"አሁን ለደረስንበት አንዱ ጦስ ፣ ያልተፈታ ችግር የምለው...."ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ክፍል አንድ

Ойын-сауық

Пікірлер: 108

  • @yosefsfamily7153
    @yosefsfamily71532 жыл бұрын

    ዋልያ መፅሐፍት ዝግጅታችሁ የሃገር ናፍቆት መወጫ ብቻ ሳይሆን የበለጠ ሃገርችንን በፃህፍያኑ ይበልጥ እንዳውቃት እና እንድወዳት እያደረገኝ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን !!!!

  • @user-bc3hx7kg3g
    @user-bc3hx7kg3g2 жыл бұрын

    Walia book store ምስጋናችን ከልብ ነው። ዲ/ን ዳንኤል ክብረት መፅሐፍ የሆነ ሰው!

  • @yosefsfamily7153

    @yosefsfamily7153

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው!! ግዜን መጠቀም እንደ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

  • @gethab2306
    @gethab23062 жыл бұрын

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ! He is the living encyclopedia of Ethiopian culture, civilization and religion scholar bench mark of our generation. Wishing him all the best!

  • @user-ov1ge6gw2t
    @user-ov1ge6gw2t2 жыл бұрын

    One of the highest intellectual person’s that Ethiopia has. God bless you more Muhaze tibebat Diacon Daniel Kibret!

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana40522 жыл бұрын

    ዳኔያችን ተንቀሳቃሽ ቤተ መፅሐፍችን ነህ ክበርልን ዶር እዳለጌታ አንተም ትውልዱን ለመቅረፅ ለምታደርገው ጥረት 🙏🙏

  • @tsegayetolossa3770
    @tsegayetolossa37702 жыл бұрын

    Dani he is our gift.big respect daniel kibret.thanks god u gave us for ethiopian's this a wonderful writer guy.

  • @workeneh2410
    @workeneh24102 жыл бұрын

    የምታቀርቡትን አደንቃለሁ፣ ዳንኤል ክብረትን ስለ ቀረባችሁ ምስጋና ይገባችኋል። ዳንኤል መጽሐፍ ነው

  • @bezaderseh4620
    @bezaderseh46202 жыл бұрын

    Thank you for preparing this program

  • @waliapublisher7940
    @waliapublisher79402 жыл бұрын

    እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ እንግዶች በሚያነሱት ሀሳብ ላይ መወያየት እና ሀሳብ መለዋወጥ እንዲሁም ቅሬታ ከተሰማችሁ በጨዋነት ቅሬታችሁን መግለጽን እናበረታታለን ነገር ግን መሳደብን አናስተናግድም

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun97952 жыл бұрын

    እውቀትህን አግዚአብሔር ያስፋው ሙዋህዘ ጥበብ ዳቆን ዳንኤል

  • @mubarakanteneh
    @mubarakanteneh2 жыл бұрын

    ሁሌም የሚያስፈልጉን በስማቸው ከሚነግዱ ታዋቂዎች ይልቅ የቅርቡን ዘመን ለመዋጀት በስብዕና ግንባታ ላይ የተሰማሩ አዋቂ አርአያ ሰቦች ናቸው፡፡

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha79922 жыл бұрын

    ዶክተር ይህ ፕሮግራም እያዘጋጀህ ስለምትቀርብልን በጣም እናመሰግናለን ።

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma24472 жыл бұрын

    we love u dani❤️🙏

  • @marselad9953
    @marselad99532 жыл бұрын

    Muhaz Tibebat Daniel please write a book about this time of Ethiopia you are the most intelligent person share your knowledge with this young generation, always learn something new from you thank you!

  • @jonijo5038
    @jonijo50382 жыл бұрын

    ዳኒ እንወድሀለን ÷ you are ours model

  • @kinfezewdu5457
    @kinfezewdu54572 жыл бұрын

    ዳኒ ጀግና ነው።

  • @gamef7636
    @gamef76362 жыл бұрын

    This gentile man is a walking library... thank you sir 🙏 Ethiopia well 👊💚💛❤✊proud on you.

  • @sofoniyasteklegiorgis2626
    @sofoniyasteklegiorgis26262 жыл бұрын

    እነዚን የመሰሉ የታሪክ ሊቃውንት ይዘን እስክመቼ በ ጦርነት ችግሮቻችንን እየፈታን ........

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu2 жыл бұрын

    ይህ በጣም ቀላል አስተያየቴ ንፍጥ ብቻ በሞላበት እንጭጭ ጭንቅላታችሁ አስባችሁ፤በጎልዳፋ ምላሳችሁ ዳንኤልን በድፍረት ለምትሳደቡ ነው። እንዲያው በቀላሉ ዳኒ ከአስር በላይ ለእናንተ የቀነጨረ ጭንቅላት የማይመጥኑ ታሪካዊና ሐይማኖታዊ መጻሕፍትን አበርክቷል። ሁሉም የዳኒ መጻሕፍት ጥልቅ ሲሆኑ እያንዳንዳቸው ከ400 ገፅ በላይ ናቸው። በአንጻሩ አሁን እዚህ ተዘርፍጣችሁ አንድ ዓረፍተ ነገር እንኳን አስተካክላችሁ መጻፍ የማትችሉ መሳቂያዎች ዳኒን ትሳደባላችሁ፤ሥራዎቹን ለመናቅ ትሞክራላችሁ። እስኪ የድንቁርናችሁን ስፋት ተመልከቱት። ኧረ ጉዶች ናችሁ። 😂😂😂

  • @terefefeyssa877

    @terefefeyssa877

    2 жыл бұрын

    Agenda: " never bemoaned enchich chenklatachehu.." aybalem. Mesadeb YELEBEHEM. HASSBEHEN MENAGER TECHELALEH

  • @terefefeyssa877

    @terefefeyssa877

    2 жыл бұрын

    " nefet becha bemolabet enchch chinklatachehu" aybalem

  • @nathaniafiker
    @nathaniafiker2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @tanaazene1880
    @tanaazene18802 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ❤

  • @alexender5983
    @alexender59832 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube2 жыл бұрын

    ዳኒ አንተ እኮ ልዩ ነህ

  • @edomiyassmegnew1583
    @edomiyassmegnew15832 жыл бұрын

    የሣህለ ስላሴ ብርሃነ ማርያም ቪዲዮ መቼ ይለቀቃል???

  • @HenokG.Tegegn
    @HenokG.Tegegn2 жыл бұрын

    Thanks for your insightful and in-depth analysis of the other aspect of Ethiopian History (on the brain drainage policy of the USA and the historically overlooked Ethiopian women). Correction: Hayq is a woreda in Debub-Wollo Zone.

  • @jebelaba-mecha4775

    @jebelaba-mecha4775

    2 жыл бұрын

    H výo⁶

  • @rosemare8314
    @rosemare83142 жыл бұрын

    qenu mulelu mesemat yemechel yemayeseleche Tarik new. Thank you

  • @hen6964
    @hen69642 жыл бұрын

    Diakon Daniel le Ene betam kebad sewe new kuter 2 abirehote library malete yikelale poletican beruke mayet sayihone gebeto yerasun ashara eyetare yemigegn ye Ene dinke sewe new

  • @samsonassefa3399
    @samsonassefa33992 жыл бұрын

    He's distinctive person I have ever seen...nurelene

  • @nebiyatteruzer79
    @nebiyatteruzer792 жыл бұрын

    Bridge between two generations. If we don't have such person the generation river dried from the origin.

  • @gashawdesalegn9071
    @gashawdesalegn90712 жыл бұрын

    subscribed!!!

  • @ermiasmogos3102
    @ermiasmogos31022 ай бұрын

    በተረተረት ሀገር የተረተረት አባት መኖር ገድ ይላል:: አፍሪካ በሙሉ ኢትዮጲስ ነበረ: ሁሉም በቀኝ ሲገዙ ኢትዮጵያ ብቻዎን ስትቀር ስሙን ወረሰችው::

  • @kuncho11
    @kuncho112 жыл бұрын

    Di. Danel was my hiro before he post childish Twitter. Now I don't see him like adult anymore.

  • @ahmedbeshir1821
    @ahmedbeshir18212 жыл бұрын

    10 አማኞች 100 ከሃድያንን ያሸንፋሉ ፅናት ግድ ይላል አሸናፊ ታጋሽ ነው 👍👍👍

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay72512 жыл бұрын

    የዶክተር አብይ መንግሥት ለምን ራያ ነፃ እንዲወጣ አልፈለገም ??? ብአዴን እና አብንሰ ምን አየሠሩ ነው 💚💛❤️

  • @mesfinagago8935
    @mesfinagago89352 жыл бұрын

    walia bookstore ዋልያ መጻሕፍት ቤት በጣም አሪፍ እና የምከታተለው ፕሮግራም ነው ከቻላችሁ ብትጋብዙን ደስ ይለኛል የጋበዛችሁት እንግዳ ብሩሃን አዲስ ሳይሆን ዳንኤል ክብረት ነው አስተካክሉ

  • @mulualemgetahun7599
    @mulualemgetahun75992 жыл бұрын

    ሰላም ዶክተር ስለምታቀርብልን ፕሮግራም እጅግ እናመሰግናለን። የዚህ ቪድዮ (የሶስቱም ክፍል) የተጋባዥ እንግዳን ስም በስህተት ደራሲ ቡርሃን አዲስ ስለሚል በዲ/ያ ዳናኤል ክብረት ስም ብታስተካክሉት።

  • @dawitbekele3082
    @dawitbekele30822 жыл бұрын

    Dr you should not bring this hate full guy . yasafral behamant sim yetedebek leba new

  • @MyestriousGamerWastaken
    @MyestriousGamerWastaken2 жыл бұрын

    WHY is the Walia Book Store written in English and Amharic on the wall was NOT REVERSED in size? It was better if it was BIGGER IN AMHARIC and smaller in English!

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd60362 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @me_212
    @me_2127 ай бұрын

    Ke 700 amet befeet gedebun lemesrat tewawelew neber...men liayamenech....yezen gize haydro power alnberem...eretewu newuer naw.

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke15712 жыл бұрын

    ክቡር ዲያቆን ዳንኤል መክብብ አደራ የምልዎት የዚህን እሳፋሪ ዝመን ታሪክ በውሸት ሳይተበተብ በእይናችን ያየነውን ሁነት ለመጪው ትውልድ ታሪክ እንዲያቆዩልን በእግዚአብሔር ስም እደራ እላለሁ እንዳይከለስ ብዬ ነው ስቆይ ይበረዛል እንደ አኖሌ ማስረጃ ያጣል

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma24472 жыл бұрын

    ኢትዮጵያን አያደቀቁት ምእራባውያን ናቸዉ ከምር የተማረዉን ያይል እየነጠቁን በየት በኩል ለዉጥ እናምጣ

  • @dawitbekele3082
    @dawitbekele30822 жыл бұрын

    Lejochu comment eyaregu new Asafari

  • @dawitbekele3082
    @dawitbekele30822 жыл бұрын

    Yeteret teret yatlacha Kifu debtera new

  • @hizkiasterfe1401
    @hizkiasterfe14012 жыл бұрын

    Master Mind of Africa,Dani

  • @ejersaderara8946
    @ejersaderara89462 жыл бұрын

    Tarik eyachiberibereberachihu hizib tabalalachihu, Berera yilal ende? ayinih yibirerina, yalinebere ketema fetireh hizb tawenabidaleh

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal12952 жыл бұрын

    ዳንኤል ክብረት የገባው ታሪክ አዋቂ በጌቶችህ ፊት ለመምሰል ስትላላጥ አይሃለሁ የኢትዮጲያን ታሪክ እያነሳህ ያማራውን ታሪክ ወዴት ወዴት ሻሞ እያልክ እያቀበልክ እንደሆነ አይገባኝም ውነት ኦሮሞ በዚህ ታሪክ ውስጥ የባለቤትነት ድርሻ ቢኖረው ዛሬ በየ አረብ ሃገሩ አውሮፓ አሜሪካ ጎዳናወች ላይ ዳውን ዳውን ኢትዮጲያ ሲል የታዩ ህዝቦች በእፋቸው እንጂ ውስጣቸው ያልተረጋጋ ዛሬም ድረስ በእንግድነት ስሜት የሚዋትቱ እንዴት እድርገህ ነው ከኢትዮጲያ ታሪክ ጋር ያቆራኝሃቸው ?? እ በነገራችን ላይ አንድ ፈረንጂ ዳውን ዳውን ኢትዯ እያሉ ሲጮሁ ወደኔ ጠጋ ብሎ እነዚህ ሰዎች ኢትዯጲያዊያን መስለውኝ ነበር ሳያቸው ተሳስቻለሁ ማለት ነው ብሎ ሲጠይቀኝ አረ ኢትዮጲያዊያን ናቸው ብየ መለስኩለት ምን ቢል ጥሩ ነው dumb ብሎ ጥሎኝ ጥርግ እናማ እማራው ዳኒ እንደንግስት አስቴር ቤተመንግስቱ ተመችቶህ ከሆነ እኛም እንደአጎቷ መርደኪዎስ ህዝብህን ባታድን እና ባትታደግ ላንተ ይብላኝ እንጂ መዳን ከሌላ ስፍራ ይሆንልናል እንልሃለን ልክ ነው መቸም ይሄ ህዝብ ክንባብ ጋር ተኮራርፎ እውነቱን ከውሸት እየቀላቀለ ሲግተው አፉን ከፍቶ መዋጥ ነው ከዛ በራሳችን ስለማንመረምር ችግሮች ሲመጡ እንትና እንዲህ ብሎ ነበር እንላለን ምክኒያቱም በሞግዚት አይምሮ እየኖርን ስለሆነ የተከበርከው የኢትዮጲያ ህዝብ ሆይ ታሪክህን በሞግዚት ሳይሆን በራስህ ድረስበት እላለሁ ::

  • @kebebewgeda1790
    @kebebewgeda17902 жыл бұрын

    ዳንኤል ዛሬ ላይ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል ፣ ለእዚህ ፕሮግራም ይመጥናል ብዬ አላስብም ፣ ጆሮዬንም ለመስጠት ፍቃደኛ አደለሁም

  • @entertainment2346

    @entertainment2346

    2 жыл бұрын

    Semtesh kecheresh buhala😁

  • @abdisaabreham2141

    @abdisaabreham2141

    2 жыл бұрын

    ለምን ምን አደረገህ?

  • @kebebewgeda1790

    @kebebewgeda1790

    2 жыл бұрын

    @@abdisaabreham2141 የሚናገረውን ፣ የሚሰብከውን የማይኖር ብኩን ስለሆነ

  • @meseretnigussie3834

    @meseretnigussie3834

    2 жыл бұрын

    @@kebebewgeda1790 atifred. Mefred ye egziabher bicha yehone sira nw. Timrtun bicha mewsed yibekal bro.

  • @abagudakershu9599

    @abagudakershu9599

    2 жыл бұрын

    ስምህ ምነው? በደህና ነው?

  • @wossenbihonegn9310
    @wossenbihonegn93102 жыл бұрын

    What is u job any way?

  • @thaile9751
    @thaile97512 жыл бұрын

    ሰዎች በተለይ ኢትዮጵያውያን እውቀት አልባ ሲሆኑ እንዳይታወቅባቸው በስድብ ሰውን ያሳነሱ ይመስላቸዎል:: ከጠላችሁት ለምን ታዳምጡታላችሁ? አርእስቱን አይታችሁ ተውት ለምን ትሰማላችሁ:: ዲያቅን ዳንኤል ትልቅ ተንቀሳቃሽ መጽሐፍ ነው:: ትገልጦ የማያልቅ::

  • @zyohannes6837
    @zyohannes68372 жыл бұрын

    ይህ ሰው እዚ ባይመጣ ደስ ይለን ነበር። ይህዝቢ ጭፍጨፋና ኣንድ ብሄር የማጥፋት ኣዋጅ ያወጀ በኣገሪትዋ ፍትህ ብኖር ንሮ ኣሁን ወህኒ ቤት መሆን ነበርበት

  • @hizkiasterfe1401

    @hizkiasterfe1401

    2 жыл бұрын

    ሌባ የሌባ ልጅ።ያንተ ዘመዶችስ ሎሚ ወርውረው ነው የሄዱት?የ80 አመት መነኩሴ ደፍረዋል።ሰሜን እዝን አዋርደዋል።ብዙብዙ ዘመዶችህ ሀገር ደፍረዋል አፍርሰዋል። የባንዳ ልጅ።አስቀያሚ።የአስቀያሚ ልጅ። መቼ ሌባ ባንዳ ሀገር ቸርቻሪ ሀፍረት የለውም።ግን Wait us..ጠብቁን!

  • @zyohannes6837

    @zyohannes6837

    2 жыл бұрын

    @@hizkiasterfe1401 TDF ምን ኣይነት ስብእናና ድስፕሊን እንዳለው ህዝቡ በደንብ ያውቃል። ኣለምም ተደንቀዋል። TDF የህዝብ ልጅ ነው፡ ስብእናና ኣስተዳደጉ ለዛ የወረደ የናንተ ተረት ተረት እንደማያስቦ፡ ኣባትህን ከምርከኞች ካለ ጠይቀው። ሰይጣን የኛ መሪ ይሆናል የሚሉት መስቀል ያዙ ሰዎች ሰው በላ ህዝብ ባፍሩም ኣይገርምም😊😊

  • @abuhuzeyfa2053
    @abuhuzeyfa20532 жыл бұрын

    ነጃሺ ሰልሟል የሚሉት ሽብርተኞች ናቸው ያልክበትን ንግግር ካደመጥኩ በኋላ ሁሉንም ንግግሮችህ በጥርጣሬ ነው የማያቸው።

  • @abagudakershu9599

    @abagudakershu9599

    2 жыл бұрын

    ይቅርብህ አትስማ።

  • @terefefeyssa877

    @terefefeyssa877

    2 жыл бұрын

    Abu Huzeyfa: Kadametk behuala lemen alteyekem? Ante lememar wene yeleleh alubaltegna neh. Weregna!!

  • @abagudakershu9599

    @abagudakershu9599

    2 жыл бұрын

    @@terefefeyssa877 ሁሉንም አጥተህ ስድብ ብቻ ቀርቶሀል። አይ አስተዳደግ !

  • @terefefeyssa877

    @terefefeyssa877

    2 жыл бұрын

    @@abagudakershu9599 : yetu new sedebu? Tenager. 😏

  • @terefefeyssa877

    @terefefeyssa877

    2 жыл бұрын

    @@abagudakershu9599 : Ene yatawutem weyem yagegnhutem neger yelem. Be ante melekia bezih alem lay yemenor aydelehum. Zeregna weyem Gosegna aydelehum. Esun yazelegn. Begosa ena bemender yetechemalekachehu lekeskesoch, aff alen belachehu taweralachehu

  • @blankblack8268
    @blankblack82682 жыл бұрын

    Seytan walking….

  • @benawagash244
    @benawagash2442 жыл бұрын

    ሙሀዘ እስላማት ልትሉ ፈልጋችሁ ነው?!?!?!ጥበባት የምትሉት?!

  • @user-re1lj8yv3r
    @user-re1lj8yv3r2 жыл бұрын

    ኘሮግራማቸሁ ጥሩ ነው ግን ታሪኮቸ ሁሉ የሰሜን ሆኑ ከተለያዩ ቦታዎቸ እንግዶቸን ጋብዙ ለምሳሌ የታሪክ ምሁሩ አህመዲን ጀበልን አለማየቴ ኘሮግራሞቹን ሙሉ አያረጋቸውም

  • @AA-vz7yo
    @AA-vz7yo2 жыл бұрын

    ሙአዘ ጥበባት መጸሐፍ ቅዱስ እራሱ አሁን ላይ እንዴት ይስራ የሚለው መታየት አለበት ያብርሐም የሳራ ብሎ ምርቃት አይገባኝም ለምሳሌ አጋር ለምን መሰቃየት ነበረባት ከዛ ይልቅ ስትፈቅድለት 30 ዲናር ነው ቢደገም ለምን ይደንቃል ይህ ባይሆን እግዚአብሔር ባልተሰቀለ መከራ ተቀብለን ማን ነው የሚደሰተው እኔ የፈለገ ያስፈራኛል እንጂ አልደሰትም ኦዛ ሳይገባው ተባለ ወመኔዎቹ ነበር መቃጠል የነበረባቸው እነሱ ባይኖሩ ኦዛ አይቀሰፍም አሁንም የሚወገዘው ኦዛ ነው በፓለቲካው ብንወስደው ማርሽ ቀያሪዎችን ያለመቀበል ያስከፈለው ዋጋ ትግራይ ብሎ ማለፍን ምን ማለት ነው ሲጀመር የተቀራማቾች ድጋፍ ነው ብለን እኛም እነሱም አስበን አናቅም እመነኝ ግን ነው አሊያ ዛሬ ላይ ማንም ፒሪሪሪም ባላለ እና ልወቅላችሁ እየተባለ ጀግንነት የትም የለም እንዴ አይጥ ከመግደል ይልቅ እንዳይፈጠሩ ይደረጋል እኛ ግን ከአይጦች ነው ያነስነው ለዚ ተጠያቂ ማርሽ ቀያሪ ሊሆን ነው ሸንበቆዎች በራሳቸው ሊያፍሩ ይገባል መዝሙረ ዳዊት ውስጥ ጆሮ ጭው የሚያረግ እርግማን ጥላቻ ስለዚ የዛ ሰው ፍላጎት በጣም ክፉ ነው ለማን ስለማን ነው የሚኖረው እንደትንሳኤው እራስን ማውጣት ነው ለዚች ምድር የሚያስፈልገን ንጹኃን ሆነን መገኘት ባጫን በማጅራቱ ምን አይነት ጀግንነት ነው ወጣ ማነው ትንሳኤውን ያወጀው ጡጦ ጠቢው የትግራይ ህዝብ ቱ የማይሆን ነው በቃ አለሌነት እዛ የሚረግፈው የኢትዮጵያ ወቶ አደር ያለምንም ድርድር ኦዛዎች ናቸው ለኔ ባጭር በረጅሙ በጣም ትክክል ነህ የራበው ይጠግብ አይመስለውም አይነት ያስተዳደር ችግር አለን የሌለ መጀጋገን መቆም አለበት በኢትዮጵያ ምድር አይደለም በአለም ስንተዋወቅ መተናነቅ ለነገ የሚባል አይደለም ፍጹም አይጠቅመንም ማመን መተማመን የግድ ነው ማንም የማንንም ሞት መሞት የለበትም ጌታን # በቃ

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh3262 жыл бұрын

    ለሚቆቆመው የሸንጎ ምክርቤት ኮሚሽነር አቶ ታዲዋስ ታንቱን ፣ዶር ዳኛቸው ፣ ዶር ወዳጄነሕ፣ ረፕ/ሮ ትንግርቱ ገ/ጻዲቅ፣ መምህር ታየ ቦጋለን ጠቁሙ ታሪክ የሚያውቁ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ናቹው

  • @demissieyigezu9510
    @demissieyigezu95102 жыл бұрын

    ሙዐዘ ጥበባት እኮ ሙሉ ሰው ነው።

  • @mesfindaniel3572
    @mesfindaniel35722 жыл бұрын

    ebake endalegeta ..endezi ayenet werada sew atgabzilen

  • @me_212
    @me_2127 ай бұрын

    Cherashe anbesa ena neber yezew hedewal...anbessw eshee...demo neber keyet meta...Ethiopia wuset nber yelem😂

  • @tigitube6197
    @tigitube61972 жыл бұрын

    እንደ ደንኤል ያለ ሴጣን አይቼ አለውቅ

  • @amarea585
    @amarea5852 жыл бұрын

    የውጭ ሰው ማሰራት ጥሩ ነው ግን ነጮቹ ሲሰሩ እና አፍሪካን ሲሰሩ ይለያያል በጥቁር የተሰራ አይን ሌዘር ሰርጀሪ።።።።ጂፒየስ .....ኢንተርኔት።።።።ወዘተ አሁን በማነው የሚጠሩት ....እኛ ደማ አሁን አንድ ብቻ ልጠቀስ ለጋሀር ወይም ጨርቆስ ለሚሰራው ከተማ የዛሬ 10 ዓመት ወይም 20ዓመት ኢትዮጵያዊ በዛ ከተማ መኖር አይደለም ማለፍ ከቻለ ጥሩ ሰርተናል ፈረጁ ለዛሬ 100 ዓመት ነው የሚተነበየው እኛ 10 እና ለ20 ዓመት ምን እንደሚሆን ካለወቅን ሌላ ዜጋ ማሰራት ሳይሆን ለሌላ ዜጋ ማስረከብ ነው

  • @sinoa859
    @sinoa8592 жыл бұрын

    ዳኒ ብቻውን ሀገር የሆነ ሰው " የኦርቶዶክስ ኩራት

  • @jemalseid1261
    @jemalseid12612 жыл бұрын

    የሰይጣን ወንድም ምላሡም አሥተሣሠቡም መርዝዝ

  • @user-gc7zu7gi8y
    @user-gc7zu7gi8y2 жыл бұрын

    የኦርቶዶክስ ምሩቅ

  • @tayee7191
    @tayee71912 жыл бұрын

    ይህ ጠንቋይ እና መተታም ስለ እውቀት ምናምን ሲናገር ትንሽ ኣይቀፈውም፥፥ እርኩስ

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    2 жыл бұрын

    የእውቀትህ ጥግ የቃላት አጠቃቀምህ አሳበቀብህ ለማንኛውም ይህ ፕሮግራም ለአዋቄዋች ነው አንተን መሰሎች አይመለከትም😂

  • @degolabraha9972
    @degolabraha99722 жыл бұрын

    ዳንኤል ክብሪት ያለቦታው ነው የገባሃው ከቻልክ በጊዜ ከየዋሁ ህዝብህ ተቀላቀል እንዴት ዲያቆን ሆንህ የመንግሥት አሽከር ትሆናለህ ? የእግዚአብሔር ባርያ እንደመሆን መፅሀፍ ቅዱስን ክደሃል እግዚአብሔር ይግለጥልህ ህዝብን ተመልከት

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    2 жыл бұрын

    😂😂 አንተ ልጠይቅ መንግሥት የማቆመው በአገር ነው አገር ያቅሙት ደግሞ ቀዳሽ ተኮሽ አራሸ ሆነው ያገለገሉ አባቶቻችን ልጅ ነው ዳኔ። እነ ቅዱሰ ዳዊት ተዋጊም ቅዱሰም ንጉሰም ነበሩ እነ ቅዱረ ላሊበላ ቀዳሽ ተዋጊ ንጉሶች የበሩ ለማንኛውም የእውቀት ኤጥረት ይታይብሀል

  • @djdhdhehehshgsggs5746

    @djdhdhehehshgsggs5746

    2 жыл бұрын

    ዳንኤልን መስደብ ፣ያለማንበባችሁ ፣እንበለ እውቀታችሁ ነው።ወይ ቅናት ነ

  • @solomonkirubel255
    @solomonkirubel2552 жыл бұрын

    አንተ ነህ 1ዱ መርዝ የተረት ምሁር

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    2 жыл бұрын

    ማንበብ ሰው ያደርጋል ።አንብብ ሰው ሁን ከዛ በማሰረጃ ዳኔንን ሞግት 😂 በተረት አድገህ የእውቀት ትንተና እንዲት ይግባህ?

  • @henoktadesse4276
    @henoktadesse42762 жыл бұрын

    ሌላኛዉ ፍቅሬ ቶሎሳ እርስ በእርስ የሚጋጭ ዉሸት America was discover around 1500 ፖርቹጋሎች አሜሪካን ሊፈልጉ ሲሄዲ ነዉ ኢትዮጵያን ያገኙት አላለም which is around 1500 በሌላ መፅሐፍ በራሱ በዳንኤል አነጋገርም የዉጪ ዲፕሎማቶች ወደ ኢትዮጵያ መምጣት የጀመሩት ከ ሺህ አመታታ በፊት እንደሆነ ያወራሉ

  • @abagudakershu9599

    @abagudakershu9599

    2 жыл бұрын

    ምኑ ነው የተምታታው?

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    2 жыл бұрын

    ለትችት ሰለገባህ የተናገረው አልገባህም። ምክንያቱም አእምሮህን ጥላቻ ደፍኞታል😊

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay72512 жыл бұрын

    የዶክተር አብይ መንግሥት ለምን ራያ ነፃ እንዲወጣ አልፈለገም ??? ብአዴን እና አብንሰ ምን አየሠሩ ነው 💚💛❤️

Келесі