ዓለም የምትፈልገው ሕልመ ቢስ ሰዎችን ነው! ዶ/ር ዮናስ ዘውዴ @DawitDreams

Watch our most recent videos
• ዓለም የምትፈልገው ሕልመ ቢስ ሰዎች...
Welcome to the official KZread channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZread channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZread channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#AbrshDreams #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift

Пікірлер: 376

  • @amirahmed651
    @amirahmed651 Жыл бұрын

    ስሜታችንን መግራት ያስፈለገን ጊዜ የዩሱፍን ምዕራፍ እንድናነብ ነብያችን(ሰዐወ) መክረውናል። እውነት ነው በጣም አስተማሪ ታሪክ አለው

  • @tegubeshah9243

    @tegubeshah9243

    Жыл бұрын

  • @user-jy7iq8pr1d
    @user-jy7iq8pr1d Жыл бұрын

    የመፀሃፍ ቅዱስ ላይ የሰፈረው ታሪክነው በሌላ አስተማሪ መልኩ ስላቀረብከው👍

  • @sebelleteferaminas9875

    @sebelleteferaminas9875

    Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም በእግዚአብሄርም ቃልም እንጂ እንደተባለው ቃሉን በደንብ ይዞታል ጎበዝ።

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Жыл бұрын

    "ዩሱፍ ለአባቱ፡- «አባቴ ሆይ! እኔ ዐስራ አንድ ከዋክብትን ፀሐይንና ጨረቃንም (በሕልሜ) አየሁ፡፡ ለእኔ ሰጋጆች ሆነው አየኋቸው» ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ (አባቱም) አለ «ልጄ ሆይ! ሕልምህን ለወንድሞችህ አታውራ፡፡ ላንተ ተንኮልን ይሰሩብሃልና፡፡ ሰይጣን ለሰው ግልጽ ጠላት ነውና፡፡» «እንደዚሁም (እንዳየኸው) ጌታህ ይመርጥሃል፡፡ ከንግግሮችም ፍች ያስተምርሃል፡፡ ጸጋውንም ከአሁን በፊት በሁለቱ አባቶችህ በኢብራሂምና በኢስሐቅ ላይ እንዳሟላት በአንተ ላይና በያዕቆብ ዘሮችም ላይ ይሞላታል፡፡ ጌታህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና፡፡» በዩሱፍና በወንድሞቹ (ታሪኮች) ውስጥ ለጠያቂዎች ሁሉ በእርግጥ አስደናቂ ምልክቶች ነበሩ፡፡(ወንድሞቹ) ባሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «እኛ ጭፍሮች ስንሆን ዩሱፍና ወንድሙ (ብንያም) ወደ አባታችን ከእኛ ይበልጥ የተወደዱ ናቸው፡፡ አባታችን በግልጽ ስህተት ውስጥ ነው፡፡ «ዩሱፍን ግደሉ፡፡ ወይም በ(ሩቅ) ምድር ላይ ጣሉት፡፡ ያባታችሁ ፊት ለእናንተ የግል ይኾናልና፡፡ ከእርሱም በኋላ መልካም ሕዝቦች ትሆናላችሁና» (ተባባሉ)፡፡" Qur'an(Chapter Yusuf 12: 4-9)

  • @wdfddd5700

    @wdfddd5700

    Жыл бұрын

    ትክክልእህቴ

  • @jemilaahmed8662

    @jemilaahmed8662

    Жыл бұрын

    The prophet Yusuf history is amazing. thank you!

  • @susutube2726

    @susutube2726

    Жыл бұрын

    ትክልል ነዶ ሳይሆን ኮዋክብት እና ጨረቃ ሲሰግዱልኝ አየሁነው ያለው

  • @elhammekona6233

    @elhammekona6233

    Жыл бұрын

    ጀግና የኔ ልክ ብለሻል 👍👍👍👍 ማሽአላህ

  • @fase-man6355

    @fase-man6355

    11 ай бұрын

    መጽሃፋችው ግን ምንድን ነው ቅንፍ የበዛበት? ደግሞ ለማወቅ ነው በጨዋነት መልሱልኝ!!

  • @nassir152
    @nassir152 Жыл бұрын

    Watching from united Arab Emirates like this brother

  • @saedasadik3283
    @saedasadik3283 Жыл бұрын

    Programachewen batam ewadawalew......thank you

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын

    ዋው ዋው ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም በእግዚአብሄርም ቃል እንጂ የህይወትህ መርህ ስለሆነ የጌታህ ቃል ተደንቄ ነው የሰማውህ በእውነት ምርጥ ትምህርት ነው የተውክልን እናመሰግናለን በነፍስ በስጋ የትባረክ ነህ ጤና እድሜ ይብዛልህ ።

  • @ima3452
    @ima3452 Жыл бұрын

    በጣም እንዲቀርብ የፈለኩት ሰው ነበረ ድሪምስ ፋሚሊዎች ተባረኩ እና አመሰግናለሁ nice ነገር ነው ዮኒ ተባረክ እና በጣም ነዉ ምንወድህ 👏👏👏.... እውነት ነዉ ስለ ህልም ሲታሰብ ዮሴፍ በጣም ምርጡ ምሳሌ ነዉ ።

  • @hanaworku1712
    @hanaworku1712 Жыл бұрын

    🇪🇹ኢትዮጵያ ካሏት ብርቅ ወጣቶች አንዱ Dr yonas Zewde ❤️❤️❤️

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 Жыл бұрын

    ዮኒ ከልብ አመሰግናለሁ እጅግ በጣም አከብራለሁ የእውነት ዛሬ በጣም ከፊቶኝ ነበር እናም በአለም ለይ ብቻኛ ሰው እኔ ብቻ እንደሆንኩ ተሰማኝ ብዙ ግዜ ከሰዎች ገር ስለማልግበባ ከሰው ገር አብሮ ግዜ መሰለፍ ብዙም ደስ አይለኝም እናም ዛሬ በጣም ከፍተኝ ነበር በቃ ብቻዬን እንደቀረው ነበር የተሰማኝ እናም እሄን ፕሮግራም ሰይ በጣም ደስ አለኝ የምር አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏

  • @emebetabduk9508

    @emebetabduk9508

    Жыл бұрын

    You are not alone my brother..Allah is always with u🙏

  • @SimonSami-yk4iw
    @SimonSami-yk4iw3 ай бұрын

    Be ewnet betam Des yemil tmhrte new enamesegnalen ❤❤❤lantem dawit dreams amesegnalehu❤❤❤❤❤

  • @yebalalayebalala1582
    @yebalalayebalala1582 Жыл бұрын

    መምህር እረጅም እድሜ ተመኘሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asrathalabo1352
    @asrathalabo1352 Жыл бұрын

    እራጅም እድሜነ ጥበብ ይጨምርልህ።

  • @zed8788
    @zed8788 Жыл бұрын

    ህልማችን እሰኪፈፀም ለራሳችን እንያዘው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ካልሆነ ያ የነገራችሁን መቼ ነው ??በሚል ጥዬቄ እያዋከቡ ተስፋ ያስቆርጡናል:: 🙏ህልሜ ጠላት መሸመቻ አይሆንም አምላኬ ካወቀው በቂ ነውና ::

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 Жыл бұрын

    ዋዉ በምን ቃል ለመሰግናችሁ፣ብቻ ከልብ እናመሰግናለን።

  • @Samirwyi
    @Samirwyi Жыл бұрын

    It is amazing 😳😳😳💙thank you for sharing this video 📹 my goodness ❤

  • @tayefrew2534
    @tayefrew2534 Жыл бұрын

    በጣም ጠቃሚ ምክር የያዘ ገለጻ ነው። እግዚአብሔር ምን ጊዜም መልካም ስዎችን አይጥልምና በፍጹም ዕምነት ለቅዱስ አምላክ ተገዥ እንሁን።

  • @hannachetelat3159

    @hannachetelat3159

    Жыл бұрын

    Rŕàŕaŕ4444ŕ t

  • @hannachetelat3159

    @hannachetelat3159

    Жыл бұрын

    R à q5aw0

  • @hannachetelat3159

    @hannachetelat3159

    Жыл бұрын

    00 pz Très 5

  • @tigistkebede6606

    @tigistkebede6606

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 Жыл бұрын

    በእውነት በደንምብ ነው ያዳመጥኩት እንደ አንተ አይነት መልካም አስተሳሰብ : ርቱእ አንደበት ; ከህሊናችን የማይጠፍ ምክሮች ብሎም ወደ ተግባር የሚቀየር ምሁራን ያብዛልን ሃይል እግዚአብሔር እውነት ነው ኢትዮጵያ ራእይ ህልም አላት እኛ ሁላችንም ኢትዮጵያውያን !!

  • @alazarbizuayehu1255
    @alazarbizuayehu1255 Жыл бұрын

    yezare timirt ejeg betam lewetognale.....amesegenalew......bezi agatami degemo agelgaye yonatan aklilu bigabezelen des yelenale

  • @abimathi6059
    @abimathi6059 Жыл бұрын

    Dawit dreams thought me a very life-changing experience within me and and I am so proud to have you guys like Dawit dreams and Ethiopian needs such unique and gifted life changing people and I am so blessed and God bless family of Dawit dreams and you're lucky guys to attende physically to Dawit dreams and long live to Dawit dreams and his family.from South Africa your's Abreham.

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Жыл бұрын

    በጣም ደስ እሚል የወጣት አዋቂ ደናቂ ሰው ጋበዛችሁልን

  • @gjryyvyt529
    @gjryyvyt529 Жыл бұрын

    Saladenkh malef alfelgm wendmachin mekrh betam yigebal allah yistelen👍👍👍💖💖💖💖

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru71298 ай бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤

  • @bertokanabebe8659
    @bertokanabebe8659 Жыл бұрын

    በጣም የምፈልገውን ሰው ስላቀረብክልን እናመሰግናለን 😘😘😘😘

  • @betelhemlema3434
    @betelhemlema3434 Жыл бұрын

    This is the most Amazing speech ! Thanks Dr. Yonas Z. keep it up 👏

  • @netsanethaile7516
    @netsanethaile7516 Жыл бұрын

    Amazing. God Bless You Yone & Dawit Dreams.

  • @galootube9260
    @galootube9260 Жыл бұрын

    Wow thank what is a softy voice and great message you are so humble.we are lucky to have like you humble man.

  • @daniaschalew3541
    @daniaschalew3541 Жыл бұрын

    ዮኒ ስወድክ

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Жыл бұрын

    የዮሴፍ ታሪክ የኔም ታሪክ ነው ተባረክ ወንድሜ💕🙏💕 share✅

  • @user-ru8ml4on5c
    @user-ru8ml4on5c Жыл бұрын

    እውቀቱን ይጨምርልህ ፈጣሪ የኔ ወንድም

  • @stehy2323
    @stehy2323 Жыл бұрын

    ሚገርም ነው ተባረክ

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Жыл бұрын

    ትክክል እኮ ነው መፃፍ ቅዱስ ስላለ ሳይሆን ህልሜን እውቀቴን ስራዬን የሚስቀናቸው ባዳ ሳይሆን እህቶቼ ናቸው ጠላት የሆኑብኝ በጣም የምውዳቸው ያውም ሁሌም በፀሎቴ ዮሴፍን ከወይኒ እዳወጣህ አውጣኝ እላለሁ !!!ህልመቢስ ጠላት የለውም ።እውነት የኔ ታሪክ የአባቴ የዮሴፍ ታሪክ ነው !!!

  • @sebelleteferaminas9875

    @sebelleteferaminas9875

    Жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ እናት ዮሴፍን ያሰበ አምላክ ያስብሽ።

  • @seifet.k.afrikano1415
    @seifet.k.afrikano1415 Жыл бұрын

    Go higher and further, you can shape many more young people.

  • @fawziamohammedahmed9782
    @fawziamohammedahmed9782 Жыл бұрын

    አደኛዬ ነህ አንደበተ ርእቱ ዮኒ💯💯💯💯✅✅✅✅✅

  • @seleda1
    @seleda1 Жыл бұрын

    እኔ ምላችሁ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ይህን ቪድዮ አይታችሁ ተምራችሁበት ጠቅሟችሁ ብዙ ቪው ያገኛል።ነገር ገን ሁልሽም ካየሽ በኋል ላይክ አድረጋችሁ ብትወጡ ምን አለበት!!!!አሁን እኔ ባየሁበት ሰአት 3.4 ሺ በላይ ቪው አለው ገን 300 ላይክ። እዚህ ጋ ብቻ ሳይሆን በሌላ ቻናል ውስጥም የታዘብኩት ነገር ስለሆነ ነው።ባጭሩ ላይክ እያደረጋችሁ ውጡ። ቻውቻው🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094

    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094

    Жыл бұрын

    ብዙ ጊዜ እውቀት የምናገኝበትን ላይ ላይክ የለም ግን ፍሬ የሌለው ወሬ ላይ ላይኩ ይገረማል እና ልክ ብለሻል/ሀል

  • @sebelleteferaminas9875

    @sebelleteferaminas9875

    Жыл бұрын

    እኔ ራሴ ርእስ ከሳበኝ አይቼ ላይክ ርስቼ እወጣለው ላይክ ሰብ አድርጉ ብለው ሲሉ ነው ትዝ ብሎኝ የማደርግው አሁንም ያንተን ኮመንት ሳይ ይህው አደረኩ ይቅርታ ኪኪ

  • @bute5158
    @bute5158 Жыл бұрын

    አንተ ግን እንቁአችን ነህ ለወላጆችህ ብቻ ሳትሆን ለሀገራችን ኩራት ነህ እግዚአብሔር እረድቶሀል አሁንም በበለጠው ይባርክህ ይህንንም ፕሮግራም የሚያዘጋጀው ዳዊት ሁላችሁም አብራችሁ ተምራችሁ ሆናችሁ አብራችሁ ያላችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ ህልማችሁ እንደ ዮሴፍ እውን ይሁን እወዳችሁአለሁ

  • @mequanentsahle4197
    @mequanentsahle4197 Жыл бұрын

    ወንድሜ ዮኒ ተባረክ! የአምላክ መርህ ተፈጻሚ ሚሆንበት ዘመን በእጅ ነው "የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና። " ሮሜ 8፡19

  • @wirtufikru18

    @wirtufikru18

    Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weiniteklay4934
    @weiniteklay4934 Жыл бұрын

    Wawww edmh ybrakk wendmashn amannn 🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯❤❤

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Жыл бұрын

    Waaw amazing message thanks

  • @shambelsharew3411
    @shambelsharew3411 Жыл бұрын

    ዳዊት በእውነት የምትጋብዛቸው አሥተማሪዎ ወቅቱ የሰው አስተሳሰብ የገባቸው ናቸው ። ቅድስቲቱን ከተማ የሚያስወርስ ትምህርት መህልቅ ጣል ያድርጉበት ። ዮናስ God bless You ! በሚገባ እየተከታተልኳችሁ ነው። ከሸዋሮቢት

  • @danielayalew9880
    @danielayalew9880 Жыл бұрын

    Dawit you are great hope of Ethiopia

  • @prophetalemayhujenber6429
    @prophetalemayhujenber6429 Жыл бұрын

    አምላክ ክፉዉን አስተሳሰብ ለመቀየር ደብቆ ያሳደገ ድንቅ ሰው

  • @user-bp7yd5zu3f
    @user-bp7yd5zu3f11 ай бұрын

    ጆን ምርጥ ሰዉ በርታ የወጣቶች ተምሳለት ነህ ብዙ ቁም ነገር አግንቸበታለሁ በርታ፡፡

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe2 ай бұрын

    ትገርማለህ ዋው❤❤❤

  • @dekebawolde9278
    @dekebawolde9278 Жыл бұрын

    i really lv this person

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን በትክክል ልክ ነህ።

  • @amakelechdubale2441
    @amakelechdubale2441 Жыл бұрын

    በሰዉም በእግዚአብሔርም ፊት ማደግ ማለት አንዱ በክፉ ፈታ መልካም ማድርግ ነዉ።ልክ እንደ ዮሴፌ! ዩኒ አንተ ከኢትኦጵያ ተስፍዎች መካከል አንዱ ነህ። አንተንም ባለቤትህን ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባርካቹ ይጠብቃቹ! እንወድሀለን!!!

  • @betilihemfissiha6715
    @betilihemfissiha6715 Жыл бұрын

    ዶ/ር ዬናስ ዘውዴ ስላወኩህ ደስ ብሎኛል ከውዱ ማእድህ ስላካፈልከኝ አመሰግናለሁ ። -ስለዩሴፍ ያስተማርከኝ ታላቅ ነገር ነው በብዙ ክበር ወንድሜ። - አሁን በረራ ሳአት መሆኑን እኔም አምናለሁ ሁላችንም ስለበረራችን ማሰብ መዘጋጀት እና ዶክመንት ሟሟላት እንዳለብን - ሳናይ ደሞ እንዳንመታ ያስረዳህበት መንገድ ሁሉ ለኔ ድንቅ ነበር አመሰግናለሁ 🥰

  • @bute5158
    @bute5158 Жыл бұрын

    Amazing ፈጣሪ ይባርክህ ቃሉን አውቀዋለሁ ብዬ አልሰማሁትም ስስማ ምን ይሆን የማረው ብዬ ሰማሁት ይህ ትውልድ ታድሏል ከተጠቀመበት ብዙ ህዝብ ባአደራሹ አለ ከአገር ና ከህዝቡ ብዛት ሲታይ ጥቂት ነው በሩ ተከፍቶላችኋል ኑና ተጣበቡ ግድግዳውም ይገፋል ይሰፋል ህልማችሁን ይዛችሁ እንዴት ልውጣ ለምትሉ ይህ ቦታ መንቂያ ነው መንደርደሪያ ነው የማይረባ ቲክቶክ ዮ ትዩብ ከሚበላባችሁ ከሩቅ ሆኜ ሳየው ይህን የምታዩው ላልሰሙት አሰሙ ከዚህ በላይ ደስ የሚል ነገር ምን አለ በድንገት አይቼው ገብቼ በመስማት it is not let እያልኩ እራሴን የገነባሁብት ቦታ ነው

  • @martabekele4734
    @martabekele47348 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርህክ ጨምሮ ጨምሮ ያባርካችሁ❤❤❤❤

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru71295 ай бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አምላክህ አባትህን እየሰብክህ ስላለህ

  • @jejebetube6850
    @jejebetube6850 Жыл бұрын

    አለም ሰዎች አሏት! በጣም ጥቂት፤ አንዱ ይህ ወጣት ነው! በጣም እርቦኝ ከበላሁት ምግብ በላይ እረካሁኝ!!!!!!

  • @michaelgirma6136
    @michaelgirma6136 Жыл бұрын

    በምናውቀው ታሪክ በምናምነው ታሪክ ነው ጥሩ ነገር ያስተማርከን !

  • @Alpha-hj2ss
    @Alpha-hj2ss Жыл бұрын

    Thank you Dr. የዩሱፍ (አለሂ ሰላም) ታሪክ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው፡፡ እስልምና እና ክርስትና መሰረታቸው አብራሀሚክ ሃይማኖት ከመሆኑ አንፃር ብዙ እሚያመሳስላቸው ነገሮች አሉ:: በቁርአን ዉስጥ ስለ ዩሱፍ (አለሂ ሰላም) ታሪክ እሚተርክ በስሙ አንድ ሙሉ ምእራፍ አለ:: ሱረቱል ዩሱፍ (Quran Chapter 12) ስለ ዩሱፍ (ዮሴፍ) ታሪክ በደንብ ይነግረናል:: እነዚህ እና ሌሎች መመሳሰሎች ዮናስ እንዳለው ተቀራርበን በመወያየት እና በመነጋገር, በመከራከር ወደ አንድ እና ወደ ሀቅ ለመምጣት ትልቅ ሚና ይኖራቸዋል:: አንዳችን የሌላችንን ቅዱስ መፅሐፎች ማንበብ እና ማወቅ እንዳለብንም አምናለሁ:: ብንጠቅም እንጂ ስለማንጎዳ ማለት ነው:: እና I hope ዮናስ እንዳለው ስለ ሃይማኖቶቻችን በሰላም እና በሰለጠነ መንገድ ተቀራርበን እምንወያየበት ጊዜ አንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለሁ::

  • @zekariasasefa2089

    @zekariasasefa2089

    Жыл бұрын

    ችግሩ ቁርአን ከአይሁድ እና ክርስትና ግልባጭ መሆኑ አለማመናችሁ ነው

  • @hayatmohamed9671

    @hayatmohamed9671

    Жыл бұрын

    ኢንሻ አላህ

  • @digitalhabesha11
    @digitalhabesha11 Жыл бұрын

    You really right , Dreams with out goals are just dreams !!! 🔥

  • @yedishewketonyasadgu8193
    @yedishewketonyasadgu8193 Жыл бұрын

    thank u bro

  • @abebemekuriaw3291
    @abebemekuriaw3291 Жыл бұрын

    Wonderful speech!!!! & Good stories!!!

  • @adtdt20911
    @adtdt20911 Жыл бұрын

    እንደዚህ ወጣት ያብዛልን

  • @MogeseAkendaMogeseAkenda
    @MogeseAkendaMogeseAkendaАй бұрын

    ስለ አንተ ፈጣሪ አመሰግናለሁ በዘመናት መሀከል አምላክ ሠዉ አለዉ ሚያቀና

  • @samuelpetrosgunta6765
    @samuelpetrosgunta6765 Жыл бұрын

    BE BLESSED!!

  • @zamzammuhammad9597
    @zamzammuhammad9597 Жыл бұрын

    Wow Amazing thanks

  • @Abel-xd6rx
    @Abel-xd6rx Жыл бұрын

    One of my fav person

  • @tibebudemisse2908
    @tibebudemisse29089 ай бұрын

    ዋዉ በጣም ድንቅ ትምርት አመሰግናለሁ።

  • @degefahaile6097
    @degefahaile6097 Жыл бұрын

    May God blessed you my dear brother ❤

  • @fevenmesfin5343
    @fevenmesfin5343 Жыл бұрын

    Thank u Dr.Yoni ❤❤❤

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Жыл бұрын

    wow wonderful time stay safe yoni,you're amazing

  • @mashooyoutube
    @mashooyoutube Жыл бұрын

    Bexam yemigerm nigigir new bee huneet qalhiyoot yasemaln yemii asbaalnew tebarakuu ❤❤❤❤

  • @user-lf6wk1qm9f
    @user-lf6wk1qm9f Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ዉድና የተከበራቹ በተሰቦቻችነ በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ለሰጠከን ትምርት እናመሰግናለን ክበርልን

  • @BrookSewunet
    @BrookSewunet2 ай бұрын

    Wow wow ijig bexam yekafita timirt❤❤❤❤❤

  • @user-wb7ph5mq4u
    @user-wb7ph5mq4u Жыл бұрын

    እናመሰግናለን 😍💎

  • @MrUtubebrook
    @MrUtubebrook Жыл бұрын

    Thank you for inspiring me to be my best,

  • @zewudebekele3834

    @zewudebekele3834

    Жыл бұрын

    Keep it up,, succesful speech, very good Tallent lecture.....

  • @fikirbayable7655
    @fikirbayable7655 Жыл бұрын

    Amazing 👏 👏👏👏👏

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ

  • @tamanuel2368
    @tamanuel2368 Жыл бұрын

    God bless you all🙏

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 Жыл бұрын

    This is amazing!!! Thank you so much!!!!

  • @Alpha-hj2ss
    @Alpha-hj2ss Жыл бұрын

    Thank you Dr. Great Speech with a Great Story! Appreciate!!! የዩሱፍ (አለሂ ሰላም) ታሪክ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው፡፡ በቁርአን ዉስጥ ስለ ዩሱፍ ታሪክ እሚተርክ በስሙ አንድ ሙሉ ምዕራፍ አለ:: ሱረቱል ዩሱፍ (Quran Chapter 12) ስለ ዩሱፍ (ዮሴፍ) ታሪክ በደንብ ይነግረናል:: (ሱረቱ ዩሱፍ - 4) ዩሱፍ ለአባቱ፡- «አባቴ ሆይ! እኔ ዐስራ አንድ ከዋክብትን ፀሐይንና ጨረቃንም (በሕልሜ) አየሁ፡፡ ለእኔ ሰጋጆች ሆነው አየኋቸው» ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ (ሱረቱ ዩሱፍ - 5) (አባቱም) አለ «ልጄ ሆይ! ሕልምህን ለወንድሞችህ አታውራ፡፡ ላንተ ተንኮልን ይሰሩብሃልና፡፡ ሰይጣን ለሰው ግልጽ ጠላት ነውና፡፡» (ሱረቱ ዩሱፍ - 6) «እንደዚሁም (እንዳየኸው) ጌታህ ይመርጥሃል፡፡ ከንግግሮችም ፍች ያስተምርሃል፡፡ ጸጋውንም ከአሁን በፊት በሁለቱ አባቶችህ በኢብራሂምና በኢስሐቅ ላይ እንዳሟላት በአንተ ላይና በያዕቆብ ዘሮችም ላይ ይሞላታል፡፡ ጌታህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና፡፡» (ሱረቱ ዩሱፍ - 7) በዩሱፍና በወንድሞቹ (ታሪኮች) ውስጥ ለጠያቂዎች ሁሉ በእርግጥ አስደናቂ ምልክቶች ነበሩ፡፡ (ሱረቱ ዩሱፍ - 8) (ወንድሞቹ) ባሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «እኛ ጭፍሮች ስንሆን ዩሱፍና ወንድሙ (ብንያም) ወደ አባታችን ከእኛ ይበልጥ የተወደዱ ናቸው፡፡ አባታችን በግልጽ ስህተት ውስጥ ነው፡፡ (ሱረቱ ዩሱፍ - 9) «ዩሱፍን ግደሉ፡፡ ወይም በ(ሩቅ) ምድር ላይ ጣሉት፡፡ ያባታችሁ ፊት ለእናንተ የግል ይኾናልና፡፡ ከእርሱም በኋላ መልካም ሕዝቦች ትሆናላችሁና» (ተባባሉ)፡፡ (ሱረቱ ዩሱፍ - 10) ከእነሱ አንድ ተናጋሪ «ዩሱፍን አትግደሉ ግን በጉድጓድ አዘቅት ጨለማ ውስጥ ጣሉት፤ ከተጓዢዎች አንዱ ያነሳዋልና፡፡ ሠሪዎች ብትኾኑ (በዚሁ ተብቃቁ) አላቸው፡፡ (ሱረቱ ዩሱፍ - 11) (እነሱም) አሉ «አባታችን ሆይ! በዩሱፍ ላይ ለምን አታምነንም እኛም ለእርሱ በእርግጥ አዛኞች ነን፡፡» (ሱረቱ ዩሱፍ - 12) «ነገ ከእኛ ጋር ላከውና ይደሰት፤ ይጫወትም፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎች ነን፡፡» (ሱረቱ ዩሱፍ - 13) «እኔ እርሱን (ዩሱፍን) ይዛችሁ መሌዳችሁ በእርግጥ ያሳዝነኛል፡፡ እናንተም ከእርሱ ዘንጊዎች ስትሆኑ ተኩላ ይበላዋል ብዬ እፈራለሁ» አላቸው፡፡ (ሱረቱ ዩሱፍ - 14) «እኛ ጭፍራዎች ሆነን ሳለን ተኩላ ቢበላውማ እኛ ያን ጊዜ በእርግጥ ከሳሪዎች ነን» አሉት፡፡ (ሱረቱ ዩሱፍ - 15) እርሱንም ይዘውት በሌዱና በጉድጓዱ ጨለማ አዘቅት ውስጥ እንዲያደርጉት በቆረጡ ጊዜ (ሐሳባቸውን ፈጸሙበት)፡፡ ወደእርሱም እነሱ የማያውቁ ሲሆኑ ይህንን ሥራቸውን በእርግጥ ትነግራቸዋለህ ስንል ላክንበት፡፡ (ሱረቱ ዩሱፍ - 16) አባታቸውንም በምሽት እያለቀሱ መጡት፡፡ (ሱረቱ ዩሱፍ - 17) «አባታችን ሆይ! እኛ (ለሩጫና ለውርወራ) ልንሽቀዳደም ሌድን፡፡ ዩሱፍንም ዕቃችን ዘንድ ተውነው፡፡ ወዲያውም ተኩላ በላው፡፡ አንተም እውነተኞች ብንሆንም የምታምነን አይደለህም» አሉ፡፡ (ሱረቱ ዩሱፍ - 18) በቀሚሱም ላይ የውሸትን ደም አመጡ፡፡ (አባታቸው) «አይደለም፤ ነፍሶቻችሁ (ውሸት) ነገርን ለእናንተ ሸለሙላችሁ፡፡ ስለዚህ መልካም ትዕግስት (ማድረግ አለብኝ) በምትሉትም ነገር ላይ መታገዣው አላህ ብቻ ነው» አለ፡፡ (ሱረቱ ዩሱፍ - 19) መንገደኞችም መጡ፡፡ ውሃ ቀጂያቸውንም ላኩ፡፡ አኮሊውንም (ወደ ጉድጓዱ) ሰደደ «የምስራች! ይህ ወጣት ልጅ ነው» አለ፡፡ ሸቀጥ አድርገውም ደበቁት፡፡ አላህም የሚሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ (ሱረቱ ዩሱፍ - 20) በርካሽ ዋጋም በሚቆጠሩ ዲርሃሞች ሸጡት፡፡ በእርሱም ከቸልተኞቹ ነበሩ፡፡ (ሱረቱ ዩሱፍ - 21)............................................ እያለ ይቀጥላል ታሪኩ ..............። ሙሉ ታሪኩን ለማንበብ በ ቁርዓን ምዕራፍ 12 ማግኝት ይችላሉ:: በቁርአን ዉስጥ ስለ ዩሱፍ ታሪክ እሚተርክ በስሙ አንድ ሙሉ ምእራፍ አለ:: ሱረቱል ዩሱፍ (Quran Chapter 12) ስለ ዩሱፍ (ዮሴፍ) ታሪክ በደንብ ይነግረናል:: በ Movie/ፊልም ስለ ዩሱፍ ታሪክ ማየት ከፈለጉ በዚህ ሊንክ ማግኝት ይችላሉ:: በ አማረኛ kzread.info/dron/6r3wJHDvRVvZEe1ilmxfRg.htmlvideos ወይም kzread.info/dron/mjKTajYk8g-o7pghn8OtMQ.htmlvideos በ አንግሊዘኛ kzread.info/dash/bejne/pmZ30q2jn8qohJs.html በ አረበኛ kzread.info/dash/bejne/lXyes8xpYcW_hJs.html

  • @jemilaahmed8662

    @jemilaahmed8662

    Жыл бұрын

    Trophet Yosuf history is amazing! thank you so much!!!

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Жыл бұрын

    Dassssssss tilalachu sidet Agernee yslewut timachalachu baqa igabalew wode gagare😭😭😭😘👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TAS27483
    @TAS27483 Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ጥሩ የአይምሮ ምግብነው

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Жыл бұрын

    Thank you for sharing

  • @SalelewSahile
    @SalelewSahile3 ай бұрын

    It's amazing motivation, speech personal

  • @hudaawamleh4668
    @hudaawamleh4668 Жыл бұрын

    Masha Allah ☝️ insha Allah yaa rabbii❤️

  • @naomibeyene9742
    @naomibeyene9742 Жыл бұрын

    Thanks for the amazing teaching!

  • @tsigeredaderbe6681
    @tsigeredaderbe6681 Жыл бұрын

    Thank y bro

  • @59392
    @59392 Жыл бұрын

    ደስሲል ሰዉ መሆን ይምጣልን

  • @zotube7190
    @zotube7190 Жыл бұрын

    What a gorgeous speech

  • @ethiotruth
    @ethiotruth Жыл бұрын

    i cant wait

  • @jerryroza1811
    @jerryroza1811 Жыл бұрын

    wow tebarek bewunt bedem sere new yebebae denk nehe enamesegenlen

  • @joelbeka634
    @joelbeka634 Жыл бұрын

    Dear Dr.Yonas,Wow! God bless you amazing speech🙏🏽

  • @marthasouth5044
    @marthasouth5044 Жыл бұрын

    WOW!!! I watching from USA!!

  • @achutubeethiopia5195

    @achutubeethiopia5195

    Жыл бұрын

    So what???

  • @bem5477

    @bem5477

    Жыл бұрын

    @@achutubeethiopia5195 thank mate. Why does it matter from where we watch?

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Жыл бұрын

    ድንቅ ትምህርት፤ ድንቅ የዮሴፍ ታሪክ በሌላ አገላለጽ።

  • @bettytube
    @bettytube Жыл бұрын

    Selam Selam Ehutachu Enamesegn yeni Gobez berchi Tru Gza neber Ethiopia hagerachu sngeba cheket new mn yzen Engba Yemil neger

  • @LolBaba-si7oc
    @LolBaba-si7oc2 ай бұрын

    አላሁ አክበር ይሄን ታሪክየዬሱፍን ከእናንተ በላይ ቁርአን ገልፆልናል

  • @nebyudanial8448

    @nebyudanial8448

    2 ай бұрын

    ከቁርአን በፊት በመጸሀፍ ቀዱስ ተጽፏል

  • @comcell992
    @comcell992 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @esukaizen7878
    @esukaizen7878 Жыл бұрын

    Amazing Presentation!!!!

  • @tekatulu4624
    @tekatulu4624 Жыл бұрын

    Ewinat naw

  • @sabaheavenly1067
    @sabaheavenly1067 Жыл бұрын

    Very powerful example about Joseph dream!!!

  • @chuchuyared6453

    @chuchuyared6453

    Жыл бұрын

    ዶ/ ር ተባረክ ከተቀመጥኩበት ተነሳሁ መንገድ ልጀምር

  • @mollashitu7268
    @mollashitu7268 Жыл бұрын

    very nice

  • @eyayutahaali
    @eyayutahaali Жыл бұрын

    Dr.Yonnas Zewde Thank you God bless you.

  • @meselutadesse4925
    @meselutadesse4925 Жыл бұрын

    ሠላም ለአንተ ይሁን ወንድም ዮናስ ትምህርቱ እጅግ በጣም ደስ የሚል እና ለእኔ አሁናዊ ነው፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር ስለኣሳየኝ ህልም በሥራ ላይ ሆኜ ዛሬ ረፋዱ ላይ ህልሜን አሳየኝ ሳልለው ያሳየኝ አባቴና አምላኬ እግዚአብሔር አድርጐት እንደማየው ተስፋዬን እንደሚያወርሰኝ ኮንፌስ እያደረግኩ እየተጠባበቅኩትም ነበር፡፡ እስከዛሬ/06/01/2015 ከቀትር በኋላ ድረስ በአሀዱ ሬዲዮ ኘሮግራምህን ከመከታተል ውጪ ይህን የመሰለ ትምህርት በዚህ ሁኔታ ሚዲያ ላይ መኖሩን አላውቅም ነበር፡፡ የ2015 የዓመቱ መጀመሪያ ከወገኖች ጋር ኀብረት የማደርግበት ኘሮግራም ሄጄ ከእግዚአብሔር ልሰማ አስቤ መሄድ ሳልችል ቀረሁ ከዜና በኋላ ግን የአንተን ይህን በህይወት ዘመን ሁሉ ልጠቀምበት የሚገባ ትምህርት ሰማሁ፡፡ በኢር-ፎን ካልሆነ በስተቀር በዴስክ-ቶኘ ኮም|ፒውተር ድምፅህ በደንብ አይሰማም የሚቻል ከሆነ ቢስተካከል፡፡ ጌታ ይባርክህ፡፡

  • @fikrumarkos7804
    @fikrumarkos7804 Жыл бұрын

    Mirt nw Dr. Yon Tebarek

  • @danielayalew9880
    @danielayalew9880 Жыл бұрын

    Yonas zewdhi love u

Келесі