።

  • @SinduBeharu
    @SinduBeharuАй бұрын

    አቤት አምላኬ ልጂም ዘነድሮ ጉዳቺን ነው በወለደ ብቻ አደለም እኮ አንተ ባለጌ ወይ አባት ጌታ ጨርሶ ይማሮት

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i4 ай бұрын

    አደራህን እስከመጨረሻው 😢😢ከጉኔቸው ሁን ጀግናው ጋዜጠኛ ❤ክበርልን

  • @alemhaile625
    @alemhaile6254 ай бұрын

    የአባትየው ትህትና ደስ ሲል እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማሮዎት ልጅ ለገንዘብ ብሉ እሄን ሁሉ ግፍ መፈፀም እጅግ በጣም ያሳዝናል 😢

  • @user-yo4jz3ni2e

    @user-yo4jz3ni2e

    4 ай бұрын

    በጣም

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu7013 ай бұрын

    መጨረሻዉን ማየት ናፈቀኝ እሱ ለፍርድ ቀርቦ አለምጸሀይ እሳቸዉ ጋ ተመልሳ አባታችን ወደቀድሞዉ ጤንነታቸዉ ተመልሰው ከሱ ይልቅ የስጋ ዘመዶቻቸዉ ካሉበት ቦታ ተፈልገዉ ቢገናኙና መፍትሄ ቢገኝላቸዉ ጥሩ ነዉ በርታ።

  • @mametohem7990
    @mametohem799022 күн бұрын

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው ምናይነት ግዜነው ልጅ ላባባቱ ሲጨክን አግዚኦ አምላኬ 😢😢😢😢😢😢

  • @good8574
    @good85744 ай бұрын

    ኣንተ ጅግና ውንድማችን እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ በደሙ ይሸፍንህ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed45274 ай бұрын

    ወይ ያአላህ አገራቺን ግፈ በዛአ በቃበለን ያረሂም ምን አይነት ጊዜ ደረሰን በረቢ ለተከበረዉ የሮመዳን ፆም እኳን በሰላም አደረሳቺሁ ወገኞቼ በያለቺሁት አላህ ይጠብቃቺሁ በዱአአ ንረሳሳ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @osratgold7930

    @osratgold7930

    3 ай бұрын

    🇪🇹🇪🇹❤❤❤😭

  • @user-jx2pl2eh8n
    @user-jx2pl2eh8n3 ай бұрын

    ድጋሚ የጳፍኩት ሰራተኛዋ ወደቤት መታ ከጤንነታቸዉ በኋላ ቢያገቧትና ቢወልዱባት በጣም ደስ ይለኛል

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq3 ай бұрын

    ፍቅረኛዬ የሚላት ሴት ብሩን ዘርፋ ጎዳና ነው የምትጥለው መድሀኒያለም በምህረቱ ይጎብኞት ፀበል ይጠመቁ ይድናሉ❤!

  • @frehiwothaile4900
    @frehiwothaile49004 ай бұрын

    ወንድሜ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የስንቱ ህይወት እየታደክ ነው ያለሀው

  • @b.6015
    @b.60154 ай бұрын

    😢😢😢 አላህ ይጠብቀን ያረብ ሰው ለገዘብ ብሎ አባትን እደዚህ አላህ ሆይ እናትና አባቴን ሀያታቸውን አርዝምልኝና ላከባክባቸው የናትና የአባትን ሀቅ የምንወጣ አላህ ያርገን😢😢😢😢

  • @tgamare6745
    @tgamare67453 ай бұрын

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ምን ልበልህ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር ብድራትን ይክፈልህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh3 ай бұрын

    ይህ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ትለያለህ ጀግናቺን ❤❤❤❤ 😢😢😢😢😢😢

  • @laylalayla2599
    @laylalayla25994 ай бұрын

    ጀግናችን ኣለህ ይጠብቅህ ያረብ የኛ ፈጥኖ ደራሽ

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n4 ай бұрын

    ሮሞዳ እንዴት ነው የማዳም ቅመሞች ይህ ጀግና ልጅ በላይክ በሰብስክራይብ አሳዩን❤❤❤❤❤

  • @user-gd7px2uh4h

    @user-gd7px2uh4h

    4 ай бұрын

    ሊበሉኚነበር😳😳😳😳😳አመትየጦሙነዉየሚመሥሉት

  • @wt8066

    @wt8066

    4 ай бұрын

    ​@@user-gd7px2uh4h😂😂😂😂😂አይዞሽ

  • @sarasara-xf5wx

    @sarasara-xf5wx

    4 ай бұрын

    የኛ. ነገ ነዉ ሚጀምረዉ

  • @zeinabahmed863

    @zeinabahmed863

    4 ай бұрын

    አልኸምዲሊላ በጣም ጥሩ ነው

  • @MediFikr

    @MediFikr

    4 ай бұрын

    እዬሮጥልንህ ነው

  • @wwpc6518
    @wwpc6518Ай бұрын

    ኣንተን አግዚኣብሄር ያልታሰበ በረከት ይስጥህ፣ ሰውየው ሳይሞት ነብሱን በማዳንህ፣ የልጁን ነገር ግን አስከ ጥግ ኣድርሰው፣ በየዋህነት የሞች ልጅ ሰብሰበው በማሳደጋቸው ይህ ከሆነ ምላሸ፣ ያሳዝናል ፣ ሰው ማመን ያሰቸገረበት ዘመን ደረስን ፣ ኣምላክ ይታደገን ፣ ሁላችንም መፀለይ ኣለብን ፣ በ ኣሁን ሰኣት ብዙ ነገሮች ከጥቅም ኣንፃ አየተወሰዱ የንፁሃን ነብሶች አየተቀጠፉ ይገኛሉ ሰው ወይም ቤተሰብና ኣዝማድ ያልደረሰላችው ይኖራሉ፣ ቤት ይቁጠረው

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578Ай бұрын

    እኔ ምለው ጀግናው የኝህ ሰዉ መጨረሻ ምን ሁኖ ይሆን መጨረሻውን አደራህ❤

  • @astekastek1000
    @astekastek10004 ай бұрын

    እህ አንድ ልጅ እንዲ ሲሆን እገረማለሁ ብቻ ማስተዋል ይስጠን በግፍ የመጣ ሀብት እኮ መጨረሻዉ ባዶ ነዉ ሚያስቀረዉ በርግጦ ሱስ ከባድ ነዉጭፍን ያረጋል እኮ ሲረፍድ ነዉ ሁሉም ነገር ሚገባንእኮ ብቻ ልጅ ታስሮ ፀበል ይግባ ጤነኛ አይደለም ላባት ይሄ ይገባዋል በሚጦርበት እድሜ ሌላ በሽታ መጨመር አይ ይሄ ትዉልድ እኮ የተረገመ ነዉ ምንሰራዉ ነገር ጆሮ ጩያደርጋል መምህር ተስፋዬ አበራ ብለዉ ገጠመኝ ይስሙ አባቴ ይሄ የሴጣን ስራ ነዉ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ዘሚካኤል ኬፋ ይቱብ ወዘተ ይከታተሉ

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ጀግና ጋዜጠኛ ። እፍ እፍ እረ እን አይነት ጭካኔነው 😢😢😢 ቀጣይ ይቅረብልን ይምትሉ ላይክ አድርጉ 👍

  • @elfidadi4965
    @elfidadi496524 күн бұрын

    ተባረክ አቦ በየቤቱ ስንት አረመኔ አለ እግዜር ይስጥህ ወንድሜ

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780Ай бұрын

    አንተ ልጅ ተባረክ ዘርህ ሁሉ ይባረክ ክፉ አያገኝህ። ምን አለበት እሱም የሴት ጓደኛውም ቢሆኑ አብረው በመተባበር ሰርተው ሰውዬውን ቢጦሩት። አረ ምነ አይነት ትውልድ ነው። እኔ 2 ብር ኪሴ ቢኖር የእናቴ ቡና አለመጠጣት ያሳስበኝ ነበር። አረ እንደው እምኑ ላይ ደረስን ወገን አረ ንሰሀ እንግባ የአያት ቅድመ አያት እርግማን ቤኖር እግዚአብሔር እንዲሰብረው እንፀልይ። ወላጆቻችን አያቶቻችን ቅድመ አያቶቻችን በመተትና ጥንቆላ ትውልዱን በእግዚአብሔር ፊት አርክሰውታልና ስለእነሱ ወደ አምላካችን እንጩህ ምህረትን እንጠይቅ።

  • @SifenJorje
    @SifenJorje4 ай бұрын

    ጀግናችን እስከመጨረሻው ከእኝህ አባት እንደማትለይ እርግጠኛ ነኝ የአባቶች የእናቶች ምርቃት ና ፀሎት ይጣበቅብህ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @user-fd7nx8qs7m
    @user-fd7nx8qs7m4 ай бұрын

    የኔ ወድም ስትጠፋ በጣም ተጨንቄ ነበር ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል የተበዳዮች እንባ አባሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ሰውም አትመን ድግል ትጠብቅህወድሜ

  • @saramohammad969
    @saramohammad9694 ай бұрын

    የኔ አባት ልቤን ነው የሰበሩት አላህ ይማረወት ለዚህ ጀግና ጋዜጠኛ ቃላት አጣሁለት በሄድክበት ሁሉ አላህ ይከተልክ

  • @user-jz7in7mm7w
    @user-jz7in7mm7w2 ай бұрын

    ወንድሜ በጣም በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ነህ ለብዙ ሰው እየደርስክላቸው ነው እግዚሐቤር ብርታቱን እውቀቱን አክሎ ይስጥህ በሄድክበት አምላክ ይጠብቅህ እሳቸውም ምርቱን ይስጣቸው እሱም የጁን ያግኝ

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk4 ай бұрын

    ሰማይና፣ምድርን፣በቃልኪዳን፣የዘረጋ፣ልዑል፣አምላክ፣ከክፉዎችና፣ከጨካኞች፣ይጠብቅህ፣አሜን፣

  • @KjvccYexs

    @KjvccYexs

    3 ай бұрын

    🙏♥️🥺💔

  • @bethlehemadugna7076
    @bethlehemadugna70764 ай бұрын

    በናትህ ፀበል ውሰዳቸው። ልጃቸው መተት አድርጎባቸዋል ለ ውርስ ብሎ

  • @mesetube6689
    @mesetube66893 күн бұрын

    😢የዚህን አባት እስከመጨረሻው ድረስ ከጎኑ ሁነህ እርዳልን ፈጣሪ ድነው የምናይ ያድርገን ወድማችን አተም እራስህን ጠብቅ እንወድሀለን ጀግናችን በርታ🎉🎉🎉🎉

  • @user-mi6ed4lv3k
    @user-mi6ed4lv3k4 ай бұрын

    አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት ህግ በለለበት አገር ለህዝብ ደራሽ ያደረገህ ፈጣሪ ይመስገን ይጠብቅህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jx3qj8ju6w
    @user-jx3qj8ju6w4 ай бұрын

    አተ ጉደኛ የሆንክ ጋዜጠኛ እኳን በሰላም መጣህ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j4 ай бұрын

    ዉድ የሙስሊም እህት ወድሞቼ እረመዳን ሙባረክ ምን አይነት ዘመን ነዉ የመጣብን

  • @b.6015

    @b.6015

    4 ай бұрын

    አለሀምዲሊላህ ጥሩ ነው

  • @hjdhdhhjrjie259

    @hjdhdhhjrjie259

    4 ай бұрын

    🥰🥰❤❤👍

  • @ttww9470

    @ttww9470

    4 ай бұрын

    ዘመኑ የአላህ ነው ዘመን አትሣደቡ እኛ ነን የከፍነው አላህ ለሁላችንም ከጥመት ይጠብቀን

  • @GenetGeni-ob4kb

    @GenetGeni-ob4kb

    4 ай бұрын

    ጎጠኛ

  • @user-dw2lr8zs7w

    @user-dw2lr8zs7w

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya16142 ай бұрын

    መጀመርያ ልጅቷን በጣም የምትመሰገን ልጅ ናት ፈጣሪ ጥሩ ደረጃ ያድርሳት እንድሁም ጋዜጤኛው በዛች የአባቷን ለመበቀል የመጣችው ልጅ ባለመፈተሽህ አኩርፌብህ ነበር እንጂ አደንቃሃለሁ ጠንካራና ለወንጀለኛ የማትፈራ ጀግና ነህ በርታ እላላሃለሁ እራስህም እየጠበቅክ

  • @user-jx2pl2eh8n
    @user-jx2pl2eh8n3 ай бұрын

    እቺን የመሰለች ሀገሬን እየጠላኋት ነበረ ነገር ግን አሁን እድወዳት እያደረከኝ ነዉ አንተን መሰል ጋዜጠኛ በመኗሩ በጣም ያሳዝናሉ አባታችን

  • @myfano
    @myfano4 ай бұрын

    አሁንስ ጥሩ ዘና የምሰማበት ናፈቀኝ. ፆሙ. ሰላም ፉቅርን ያምጣልን የሚገርም ነው ዘንድሮ. የሙስሊምና የክርስቲያን በአንድ ቀን ተያዘ እንበርታ ውዶቸ😢ንፁሀን ደም መፉሰስ ፈጣሪ ያቁምልን

  • @jemalnuriye7687
    @jemalnuriye76874 ай бұрын

    አባቱንም ልጁንም ፀበል ውሰዱአቸው

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu92463 ай бұрын

    አንተ እውነተኛ ሀቀኛ ታማኝ ደፋር ጋዜጠኛ ነህ ክብር ይገበኃል እራስህን ጠብቅ በመቀጠልም የታመሙት አባት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው ልጅቱ ሐቀኛ ልጅ ነች እሷ ናት ይህንን መረጃ ያጋለጠችው ።

  • @Selam694
    @Selam6943 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ ምን ላርግህ እንደው:: እንዴት እግዚአብሔር የባረከህ የተባረክ ልጅ ነህ:: እኚህ አባት ሳይሞቱ ወይ ጭራሽ ሳይብስባቸው እግዚአብሔር አንተን እንደ መልአክ ላከላቸው :: ቅን ደግ የዋህ ነበሩ ማለት ነው 🥲🥲🥲 መጨረሻቸውን ግን please part 2/ ብለህ ልቀቅል በጉጉት እጠብቃለሁ :: ቁጭ ብለው ድነው ለማየት ያብቃን :: ያን ርጉም ከይሲ ልጅ ተብየው ግን እስርቤት ገብቶአል ተብሎ ለመስማት እናፍቃለሁ 🇩🇪 🇪🇹

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e4 ай бұрын

    ወድሜ ፀበል ይውደው እዛው ይቆይ ፀበል ስፀበል ተመላላሽ ሳይሆን እዳው ከሚፈውሱት አባቶች ውሰደው ምክናቱም መተት ይሆናል ምክናቱም ሰው ጨካኝ ሁናል ይቆይ ከፀበሉ እዳያስድስበት ተመላላሽ አይፀበል ምክናቱም ፀበል ተፀብየ ነበር ስላሉ ነው ስመጣቤት ያሳድስበታል ለዛነው ያልተሻለሁ መተት በደብ ይታደሳል ስለዝህ እደኔ ከባቶች ከሚፈውሱት አባቶች ውይህድ ሳይመላለስ የዶክተር አይደለም ስለዝህ ይህድ ፀበል😢😢😢😢😢😢😢 እመቤቴ ትፈውሰወት😢😢😢😢😢😢

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    4 ай бұрын

    ለአባት ነው ከእሱ ከሆነ ይህ ሱስ ውስጥ ስላለ መዳኒህ ይሆናል ያልሆነ ሚሰጠው

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu4 ай бұрын

    አባት እናት እህት ባል ሚሥት ልጅ የሚባለው ነገር ታሪክ ሆኖ ቀርቶል ገንዘብ እና ገንዘብ ብቻ ድሮ ውርሥ የሚጠይቀው ቤተሠብ ሢሞት ነበር አሁን በህይወት እያሉ ውርሥ ጥያቃ ምን አይነት የተረገመ ትውልድ እንደተፈጠረ 😢😢😢😢

  • @YosepheAregga

    @YosepheAregga

    4 ай бұрын

    It's so sad 😞

  • @ZaharaMuhammad-wg6mh

    @ZaharaMuhammad-wg6mh

    4 ай бұрын

    😢😢😢ግርምየሚለኝእደትበእናትበአባትበህትበወድምይጨከናልኡፍፍፍፍ

  • @user-wn9vj8if8i
    @user-wn9vj8if8i3 ай бұрын

    አንተ መልካም ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ።

  • @amarechbenti5036
    @amarechbenti50363 ай бұрын

    ወይኔ ምን አይነት ግዜ ነው ሰው ለገንዘብ ብሎ የሰውን ነብስ የሚያጠፋው ምን አይነት ህሊናቢስነት ነው እግዚያብሄር ሆይ ማረን እንደ እኛ ክፋት አትይብን😢

  • @merimeri530
    @merimeri5304 ай бұрын

    የኔ ጀግና ረጅም ዕድሜ ኑርልን የግፈኞች ጉድ ፈልፍለህ የምታወጣ የልብ አድርስ ቃላቶች አጣሁልህ

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena68174 ай бұрын

    የኔ ጀግና ዘመንህ ይባርክልህ ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ ቀጣዩ በጉጉት እጠብቃለን ወንድማችን በጣም ነው ምንወድህህህ❤❤❤

  • @user-ss3bu6me6h
    @user-ss3bu6me6h2 ай бұрын

    ጋዜጠና ተባረክተባረክ

  • @rablayesuf2629
    @rablayesuf26292 ай бұрын

    የዚህ የወጣት ጀግንነት ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

Келесі