አንጀቴ ስለእርሱ ታወከ || መ/ር አሰግድ ሣህሉ || የኣዲስ አመት ጉባኤ || ስብከት || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ

ቃለ ዐዋዲን በገንዘብዎ ይደግፉ።
Kale Awadi Bank of America ACCT # 488084412401
www.gofundme.com/kaleawadi-tv
ሌሎች ማኅበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ።
/ kaleawaditv
kaleawadi.net/

Пікірлер: 37

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu13032 жыл бұрын

    ከመምህረ አስግድ ከልቤ ከማይጠፎ ስብከቶች አንደኛ ነው .!!በእውነት መመምህር ተባረክ..

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam87692 жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ የሚያነቃ የእግዚአብሔር ቃል ነው መንቃት ይሁንልን ምድሬ ኢትዮጵያም አለሙም መንቃት ይሁንለት በኢየሱስ ስም 🙏

  • @bezawit256
    @bezawit2563 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይግባ ይግባ የክብር ንጉስ ኢየሱስ ይግባ አሜንንን እልልልልል ድንቅ ትምርት ነው ብርክ በልልን ውድ ወንድማችንና መምህራችን ፀጋው እጥፍ እጥፍ ይጨምርልህ አሜን ሀሌ ሉያ

  • @webituberhanu4959
    @webituberhanu49594 жыл бұрын

    መምህር አሰግድ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ ድፍረት አይሁንብኝ ለኔ የኔ ዘመን ጳውሎስ ነህ ዘመንክ ይባረክ ስላንተ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ። የአብ ልጅ የከበረ ይሁን ።አሜን ፫ በዚሁ ቀጥልበት አሴ ድካምክን ታገኛለክ እኛም እንድንበታለን ትምህርትክ

  • @user-rj7zt1vg5t
    @user-rj7zt1vg5t4 жыл бұрын

    አሜን ኢየሱስ ክብራችን ነው ስሙ ይባረክ ። የኔ ውድ መምህሬ አሴ ፀጋው ይብዛልህ

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire87584 жыл бұрын

    ዋዉዉ ጌታ ኢየሱስ ይባረከ የጌታ ስላምና ጸጋ ይብዛልህ ተባረከ ወንድሜ አስገድ

  • @yalewgebremeskel4022
    @yalewgebremeskel40223 жыл бұрын

    ጌታየ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እወድሀለሁ።

  • @birhanezeleke8471
    @birhanezeleke84712 жыл бұрын

    AMEEN AMEEN AMEEN

  • @semeneshfeleke9413
    @semeneshfeleke94134 жыл бұрын

    አሜን የሚገርም ተመሀርት ነው ተባረክ መምህር

  • @michaelassefa1029
    @michaelassefa10294 жыл бұрын

    የነ ቅዱስ ጳዉሎስ ምሳሌ የተከተልክ የእግዚአብሔር ልጅ ጀግና ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ ጤናና እድሜ ይስጥህ ፀጋውንም ያብዛልህ ከጎናችሁ ነን

  • @user-ev1wy5sy7s
    @user-ev1wy5sy7s4 жыл бұрын

    😭😭አሴ በእውነት ምን ልበል ጌታ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልኝ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c4 жыл бұрын

    መምህር አሴ ዘመንህ በፀጋው ይለምልም ተባረክ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte93664 жыл бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን መምህር አሰግድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን ዘመንህ ይለምልም

  • @yalewgebremeskel4022
    @yalewgebremeskel40223 жыл бұрын

    ዉዴ ጌታየ ...ሆይ

  • @yalewgebremeskel4022
    @yalewgebremeskel40223 жыл бұрын

    ግሩም አገልግሎት።

  • @yalewgebremeskel4022
    @yalewgebremeskel40223 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይባርክህ ዉይይይ አንጀቴ ተላወሰ......

  • @tgd3216
    @tgd32164 жыл бұрын

    አሜን የክብር ንጉሳችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ወደ ልባችን የግባ✝️🙏🏽🙏🏽✝️ መምህር አስግድ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ክርስቶስ እየሱስ በፊትህ የቅደም🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael77774 жыл бұрын

    Three time I heard this sebket !! Geta yebarekeh! Zemeneh yebarek!!!!!!

  • @habetamasmare5752
    @habetamasmare57524 жыл бұрын

    አሰግድ ምን ልበልህ በቃ ተባርከህ ቅር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelmuletaa451
    @rahelmuletaa4514 жыл бұрын

    አሜንንንንንን ዉዳችን ልዩ ነው ። ሃሌሉያይያያያያያ

  • @jdhdhdjdjdh5968
    @jdhdhdjdjdh59684 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እውነት ነው ከብዙ ነገር አስመልጦናል ክብርና ምስጋና ለንጉሳችን አሜን

  • @user-vb2dn3yi3t
    @user-vb2dn3yi3t4 жыл бұрын

    እሄንን ስብክት ሌሎች ስስብኩት ስምቼ ነበር ኦርቶዶክስ የምትስብክው እቺ በታሪኩ ዉስጥ ያልቺው ማርያም ነች በልው ነው የሚያስትምሩት የኛ ፓስተሮች ድግሞ የስልሞን ፍቅርኛ እንድሆንች እና ስልሞንም እሱዋን እንድምያውድሳት እሱዋም እሱን እንድምታውድስው ነው በልው የሚያስትምሩት አሁን ግን ግባኝ እውነቱ እሄ ነው ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን

  • @azebahferom182
    @azebahferom1824 жыл бұрын

    Amennnnnnnnnn

  • @herutaselassi1208
    @herutaselassi12084 жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ ተወዳጁ መምህሬ

  • @tedrosteklu9771
    @tedrosteklu97714 жыл бұрын

    አሜን መምህር አሰግድ ተባረክ በጣም ታምራላቹ የአባቴ ብሩካን መልካም በዓል።

  • @user-vb2dn3yi3t
    @user-vb2dn3yi3t4 жыл бұрын

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ጌታ እየሱስ ይብርክህ የውንጌል አርብኛ በእግዚአብሔር የትመረጥክ

  • @azebahferom182
    @azebahferom1824 жыл бұрын

    You are blessed

  • @Zema.1
    @Zema.1 Жыл бұрын

  • @user-ev1wy5sy7s
    @user-ev1wy5sy7s4 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ውዴ ሆይ አንተ ለኔ ከሁሉ በላይ ነው አባዬ ክብሬ ሆይ እስፋሴ ሆይ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ😭😭😭😭

  • @hantehaato9838
    @hantehaato98384 жыл бұрын

    Tebarek wendemachen

  • @meharenatesfaye3078
    @meharenatesfaye30784 жыл бұрын

    God bless you

  • @user-qz2if8zu3x
    @user-qz2if8zu3x4 жыл бұрын

    😭😭😭😭በእንባ ነው የሰማሁት ጌታ ይባርክህ አንተ ብርቱ የአባቴ ውድ

  • @amanuel2087
    @amanuel20874 жыл бұрын

    EGZABHER KEMENFESAWI DENZAZE YESEWEREN... YEMIGERM TELK MISTERNEW (YASFERALEM... YAKORALEM) MENFES KEDUS BANTE YABERALEN TEBAREKELEN!!! EGZABHER TSEGAWEN YABZALEH!!!

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw25934 жыл бұрын

    Endenate yale astemari orthodox eyabarereche tegodache. Ye sefere lij Memher Aseged. Kidus yared church.

  • @melatdawit5477

    @melatdawit5477

    4 жыл бұрын

    Tebarek yene wendim

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z4 жыл бұрын

    Where is this place I want to come

  • @user-el4gz9ni1u
    @user-el4gz9ni1u4 жыл бұрын

    eree bageta men libel kala atereng be inba jemire be inba cherskut wemenih yelamilim

Келесі