🙏 እንኳን ለሊቀ መላክት ቅዱስ ሩፋኤል➕እግዚአብሄር አብ በዓል አደረሳቹ!🙏➕የተመረጡ የቅዱስ ሩፋኤል Kidus Rufael Mezmur መዝሙርን ያድምጡ➕

#Kidus Rufael Mezmur #kidusmezmurrecords
በዓለ ቅዱስ ሩፋኤል
በወርኀ ጳጉሜን ከሚታሰቡ እና ከሚከበሩ በዓላት መካከል በየዓመቱ ጳጕሜን ፫ ቀን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት በልዩ ልዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ይከበራል፡፡ የቅዱስ ሩፋኤል በዓሉ የሚከበርባቸው ምክንያቶችም ሁለት ናቸው፤ እነርሱም አንደኛው በዓለ ሢመቱን ምክንያት በማድረግ ሲኾን፣ ሁለተኛው ደግሞ ቅዳሴ ቤቱ ነው፡፡ ‹ሩፋኤል› የሚለው የስሙ ትርጓሜ ‹ደስ የሚያሰኝ፣ ቸር፣ መሐሪ፣ ቅን የዋህ› ማለት ነው፡፡ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ያለ ማቋረጥ ፈጣሪያቸው ልዑል እግዚአብሔርን ከሚያመሰግኑ ቅዱሳን መላእክት አንዱ ነው፡፡ ‹‹ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ›› እንዲል (ጦቢት ፲፪፥፲፭)፡፡
የሰው ልጆች ከተያዙበት የኀጢአት ቍስል ይፈወሱ ዘንድ በአማላጅነቱና በጸሎቱ የማይለይ መልአክ ነው፡፡ ‹‹በበሽታ ዅሉ ላይ በሰው ልጆችም ቍስል ላይ የተሾመው ቅዱስ ሩፋኤል ነው›› በማለት ሄኖክ ከእግዚአብሔር መልአክ ያገኘውን የምስክርነት ቃል ጽፏል (ሄኖክ ፲፥፲፫)፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል በሰውነታችን ላይ የሚወጣውን ደዌም ኾነ ቍስል ይፈውስ ዘንድ ከልዑል እግዚአብሔር ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡ ‹‹በሰው ቍስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው›› እንዳለ ሄኖክ፡፡ ለቈሰሉ ፈውስን የሚያሰጣቸው፤ ላረገዙ ሴቶች ረዳታቸው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፡፡ ሴት በፀነሰችበት ወቅት ቅዱስ ሩፋኤል አይለያትም፡፡ ሕፃኑ (ኗ በማኅፀን እያለ (ች) ተሥዕሎተ መልክዕ (በሥላሴ አርአያ መልኩ /ኳ/ መሳል) ከጀመረበት ቀን አንሥቶ እስከሚወለድበት ቀን ድረስ ቅዱስ ሩፋኤል በጥበቃው አይለያቸውም፡፡ በመውለጃቸው ቀን ሴቶች ከሚደርስባቸው ጭንቀትና ሕመም ስሙን ጠርተው ይማጸኑታል፡፡ ፈታሔ ማኅፀን ነውና ቅዱስ ሩፋኤልም ጭንቀታቸውን ያቀልላቸዋል፡፡(ሄኖክ ፮፥፫)
አስማንድዮስ የተባለ ጋኔን በወለተ ራጉኤል ላይ አድሮ ባሎቿን እየገደለ ቢያሰቃያት ቅዱስ ሩፋኤል ጋኔኑን አስጨንቆ አስወጥቶላታል (ጦቢት ፫፥፰-፲፯)፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል ‹‹ዳግመኛም እግዚአብሔር ሩፋኤልን፣ አዛዝኤልን እጁን እግሩን አስረህ በጨለማ ውስጥ ጣለው አለው›› ተብሎ እንደ ተጻፈ (ሄኖክ ፫፥፭-፯)፡፡ ለቃየን ልጆች ሰይፍና ሾተል መሥራትን፣ የምንዝር ጌጥ ማጌጥን፣ መቀንደብን ያስተማረ አዛዝኤል የተባለውን ጋኔን በእሳት ሰይፍ እየቀጣ በረቂቅ አስሮ ወደ ጥልቁ የጣለው ይኸው መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል ነው (ሄኖክ ፪፥፲፰)፡፡ የጦቢትን ልጁ ጦቢያን በሰው አምሳል ተገልጦ ከተራዳው በኋላ ወደ ሰማይ በሚያርግበት ጊዜ ራሱን ሲገልጥ ‹‹የቅዱሳንን ጸሎት ከሚያሳርጉ ወደ ከበረ ወደ ገነነ ወደ እግዚአብሔር ጌትነትም ከሚያገቡ ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ አላቸው›› (ጦቢት ፲፪፥፲፭)፡፡
በቅዱስ ሩፋኤል ተራዳዒነት ከተደረጉ ተአምራት መካከል በእስክንድርያ አቅራቢያ በምትገኝ ደሴት በታነጸች ቤተ ክርስቲያኑ ያደረገው ተአምር አንደኛው ነው፡፡ በመጽሐፈ ስንክሳር እና በድርሳነ ሩፋኤል እንደ ተጻፈው ብዙ ምእመናን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ እያሉ ቤተ ክርስቲያኒቱ ፈጽማ ተናወጠች፤ ያቺ ደሴት በታላቅ አንበሪ ጀርባ ላይ የቆመች ናትና፡፡ የሰዎች ብዛትም በከበደው ጊዜ ዓሣ አንበሪው ቤተ ክርስቲያኒቱን ያፈርሳት ዘንድ ሰይጣን አነሣሣው፡፡ ምእመናኑም ወደ ክብር ባለቤት እግዚአብሔር በከበረ መልአክ ሩፋኤል ስም ጮኹ፡፡ ያን ጊዜ ቅዱስ ሩፋኤል ያንን አንበሪ በጦሩ ወግቶ ‹‹እግዚአብሔር አዝዞሃልና ከቦታህ ሳትናወጥ ጸጥ ብለህ ቁም!›› ባለው ጊዜ አንበሪው ጸጥ ብሎ ቆሟል፡፡ በውስጧም ድንቆች ተአምራቶች ተገልጠዋል፡፡ ለሕሙማንም ፈውስ ሆኗል፤ የቅዱስ ሩፋኤል ተራዳዒነት አይለየን፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር

Пікірлер: 72

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegenaАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን.ክበር.ተመሥገን.ቅዱሥ.እሩፋየል.ልጀን.ከምት.ያተረፍክልኝ.አምላክ.ለዘለአለሙ.ክበር❤❤❤❤❤❤

  • @user-eo2xd6pp7d
    @user-eo2xd6pp7dАй бұрын

    ዝማሬ መላክትን የሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdfsffda5885
    @mdfsffda5885Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአባቴ ለቅዱስ ሩፋኤል መታሰቢያ ክብረበአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💯✅

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yjАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላእትን ያሰማልን❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-ci5tj2fm1x
    @user-ci5tj2fm1xАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሩፍኤል በረከት ረድኤት ይደርብን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MmMm-ls9iy
    @MmMm-ls9iyАй бұрын

    አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል የልቤን መሻት አሳምሪልኝ አባቴ ጠባቅዬ ክብር ምስጋና ይድረስህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏💠👏💠👏💠🌿✝️🌿✝️🌿✝️🌻☦️🌻☦️🌻☦️🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126Ай бұрын

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @user-cy2rl5ox2f
    @user-cy2rl5ox2fАй бұрын

    ዝማሬ መለክት ያሰማን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Salamuae999
    @Salamuae999Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @user-wl8iz4tc1p
    @user-wl8iz4tc1pАй бұрын

    💒አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qvАй бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ቅዱስ ሩፍኤል አባቴ አንተው ደባብሰኝ በምልጃክ እርዳኝ አባቴ

  • @ggghg638
    @ggghg638Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ob2ns2hm6k
    @user-ob2ns2hm6kАй бұрын

    አሜንዝማሬመላይክትያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @beletegetachew9689
    @beletegetachew9689Ай бұрын

    ቅዱስ ሩፍኤል አባቴ አንተው ከጭንቀት ከሃሳብ በምልጃክ እርዳኝ አባቴ

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setutaАй бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤

  • @user-rg9pf6ec1b
    @user-rg9pf6ec1bАй бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤

  • @leilamroueh2643
    @leilamroueh2643Ай бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @hermontaye5763
    @hermontaye5763Ай бұрын

    Elelelelelele amesgnalhu Rufael leni endesmahehge lulunim setoch tesolotachwun semalgne abate

  • @AyelechYifiru
    @AyelechYifiruАй бұрын

    አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲❤❤❤🤲🤲🤲

  • @LbsayBrhane
    @LbsayBrhaneАй бұрын

    ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @elizabet.g
    @elizabet.gАй бұрын

    Zmare melaktn yasemaln ❤🙏❤

  • @user-dm6pe2so2d
    @user-dm6pe2so2dАй бұрын

    Amen Elllĺllllllllllllllllllllllllllllll enqan abro adrsen btseb❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemnehs1512
    @alemnehs1512Ай бұрын

    እልልልልልልልአሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SamAlex-un7de
    @SamAlex-un7deАй бұрын

    Amen amen amen

  • @amelesuhagos5617
    @amelesuhagos5617Ай бұрын

    Amen Amen Amen🙏

  • @user-nr1oi6pu9t
    @user-nr1oi6pu9tАй бұрын

    Amen amen amen ekna abro adrshna ❤❤❤

  • @abiyweldemedhin6545
    @abiyweldemedhin6545Ай бұрын

    🙏🙏🙏Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @MuluTeklearegay
    @MuluTeklearegayАй бұрын

    አሜን፡ቅዱስሩፋኤልይጠብቀን!

  • @muluworkalemu8594
    @muluworkalemu8594Ай бұрын

    Amen.amen.amen.

  • @user-cu8jj5ez6f
    @user-cu8jj5ez6fАй бұрын

    ተመሥገን ቅዱስ ሩፍኤሌ አባቴ ወንድሜን በእለተ ቀንህ ፈወስክልኝ አሜን ዝማሬ መላኢክት ያሠማልን

  • @user-pw4ow4qh2d
    @user-pw4ow4qh2dАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏 እንኳንአብሮ አደረሰን🌾🌾🌾🌸🌸🌸💐💐💐💐👏👏👏🌸🌸🌸🌸🌾🌾🌾👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾

  • @GooGoo-gw9pm
    @GooGoo-gw9pmАй бұрын

    Amen amen amen❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525Ай бұрын

    Bienvenue mes tguatanches zmaries mlaecte yessemalnne mes parents 🤲

  • @aynoayno4708
    @aynoayno4708Ай бұрын

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @hewantazebachew5356
    @hewantazebachew5356Ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መልአኩ ይስማአልን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101Ай бұрын

    Elllllllele Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 elllllllele 🙏

  • @biizee2684
    @biizee2684Ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4zАй бұрын

    አሜን🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 እልልልልል እንኳን እድርስ አድርሳቹህ በሰላም ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን 🙏❤🤲🤲🤲❤🙏

  • @user-wy2jv4de2l
    @user-wy2jv4de2lАй бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-pt5io9yn4o
    @user-pt5io9yn4oАй бұрын

    Amenamenamen ❤❤❤❤❤❤❤amen ❤❤❤❤❤❤amen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cc2zn2wx1o
    @user-cc2zn2wx1oАй бұрын

    Aemen aemen aemen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sp3qb8ex2x
    @user-sp3qb8ex2xАй бұрын

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-sq2qh3id3v
    @user-sq2qh3id3vАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ellllllllllllllllllllll

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994Ай бұрын

    💚💛❤️🙏❤️💛💚 Amen

  • @balanyeeshtadasa3171
    @balanyeeshtadasa3171Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dk2xh7ch9k
    @user-dk2xh7ch9kАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amen amen amen 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @abunshiisaml-ys3hq
    @abunshiisaml-ys3hqАй бұрын

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏

  • @user-vz3pu6lo8l
    @user-vz3pu6lo8lАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jonasmekonen4464
    @jonasmekonen4464Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @MYFILESVIDEOS-ss5ey
    @MYFILESVIDEOS-ss5eyАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tb6jm6ff8r
    @user-tb6jm6ff8rАй бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MULUTSEGAW-nh7nw
    @MULUTSEGAW-nh7nwАй бұрын

    እልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ

  • @user-zx9gh9vj6e
    @user-zx9gh9vj6eАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤elllllllllllll

  • @zem696
    @zem696Ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sp3qb8ex2x
    @user-sp3qb8ex2xАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hshdhududh7681
    @hshdhududh7681Ай бұрын

    Ameen.ameen

  • @sosaso4562
    @sosaso4562Ай бұрын

    Amen hun bant zamari mati asamale Qidis rufalee zagahun hibizachu hulachu wadaloo akarabaloo ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉AEEEEEEEEEEEE🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ Amen Amen Amen⛪️🤲🤲🤲🤲😍😍😍🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-hj3mx6kw4o
    @user-hj3mx6kw4oАй бұрын

    🙏🏼🙏🙏🙏🙏🏼🙏💔🙏🏼💔🙏🙏🙏🏼🙏🙏

  • @user-bo6vl1xb2q
    @user-bo6vl1xb2qАй бұрын

    😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mg3yt1xm6e
    @user-mg3yt1xm6eАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @user-nb5zk2el3v
    @user-nb5zk2el3vАй бұрын

    ⛪🤲🤲🤲🎂🎂🎂💝💝💝

  • @user-md5ur5uk7o
    @user-md5ur5uk7oАй бұрын

    ❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤ዝማሬ❤❤መላክ❤❤ያሰማልን❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-ls8sw4xo7e
    @user-ls8sw4xo7eАй бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንን

  • @user-qk4ow5eo9f
    @user-qk4ow5eo9fАй бұрын

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃለህወትያስማልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gb7iy2de3p
    @user-gb7iy2de3pАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HappyLoom-ov5un
    @HappyLoom-ov5unАй бұрын

    Amen amen amen

  • @user-qb3vn9qj5e
    @user-qb3vn9qj5eАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-kd2eu5fq7l
    @user-kd2eu5fq7lАй бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

Келесі