"እንመሰክራለን" ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ የእረፍቴ ቦታ ከተሰኘው ቁጥር 2 የዝማሬ አልበም።

ያለ ልክ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያረገው
ከስም ሁሉ በላይ ስምን የወረሰው
እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው (2)
በሰማይም በምድር ከምድርም በታች ያሉ
በኢየሱስ ስም ይንበርከክ ይማረክ ለኃያሉ
ለእግዚአብሔር አብ ክብር ምላስ ሁሉ ይፈታ
ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ሽረት የሌለው ጌታ
በሰውና በእግዚአብሔር በመካከል አንድ አለ
የዘመናትን እዳ በደሙ የከፈለ
ህያው መስዋዕታችን መታረቂያ የሆነን
በሰማይም በምድር ከኢየሱስ በቀር የለን
ማርልኝ የሚል ደሙ ከአቤል የተሻለው
ዛሬም ለታመኑበት ይቅርታን የሚያሰጠው
ከሳሹን የሚያሳፍር ዋስትናችን ነው እርሱ
መማጸኛ ግንባችን መዳን የለም ያለ እርሱ
ስሙ መለመኛችን ስሙ ማመስገኛችን
በረከትም ነቀፋም ሁሉን መቀበያችን
የበጎች በር የሆነው ወደ ክብር መፍለሻ
ከፍጡር ማንም የለም ቤዛም ሆነ መሸሻ

Пікірлер: 69

  • @kalb6209
    @kalb620911 ай бұрын

    አሜን እንመሰክራለን እየሱስ ጌታ ነዉ ሃዊዬ ተባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያደክባት ኦርቶዶክስን ስለምታከብር ስለምትወድ እኛም እንወድሃለን እግዚአብሄር ያክብርክ በአዉደ ምህረትም ወተህ ለማገልገል ያብቃህ እዉነት ያሸንፋል

  • @user-lp4fz9ys4k

    @user-lp4fz9ys4k

    11 ай бұрын

    አሜን በእውነት ያ ጊዜ ይናፍቃል ብዙ ድንጋይ ቢወረወርም በኦርቶዶክስ ቤት የነበራቸው የልጅነት የሰንበት ትምህርት ቤት ህብረት ያስቀና ነበር ይምጡልን

  • @Eyerusalem-yy1tp

    @Eyerusalem-yy1tp

    7 ай бұрын

    iyesus sayhon Eyesus new atsatsafu

  • @user-lp4fz9ys4k
    @user-lp4fz9ys4k11 ай бұрын

    በእውነት ከእዝራ እና ከቀሲስ አሸናፊ ጋር ዳግም በአውደምህረት እንዳያችሁ ምኞቴ ነው።።የዛኔ የነበረው ህብረት እና የወንጌል አገልግሎት በጣም ይናፍቃል።።ለእምዬ ኦርቶዶክስ ስላለህ ክብር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @EdenQueen
    @EdenQueen7 ай бұрын

    ሐዋዝዬ እባክህ ተመለስ እንወድሃለን 😢 ያገለገልካቸው አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አይናፍቁህም? ዳግም በአውደ ምህረቱ እንደምናይህ ተስፋ አለኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @tigetishome2984
    @tigetishome298411 ай бұрын

    አዋዝዬ ዛሬም ትናፍቀናለህ እወድሀለው ወድሜ❤

  • @romanbelew260
    @romanbelew26011 ай бұрын

    አሜን ኢንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው ሀዋዝዬ ትናፍቅላን😢😢😢😢 ወድሜ የምወድህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @romanbelew260
    @romanbelew26011 ай бұрын

    ዘመን የማይሽር ድንቅ ዝማረ ክብር ለጌታችን ይሁን😢😢😢😢😢

  • @helengezahgn6751
    @helengezahgn675111 ай бұрын

    ወንጌል እየገባቸው ነው የተዋህዶ ልጆች የናፍቆት መግለጫ ኮመንት እየፃፉ ነው።ሀዋዝ የማይጠገብ ዝማሬን የሰጠህ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ።

  • @user-ep3wx6ex8r
    @user-ep3wx6ex8r11 ай бұрын

    እሰይ እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው❤ሀዊ ተባረክ

  • @EYESUS46
    @EYESUS46Ай бұрын

    Wy begeta tebarek felge flge agegnehut esey ...........❤😢😢❤❤❤

  • @LuluSha-vo7nq
    @LuluSha-vo7nq11 ай бұрын

    ወንድማችን ሐዋዝዬ በአውደምህረቱ የማይበት ቀን ይናፍቀኛል😥💙

  • @Mimimimi-ql1pd

    @Mimimimi-ql1pd

    10 ай бұрын

    Enem 😢😢😢

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka681511 ай бұрын

    እልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው 😮❤ሃውዝዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ያብዛልህ ዎንድሜ 😊አንተ ለኛ በራከት አድርጎ የሰጣን እግዚአብሔር ስሙ ይባራክ ባርታ ጽና ከአንተ ብዙ ጋና እንጠብቃለን ❤❤❤🎉

  • @mintesnot6857
    @mintesnot685711 ай бұрын

    አሜን እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤

  • @weyiniy456
    @weyiniy45611 ай бұрын

    እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meron418
    @meron41811 ай бұрын

    ዘመን ተለውጦ ከስድብ ይልቅ የናፍቆት እና የፍቅር ቃላትን የሚያወጡ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆችን በኮሜንት ላይ ስላየሁ እጅግ ልቤ ተነክትዋል ሁሉም የሚጠላ ሁሉ ተሳዳቢ የሚመስላችሁ ተወዳጅ አገልጋዬች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደዚህ አይነት ቅን ሰዎችም አሉዋት❤❤❤❤❤ ሀዊዬ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @ketzergaw2593

    @ketzergaw2593

    11 ай бұрын

    ለምን ይሳደባሉ ስድብ የሴጣን ነው። መዝሙሩም እውነት ነው።

  • @user-cb3hg3pv9i
    @user-cb3hg3pv9i3 ай бұрын

    ፀጋውን ያብዛልክ ወድሜ

  • @mala4122
    @mala41229 ай бұрын

    አሜን ኢንመሰክረለን ኢየሱስ ጌታነውትናፍቅላን😢😢😢😢😢ወድሜየምወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ 🥰😍😍😘🤗🤗🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌👏👏🤗🤗😘🥰😍😍😍😍😍😍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @deva__king
    @deva__king9 ай бұрын

    ታዲያ መቼ ነው ወደ ቤትህ ቅድስት ቤተክርስቲያን የምትመለሰው እባክህን እንዲሁ እንዳትቀርብን እንወድሃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jack-xk6pk
    @jack-xk6pk11 ай бұрын

    Tebarklgn wendeme tsga yebzalh

  • @NetsanetFiseha-pw9vh
    @NetsanetFiseha-pw9vh10 ай бұрын

    አሜንንን እንመሰክራለን ዘመንህን ጌታ ይባርከው የእየሱስን ስም ከፍ የሚያደርጉ የጌታን በወንጌል ከኢትዮጵያ አልፈው አለምን የሚሞሉ እንደ አንተ በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ትክክለኛው የወንጌል ብርሐን የበራላቸዉ ለጌታ ብቻ ምስጋና መስዕዋት የሚያቀርቡ ልክ እንደ አሳ እንደ ኤልያስ የእግዚአብሔርን ክብር የሚጋሩ እና ስሙን የሸፈኑ ሰዉ ሰራሽ አማልክትን ጣኦታትን ከእግዚአብሔር መሰዊያ የሚያስወግዱ እልፍ የተቀቡ ልጆች ከኦርቶዶክስ ቤት ይገለጡ ይነሱ የእየሱስን ስም በኢትዮጵያና ይሙሉ አሜንንን ❤❤👏👏👏 በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እየሱስ ብቻ በሀይል እና በስልጣን የሚሰበክበት ዘመን ይመጣል አምናለሁ እጠብቃለሁ 👏👏

  • @user-ef9gm6cq8o
    @user-ef9gm6cq8o2 ай бұрын

    Tebarek, zemare melaekten yasemalen

  • @user-vb3ks6dh2m
    @user-vb3ks6dh2m7 ай бұрын

    Zemara malacten yasamalen

  • @erinisrael4525
    @erinisrael45257 ай бұрын

    Wawiye yabaralki yibareki

  • @africanhub5493
    @africanhub549311 ай бұрын

    All should kneel before this God✝️

  • @sitotagetachew9594
    @sitotagetachew959411 ай бұрын

    አሜን እንመሰክራለን 🙌 ድንቅ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🥰

  • @user-no9wo5sn5n
    @user-no9wo5sn5n11 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንደሜ ❤❤❤ 😥😥ወደ ኦርቶዶክስ እንደ ምትመለሱ ተስፋ አለን 😥🙏🏽

  • @user-ef9gm6cq8o

    @user-ef9gm6cq8o

    2 ай бұрын

    Lemn wetu

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn11 ай бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው ሀዊዬ ተባረክ ❤

  • @-Dnabraraw
    @-Dnabraraw11 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ሐውዬ እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው ይኸን ጣፋጭ ጌታ የምታመልኩ የአባቴ ቡሩካን/ት ክርስቲያን ወገኖቼ ሁላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @ya336
    @ya3368 ай бұрын

    አሜን፫ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ ሀዋዝዬ🙏አዎ እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው🥰

  • @birtukanmadoro
    @birtukanmadoro11 ай бұрын

    አሜን ያለ ልክ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያረገው ከስም ሁሉ በላይ እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው 🥰🥰ሐዋዝዬ በጣም ነው ምወደህ ተባረክልን

  • @reduredu1296
    @reduredu12967 ай бұрын

    አዎ የድንግል ማርያም ልጅ የጌቶች ጌታ ነው እንመሠክራለን ❤❤

  • @aliannan9776
    @aliannan977611 ай бұрын

    ተባረክ ወንድሜ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @-anasimos3998
    @-anasimos399811 ай бұрын

    ዘማሬ መላዕክት ያሰማልን ሀዊ❤

  • @Mimye-pd8je
    @Mimye-pd8je5 ай бұрын

    አሜን እልል ልል ልልል😢😢😢😢

  • @etagegnet6376
    @etagegnet637611 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ የጊቶች ጊታ የአማልእክት አምላክ ነው !!!

  • @NetsanetFiseha-pw9vh
    @NetsanetFiseha-pw9vh10 ай бұрын

    ጌታ በፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤#💚#❤❤❤👏👏👏

  • @tenuasrat8814
    @tenuasrat881411 ай бұрын

    እንወድሃለን 😍😍😍

  • @Girmawit867
    @Girmawit86711 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀዊዬ ተባረክ❤🙏🤲

  • @weyiniy456
    @weyiniy45611 ай бұрын

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ethionutrition4189
    @ethionutrition418911 ай бұрын

    Amen tebareke wendeme❤❤

  • @Daniel-cs2iw
    @Daniel-cs2iw11 ай бұрын

    Waw ❤❤❤❤❤❤❤ I love this murmur 😢😢😢😢😢

  • @kidistdalga8575
    @kidistdalga857511 ай бұрын

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው 🎉🎉 ተባረክ ወንድሜ

  • @tizitabehrnu9709
    @tizitabehrnu970911 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ይሰማልን🙏

  • @leyilanegash1919
    @leyilanegash191911 ай бұрын

    እውነት ነው አሜንንንን እንመሰክራለን ኢየሱስ ጌታ ነው!

  • @kinfeshiferaw8314
    @kinfeshiferaw83143 ай бұрын

    Amen ``yalelik .......``

  • @konjitsisay7537
    @konjitsisay75377 ай бұрын

    Amennnn🙏

  • @user-wn6bz7qt4u
    @user-wn6bz7qt4u11 ай бұрын

    ይህ ቀን ነው የናፈቀኝ

  • @user-pk2hd7ge2o
    @user-pk2hd7ge2o2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @wassihunbefekadu2614
    @wassihunbefekadu261411 ай бұрын

    አሜን!!!

  • @BELETEGirmaBELETEGirma
    @BELETEGirmaBELETEGirma10 ай бұрын

    በሰውና በእግዚአብሔርሄር በመካከል አንድ አለ የዘመናትን ዕዳ በደሙ የክፍለ !!!!

  • @user-mq6no8fm5f
    @user-mq6no8fm5f11 ай бұрын

    ❤🌹

  • @AbelGetachew-kk3lo
    @AbelGetachew-kk3lo3 ай бұрын

    A

  • @beksam7449
    @beksam74499 ай бұрын

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Biranee-rh9ts
    @Biranee-rh9ts2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Biranee-rh9ts
    @Biranee-rh9ts2 ай бұрын

    😂😂😂❤❤❤❤😂😂

  • @Biranee-rh9ts
    @Biranee-rh9ts2 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @romanbelew260
    @romanbelew26011 ай бұрын

    አንተም አንድ ቀን ኢንደ ኢዝራዬ ትለስልናህ ሀዋዝዬ የነ ዉድ ወድሜ የሰው ፍቅር የሰጠክ ኢግዝአብሄር ነው ፍቅር ኢግዝአብሄር ነው በጣም የምወድህ ዘማር ነህ ሀዋዝዬ ኢግዝአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን ወድሜ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sntuooqnwwat-vu4wp

    @sntuooqnwwat-vu4wp

    11 ай бұрын

    Ezra tmlsoalda

  • @romanbelew260

    @romanbelew260

    11 ай бұрын

    @@sntuooqnwwat-vu4wp awo

  • @sntuooqnwwat-vu4wp

    @sntuooqnwwat-vu4wp

    11 ай бұрын

    Egzabeher ymsegan

  • @user-rt3ye6lk2x

    @user-rt3ye6lk2x

    3 ай бұрын

    አዎ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስህ

  • @Mekd3124
    @Mekd312411 ай бұрын

    እንመሰክራለን, እየሱስ, ጌታ, ነዉ አሜን ameeeeeeeeen, እልልልልልልል 😢😢🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

Келесі