...አንተን ተከትሎ ህዝቡን በቲክቶክ ስታስሯጠው ነበር… ምንድነው? ያለፈው መከራ ብዛቱ ..መሀመድ አመዴ ከፈረንሳይ ይቅርታ ጠየቀ.. Seifu on EBS

Ойын-сауық

አንተን ተከትሏ ህዝቡን በቲክቶክ ስታስሯጠው ነበር… መሀመድ ከፈረንሳይ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 600

  • @addisgirma-zg1vm
    @addisgirma-zg1vmАй бұрын

    ለምታቀርባቸው ሰዎች የመናገር ዕድል አትንፈግ መሐመድ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @user-oz3jb7sf1q

    @user-oz3jb7sf1q

    Ай бұрын

    always negative🙄

  • @zekiya-xc1fi

    @zekiya-xc1fi

    Ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @yosefge3429
    @yosefge3429Ай бұрын

    በጣም ጠንካራ ሰዉ ፣ጀግና ነህ

  • @mlkessa-dp1kn

    @mlkessa-dp1kn

    Ай бұрын

    Tenkara amlakk newu. Tereff sleteballe becha newu

  • @User_19967

    @User_19967

    Ай бұрын

    ​@@mlkessa-dp1kn betam tikikil egzhabeher selefekede becha new sew behewet yeminorew

  • @Malikmurad2010

    @Malikmurad2010

    Ай бұрын

    No I know the Somalis they throw the guys from Addiss alive, the dude hopefully collaborated with them..

  • @yishakasfaha4266
    @yishakasfaha4266Ай бұрын

    አጠያየቅክ በጣም ይገርማል በእውቀት በለጠህ የሰው ስጋ ምርጫው ሆኖ እንዳልበላ እያወቅክ አሁን ስጋ ስትበላ ምን ይሰማሀል ብሎ መጠየቅህ የብቃት ማነስ እንዳለብህ ነው የሚያሳየው ::

  • @user-xv8bk6oo3s

    @user-xv8bk6oo3s

    Ай бұрын

    እድል ነው እዚህ ጋር ያስቀመጠው. በእውቀት አይደለም.

  • @mkwad2016ec

    @mkwad2016ec

    Ай бұрын

    በጣምምምምም እንጂ በእውነት የሆነ የምድራችን እንጭጭ ነገር ነው እኮ ሰይፉ ማለት በፈጣሪ

  • @sauditaif-gw2ud

    @sauditaif-gw2ud

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @salamsalam74

    @salamsalam74

    Ай бұрын

    አይባልም ሰይፉሻ ምርጥ ሰው ነው

  • @mekidelawitmesfin2734

    @mekidelawitmesfin2734

    Ай бұрын

    የሰውን ጥቃቅን ነገር ለመለቃቀም አትሩጡ የኛ ፃድቃኖች😮

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4uАй бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ደረሰልህ አባቴ 😢😢😢😢❤❤❤እናቶቻችን ውስጣቸው የዋህ ስለሆኑ ስለታቸው ይሰማል 😢😢😢

  • @yosefyohannes9704
    @yosefyohannes9704Ай бұрын

    የጨርቆስ ልጆቹን ማንነት በውስጥ ጠይቀው እና ቤተሰቦቻቸው እርማቸውን ያውጡ እባክህ እናት ልጄ ይመጣል ወንድም እና እህት ወንድማችን ይመጣል እያሉ ነው በጣም ያማል

  • @Song-Ram

    @Song-Ram

    Ай бұрын

    Wendme Libya tagto 650 shi teteykwal please be dua atrsugn birun nage lnlk new beselam kaza endilekut dua tselot argulgn

  • @nebakent7775

    @nebakent7775

    Ай бұрын

    🙏

  • @Taggist-rx6wr

    @Taggist-rx6wr

    Ай бұрын

    🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺በጣም

  • @abiyeetenlej8723

    @abiyeetenlej8723

    Ай бұрын

    አንደኛው እኮ ያክስቴ ልጅ ነው 😢

  • @user-wx6gt8xb9u

    @user-wx6gt8xb9u

    Ай бұрын

    Ayezok mtamnew fetari kechnketachu yegelaglachu gn atem le sew zer bemulu selam temegn

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020Ай бұрын

    ያው የጎደለውን ፈጣሪ ይሞላዋል ትልቅ ንግግር❤❤❤

  • @metameta9015

    @metameta9015

    Ай бұрын

    😢😢

  • @Popsmokepo

    @Popsmokepo

    Ай бұрын

    የሚገርም ንግግር ነው 😢

  • @user-of9of2qe3u

    @user-of9of2qe3u

    Ай бұрын

    በጣም

  • @dereje.girma.fonkanew9577

    @dereje.girma.fonkanew9577

    Ай бұрын

    Adamachi neh lol

  • @hamdaabdirahman6715

    @hamdaabdirahman6715

    Ай бұрын

    አኪድ

  • @hanahailu3073
    @hanahailu3073Ай бұрын

    እኔም አልፌበታለው ይሄን መንገድ ግን የዚ ሰው ታሪክ በጣም ነው የሚያሳዝነው እንኳንም በሂወት ተረፍክ

  • @user-vu9fw4wj6l

    @user-vu9fw4wj6l

    Ай бұрын

    በባህር ነው አውሮፓ የገባሽው

  • @user-fi2yu8yr1z

    @user-fi2yu8yr1z

    Ай бұрын

    በየት

  • @GizawTesema-rs3km

    @GizawTesema-rs3km

    Ай бұрын

    did it worth it

  • @economicsbyhabtamu

    @economicsbyhabtamu

    Ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Zo5qy8droJXYcso.htmlsi=nh4SQPm92vKnA1VO

  • @zaina5667

    @zaina5667

    Ай бұрын

    እኔም እራሴን እያየሁቡት ነው

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848Ай бұрын

    ስለ ኢሮፓ የተናገረው ነገር ትክክል ነው በተለይ ስለ ስደተኞች በትክክል ነው የገለፀው። በርታ ማንኛውም ነገር ተጠቅሞ ህይወትን ማትረፍ ጥፋት ያለው አይመስለኝም❤❤

  • @economicsbyhabtamu

    @economicsbyhabtamu

    Ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Zo5qy8droJXYcso.htmlsi=nh4SQPm92vKnA1VO

  • @Yusra-MD

    @Yusra-MD

    Ай бұрын

    ይሄ የሁሉም ስደተኛ ሂወት ነው ችግሩ ሁሉም እንደሱ እውነት አይናገርም

  • @rahatube2256

    @rahatube2256

    Ай бұрын

    ስውየው ምን ብለቶ ነው 😢

  • @solomonhaile8848

    @solomonhaile8848

    Ай бұрын

    @@rahatube2256 እሴት ከሆንሽ በውስጥ መስመር ልንገርሽ።

  • @tigist9632
    @tigist9632Ай бұрын

    የእኔ አባት😢😢😢አፈር ልብላልህ የቁልቤዉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ይታደግህ😢😢

  • @Thomasshigute-pt1hv

    @Thomasshigute-pt1hv

    Ай бұрын

    Yen hewaa 😢

  • @temesgensidamo3914

    @temesgensidamo3914

    Ай бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @economicsbyhabtamu

    @economicsbyhabtamu

    Ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Zo5qy8droJXYcso.htmlsi=nh4SQPm92vKnA1VO

  • @user-nz6ux7bv4f

    @user-nz6ux7bv4f

    Ай бұрын

    😭😭😭ወይ ስቀይ

  • @beranamagarsa9437

    @beranamagarsa9437

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @Eyobinabirhane89
    @Eyobinabirhane89Ай бұрын

    ሰይፍሻ ግን ቃለ መጠይቅ አደራረግሽ ተያያዥነትና ሀሳብ አስጨራሽነት ይጎለዋል

  • @maranatamedia6825

    @maranatamedia6825

    Ай бұрын

    አንድዳንድ ለተመልካች የሚከብድ ነገር ሲኖር በኤዲትንግ እየቆረጡት ነው መሰለኝ!

  • @Ethiopian_m

    @Ethiopian_m

    Ай бұрын

    እውነት ነው አያስወራም

  • @fikere.yesewe

    @fikere.yesewe

    Ай бұрын

    I think he did it purposely

  • @user-yx6gz7xp7c

    @user-yx6gz7xp7c

    Ай бұрын

    Exactly

  • @zahraayalew3965

    @zahraayalew3965

    Ай бұрын

    ሠአት እያጠረዉ ይመስለኛል

  • @RohaTechShow
    @RohaTechShowАй бұрын

    የእግዚአብሔር ረጅም እጅ። 11 ቀን በባህር ላይ ያለ ምግብና ውሃ። 15 ሰው ተሳፍሮ 14ቱ ሞተው አልቀው በህይወት የተረፈ ብቸኛ ሰው። ሰሞኑን አዕምሮየን የያዘው የዚህ ልጅ ታሪክ ነው። አታምኑም ቪዲዮዎቹን ሳያቸው በእንባ ተሞልቼ ነው። ምን ያስለቅሰኛል መሰላችሁ። ከአዕምሮ በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምርና ቸርነት፤ የልጁ ፀፀትና ምስኪንነት፤ አምላክ በሰጠው በዚህ ትርፍ ጊዜ ልክ እንደ ህፃን ልጅ ሲቦርቅ ሳይ። ሁሌም የሚደንቀኝ ነገር አለ። ከደረሰብኝ ፈተና ይልቅ እግዚአብሔር ከዚያ ፈተና እንዴት እንዳወጣኝ ሳስብ የበለጠ ይደንቀኛል። በዚህ ልጅ ህይወትም ያዬሁት ነገር ይህ ነው። የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን። ደግሞ ልጁ መጨረሻ ላይ ምን እንዳለ ታውቃላችሁ? እናቱም እርሱም ሙስሊም ናቸው። እና ስለእናቱ ተጠይቆ ሲናገር "ከእናቴ ጋር ለብዙ ጊዜ አልተገናኘንም። ተመልሳ እንድታዬኝ ሁሌም ዱኣ ታደርግ ነበር። ለቁልቢ ገብርኤልም በየአመቱ ስዕለት ትሳል እንደነበር ነግራኛለች" አለ። አዬህ ኢትዮጵያ እኮ ይህች ነበረች።

  • @LjiMame___7

    @LjiMame___7

    Ай бұрын

    ቪዶውን ምላይ ማየት ይቻላል?

  • @HayuYebabab

    @HayuYebabab

    Ай бұрын

    @@LjiMame___7 ስሙን ፅፈህ ሰርች አድርግ ጎግል ላይ ታሪኩ ተፅፏል

  • @user-jk6it9dr8v

    @user-jk6it9dr8v

    Ай бұрын

    ቁልቢ ምድነው ?

  • @semiramiftah1513
    @semiramiftah1513Ай бұрын

    አላህ ትረፊ ያላት ነብስ መሀመድ ያሳለፍከው የመከራ ሂወት ወንጀል መማሪያ አላህ ያርግልክ

  • @merdmengesha5339
    @merdmengesha5339Ай бұрын

    መሃመድ እግዚአብሔር እረድቶሃል። ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ።

  • @user-yh5pd2uj9j

    @user-yh5pd2uj9j

    Ай бұрын

    የምን እቅዛብሄር ኖ ሰውዬ😂😂😂😂

  • @adenategene101

    @adenategene101

    Ай бұрын

    ​@usemine agbshe Egzyabheir ytbekh r-yh5pd2uj9j

  • @user-rq4we4wr5h

    @user-rq4we4wr5h

    Ай бұрын

    😂እሱ በሚያምነው ነው የተናገረው​@@user-yh5pd2uj9j

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    Ай бұрын

    ይድፋች የመሀመድ ዲቃላ​@@user-yh5pd2uj9j

  • @user-st4wi7hh7j

    @user-st4wi7hh7j

    Ай бұрын

    @@user-yh5pd2uj9j ምነው በየሀይማኖቱ ዱአና ፀሎት ተከለከለዴ መጀመሪያ አማረኛ አስተካክለሽ ተማሪ

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7oАй бұрын

    ጀግና ነህ ላለፈ ነገር ለማስመሰል ሳትዋሽ ከመከላኪያ የጠፋሀበትን ሀቅ መናገር።

  • @MihretabKassaye

    @MihretabKassaye

    Ай бұрын

    ሚገርም ሰው ነው::

  • @abdurezakgeresu705
    @abdurezakgeresu705Ай бұрын

    በተመቻቸ ኑሮ ላይ ሆናችሁ በሰው የምትፈርዱ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ ማናችንም ነገ ምን እንደሚገጥመን አናውቅም በሰው ከመፍረድ እንቆጠብ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በሰው ሀገር ያላችሁ ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ አይዞህ ወንድሜ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ 🤲🏼😍

  • @kedirnasir4451
    @kedirnasir4451Ай бұрын

    በጣም አሳዛኝ ህይወት ነው ስደት የዚህ ሰው ግን በጣም ይብሳል ሰይፍሻ እንደው መቼም እኛ ኢትዮጵያውያን እውነት የመረዳዳት ባህል ካለን ይህንን ሰው ከመንግት ስዎች ከባለ ሃብቶች ብቻ ህልም ኢትዮጵያዊ የሆነ በንታ በኩል አገር አቀፍ ንቅናቄ ተደርጎ ውድ ሚወዳት ሀገሩ ቢመለስስ ??? ሰይፍሻ 🙏🙏🙏

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563Ай бұрын

    እግዚአብሔር በአንተ ትልቅ አላማ አለው ፀሎት አድርግ ስላለህበት ህይወት አመስግን ወረቀትህም ይስተካከላል ተስፋ አትቂረጥ ወንድሜ እግዚአብሔር ከዛ ውቅያኖስ ያወጣህ አምላክ እጁ ሠፊ ነው ይችላል !! ጤና ደስታ እና ሰላም ይብዛልህ አይዞህ በርታ ትልቅ ቦታ ደርሰሰህ ለምስክርነት እንምትመጣ ተስፋ እናደርጋለን

  • @fedimuham

    @fedimuham

    Ай бұрын

    አንተ (አንቺ ) መልካም ና ሩሩ ሰው ነክ!! ቃላቶችህ (ቺሽ) ሃይል አላቸው ይምግባሉ 👈👈👈👈::😍😍😍😍😍

  • @chalatube6157
    @chalatube6157Ай бұрын

    አረ ይህ ሰው መረዳት አለበት ጀግና ነው 🙏🇪🇹👈

  • @samoyoutube4785

    @samoyoutube4785

    Ай бұрын

    Amyflgme

  • @user-zp7fy8tt6s

    @user-zp7fy8tt6s

    Ай бұрын

    የሰው ስጋ ስለበላ አኡዙቢላህ😢😢😢😢

  • @user-jg6qn8th4m

    @user-jg6qn8th4m

    Ай бұрын

    @@user-zp7fy8tt6s ትገርሚያለሽ ግን እሡ ወዶ ነው

  • @Rahmetwolloyewa
    @RahmetwolloyewaАй бұрын

    እኔም ህይዎቴ በሙሉ ፈተና ነዉ ግን ያንተ ታሪክ ደሞ በጣም ልብ ይሠብራል 😢😢😢😢😢😢

  • @samitru3351
    @samitru3351Ай бұрын

    ውይ በጣም ያስጨንቃል ፣ ከዚህ ካልተማርን ከምን እንማራለን !!!!!

  • @hanannguse4940
    @hanannguse4940Ай бұрын

    ያረቢ የተስተካከለ ሂወት አላህ ይስጥህ

  • @alyayasenshewmolo3632

    @alyayasenshewmolo3632

    Ай бұрын

    አሚን ያራብ 😢😢😢😢

  • @user-jz8od2xd7w

    @user-jz8od2xd7w

    Ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @workefaris9447
    @workefaris9447Ай бұрын

    አስባችታል ምን እንዳሳለፈ 😢ይህ ሰውዬ ከምር እንደ እንቁ መከባከብ አለብን የኛ ልዩ ሰው ነው ጌታ አሁንም ይጠብቅ እንደምንም ብሎ ወደ አገር ገብቶ ባገባ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @wenduabebe2625

    @wenduabebe2625

    Ай бұрын

    ፊልሙ ከተሰራ የደላላዉ ታሪክ ይጨመር በጣም የሚገርም አስቂኝ እና አናዳጂ ታሪክ አሳዛኝ ፊልም ይወጣዋል

  • @wenduabebe2625

    @wenduabebe2625

    Ай бұрын

    የላስቲክ ቦት ናት በዛላይ የተበሳሳች እና የተለጠፈች ናት

  • @rama-vk6fy

    @rama-vk6fy

    Ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @ZahraEbrahim-tu3jj

    @ZahraEbrahim-tu3jj

    Ай бұрын

    በጣም 😢😢

  • @user-vg1ki6ic6i

    @user-vg1ki6ic6i

    Ай бұрын

    የስሀራው እናየስር ቤት ቢድወ እልክላችሀሀለው ለፍፊልሙ

  • @soresa5238
    @soresa5238Ай бұрын

    በውትድርና ህይወት ማለፉ ጠቅሞታል :: በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ቀሪህ እድሜ ይባረክ !

  • @sallusallu2894

    @sallusallu2894

    Ай бұрын

    ግን እኮ ስልጠናው በኤርትራ መንግስት ነው ያገኘው

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416Ай бұрын

    እውነተኛ ሰው ነኽ አይዞኽ ከእሳት ያወጣኽ ቅዱስ ገብርኤል በመንግድ ይሁን እግዚአብሔር የወደፊቱን ህይወትህን ያሳምርልኽ

  • @user-lp1ol3lb9c
    @user-lp1ol3lb9cАй бұрын

    ጌታ ሆይ በጣም ለአይምሮዬ የከበደኝ የሂወት ታሪክ ህፃናት ባያዩት ይሄን የሒወት ታሪክ ነው😥😥😥

  • @user-lv4qw2ry5k

    @user-lv4qw2ry5k

    Ай бұрын

    ደደብ😏😏😏

  • @dawityohanes6333

    @dawityohanes6333

    Ай бұрын

    እንደውም ጥሩ ትምህርት ይሰጣልኮ

  • @amrelahmohamed1998

    @amrelahmohamed1998

    Ай бұрын

    Dedeb

  • @tig59905

    @tig59905

    Ай бұрын

    ሁሉም ሰው መስማት አለበት የስደትን ነገር😢 እኛም ጡሩ ጥሩን ነገር እየሰማን ነው ተሰደን ብዙ መሷት እየከፈልን ነው እንደ ወንድማችን ብዙ ነገር ባይደርስብንም ግን የስደት ሂወት መራራ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @MimiMimi-bc4hg

    @MimiMimi-bc4hg

    Ай бұрын

    እንደውም ይሄን ታሪክ ቢያዩት ጥሩ ነው አንድም እፃን ስደትን አያስብም

  • @bezaguta1234
    @bezaguta1234Ай бұрын

    ስለ ሁሉን ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በሕይወት ያኑር።

  • @AbduRehim_challenge
    @AbduRehim_challengeАй бұрын

    የኔ አባት ካሰብከዉ በላይ ያድርስህ ደስታን ያጎናፅፍህ

  • @HenokMoges-md5dy
    @HenokMoges-md5dyАй бұрын

    ይህ ሰው ለሁሉም ሰው አስተማሪ ታረክ ብቻ ሳይሆን እራሱን ይቻል documentery ይሚውጣው ሰው ነው የሚገረምው ሌላ ነገሩ ከመትረፈ በኋላ የህይወት ግንዛቤ ፍላጉት የመኖር ጥበብ ይመችህ የፈጣሪ ድንቅ ሰራን አይትን ፈረድን ለምስክርነት ሰለቅረብክ ድሰ ይላል 🎉

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917Ай бұрын

    ሰይፉ ሰውየው በደንብ እንዳያወራ ስታቆራርጠው ነበር ሰውየው ብዙ የሚያስተምር ነገር ነበረው

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    Ай бұрын

    ትክክል እኔ ተሰማ

  • @TP-zt6cf

    @TP-zt6cf

    Ай бұрын

    yaw liju eko bizu aweretoal gin yaw edit yideregal le media yemayhonu words yiwetalu leza new

  • @S.m543

    @S.m543

    Ай бұрын

    ምን ማለት ነው ሊጠይቀው መሰለኝ ያቀረበው

  • @Bamlakgetnet-hc1vw

    @Bamlakgetnet-hc1vw

    Ай бұрын

    ሰአት የሚባል ነገር አለኮ ቤተሰብ የሚወራ ብዙ ነገር ይኖረው ይሆናል እኛም መስማቱ ሊያጓጓን ይችል ይሆናል ቢሆንም ግን ፕሮግራም መሪው ሰአቱን መገደብ ይኖርበታል ማቋረጥ ካለበት እያቋረጠ የተመደበለትን ሰአት ብቻ እንዲጠቀም ማድረግ ግዴታው ነው

  • @asmarem.7893

    @asmarem.7893

    Ай бұрын

    አስተያየት ሰጠሁ ለማለት ነው ?

  • @wenduabebe2625
    @wenduabebe2625Ай бұрын

    አንድ ኤርትራዊ ሶስት ኢትዮጵያዊ ባልና ሚስቱ ሹፌሩና ሚስቱ ሴኔጋላዊ ነዉ ቀሪዎቹ ሱማሌ ናችዉ መሐመድ ወንድሜ እኩዋን አተረፈህ ወንድማለም የበረሃ ወንድሜ እኛም የዛን ቀን ባህር ላይ ጀልባዉ ተበላሽቶ አልቀን ነበረ ፈጣሪ ነዉ ያተረፈን ወንድሜ

  • @reyuyenu340

    @reyuyenu340

    Ай бұрын

    አላህ ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ku9vk8ry6n
    @user-ku9vk8ry6nАй бұрын

    በፈቃዳቸው አሁንም ድረስ የህፃናት ስጋ የሚበሉ ሰይጣናት ባሉበት አለም ይህ ሰው በውነት ንፁህ ነው። እንኳን ሌላ ቀን አየህ ወንድማችን።

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563Ай бұрын

    ሰሰይፉ ቃለ መጠየቅ ስታደርግ እባክህ የሰውን ህሊና የሚነካ ጥያቄ አትጠይቅ ለህይወቱ መትረፍ የእግዚአብሔርን ጣልቃ ገብነትና በእሱ ላይ ትልቅ ዐላማ ስላለው ነው። በሊቢያ የሚጓዙ ወንድምና እህቶቻችን ከዚህ ቱራማ ለመውጣት ብዙ ዐመታት ይወስዳል በተለይ ብቸኞች ከሆኑ የወረቀት አለማግኘት የቤተሰብ ናፍቆት ወዘተ ስለሚኖር ጠያቂውም ሆነነ ኮመንት የምታደርጉ ስለ ቃላችሁ የራራችሁ ሁኑ🙏 በቃል የበለጠ አንስበራቸውወገኖቻችን ናቸውና

  • @amrelahmohamed1998

    @amrelahmohamed1998

    Ай бұрын

    Thank you you’re right

  • @tesfaddis2016

    @tesfaddis2016

    Ай бұрын

    Thank you

  • @marigoldan1
    @marigoldan1Ай бұрын

    He is so humble. May God help you reach your goals.

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309Ай бұрын

    ጎበዝ ጠንካራ ነክ ደስተኛ ሁን ደስታ አሁን ያለክበት ህይወት ነው።

  • @Orange06909
    @Orange06909Ай бұрын

    ያሃገሪ ልጅ አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-dv8eb8mb3r
    @user-dv8eb8mb3rАй бұрын

    እግዜአብሄር ታላቅ ነወ ። ወንድሜ እግዜአብሄር እንኳን ከባዱን ጊዜ አሳለፈህ። አይዞህ ወረቀቱ እግዜአብሄር ያስተካክልልሀል ያንንም ጊዜ አሳልፎሀል። በርታ ጠንካራ ሰወ ነህ ።

  • @LijYohannesMekonnen
    @LijYohannesMekonnenАй бұрын

    ንግግሩን ልታቆራርጠው ለምን አቀረብከው ብዙ እኮ ሊናገር ይፈልጋል ! ድሮም ቀልደኛ

  • @abhabesha512

    @abhabesha512

    Ай бұрын

    Lik nesh man

  • @africaninside2363

    @africaninside2363

    Ай бұрын

    ይሄ አሽቃባጭ ነው

  • @hananchora2204

    @hananchora2204

    Ай бұрын

    የሰው ስጋ በልቶ እደተረፈ መናገር ደብሮት ነው

  • @James-oj8kq

    @James-oj8kq

    Ай бұрын

    @@hananchora2204survival man

  • @eyeruskefela8255

    @eyeruskefela8255

    Ай бұрын

    በፊልም ስለሚወጣ ሙሉውኑ እንዳይወጣ ታሪኩ ብሎ ነው

  • @fareedaSoud
    @fareedaSoudАй бұрын

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልን ሲያሳዝን

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595Ай бұрын

    የቅዱስ ገብርኤል አምላክ እግዚአብሔር አትርፎካል እናትህን እናመሰግናለን አንተም ያለክን ጥንካሬ.እናደንቃለን በርታልን ወንድማችን

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBEАй бұрын

    የሰው ልጅ የማያሳልፈው ነገር ዬለም ፤ ጠንካራ ሰዉ ፣ጀግና🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @_Habtamu_Ayalew
    @_Habtamu_AyalewАй бұрын

    እጅግ ተአምር ነው ከአዕምሮ በላይ የሆነ ታሪክ!!!

  • @economicsbyhabtamu

    @economicsbyhabtamu

    Ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Zo5qy8droJXYcso.htmlsi=nh4SQPm92vKnA1VO

  • @economicsbyhabtamu

    @economicsbyhabtamu

    Ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Zo5qy8droJXYcso.htmlsi=nh4SQPm92vKnA1VO

  • @rebabejiga2362
    @rebabejiga2362Ай бұрын

    ማሜ ጠንካራ ጀግና ሰው ነህ። አሁንም ተስፋ እንዳትቆርጥ እግዚአብሔር ሁሉን ያደርጋል።

  • @user-jy5id3mg8v
    @user-jy5id3mg8vАй бұрын

    እናመሰግናለን ወድሜ አይዞህ አላህ ይርዳህ

  • @maraki142tyube
    @maraki142tyubeАй бұрын

    እዉነት ለመናገር ጀግና ሰዉ ነዉ ❤

  • @meseretdibabe8020

    @meseretdibabe8020

    Ай бұрын

    እጅግ በጣም❤❤❤

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    Ай бұрын

    Exactly 😢😢

  • @Bellema822

    @Bellema822

    Ай бұрын

    ሰው መብላቱ ነው ጀግነት ወይስ ምንድነው ?

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    Ай бұрын

    @@Bellema822 ene enda gebagn kahone yehulu makera alfo endze kuchi belew marewatu ersu jagena yasebelali senti sekaye aselefo ka mote tarifo sentu kasu ga weto kareto yele enda 🤔

  • @seble6210
    @seble6210Ай бұрын

    😢😢😢😢ወይኔ ፈጣሪዬ ሆይ ምንአይነት ተአምር😭😿😿ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ትረፊ ያላት ነፍስ😢😢😢😢😢

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561Ай бұрын

    አላህ ያሰብከዉ ያሳካልህ ኢሻ አላህ ባላህ ፍቃድ ሁሉም ይሳካል አብሽር ሰይፍሻ እናመሰግናለን

  • @berhaneyonatan8434
    @berhaneyonatan8434Ай бұрын

    Thanks Muhammad a good lesson for ma Brother

  • @Sarina956
    @Sarina956Ай бұрын

    የሚገርም ጥንካሬ ነው አይ ሰው እኛ መዳም ስትቆጣን ቶሎ ተስፋ እንቆርጣለን የባሰ አለ አገርክን አትልቀቅ የሚባለው አባባል ልክ ነው 😢😢😢

  • @rroselave2755
    @rroselave2755Ай бұрын

    በጣም ጠንካራ ሰው ነክ መጨረሻክን ፈጣሪ ያሳምረው

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDINАй бұрын

    ሰይፍዬ ስለጋበዝከው እናመሰግናለን።

  • @mash5767
    @mash5767Ай бұрын

    የኔ አባት ግልፅነቱ ብቻ በቂ ነው እግዚአብሔር እስከመጨረሻው እርዳታውን ያግዝህ 😢😢😢

  • @azebtekle-gz7lu
    @azebtekle-gz7luАй бұрын

    Thankyou for WitnessingThe Eritrean Commando Intelligence Salute My Brave Milltary & Govt 🇪🇷 🇪🇷

  • @Taggist-rx6wr

    @Taggist-rx6wr

    Ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Ethiopiannigus

    @Ethiopiannigus

    Ай бұрын

    Why do you watch Ethiopian shows?የባሪያ ልጅ

  • @dawittesfamichael3223

    @dawittesfamichael3223

    Ай бұрын

    ​@@Ethiopiannigus ደደብ ደንቆሮ ፋንድያ

  • @huruyyohannes4243

    @huruyyohannes4243

    Ай бұрын

    ​@@Ethiopiannigus kkkkkkkk yehi channel le Ethiopian bcha ymelekietal malet new.narrow mind atthun be positive

  • @agarsantos9855

    @agarsantos9855

    Ай бұрын

    @@huruyyohannes4243ቆንዳፍ ዓጋመ ቀንተህ ነው 😂😂😂

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459Ай бұрын

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተረፈህ ወንድማችን በርታልን አይዞ ሁሉም ያልፍል❤❤❤❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787Ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን

  • @kirubelasegid1150
    @kirubelasegid1150Ай бұрын

    ምስኪን ነው ሲያሳዝን ፡ ፈጣሪ የተሻለውን ይስጥህ

  • @flyhigh4201

    @flyhigh4201

    Ай бұрын

    ምስኪንና የምታሳዝን አንተ ነህ ፡፡ ሰውየው እንደሆነ በህይወት አለ ፤ ምንም አልሆነም ፡፡ እግዚአብሄር ያተረፈው እኮ እኛን ሊያስተምርበት እንጂ እግዚኦ እንድንል አይደለም ፡፡ እግዚኦ የሚያስብለው የኛ ሀጥያት ነው ፡፡ አዳሜ ሀጥያትሽን ደብቀሽ እግዚኦ ብትዪ ራስሽን ነው ምትዋሺው ፡፡ ሞት በቀጠሮ አይመጣም ፡፡ የምንዘሙት፤ ደሀ የምናስለቅስ፤የሰው ገንዘብ በጉቦ የተቀበልን፤በዉሸት ገንዘብ ያግበሰበስን ነጋዴ፤ ሰውን በዘሩ ያንቋሸሽን ሁላ ቶሎ ንሰሀ እንግባ ፡፡ ከሞት በኋላ ንሰሀ የለም ፡፡

  • @user-xv8bk6oo3s

    @user-xv8bk6oo3s

    Ай бұрын

    ​@@flyhigh4201ይገርማል እንዴት ነው ስራክን የተነተንከው

  • @kirubelasegid1150

    @kirubelasegid1150

    Ай бұрын

    @@flyhigh4201 ምን ግም ነህ?

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uoАй бұрын

    የሰው ልጅ ማያሳልፈው ነገር ዬለም አላህው አክበር

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104Ай бұрын

    One of the best and most substantial interviews you have ever had so far!!!

  • @Tsi541
    @Tsi541Ай бұрын

    አቤት የኔ ቅዱስ ገብርኤል ብቻ እንኳን የእናት ፀሎት ተሰምቶ ሰላም ተገናኛችሁ ድምፅህን ሰሙ አይዞህ ትርፉን ለፈጣሪህ ጣለው ወንድሜ

  • @user-nt6ol1bg3l
    @user-nt6ol1bg3lАй бұрын

    በጣም ያማል ያሳዝናል

  • @azemerashambel
    @azemerashambelАй бұрын

    በጣም ነው የሚሳዝነው😢😢😢

  • @SalmaAli9290
    @SalmaAli9290Ай бұрын

    Masah Allah 🎉🎉

  • @rahmiiim7036
    @rahmiiim7036Ай бұрын

    Subehan allah ,

  • @ebisashugi
    @ebisashugiАй бұрын

    Amazing history I have ever heard. 'God is great'

  • @user-jn8ym6fo4w
    @user-jn8ym6fo4wАй бұрын

    ያው ፈጣሪ እንኩዋን ኤረዳክ

  • @sultanmusa4666
    @sultanmusa4666Ай бұрын

    በጣም ይገርማሌ 10Q❤❤❤❤ For report

  • @NegasaTolesaNT
    @NegasaTolesaNTАй бұрын

    በጣም ጠንካራና ብርቱ ሰው ነህ፡፡ ፈጣሪ እንኳን አተረፈህ ወንድሜ፣ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ!

  • @user-sx9ev5yn4b
    @user-sx9ev5yn4bАй бұрын

    ቅዱስ ገብረኤል አማላጅ ነው አያችሁ ሙስሊሟ የጨነቃት እናትህ አማላጁ የቁልቤው ገብርኤል ሰማት እሱን የተጠለለ አያፍርም ተመስገን

  • @reyuyenu340

    @reyuyenu340

    Ай бұрын

    ሙሰሊም ከአላህ ዉጪ ይረዳኛል ብሎ ለሌላመሳል ከሀዲነት ነዉ አላህ ይሄን ሰዉ ካዛ ሁሉ መአት ያዳነዉ የተፃፈለት ነገር ነዉ አልሀምዱሊላህ አሁንም የተሻለ ይሰጠዉ ሙሰሊም ሆኖ በሌላ መመካት እርዳታ መጠየቅ አይፈቀድም። ጅብሪል የመላእክቶች አለቃ ነዉ እንጂ ሌላ ምንም የማድረግ ሰልጣን አልተሰጠዉም የሰማይና የምድር ፈጣሪ አላህ ግን ሁሉን ቻይ ሁሉን አድራጊ ጌታ ነዉ። እናቱም ብትሆን ንሰሀ መግባት አለባት ሸሀዳ እንደገና መዉሰድ አለባት በአላህ አንድነት ክዳለችና። እንደ ሙሰሊም አሰተያየቴ ይሄ ነዉ። አላህ ረዳታችን መጠጊያችን አዳኛችን ነዉ።❤❤❤

  • @user-ll3hr6xv1c

    @user-ll3hr6xv1c

    Ай бұрын

    😏😏😏😂😂😂

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020Ай бұрын

    እንኩዋን አተረፈህ❤❤❤

  • @Ethiopianhistory1000BC
    @Ethiopianhistory1000BCАй бұрын

    ድንቅ ታሪክ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @user-wi3dh2jx9s
    @user-wi3dh2jx9sАй бұрын

    ማሻአላህጀግና

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lfАй бұрын

    የፈጠረን ፈጣሪ ሁለተኛ እድል ሲሰጠን እድል የሰጠንን ፈጣሪ ብናመሰግንና ቃሉን ጠብቀን በየሃይማኖቶቻችን እንኑር እላለሁ

  • @kasahunaa3371
    @kasahunaa3371Ай бұрын

    Legend

  • @shalom897
    @shalom897Ай бұрын

    ኡፍ እንዴት ያማል እግዚአብሔር ሆይ ማረን

  • @ramziabdi3169
    @ramziabdi3169Ай бұрын

    Thank you seifu

  • @Woyutube
    @WoyutubeАй бұрын

    ሰይፉ ግን ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ, ቁምነገር ሲሆን ቁምነገረኛ ጨዋታ ሲሆን ጥሩ ትጫወታለህ:: ስፀማው ያለህ Sympathy ደስ ይላል

  • @ElhamAy645

    @ElhamAy645

    Ай бұрын

    ስይፉ ምርጥ ጋዜጠኛ እንዴት ሆኖ ጋዜጠኛ አላቅም በሉ ዝም ብሎ ቱልቱላ ነው

  • @economicsbyhabtamu

    @economicsbyhabtamu

    Ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Zo5qy8droJXYcso.htmlsi=nh4SQPm92vKnA1VO

  • @binizmelekot2911

    @binizmelekot2911

    Ай бұрын

    ወይ ጣጣ ሰይፉ ምርጥ ጋዜጠኛ ሆነ ደግሞ? አይ ቲክቶክ ሁሉንም ጋዜጠኛ አስባለው

  • @user-xv8bk6oo3s

    @user-xv8bk6oo3s

    Ай бұрын

    ጋዜጠኛ ምን ማለት እንደ ኦነ አታውቅም. ያላወከውን ጠይቀ ተረዳ. ጭራሽ ሰይፉን ጋዜጠኛ ብለከው አረፍክ

  • @user-ll3hr6xv1c

    @user-ll3hr6xv1c

    Ай бұрын

    ​@user😂😂😂😂-xv8bk6oo3s

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7epАй бұрын

    አይዞህ አእምሮህን አታስጨንቀው። አእምሮ የነገርከውን ነው የሚቀበለው። ያለፍክበትን መንገድ ተቀብለህ ኑረው።

  • @BrukAyal
    @BrukAyalАй бұрын

    Awesome

  • @mulukenabraham5651
    @mulukenabraham5651Ай бұрын

    geta yebareki

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2eАй бұрын

    ተወርቶ የማያልቅ ታሪክ በእውነት

  • @user-qj5xn5ig3g
    @user-qj5xn5ig3gАй бұрын

    ገራሚ ታሪክ ይቀመጥ ከዚህ ይማሩ ሥደት የሚወጡ ሠወች

  • @AyshsaMuhammed
    @AyshsaMuhammedАй бұрын

    አላህ

  • @robelabraha5512
    @robelabraha5512Ай бұрын

    እግዚኣብሄር ይርዳህ ኣይዞህ ወንድሜ ሁላቺንም በዛመንገድ ነው ያለፍነው በስደት ያለን ሰዎች🙏👏

  • @user-cg6en7zt6k
    @user-cg6en7zt6kАй бұрын

    ጀግና ነህ እግዚአብሄር እድቶሀል

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989Ай бұрын

    ሰይፉ ቃለመጠይቅ ከጠየክ አይቀር አስጨርስ አታቋርጥ የተቆራረጠ ቃለመጠይቅ አይዞህ ወንድሜ በርታ አትረበሽ እግ/ር ይርዳህ🥹🥹🥹

  • @user-qp4jx3mr8n
    @user-qp4jx3mr8nАй бұрын

    ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @user-gu4ut9vr1w
    @user-gu4ut9vr1wАй бұрын

    Alhamdulilah

  • @user-it4wb1nm1i
    @user-it4wb1nm1iАй бұрын

    ግድ ነው ያደረገው ሁሉ ትክክል በወቅቱ ,,!!!

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710Ай бұрын

    ማልቀስ ማቆም አልችልም ይህ ታሪክ በጣም አደገኛ ነው Alhemdulillah u her today mohammed 😢😢😢😢😢

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134Ай бұрын

    Thank you Seifu interview ስላደረከውና ሰው ስለሱ ታሪክ እንዲያቅና የስደትን አስከፌ ገፅታ እንዲረዳ ስላደረክ. እኔም በውስጡ ስላለሁ

  • @BinyamFikru
    @BinyamFikruАй бұрын

    እግዚአብሔር የቀረውን ያሳካልህ ❤

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8yАй бұрын

    ኤጭ ሰይፉ በጣም ታናዳለክ መጠየቅ እንጂ አታስጨርስም

  • @Sofia23851

    @Sofia23851

    Ай бұрын

    ሰይፋ የብዙ ግዜ ባህሪው ነው ለኢንተርቪው እንግዳ ይጋብዝ እና እየተናገሩ ያሉት ሀሳባቸውን አያስጨርሳቸውም መሀመድም የውስጡን መናገር ይፈልጋል ግን ሀሳቡን ምንም አያስጨርሰውም

  • @samuelbiniyam

    @samuelbiniyam

    Ай бұрын

    የምር

  • @selamberehanu8551

    @selamberehanu8551

    Ай бұрын

    ሰአት ለመቀነስ ይመስለኛል ብዙ ሰዉ ስለሚያቀርብ ለወደፊቱ ግን ሰፋ ያለ ሰአት ቢሆን እላለሁ ለተመልካቹ ምቹ ቢደረግ ጥሩነዉ አጠረ

  • @haymanotaweke9248

    @haymanotaweke9248

    Ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏​@@selamberehanu8551

  • @helenmekuriya6409

    @helenmekuriya6409

    Ай бұрын

    ሙሉ ታሪኩን ቲክቶክ ላይ ተርኮታል መሀመድ በራሱ ቲክቶክ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962Ай бұрын

    ሱበሃን አላህ የኛ አላህኮ 😢😢😢😢ትርፊ ያላት ነፍሰ ትተርፋለች የአላህየ ተአምር

  • @alyayasenshewmolo3632

    @alyayasenshewmolo3632

    Ай бұрын

    ትክክል አልሃምዱሊላህ ራቢለላሚን ❤❤❤❤

  • @flyhigh4201

    @flyhigh4201

    Ай бұрын

    ሰውየው እንደሆነ በህይወት አለ ፤ ምንም አልሆነም ፡፡ እግዚአብሄር ያተረፈው እኮ እኛን ሊያስተምርበት እንጂ እግዚኦ እንድንል አይደለም ፡፡ እግዚኦ የሚያስብለው የኛ ሀጥያት ነው ፡፡ አዳሜ ሀጥያትሽን ደብቀሽ እግዚኦ ብትዪ ራስሽን ነው ምትዋሺው ፡፡ ሞት በቀጠሮ አይመጣም ፡፡ የምንዘሙት፤ ደሀ የምናስለቅስ፤የሰው ገንዘብ በጉቦ የተቀበልን፤በዉሸት ገንዘብ ያግበሰበስን ነጋዴ፤ ሰውን በዘሩ ያንቋሸሽን ሁላ ቶሎ ንሰሀ እንግባ ፡፡ ከሞት በኋላ ንሰሀ የለም ፡፡

  • @sameraassen3690

    @sameraassen3690

    Ай бұрын

    ​@@flyhigh4201ትክክል አላህ ለሁላቺንም ቀልብ ይሰጠን

  • @abebayehukassaye145
    @abebayehukassaye145Ай бұрын

    Amazing story!!

  • @Alexyis21
    @Alexyis21Ай бұрын

    እግዝአብሔር በሁሉም ነገር ከፊት ከኋላህ ይሁን!! ያሰብከው ይሳካ! ትልቅ ነገር ደርሰህ እናይሃልን በርታልን!

  • @BuzuneTeshome
    @BuzuneTeshomeАй бұрын

    ወይ ወድሜ ፈጣሪ ስለረዳክ ክብሩን ይውሰድ፡፡

  • @Endalk21
    @Endalk21Ай бұрын

    ድንቅ አስተማሪ ታሪክ ጀግናነህ 👏👏👏👏👏

  • @selametadessa9761
    @selametadessa9761Ай бұрын

    ሃገሬ ምናለ ሰላምሽ በዝቶ ስደትበቀረ

  • @user-vm6zh4ng1t
    @user-vm6zh4ng1tАй бұрын

    Mashalhe

  • @userphone9487
    @userphone9487Ай бұрын

    ወድሜ ቶሎ አግባና ውለድ ታሪክህ እንዳይረሳ❤

  • @BEst-tn4ir

    @BEst-tn4ir

    Ай бұрын

    እስኪ ይዳን መጀመርያ!

Келесі