ታምሜ በብርቱካን ፋንታ ስክሪፕት አመጡልኝ 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
Ойын-сауық
ዘወትር ሰኞ በዘወትር ደሳለኝ አቅራቢነት የሚቀርበው //የማን ያሸንፋል// ጨዋታ ዛሬ ተዋናይ ሱራፌል ተካ እና ተዋናይት ፍሬህይወት ባህሩ በተቃራኒ ቡድን በመሆን ይፋለማሉ፡፡
"Actor Surafel Teka and Actress Frehiwot Bahru will compete as opposite teams in the Manyashenfal Game, which is presented every Monday by Zewetr Desalegn."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv
Пікірлер: 128
How come ማይክል ጆርዳን የሚለውን ማይክል ጃክሰን ብሎ Host አድራጊው እራሱ ይሳሳታል 😂😂😂 it’s crazy
@NardosTesfaye-mp9fc
15 күн бұрын
They are crazy funny, the host said famous sportsmen at the beginning and them Michael Jackson :)
@workutedy7246
15 күн бұрын
It's just game kkkkkk
@TesfayFekadu
15 күн бұрын
😂
@yemimekonen8045
15 күн бұрын
@@workutedy7246 I know but 😂😂 what is his job the director he have to be edit before …..
@akemanu48
14 күн бұрын
Well Don’t forget, he is a human being too. There is a possibility to make a mistake
ፍርዬና ሱራ የኢትዮጵያ ና ህዝቦችዋ ሃብት ናችሁ ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤❤ ዘወትርዬ የኔ ፍልቅልቅ አንተም ክፉ አይንካህ ወንድሜ በተረፈ ፕሮግራማችሁ በጉጉት ነው የማየው 🎉❤ ሰናይ ቀን
ሱራፌል ጀግና የአባቶቻችን ጀግንነት ባንተ ሲገፅ❤
@Tamirathailesolomon-vs3yh
15 күн бұрын
Gin dinziz blal wudidru lay gin twenaw wow
@Tewahdo_Enatalem
15 күн бұрын
@@Tamirathailesolomon-vs3yh አዎ የገባው አይመስልም
ፍርየ ምርጥየ አራዳ😂😂😂😂❤❤❤ ዘወትር 🥰2 ም ምርጥ ተዋንያን ናቸው ሱራየ❤️❤️
ዛሬ ተሳክቶልኝ ሁለተኛ ሆንኩ ዘወትር አድናቂህ እና ወዳጅህ ነኝ ❤❤❤
@LUbabayimer-nf7wc
16 күн бұрын
እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ ❤
@hananomuer8460
12 күн бұрын
እነግረዋለሁ አትሰቢ😂😂😂😂😂
እንደው ፍርዬን ስወዳት 😘
የዛሬዎቹ ደግሞ ዘገምተኞች ናቸው ማለቴ ተጠያቂዎቹ
@Bezawit1989
12 күн бұрын
🤣🤣🤣kelal
ዘወትር ብርክቲን በጣም ነው የምወዳት ንገራት
ፍሬ ሞቅ ደመቅ አረገችው ሁላችሁም ይመቻችሁ ዘና አረጋችሁን እናመሰግናለን።
እኒህን ሴትዩ ስወዳቸው የአራዳ ልጂ ናቸው ይሜ🤙🤗🥰🥰
@LUbabayimer-nf7wc
16 күн бұрын
እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ ❤
@user-nb8pw3vb6w
13 күн бұрын
ፍርዬ
@LUbabayimer-nf7wc
13 күн бұрын
@@user-nb8pw3vb6w ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
መታረም ያለበት ጥያቄው ማይክል ጆርዳን የሚለው ማይከል ጃክሰን በሚል ጠራችሁት ሲጀመር ሳጥኑ የሚለው ስፓርተኞች ነው የሚለው ::
@ZewdituWeyesa-iz7ei
16 күн бұрын
He was basketball Player's
@TruthEz
16 күн бұрын
@@ZewdituWeyesa-iz7ei ትክክል ፦ የቅርጫት ኳስ ተጫዋቹ ማይክል ጆርዳን ሲሆን ፡ የፖፕ ዘፈን ንጉሱ የሚባለው ደግሞ ነፍሱን ይማረውና ማይክል ጃክሰን ነበረ። 9:40
ሱራየ የኔ ንጉስ ስወድህ አላህ እድሜህን ያስረዝመው ክንደ 💪💪💪😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉🎉
ፍርዬ ፈንዲሻችን❤❤❤❤❤
ሱራፌል ምን ነካው
ማይክልጆርዳን ወይጉድ ማይክልጃክሠን ብለውአሥተካከሉት
It's just fun Games with Ethiopian 5 star actress Love it!
ይመችህ ዘወትር ደሳለኝ..እኔ ታሪኩ ደሳለኝ ነኝ::
ሱራፌል በጣም ጀግና ተዋናይ ነው የሚገባውን ያህል ክብር ያልተሰጠው ሰው ነው ፍሬ ትልቅ ሰው ነሽ እሱን ያከበርሽበት መንገድ ይገባዋል በተለይ ቲያትር ሲሰራ ጀግና ይችላል አክባሪክ ነኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ 🥰🥰🥰
የዛሬ የደነዘዘ ሰውየ ነው ስያናድድ 😫😫😫😫
@SaidSaid-vp4kg
16 күн бұрын
አይባልም
ፍሪዬ የኔ እናት በጥምነው የምወድሽ ❤❤❤❤
ማይክል ጆርዳን ባስግኬት ቦል ተጫዋች ነው አጫዋቹም ተሳስቷል
@TruthEz
16 күн бұрын
ቅርጫት ኳስ = [ባስኬት ቦል]
❤❤❤ferya yena fekere surafale menew fezezeh akatew maseredateme meredate
fhireye❤❤❤
የዛሬወቹስ እኔከፍ ነገር ናቸው
❤❤❤❤❤❤
ዳንሳቸው ደስ ሲል
ፍሬ። ኩራ። ምርጦቻችን❤ ኩራ መድረክ ላይም ማየት እመኛለሁ። ምርጥ ተዋኒ❤ ነህ
mickil jordan not mickil jacksen
@TruthEz
16 күн бұрын
Michael Jordan 🏀. Michael Jackson 🎤🕺🏽
እኔም ልብስ መልሰ ነበር 😂 ለኔም ስጭን እንጂ
ፍርዬ በጣም ምወድሽ
ሱራፌል በጣም ጎበዝ አርቲስት አልነበርንዴ ?? በጣም ተንቀራፈፈ
😂😂😅😅😅😅ትልቆ ሴት በሳቅቅቅቅቅቅ 😂😂😂😂😂
አረ ሁለተኛ ዙር ይቅርባቸዉ እነዚን
የጀዘበ ሰው መናገር ቢችል ልጂቱ ቀሽትናት
ጊዜየንም አላክን ለያቸውም ነበር
Not Micheal Jackson it’s Micheal Jordan
@TruthEz
16 күн бұрын
Michael Jordan 🏀. Michael Jackson 🎤🕺🏽.
እንደው እችን አርቲስት ስወዳት እኮ ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናቴ
❤❤❤
He is Basketball players Michael Jordan lol
ወይኔ ተሎ.ልቀቁት
@LUbabayimer-nf7wc
16 күн бұрын
እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ ❤
@Sahiba-ru9en
16 күн бұрын
,አርጌሽለሁ ውዋ❤❤❤
እር ሱራ አሰቅከኝ 👍👍👍👍
ጥያቄው ላይ የነበረው ማይክል ጆርዳን ነው
ፕሮግራሙ ላይ መልሳችሁ እዮት ማይክል ጆርዳን ነው የሚል ግን ማይክል ጃክሰን ነው ያላችሁት አስተዋዋቂውም ተሳስቷል ተሳታፊዎችም ተሳስቷል ሽልማት ያስፈልገኛል
@LUbabayimer-nf7wc
16 күн бұрын
እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ ❤
@user-mm5nd9mp5f
16 күн бұрын
እሺ የሽልማቴን ነገር ፈጠን አረጓት ያው አውሮፖ ብንሆን ከዛ በላይ ነው ብዬ ነው hhh
@HsksnsHaovs
16 күн бұрын
ና እንሸላለም😂😂😂
Wwwww mazi siwedat
@TruthEz
16 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @መስከረምታደሰ
እኔአደኛ
Eree zewtere akerarbhine astekakele sewe seyawera bemhale chohi atakume
ሱራፌል ግን እንዲህ ፈዛዛ ሆኖ እንዴት አርቲስት ሆነ??😮
ቤተልሄም ወይስ ሰመሃል ጉድ እኮ ነው
Ye Zare teyakew betam kelal neber gen sewchu ke Addison tewelid ga alitenabebom
Zewter ebakhine sewe intrvewe aderghi teyeke kemelsulhi bewehala wedeyawe bemhale tasekmachwalhi
❤❤❤❤❤❤❤
ፍርዬ❤❤❤
ሱራፌል ግን ወይ አርጅተሀል ወይ ጠጥተህ ወይ አጪሰህ ነው እንዴ የገባኸው???በምልክት መግለፅም ሆነ መመለስ ላይ ጭንቅላትህ ምነው በጣም አዘገመ?በቃልህ ማስረዳት ብሎ ነገር ምንም IQ የለህም ...ቆሽቴን አሳረርከው..ከብዙ አንዱ, ሱቅ ለማስረዳት እቃ ምናምን ሚሸጥበት ምንገዛበት ቦታ ብሎ እንደማስረዳት ጭኝና አውራጅ በሚመስል ምልክት ስትንገዛገዝ የመጬ ነው የደበርከኝ ‼️አብራህ ያለችው ልጅ ሲበዛ ስማርት ነች‼️
@Thebigbr901
16 күн бұрын
ምንድንነው ምታወሪው/ምታወራው አንች በሱ ቦታ ብትግኝ እንደሱ ልትሆኝ ትችያለሽ/ህ አስተያየት አሰጣጥሽ ግን አይነፋም ! የትነው ያደከው 7ተኛ ነው እንዴ ያደከው ? አሱ ስራ ሰርቶ ያስመሰከረ ሰው ነው እንከፍ እትሁን ?
Wow betam.des yelal
@TruthEz
16 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @አቢዩዳምጠው
የዛሬው በጣም ይደብራሉ ማለት ተጠያቂወቹ
ኧረ በደብ አንብቡ ማይክል ጆርዳን ነው የሚለው
ወይዘወትርየዛሬዉዉድድርአናደደኝሱራፌልምነካዉብቻመልካምነዉአቻወተዋል
@TruthEz
16 күн бұрын
ቃላቱ ተነጣጥለው ይፃፉ፦
Er edit eyaderegachihu lekeku maichel Jordan esporetegna (basketball techewach new
ዘወትር እንዴት ካንተ ጭምር 4 ሰው በእንዴ ጊዜ ይሳሳታል ማይክል ጆርዳን የሚለውን
ሲጀመር ወንዱ ሰውየ ማስረዳትም ሆነ መረዳትም አይችልም
Min ayenit seweche nachew yezarewecho
ኧረ እፈሩ, ማይክል ጆርዳን እና ማይክል ጃክሰንን ለዩ!
የበሀሩ ልጅ የቀለጠች አሮጊት ትመቸኛለች😂
zweter Gobrz Host Neh zare Tedadetahal Michal Gordan Basketball Player
@TruthEz
16 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @መቅደስጥላሁን
🎉🎉❤❤❤😊😂😂
michel jordan eko basketball player new
@TruthEz
16 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @መንሱሬ
Tish mne ametaheben ayrebum abo
Dawit yeferu is a keyboard player in Roha Band .. The host also knows about him . Two of them were wrong .
ዞትር የአገባቡ ዳንስ የተመቸው እስቲ በላይክ አሳዩኝ👍👈🏼
Micheal Jordan is not micheal Jackson 🤣
ታው የመዳም ቅመሞችዬ ስብስክራይብ አረጉኝ ታው 😭😭
ለምንድን ነው የምትወራጨው
@TruthEz
16 күн бұрын
ውዝዋዜ ፡ የጨዋታ ድምቀት ብቻ ሳይሆን ፡ ለጤንነትም ጠቃሚ ነው። 🤔
ማይክል ጆርዳን አሜሪካዊ የቀድሞ Basketball ተጫዋች ነው። ጠያቂው ቀድመህ ጥያቄውን አጥና!! XX😅
ጠያቂው እራሱ ሊታረም ይገባዋል ስራው አይደል እንዴ ማይክል ጆርዳንን እና ማይክል ጃክሰንን በሙያም በስምም የማይገናኙትን ዝነኞች መለየት ሳይችል አን ተ ብሎ ጠያቂ ደግሞ በሰው ድንገተኛ ጥያቄ መሳሳት ይስቃል ፋራ
Michael Jordan yemilewun Michael Jackson zikim tesastal degmo sura dinziz Yale new gin tiwenaw wow andegna
@TruthEz
16 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ታምራትሀይሌ
Oh my God. It's not Michael Jackson. Michael Jordan. He was playing basketball. Plus, he didn't die yet. You guys better say sorry.
@TruthEz
16 күн бұрын
I think Michael Jackson is more popular in Ethiopia and the Michael name got them confused.
@josephwaite1317
16 күн бұрын
You are absolutely right.
ወይ ጆርዳን
Michael Jordan not Michael Jackson
Koster bilo edmeyen yasfogregnal ? Edme eko tsega new beza lai le wend
አረ እባክህ መመለስ የማይችሉ ታዋቂ ሰው አታቅርብ
አንተን ብሎ ሆስት ጆርዳን ፓስኬት ተጫዋች ነው
ሱራፌል አናደደኝ እንደ ዱዳ ሚያስረዳት ድምፅህን አታስረዳትም
This was the worst episode..
አራ አረ ዳንሱ አያምርብህም ይቅርብህ ሲያሳቅቅ
@TruthEz
16 күн бұрын
ውዝዋዜ ፡ የጨዋታው መግቢያ ድምቀት ብቻ ሳይሆን ፡ እነ ፍሬቻ የተሳተፉበት የሙያ ዘርፍም ነው።
@user-rz6mo7nw1n
15 күн бұрын
@@TruthEz ሁሌ መግቢያ ላይ ሲደንስ አያምርበትም እኮ ያሳቅቃል ለኔ ቢቻ ነው?😮
@SuzanBailey-eg5jz
15 күн бұрын
@@user-rz6mo7nw1nአንቺ ብቻ ነሽ የምትሳቀቂው ውዴ እኛ እንወደዋለን። ዘና ፈታ ነው የሚያደርገን❤❤❤❤ ዘወትር ደስ አለኝ እንደስሙ ዘወትር ደስስስስ ይበለው
@SmiraMuhaamed
15 күн бұрын
አንች አልወደድሽዉም ሌላ ሰዉ አይወደዉም ማለት አዬደለም አለማየት ትችያለሽ
@user-qj3sw9re1m
15 күн бұрын
ከ ፍሬ አጠገብ ያለችዉና ወንዱ አይረቡም ፈዛዞች ናቸዉ
You bullshit: It is not Michael Jackson but Michael Jordan. The other problem is Dawit Yifru is a key boardist, not saxophonist