➕🙏እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤዉ አደረሳቹ➕🙏 የፍሲካ በዓል ዝማሬዎችን ያድምጡ🙏🙏🙏 Orthodox Easter Mezmur

ፍሲካ ማለት የቃሉ ትርጉም ደስታ ይሰኛል ።
ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በዘመነ ብሉይ ኹሉም የሰው ልጆች በአዳም ኃጢአት ምክንያት እየተኰነኑ በሞተ ነፍስ ተይዘው ለርደተ ሲዖል ይዳረጉ ነበር ። (፩ኛ ቆሮ ፲፭ ÷፳፪)
"ነገር ግን በአዳም መተላለፍ ምሳሌ ኃጢአትን ባልሠሩት ላይ እንኳ ከአዳም ጀምሮ እስከ ሙሴ ከዚያም እስከ ክርስቶስ ድረስ ሞት ነገሠ፤" ተብሎ እንደተጻፈ፡፡ (ሮሜ ፭÷፲፬)
በዚኽም ምክንያት አበ ብዙኀን አብርሃም እና ሌሎች ደጋግ አባቶች እንኳ ሳይቀሩ የወረዱት ወደ ሲዖል ነው፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ "ጽድቃችንም ኹሉ እንደመርገም ጨርቅ ነው፤" (ኢሳ ፷፬ ÷፮) ኤርምያስም "ለሥጋ ለባሽ ኹሉ ሰላም የለም፥ ስንዴን ዘሩ እሾኽንም አጨዱ፡፡" (ኤር ፲፪÷፲፫)ብለዋል።
በዚኽ ምክንያት የብሉይ ኪዳን ዘመን - ዘመነ ፍዳ፣ ዘመነ ኵነኔ፣ ዘመነ ጽልመት ተብሏል፡፡ በዚኽ ዘመን እነ ቅዱስ ዳዊት፡- "አንሥእ ኃይለከ ወነዓ አድኅነነ፤ ኃይልኽን አንሣ እኛንም ለማዳን ና" እያሉ ወልድን ተማጽነዋል፡፡ (መዝ ፸፱÷ ፪)
ይኽም የሚያመለክተው በዚያ በጨለማ ዘመን ኾነው ተስፋቸው የክርስቶስ ትንሣኤ እንደነበረ ነው፡፡ በሞት አጠገብ ሕይወት÷ በመቃብር አጠገብ ትንሣኤ እንዳለ ተስፋ እንዲያደርጉ የሚያደርጋቸው የክርስቶስ ትንሣኤ ነውና፡፡ ያን ጊዜ ከሲዖል እንደሚወጡ፥ የተዘጋች ገነትም እንደምትከፈትላቸው ያውቃሉና፡፡
የክርስቶስ ትንሣኤን፣ የአዳም ልጆች በጠቅላላ “ትንሣኤ ዘጉባኤን” በተስፋ እንዲጠብቁ ኾነዋል፡፡ ይኽም ተስፋ ሃይማኖት እንዲይዙ ምግባር እንዲሠሩ፣ ምድራዊውን ንቀው ሰማያዊውን እንዲናፍቁ አድርጓቸዋል፡፡
ዛሬ ከ፪ሺህ አዝማናት በላይ ቆይተን እንደ ነብየ እግዚአብሔር ክቡር ዳዊት “አቤቱ ኃይልኽን አንሣ እኛንም ለማዳን ና” እያልን መጮኽ ያለብን ጊዜ ላይ ነን፡፡ በክርስቶስ ትንሣኤ ዘለዓለማዊ ብርሃን ወጥቶልናል፣ በመቃብር አጠገብ ትንሠኤን ዓይተናል፤ ነገር ግን ምግባራችን ስላልቀና ለመከራ ቸነፈር ተላልፈን ተሰጠን፡፡ "አቤቱ ማረን" እንበለው! እሱም በምሕረቱ ይጎበኘናል፣ በብሉይ የተዘጋው ገነት በሐዲስ ተከፍቷልና፤ ዛሬም በቸነፈር የተዘጋው ቅጥረ ቤተክርስቲያን በንሰሐ ይከፈታል፣ በክፋታችን ልክ እንደተራራቅን በእግዚአብሔር ፍቅርና በልቡና መመለስ እንቀራረባለን፤ ክፉ የተናገረው አንደበት ከጨርቅ፣ ክፉ ያደረገ እጅ ከአጓንት እንዲላቀቅ፣ ለአንደበታችን መልካም ንግግርን ለእጃችንም መጽዋትን ልምድ እንድናደርግ ፈጠሪ ይርዳን፡፡
በክርስቶስ ትንሣኤ ያገኘነው ጸጋ ታላቅ ነው። ከጨለማ ወደ ብርሃን ወጥተናል ከሞት ወደ ሕይወት ተሸጋግረናል፣ ሙታን የነበርን ሕያዋን፣ ምድራውያን የነበርን ሰማያውያን፣ ሥጋውያን የነበርን መንፈሳውያን ኾነናል፡፡ "ሞት ኾይ÷ መውጊያኽ የት አለ? ሲዖል ኾይ ድል መንሣትኽ የት አለ?" የምንል ኾነናል፡፡ ሆሴ ፲፫÷፲፬ ፣ ፩ኛቆሮ ፲÷፶፭፡፡
በዘመናችንም ከመጣብን ሞት አምላከ ቅዱስ ያሬድ በቸርነቱ ትንሣኤውን እንዳሳየን - ከቸነፈሩም ጠብቆ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ እንዲያወጣን የዘወትር ጸሎታችን ነው፡፡
መልካም የትንሣኤ በዓል ይኹንልን

Пікірлер: 39

  • @user-zm2lv1zm8s
    @user-zm2lv1zm8s26 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-rx6pt8ps3z
    @user-rx6pt8ps3z26 күн бұрын

    zmare melaekti yesmaelna Amennnnnnnnnn🙏🙏🙏

  • @EsxfanoWondimu
    @EsxfanoWondimu26 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ni5jn8qt1e
    @user-ni5jn8qt1e26 күн бұрын

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986Ай бұрын

    Eeeeellllleeeeeeellllleeeeeelllllleeeeeee zimare malaktin yasamalin ameen ameen ameen

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yjАй бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእትን ያሰማልን ❤❤❤🎉❤❤❤❤❤🎉❤❤❤🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-km3yl8ho5l
    @user-km3yl8ho5l28 күн бұрын

    Amen amen amen❤❤❤🎉

  • @abiyweldemedhin6545
    @abiyweldemedhin6545Ай бұрын

    🙏🙏🙏Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @BrtaBrta-pg9oe
    @BrtaBrta-pg9oeАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን አምላከ ክብር ለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hd2pj6qq9q
    @user-hd2pj6qq9qАй бұрын

    Amen❤❤❤❤❤

  • @user-br8vh1sn3k
    @user-br8vh1sn3k29 күн бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሠን🙏🙏🙏👏👏👏💚💛💜💐💐💐

  • @memimime5701
    @memimime5701Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @awetasheasgedom4788
    @awetasheasgedom4788Ай бұрын

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @BrtaBrta-pg9oe
    @BrtaBrta-pg9oeАй бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ny3bu3gm8i
    @user-ny3bu3gm8iАй бұрын

    ❤❤❤እልልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋እልልልል❤❤❤❤እኳን አደረሰነ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያመት ሰዉ ይበለነ🥰🥰🥰🥰😘😘😘🤗🤗🤗🤗🤗😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @user-ju3jk5rh9h
    @user-ju3jk5rh9hАй бұрын

    አሜንአሜንአሜንንን❤

  • @TaweRafas-nv9kg
    @TaweRafas-nv9kgАй бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን እድሜ ጤና ይሰጥልን እልልልልልልልልል❤❤💗💗💗💗🙏🙏🙏

  • @user-xn5qd4np9n
    @user-xn5qd4np9nАй бұрын

    Enkuan aderesachu

  • @user-xi5iw7mr4c
    @user-xi5iw7mr4cАй бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ABCv326
    @ABCv326Ай бұрын

    እካን እደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለዝችቀን ያደረሰን

  • @BrhanedajaneAduge
    @BrhanedajaneAdugeАй бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት የሰማልን❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wz5yo7up5u
    @user-wz5yo7up5uАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @BanchayehuUae
    @BanchayehuUaeАй бұрын

    እልልልልልልልልል👏👏👏🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤

  • @user-ls8sw4xo7e
    @user-ls8sw4xo7eАй бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KidistYosaf
    @KidistYosaf28 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MasaratAlamu
    @MasaratAlamuАй бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9noАй бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @aynoayno4708
    @aynoayno4708Ай бұрын

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sanas7429
    @sanas7429Ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @tg.kefelw
    @tg.kefelwАй бұрын

    amen.amen.amen

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9noАй бұрын

    Elllllllllllllllllllllll

  • @user-in6lt9mm8d
    @user-in6lt9mm8dАй бұрын

    Amenamenamen

  • @user-st5jr5zq1j
    @user-st5jr5zq1jАй бұрын

    እእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልለልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል♥️💖💖💓💜💚🌿💞❤️🌿💚💓💜♥️💖💓❣️💕🙏🌹🌹🌹🌼🧡🌹💚❤️❤️💞💟🌼🧡💚

  • @TixR-st8ei
    @TixR-st8eiАй бұрын

    Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gggh8877
    @gggh8877Ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GdLd-kw4oj
    @GdLd-kw4ojАй бұрын

    Agzabhri.ymsagn

  • @KidistYosaf
    @KidistYosaf28 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigstdejentg-jg2jj
    @Tigstdejentg-jg2jj26 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі