ምን ተፈጥሮ ይሆን?

Watch our most recent videos
MELE FEDAW ‪@melefedaw2783‬
eyob_pictur...
Welcome to the official KZread channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZread channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZread channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift

Пікірлер: 390

  • @enatehode5065
    @enatehode50652 жыл бұрын

    ሁሉም ፖሊስ እንዳንተ ቢያስቡ ምን ነበር የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @tigesthebabo4241
    @tigesthebabo42412 жыл бұрын

    እውነት ነው ሀገር ማለት ሰው ነው ክብር ይሁን ለመከላከያው እና አየር ሀይላችን እንዲሁም ለፖሊስ ጒዶች።

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 Жыл бұрын

    አተ የኢትዮጵያ ጀግና ነሕ ከትልቅም ትልቅ ቦታላይ ያላችሁ ናችሁ ክብር ለጀግኖቻችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew7272 жыл бұрын

    እዉነት አተ ወንድማች ለየት ያልክ ፌደራል ነህ ባለፈዉ ማኔ ላይ አይቼሃለዉ ስለእዉት በጣም ጀግናና አስተዋይ ነህ የምታረገዉ ነገር ከህዝብ ጋር የለህን ፈቅር ለማቅረብ የምታረገዉ ጥረት በጣም አሪፊ ነው መልካም ወጣት አስተዋይ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ እናከብርሃለን አንወድሃለን ጀግናችን

  • @helenabebe4520
    @helenabebe45202 жыл бұрын

    💚💛❤ ጌታ ብርክ ያርግህ ወንድሜ ትክክል ነው ያልከው በማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆናችሁ ሀገራችሁን የምታገለግሉ ጀግኖች ክብርና ምስጋና ይገባችኃል ውዶቼ እንወዳችኃለን❤❤❤

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x2 жыл бұрын

    የኔ አባት አላህ ይጠበቃችሁ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬የቁርጥ ቀን ልጅች ክብር ለጀግናወች ለእምዬ ኢትዮጵያ ልጅች አላህ መልካም ነገር ይሰጠችሁ

  • @rahelmamogebere1759
    @rahelmamogebere17592 жыл бұрын

    ክብር ለጀግኖቻችን እግ/ር ይጠብቃችሁ ለእኛም ሰላምን እርስ በርሳችን መዋደድን ይስጠን

  • @aishaseid2813
    @aishaseid28132 жыл бұрын

    እድሜህ ይርዘም።አላህ ይጠብቃችሁ።እናንተም እዝነት ይኑራችሁ ፍትህን አንግሱ ጉልበታችሁን ህግን አስታካችሁ አትጠቀሙ።እንወዳችሗለን።

  • @user-tm9oq6ne4d
    @user-tm9oq6ne4d5 ай бұрын

    በዚህ ሰአት መገኘትህ ይገርማል የእውነት ሁሌም እውነቸኛ ያርግህ

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv89662 жыл бұрын

    እንደት እዳስደነገጣችሁኝ 🙈🙈 የስራችሁን ይስጣችሁ 😜 dreams family ምን ተቃውሞ አጋጠመው ብዬ በጣም ደነገጥኩኝ 😍እሽ ለማንኛውም እናመሰግናለን 🇪🇹

  • @user-lp7vi2ff9s
    @user-lp7vi2ff9s3 ай бұрын

    ጀግናችን ትለያለክ እንደ ስራክ ያልተዘመረልክ ስራዎችክ ህያው ምስክር ናቸው እድሜ ይስጥክ

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo7202 жыл бұрын

    ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ለውድ ሀገራቸው ለኛም ሂወታቸውን ገብረው ነው የሚያኖሩን ክብር እንስጥ።

  • @CocoTiti-vh9rl

    @CocoTiti-vh9rl

    4 ай бұрын

    Ethiopia.wust.yesew Lijoch.mebitina.kibir.yelewum.hulusew.betesetewu.siltan.yebetachun.mogudat.bichanew.imifeligewu.kezih.dirgitachin.sanirik.idiget.ayinorenim

  • @CocoTiti-vh9rl

    @CocoTiti-vh9rl

    4 ай бұрын

    .aekin.yemiyagelegil.yelem.alili..inegin.ayichealawukim

  • @CocoTiti-vh9rl

    @CocoTiti-vh9rl

    4 ай бұрын

    HULACHIHU.wushet.besiltanu.yemichilewun.sew.mogudatnewhsabu.antegin.lelelochu.arayatihonaleh.biye.tesifa.aderigalehu

  • @insideouttransformationgro3497
    @insideouttransformationgro34972 жыл бұрын

    So inspiring to see this gentleman with such passion. Reconciliation is the way forward!!!

  • @fraolmtf
    @fraolmtf2 жыл бұрын

    I believe that all Ethiopian soldiers and police give free service. I am so inspiring. God bless you Ethiopia.

  • @alemgeberemikael6560
    @alemgeberemikael65602 жыл бұрын

    Men you make me cry it’s so hard your words for me we should be shared be happy for your good kindness and speech 🎤

  • @TekalignAmente
    @TekalignAmente12 күн бұрын

    ❤ የጀግና ልጅ ጀግና ነዉ ፡፡ ስሙት አስተዉሉት አደራ

  • @dagmawitmekonnen76
    @dagmawitmekonnen762 жыл бұрын

    በኢትዮጵያ ከምንመለከታቸው ያለአግባብ የሚደረጉ ሙያን ያለ አግባብ መጠቀም ከሚፈልጉና ህዝብን ከሚያሳዝኑ ተቃራኒ ሆነህ ስለቆምክ እናመሰግናለን፡፡ እናም ይህንን አይነት ልብ እና ራዕይ በማየቴ ደስ ብሎኛል፡፡ ሙያውን ባልተገባ መንገድ ተረድቶ ከሚያሳዝነን ወደ አገልጋይነት ልብ ሁላችን እንመለስ፤ ምሳሌ በመሆንህ አከብርሀለሁ፡፡

  • @ethiopiahagere9308
    @ethiopiahagere93082 жыл бұрын

    የተባረከች ሀገር አለችን እግዚአብሄር ይመስገን ተባረክ

  • @elhamabdu1763
    @elhamabdu17632 жыл бұрын

    እንደ አባት ጠባቂዎቻችን ናችው በጣም ነው የምንወዳችሁ ኑሩል የኛ ጀግኖች

  • @etagu205
    @etagu2052 жыл бұрын

    ክበር ለመከላከያችን ክበር ይገባችሀል ሞታችሁ ያኖራችሁን ሳትኖሩ ያኖራችሁ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባችሐል ይገባችሐል እናመሰግናለን

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical91722 жыл бұрын

    ይህ ሃሳብ እጅግ ደስ ይላል በኢትዮጵያ ውስጥ ዳር እስከዳር ይቀጣጠል የህግ የበላይነት ይከበር!!

  • @tirhastekle7190
    @tirhastekle71902 жыл бұрын

    Big respect for EDF.dont have words for your lifetime comitment.all the best our beloveds.

  • @leleyimer8783
    @leleyimer87834 ай бұрын

    ተባረክ አንተ ድንቅ ልጅ ገና ብዙ ትሰራለህ❤❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @fikrybeltal9578
    @fikrybeltal9578Ай бұрын

    ጀግናው በሀሳብ ደረጃ ሁሉም እንደ አንተ ቢያስብ ኖሮ ኢትዮጵያን የት በደረሠች ነበር ? በአሁን ሠዐት ለኢትዮጵያ መልካም ነገር የሠሩና የሚመኙ እስርቤት ስለሚገኙ አንተም ጠንቀቅ እያልክ የለማ መገርሣን ንግግር እያሠብክ ኑርልን ወንድማችን ?

  • @hehe_lety
    @hehe_lety2 ай бұрын

    I'm so happy and proud to see Dawit Dreams videos. Ewunetm hagerachn eyadegech nw! Egziber yemesgen

  • @BirhanuDawit
    @BirhanuDawit3 ай бұрын

    ዕድሜና ጠና ይስጥህ ብልህ የሕዝብ ልጅ ነህ እናመሰግናለን!!!

  • @user-xi9bl3ef4r
    @user-xi9bl3ef4r4 ай бұрын

    መልካም ትምርት ነው ሠራዊታችን ከህዝብ የወጣ የህዝብ ልጂ ነው ።

  • @tesfayehailu1913
    @tesfayehailu19132 жыл бұрын

    You are the best soldier .God blessed our country

  • @amansew
    @amansew2 жыл бұрын

    የኔ አባት የተናገርከው ነገር100% ልክ ነው 👍👍👍❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @Hibir-Ethiopian
    @Hibir-Ethiopian2 жыл бұрын

    እጅግ ድንቅ መልእክት ነው ሐሳብህን ያሳካልህ የኔ ወንድም፡፡ የእውነት ከኢትዮጵያ አጠቃላይ የጸጥታ ኃይል ነን ከእሚሉት በሙሉ ጥሩ ነገር ጠብቀን አናውቅም፡፡ ይህ ደግሞ የባለሥልጣናትን እኩይ አላማ ፈጻሚዎች በመሆን ህዝብ ላይ ከሚያደርሱት በደል የተነሳ ነው፡፡

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn35872 жыл бұрын

    ዋውው ይመችህ አቦ ሌላ ፕሮግራም ላይም አይቼዋለሁ በጣም ትክክል ነህ ያለን አመለካከት መቀየር አለበት ምናልባት በዚህ አራት አመት ውስጥ ይሆናል እጅ ስለወታደር ምትፎ አመለካከት ነው ያለን 🤔🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልን 🇪🇹🇪🇹

  • @abebayelema5176
    @abebayelema51762 жыл бұрын

    ዛሬ ለጥ ብለን እያንኮራፋን ተኝተን የምናድረው በወቶ አደሩ በሚከፍልልን መሰዋትነት ነው። ክብር ለወታደሮቻችን።

  • @user-jk5ch1qn7z

    @user-jk5ch1qn7z

    Жыл бұрын

    iwunet new ❤❤❤❤❤

  • @ga3775
    @ga37752 жыл бұрын

    You are our hero and everything God bless you more and more Ethiopia proud of you

  • @hopet4922
    @hopet49222 жыл бұрын

    Waw amazing speech,,,,really u are right,,100%

  • @user-ol7vq5nj7e
    @user-ol7vq5nj7e5 ай бұрын

    ፈጣሪ ትልቅ ያድርገህ❤❤❤❤❤100%

  • @Ethiope2030
    @Ethiope20305 ай бұрын

    ይህንን ይፌዴራል ፓሊስን በጣም ነው የምወደው ለሀገሬ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤

  • @zigalegenetu5878
    @zigalegenetu58782 жыл бұрын

    ከእውነት ልክ ብለሃል በጣም የሚከብድ ሙያ ነው ያውም እየሞተ የሚያድን ሙያ ጀግና ነህ ከንግግርህ እስከ ቁመናህ

  • @zaynabzawdu2403
    @zaynabzawdu24032 жыл бұрын

    የኔ ወድም በጣም ነው ልቤን የነካው😭😭 አላህ ይጠብቃች🥰🥰

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 Жыл бұрын

    ክብር ለኢትዮጵያውያ ጀግኖች ለኢትዮጵያ ውድ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያክብርልን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @melkamdemke4921
    @melkamdemke49215 ай бұрын

    በጣም አሪፌ ነዉ ለሌሎችም አስተምረልን እነመሰግነለን።

  • @zemenayzed7925
    @zemenayzed79252 жыл бұрын

    Thank you so much God please you

  • @astertanke8173
    @astertanke8173 Жыл бұрын

    wow "tilik hilm yalew new dawit gar yemimetaw " respect

  • @seidgetahunmolla943
    @seidgetahunmolla943 Жыл бұрын

    Positive personalities without borders!!!

  • @user-qw3kk2fc2n
    @user-qw3kk2fc2n5 ай бұрын

    በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነው፡፡በውነት የሚበረታታ ተግባር ነው ፡፡ድሲፕሊን ለሌላቸው ሚላታሪዎች መልዕክት አስተላለፍ፡፡ ሀገራችን አስተሳሰብ ችግር የሌለባት መሆኑ ይታወቃል፡፡

  • @shambelkebede2022
    @shambelkebede2022 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ድንቅ ንግግር ነው ብራ በርታ ከጎንህ ነን ።

  • @abebechtefera8416
    @abebechtefera8416 Жыл бұрын

    ክብር ለመከላከያ ሀይላችን💚💛❤️ማናችንም ብንሆን በስላም በደስታ እምንኖረው ሀገራችን ስላም ስትሆንና መከላከያችንም ሀገራችንን ስለሚጠብቅልን ነው ጥሩ እንቅልፉ ተኝተን እምናድረው ውለን ስርተን በሰላም እምንገባው አሁንም ክብር ለመከላከያ ሀይላችን! ❤️🎈🌺☘️

  • @roseawk6631
    @roseawk66312 жыл бұрын

    እናመሠግናለን ውዱ መከታ ወንድማችን !!!

  • @betibelet9996
    @betibelet99965 ай бұрын

    እውነት ነው ተባረክ አንተ ጀግና ፌዴራል ነህ እንድሁ አንተ ለኛም ለአረብ ሀገር እህቶቻችን ታበረታለ ለሌሎችም ባላቅም እነ ብዙ ነገሮች ካንተ በ 1 ቀን ተምርለው ፈጣሪ ሁለም ይጠብቅ መለ ፌዳው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤💛💚🙏🙏

  • @fedila2587
    @fedila25872 жыл бұрын

    ፈጠሪ ይጠብቅህ አንደንተ አይነትይብዘልን

  • @mahletadugna8403
    @mahletadugna84032 жыл бұрын

    Big respect!

  • @hanasisay7125
    @hanasisay71252 жыл бұрын

    እውኘት ይሄ ያስጨበጭባል ተባረክ ውንድሜ

  • @helmedia6703
    @helmedia67032 жыл бұрын

    ለ2ኛ ጊዜ ፕራንክህን ሳየው ጀግና ነህ በርታልኝ ወንድሜ።ካንተ የተማርከት ነገር ፈጣሪን ለማመስገን ፕሮቶኮል አናብዛ ያልከው ነገር ሁለግዜ ያቃጭልብኛል።

  • @shemsawel3755
    @shemsawel3755 Жыл бұрын

    May Allah bless our military... we never forget your sacrifice !!

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate40262 жыл бұрын

    እስኪ ሌሎቹንም እንዳንተ እድማሩ አድርጋቸው ባለፈውም ማንያዘዋል ጋር አይቸሀለሁ በርታልኝ ጋሽ ፖሊሱ

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d27 күн бұрын

    ዋዉ ምርጥ አእምሮ ያለህ ፓሊስ ነህ

  • @user-os7gr7ym6b
    @user-os7gr7ym6b5 ай бұрын

    እግዚሃብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ ወንድሜ እውነተኛ ቅን አሳቢ አሁንም መድሃኒአለም በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልህ፡፡

  • @zelalemg.kebede8829
    @zelalemg.kebede88292 жыл бұрын

    ጎበዞች እጅግ ድንቅ ፈጠራ ነው!

  • @bethlehem5064
    @bethlehem50642 жыл бұрын

    ለመከላከያ ታላቅ ቦታ አለን እንዲያዉም በተለያየ ሙያ ላዪ የተሠማራን ኢትዮጵያዊያኖች መጥተን አገልግሎት ብንሰጥ ፈቃደኞች ነን ለሕዝብ ክፍት ከሆነ፡ ዉድ ወንድም እህቶቻችን ከናንተ ጋር ነን❤🥀

  • @user-gz6ht8my9s
    @user-gz6ht8my9s2 жыл бұрын

    ወንድማችን ክብር ይገባሀል እንወድሃለን !!!

  • @yayaaron5749
    @yayaaron57492 жыл бұрын

    ክብር የሚገባው ግን እንዳልከው ክብር ያልተሰጠው ስራ ነው። ግን በናተ ላይ ህዝቡ ያለው አመልካክት እንዲሁ በባዶ ያመጣው ይመስልሃል? ሁሉም እንዳንተ ቢሆን መልካም ነው። ነገር ግን አብዛኛው ፓሊስ የዜጎችን ሰብአዊ መብት አያከብሩም። በስነስርዓቱ እንኳን አያወሩም። ይቅርታ መልካም ቢሆንም ይህን ሃሳብ ለሌሎች ፓሊስ ቢደርስ ለውጥ ይመጣል። አንተ ግን በርታ!!!

  • @yared7699
    @yared76992 жыл бұрын

    ውይ ውይ Dreames እንዴት እንደምወዳቹሁ ያወኩት ዛሬ ነው በጣም ክው ነው ያልኩት ምን ሊሆን ብዬ ዴቭዬ በጣም አከብርሃለሁ እወድሃለሁ መከላኪያ ሰራዊት በጣም በጣም እኔ በበኩሌ ከነቤተሰቤ እወዳቹሃለሁ የሀገር ድንበርና ህዝቧን ጠባቂዎች

  • @mekedszerihun2053
    @mekedszerihun20532 жыл бұрын

    ክብር ይገባቸዋል ለሀገር መከላከያችን

  • @alexalazar7197
    @alexalazar71972 жыл бұрын

    ሰለምትሰጠው አገልግሎት እናመሰግናለን ወታደር የሚባልባት ሀገርን ለማይት ምኞቴ ነው በርታ ጥሩ ስራ ላይ ነው ወታደሩ።

  • @user-xx9sp3un5m
    @user-xx9sp3un5m6 ай бұрын

    Love you so much bro❤❤❤❤thankyou🙏🙏🙏

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa65662 жыл бұрын

    ክብር ለወታደሮቻችን

  • @user-yg3hi9do6c
    @user-yg3hi9do6c3 ай бұрын

    በጠም አሰፈላጊ ትምህርት ነዉ ለህዝቡም ለሠራዊቱ በጣም ከልብ አመሠግናለሁ

  • @user-km6fq2yx3m
    @user-km6fq2yx3m5 ай бұрын

    አተ የኢትዮጵያ ጀግና ለእግዚአብሄር ታማኝ ስለሆንህ ለሃገርህም ታማኝ ነህ ጌታ ይባርክህ

  • @user-km6fq2yx3m

    @user-km6fq2yx3m

    5 ай бұрын

    አመሠግናለው

  • @monamohammed9843
    @monamohammed98432 жыл бұрын

    ክብር ለመከላከያ 👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Жыл бұрын

    በእውነት.መከላከያ.ደሜ.ነው.ጀግና.ነክ

  • @salemtegen8077
    @salemtegen80772 жыл бұрын

    እውነት መስሎኝ ደንግጬ እውሽት መሆኑን ሳውቅ ድንጋጤዬ መመለስ አቃተኝ

  • @Nejat197
    @Nejat1972 жыл бұрын

    ከማን ያዘዋል ቤት ደቭንም ደገምከዉ መሌ😅የኒ ድንቅ በጣም ነዉ የምወድህ የምር ትለያለህ

  • @fatumafatuma7240
    @fatumafatuma72402 жыл бұрын

    ሰው ቢገባውም ባይገባውም ቢመቸውም ባይመቸውም ዝም ብሎ ጭብጫቦ ልምዱ ነው ይገርመኛል ስትማቱ ዝም ብሎ የሚመታህ ለሚኒተሪው ክብር ነው

  • @ayidaali9309
    @ayidaali93092 жыл бұрын

    ክብር ለወታደር

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower20012 жыл бұрын

    ዋውው እምትገርም ነህ ተባረክ ፖሊሱ ክክበርልን አባቴ

  • @habtomabtube6250
    @habtomabtube62502 жыл бұрын

    really gentleman!!

  • @derartuwerkneh8840
    @derartuwerkneh88402 жыл бұрын

    iwnetihin new wendime .. ine berase gin betam new miwedachu polisochin libsachun say betam new des yemilegn hagerachun silemittbiku inakebrachuhalen igziabiher yitebikachu yibarkachu

  • @martabekele4734
    @martabekele47348 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይጠብቅህ እኖድሀለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @coolnassa1420
    @coolnassa14202 жыл бұрын

    ወንድሜ ፖሊስ ትክክል ነህ ግን ብዙ መጥፎ መጥፎ መጥፎ ፖሊሶች አሉ ግፈኞች ገዳዮች ዘራፊዎች አራጆች ባለጌዎች አሉ ግን አንዳንድ መጥፎ ሰው አሉ እና ታሪክ ያወጣዋል

  • @MediFikr
    @MediFikr3 ай бұрын

    Big respect my bro.

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c5 ай бұрын

    የእኔ መደንገጥ ❤❤❤ ኑረልን ወንድማችን።

  • @hannabaliyu5474
    @hannabaliyu54742 жыл бұрын

    ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ መጀመሪያ የእውነት ደንግጬ ነበር ተባረኩልኝ

  • @zitaabdu7780
    @zitaabdu77802 жыл бұрын

    መልካም ስብዕና ያለው ጀግና ወታደር!! ክብር ላንተ ይሁን!!

  • @michaeldamtew8627
    @michaeldamtew86272 жыл бұрын

    ተባረክ:

  • @habtamuhaile4460
    @habtamuhaile44602 жыл бұрын

    AMAZING SPEECH.

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome12372 жыл бұрын

    አላሕይጠበቃቺሁ በያአላቺሁበት ጀግናናቺሁ ወዲሜ ከነሁትልጇቺ ወታደርነዉ አላሕይጠበቃቺሁ

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y4 ай бұрын

    Yesi mela tileyalehi hulum goadochihi yate asitesasebi binorachew ewneti lemenager federali yikirina poholise behadebet meged erasu alihadim neber betiki sayachew gena efera neber federali kehonema betam chekagi aremena edehonu new asitesasebachin yeneberew akebirachihoalehu bahunu asitesaseba❤❤❤❤❤

  • @giftyusuf5639
    @giftyusuf56392 жыл бұрын

    Wonderful💪

  • @anilkumarkumar1257
    @anilkumarkumar12575 ай бұрын

    ክብርና ምስጋና ለመከላከያ❤❤❤❤

  • @amirniema5421
    @amirniema5421 Жыл бұрын

    ይህም ለውጥ ነው ። እርግጠኛ ነኝ አገራችን ሰላም ትሆናለች መልካም ዘመን ይመጣል

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Жыл бұрын

    ጀገና.እናመሰግናለን

  • @helentesfayereda3909
    @helentesfayereda39092 жыл бұрын

    ተመስገን በጣም ደንግጬ ነበር👍

  • @alamalam262
    @alamalam26212 күн бұрын

    ፓሊስ ሲደበድብ ነው የሚታየው ሁሉ እንዳታ አይደለም ጎበዝ እንደውም ከፖሊስ ይልቅ ዱሪየ የተባለው ያዝናል

  • @user-waku905
    @user-waku9052 ай бұрын

    Respect to all Ethiopian military ❤❤❤❤

  • @endalkachewtesfaye2419
    @endalkachewtesfaye24194 ай бұрын

    Great!

  • @tadessehabte8621
    @tadessehabte8621 Жыл бұрын

    ጎበዝ ወታደር በዚህ መልኩ መቀረጽ አለበት ባይ ነኝ።

  • @esayasetana1806
    @esayasetana18065 ай бұрын

    Malee I appreciate you bro ❤

  • @Prophetmiki-lx3bq
    @Prophetmiki-lx3bq3 ай бұрын

    የኔ ዎድም አይዞህ ቀን አለዉ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን

  • @mistertekar8989
    @mistertekar89892 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw3 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል

  • @guishhadgu3554
    @guishhadgu35542 жыл бұрын

    God bless you

Келесі