//እንተዋወቃለን ወይ// “በሬውን ስለማልችለው በጥይት ነው የምጥለው🤣🤣”//በፋሲካን በኢቢኤስ//
Ойын-сауық
ልዩ የፋሲካ በአል ምክንያት በማድረግ ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ እና ማንአለብሽ፤ አርቲስት ተስፋዬ እና ፋሲካ አእንዲሁም ኮሜድያን ደረጄ እና ሰብለ ቀርበዋል
"On this special Easter program of Entwawekalen, couples including Inspector Assefa Mezgebu and Manalebish, Artist Tesfaye and Fasika, Comedian Derejie and Seble will be featured."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.
Пікірлер: 538
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@SmilingCap-gj6gl
23 күн бұрын
አሚን
@fserdsrf4281
23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@endresahmed
23 күн бұрын
አሚን
@sameramohammed1991
23 күн бұрын
አሚን
@saraftwi3631
22 күн бұрын
Amen Amen Amen
የደሬ ሁሉም ቀልዶች በጣም አሪፍ ናቸው የደሬ አድናቂ ወድህ ❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ስደት ምርር አለኝ ስለሚያመኝም ከባባድ ስራ መስራት አልቻልኩም ሀገርም እንዳልገባ ያለአባት እማሳድጋቸው ልጆች አሉኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ጥንካሬውን አላህ እንድሰጠኝ በድኔም ጠንካራ እንዲያደርገኝ
@raibamstefa2507
23 күн бұрын
አላህ ያበርታሺውዴ
@ferhanyoutube2804
23 күн бұрын
አላህ ያበርታሽ የኔ እናት አላህ የማያልቅ ርዚቅ ይስጥሽ ያረብ
@user-mr8ii4fb1d
23 күн бұрын
አይዞሽ የኔናት ሶብሪ አድቀን ሁሉም አልፎ ዛሪንየምታሥታዉሺበት ቀንይመጣል ኢንሻአሏህ አሏህተጎንሺይሁን ሶብሪ አሏህንበማስታወስበዚክር በርቺ ጉልበትጥንካሪ እዲሆንሽ ቁረዓንን በተለይ ፈጂርላይ ቅሪ
@agarit4416
23 күн бұрын
ተዉኝ😢😢😢😢
@umusultan
23 күн бұрын
አሚን ውዶቼ
በጣም የማገርመው ፋሲጋን ከሆድ ጋራ መግለጽ በዕምነታችን ደካም እውቀት አልባ መሆናችንን ሳይ ያማል ፋሲካ ኢየሱስ ክርስቶስ የደም ዋጋ የተከፈለልን የዘለአለም ህይወትን ያገኘንበት ትልቁ በዓላችን ነው 😢
ደረጄ ካገባ 7አመት እሚገርምነው ለኛ ለመዳምቅመሞች አመትከመቁጠር ቁጭብለን ሲወልዱ ከማየት የስደትን ኑሮ ያላቀን በተረፈሁላችሁም ደስትላላችሁ❤❤❤ የተስፍሽሚስት ድምጵአንደኛ
@abrarsolaiman8031
22 күн бұрын
ወላሂ እኔም ገረመኝ ወይኔ እድሜችን ደነገጥኩ😂😂😂😂
ሉላየ የዉድ በጣም ነዉ ምወድሽ ❤❤❤
ሉላየ በጣም ነው እምወድሺ
የደሬ ሚስት ስታምር ❤
ላይክ አድርጉ ይች የእግዚአብሔር ስጦታ ናት የምትጠበቅ ሀብት እመቤቴ የመሰከርሽላት ትጠብቅሽ
የዛሬዎቹ ይለያሉ ምርጦችናቸው በጣም ነው እምወዳቸው
ደስ የሚሉ ጥንዶች ደርዬ ምርጥ ሰው የሳቄ ምንጭ አሰፋመዝገቡ ደሥ የሚል ቅልል ያለ ሰው 30አመት በፍቅር መኖር መታደል
እደት ተዋወቃቻሁ የምትለው ቃል ውስጤ ናት 😂😂
@Fire4376
23 күн бұрын
😂እኔም
የመዳም ቅመሞች እንኳን አደረሣችሁ
@MelatSime
24 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ
@etsegenetegebru2323
24 күн бұрын
Enkuwan abro adrshn adrsh 🎉🎉🎉
@user-um4kf8jz6c
24 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን ግን ከፍቶኛል ብቻዬን😢😢😢😢😢
@AyantuDida
24 күн бұрын
Amen
@AyantuDida
24 күн бұрын
የኔ ውዶች የኔ የመዳን ቅመሞች scribe አድርጎ
ደረጀ ለትዳር ሽምግልና በመሄድህ ብዙ ስው በመዳርህ ትልቅ ስው ነህ አክብርሀለሁኝ እድሜና ጤና እመኝልችሀለሁኝ ደሬ❤❤❤❤❤
እኳን አብሮ አደረሰን አስፋው መሸሻን አስታወስኩት አይ ሞት ክፉ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@user-vw8ue6vb9i
22 күн бұрын
😪👏
ግዜዉ እደት እደሚሮጥ ደሬ ካገባ ሰባት አመት ይገርማል ❤ሁሉም ዉብ ናቸዉ መልኳም❤በዓል
@JdjdBdjjd-uc4wf
23 күн бұрын
አምላኬ ሆይ ሰባት አመት ይገርማል ከምኔው ከምኔው
@MDARIF-rh4cd
23 күн бұрын
እኔምገርሞኛል የመዳምቅመሞች እመዳምቤትቁጭብለንመመልከትብቻ😅😅😅
ዋዉ የደሬ ሚስት ውበትና ደርባባነት! ጌታ ይባርክሽ!
@user-rg7jf6dq2p
24 күн бұрын
ename mslge
@NigstAdmase
23 күн бұрын
ተፈጥሮ ይሆናል
@user-vb5fv9lf8b
23 күн бұрын
የሴት አካብዴ ( ትደብረኛለች)👎
@user-sd4hf8py9l
23 күн бұрын
አቤት አቤት የመጀመሪያሽ ይሆናል ያየሻት ሁሌም ደረበብ ያለች ነች
@Fire4376
23 күн бұрын
አረ ተው ተፈጥሪ ነው 😢😢😂😂
😂😂😂😂😂😂 ደረጄ ግን ምን ይሻልሀል 😂😂😂😂😂 ፊቱን ገና ሳየው 😂😂😂😂😂
የሁሉምሚስቶች. የእዉነት. ደርባባሚስቶች ትዳራችሁ ይባረክ. ፍሪያቸዉ. የባረክ።
የመዳም ቅመሞችዬ እንኳአን አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ እህቶቼ
አሴቀለልያለሰዉ በጣምነዉየማከብርህ ሁላችሁንም ❤❤❤❤
ሉላዬ ሥወድሽሽሽ❤❤❤አናፂው እንዴት ተጨንቆ ተጠቦ እንደቀረፀሸ ሣሥብ ይደንቀኛል ውበት ቁመና ትህትና አጃይብ ነው❤❤❤love you ❤❤❤
አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን በጣም ታምራላችሁ ደሬ ፈታ አደረጋችሁን 🥰
ሉላዬ እርጋታሽን ስወድልሽ❤❤❤
@user-bl8vt9yr9c
20 күн бұрын
አግብታለች ወኬ😂😂😂
የመዳም ቅመሞች የተደላደለ ኑሮ ከጥሩ አጋሪ ጋር ይወፍቀን አሚን በሉ
ወሎየነት የሁሉ ድምቀት ዘፍኞ አደመቅሻቸው😊
ደረጀ ስወድህ ሽ አመት ኑርልኝ❤❤❤❤
oh ....tesfaye is so kind and nice🥰🥰🥰🥰🥰
በኣል እና የጋበዛችሁት ታዋቂ ስዎችን ስለሆነ ሽልማቱን ለሁሉም ብታደርጉት በጣም ጥሩ የበኣል ድባብ ይሆን since you invited legendary comedian Derege
ዋዉ የደሬ ሚሥት በጣም ምርጥ ነች ሁሉም ምርጥ ናቸዉ ❤❤❤❤❤❤
ዛሬ በሰላም ነው ዘገየብንኮ🎉
@user-mo7hv4tw1r
24 күн бұрын
የለም ብየ ነበር
@NigstAdmase
23 күн бұрын
እኔም 🙆♀️@@user-mo7hv4tw1r
ለበሀል ትንሽ ነገር ለሁሉም ብታዘጋጂ😊
በጣም ነዉ እምወዳችሁ❤❤❤❤❤
ደሬያለበት ሳቅ ጫወታነዉ 😂😂😂😂😂 ዉድድድድድድድ
It was funny and teachs us ebsoch happy Holiday. this is my first common
ወይኔስታምርየደሬሚስት
እንኳን አደረሳቺሁ የኔ የመዳም ቅመሞቺ❤
ተሰፊሸ ምርጥ ሰው
አስተያየት ሰጭዎች ሠውን ማበረታታት እንጅ አይሆኑ ነገሮች ተገቢ አይደም ለማንኛውም ኢቢኤሶች ይህ ጎደላችሁ አይባልም ለሌሎች ሚዲያዎች ምሳሌ ናችሁ በአጠቃላይ መድረክን አያያዝ እንደባለቤቱ ነውና በጣም አድናቂ ነኝ ሁሉም በጊዜው ውብ ነው
@user-dy8lu9oi3x
22 күн бұрын
አፌ ቁርጥ
እንኳን አብሮ አደረሰን🥰🥰🥰
ዛሬ ደስ የሚሉ እቁ ደርባባ ሴቶች❤🎉
መልካም ፋስካ❤❤❤❤❤❤❤
Fasikaye and tesfish እጅግ ታምራላችሁ
❤❤❤❤ሁላችሁም. በጣም. ታምራላችሁ❤❤❤የኔ ደርባቦች
እንተዋወቃለን ሀና ትስራው 👌
@mashaallhsss3479
17 күн бұрын
Weregna isuwan anchi tv show sinoresh kiteriyate
@medifentaw7513
16 күн бұрын
አሺቃባጪ
አርፍ ጥንድ ናቸው ደስ የሚል ጨዋታ ነው
ደስ ትላላቹ
እንኳን አደረሳችሁ
ዋው ዋው የዛሬወቹ ሁነኛ ሁኛ ናቸዉ በጣም አጋፋወቹ 👍👍👍👍👍
God is good💚💛❤
😂😂😂😂😂😂😂አይ ደረጀ አዲናቂወችህ አደገኛ ናቸዉ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
ከመስሪያ ቤቴ ባልደረባ አሰፋ መስገቡ ጀምሮ በሳቅ ሽንት አስጨረሹ ደረጄና ሰለሜ ተ ሰለሜ ተስፍዬ ሶስቱም በየፊናቸው ነበሮች ናቸው ።
Dere yene Abat❤
አሚን ያርብ
This family ‘s show was the most fun ❤ same times you should have more mature husbands and wives ❤
Keep it up mekid 😂😂😂
ሰብሊዬ የኔ ቆንጆ ኦንኮን አደረሰቹ ሰብሊ በጠም በለሙየ ነት ኢነም በጠም ደግ ነት መሲጠት ሰዉን መረደት ትዎደለቺ ሰብሊዬ ሲዎዲሺ ❤❤❤❤❤❤
የተስፋየ ሚስት ቆንጆነችገናዛሬአወኲለት❤
ያሸነፉት እነ ደረጄ ናቸው
Tesfesh big respect ❤❤❤❤ we love you ❤
ዉይ አሰፋ መዝገቡ ስወደዉ በልጅነቴ ነዉ የማቀዉ ስሙ !!!!
ደረጄ ከኮሜዲያንነት በሐይማኖት በጎጥ በፓለቲካ ተተብትቦ ሕዝብን ማሕበረሰብን ማንጓጠጥ በመጀመሩ እጅግ አስቀይሞናል የቀድሞው ይሻል ነበር ሲያረጁና ዝና ሲያገኙ ተቀብሎ ለዚህ ያበቁ ማሕበረሰብ ክፍሎችን በሐይማኖት ለይቶ በመሳደብና በማንጓጠጡ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል
I like Dr
የተስፉሽ ሚስት ወለየ ነት መሰል ስታምረ❤❤❤❤
@zed9651
23 күн бұрын
ዘረኛ
@milli12354
23 күн бұрын
ዘረኛ ኣትሁኚ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቆንጆ ናቸው
@selammulugeta4977
17 күн бұрын
ኢትዮጵያዊ ሁሉንም ቆንጆ ነው አትቀደጂ ዘረኛ
Dereje gn fitu resu 😂😂😂😂😂😂😂😂 new
Deri Dera long live bro ye habte kale aleh sew sew neh
የኔ አባት ደረጀ አረጀ
Lulaya sitamri zara yena konjo ❤❤demo siwedsh ❤❤😘😘😘😘
ቆይ ለምንድነው ፕሮግራሙን በሙዚቃ ሚጅቡት ሙዚቃ ፋሲካን አይወክልም መዝሙር ብታደርጉልን ከይቅርታ ጋ
መልካም ፋሲጋ
ebs የበአል ፕሮግራም ከመደበኛ ጋር ባታደርጉት የመጡትን ሁሉንም ብትሸልሙ ጥሩ ነው
ኦው የደሬ ሚስት የደዘ ልጅ ናት የከተማዬ የተወለድኩባት ያደኩባት❤❤❤ ሁላችሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
Kikkkk tiliki fiyel moto tegene ale🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ደረጄ ቢቻ ነዉ ፈታ የደረገኝ 😂😂😂እየሰኩ የማደም ስረ ሰረሁ😂
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ይብዛ ሰላማችሁ❤❤❤
🚨🤭 ድንቂም መተዋወቅ
ሉላዬ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ye dereju misti sitamirati💘💘
የሉላ ስዕብና ይለያል ዋውውው❤❤
ዘፋኟሟ ወሎየ ነች ❤
እንኳን አደርሳችሁ የመዳን ቅመሞች ያልፍል እንዳይከፍችሁ
@jehshsnsnsnsns2671
24 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቢከፋንስ ምን አናመጣለን😢😢😢😢
@mekdestemeche6871
23 күн бұрын
😢😢😢❤❤❤
@serkiyimer6536
23 күн бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አዴረሰን እሽ እማ❤
በስው ሀገር ያላችሁ ሁሉ መልካም በአል❤
tesfeshyeeeeeeeee hulem sew akbari neh sawikih wendeme
lulaye yene wub❤❤❤❤❤
ደገፍ አርጉኝ ሚስት ለማግባት እፈልጋለሁ አበሻ ቀሚስ እምለብስ ብቻነው እምፈልገው እናት ደጋግ ኢትዮጵያውያዌን😂
@user-bg6fz3ek8c
24 күн бұрын
Mene malet new degaf???
@SadSad-qe1su
24 күн бұрын
@@user-bg6fz3ek8cበብር ነዋ😂
@srvsrv5806
23 күн бұрын
ፈጣሪ ጨዋ ሚሥት ይስጥሕ
@rahelalelegn6473
23 күн бұрын
ግርግድ ተደግፍ
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
23 күн бұрын
@@rahelalelegn6473 አሁንም ግርግዳው ተደግፌኮነው የኮመኩላችሁ
እረ አታስጨንቂያቸው ሰአቱን አትጨሪሺ በወሬ ሉላ
ሉላዬ ❤❤❤❤❤
Dere men tedolete 😂😂😂
ተንታ ወረኢሉ አገሬ❤የሆነችሁ እስኪ እንያችሁ
Dere😂😂😂❤ hulashum 🥰🥰
ርግት ብሎ መቅበጥ ይቻላል ልክ እንደ ሉላ❤
የሁላችንም ልበብ በሀዘን የተሞላ ነው ግን ኢቢኤስ ትንሽ ያዝናናል
እንኳ አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤💛💚❤💘💘🤗🤗🤗🤗
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
❤❤❤
ክክክክክወይደሬ
ደሬ ደርባ እመቤት አፍሰሀል. ቡ ቡያ ይደግ ድሜጤናይስጣችሁ።
ሉላ ኑሪልን❤🧡💖
@ethio5823
23 күн бұрын
ሉላንሚወድ በlike
😂😂😂😂 የምር በጣም ሳቅሁ ወሬአቸው ሲጥም 😊