ንጉሰ ነገስት አጼ ቴዎድሮስ ከዛሬ 149 ዓመታት በፊት በዕለተ ትንሣኤ ማግስት

ንጉሰ ነገስት አጼ ቴዎድሮስ ከዛሬ 149 ዓመታት በፊት በዕለተ ትንሣኤ ማግስት

Пікірлер: 45

  • @user-tj3qb9ip2k
    @user-tj3qb9ip2k6 жыл бұрын

    ክብር ለጅግናችን ለአፄ ቴወድሮስ እናመስግናለን

  • @girmatadesse6716

    @girmatadesse6716

    6 жыл бұрын

    Wow!

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u6 жыл бұрын

    የእሳት ልጅ አመድ ሆንን እንጅ ጀግና ነበሩ አባቶቻችን ክብር ለአጼዎቹ ምንም እውቀት እና ቲክኖሎች ሳይኖር ሀገራችን ከጠላት ጠብቀው ዳር ድንበሯን አስከብርው ታሪክ ሰርተው አለፍ እኛ ምን እንማር ከነሱ ነው ጥያቄው

  • @terkegncomtilhune5652

    @terkegncomtilhune5652

    6 жыл бұрын

    ትንሳኤ ለሀገሬ ይሁን

  • @Hananmybestlive
    @Hananmybestlive4 жыл бұрын

    ዋው እጅግ ደስ የሚል ታሪክ በርቱልን

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c6 жыл бұрын

    ዋውውው ከአፌ የማይጠፋ ግጥም ነው እኔም ልድገመው ለጀግናው #ኢትዮጵያዊ። መቅደላ አፋፉ ላይ ጩህት በረከተ የሴቱን አናውቅም ወንድ ፩ ሰው ሞተ ገደልን እንዳይሉ ሰው የለ በእጃቸው ማረክን እንዳይሉ ሞተው አገኟቸው ምናሉ እንግሊዞች ሲገቡ አገራቸው ለወሬም አይመቹ ተንኮለኞች ናቸው

  • @makdesmakdes3661
    @makdesmakdes36616 жыл бұрын

    በርቱልን እውነት ስለ ውጭ ታሪክ ለማወቅ እጥር ነበር አነባለሁ አሁን ግን ስለ ሀገሬ ታሪክ ሳላውቅ ብየ ለማወቅ ተነሳሁ ይን የአፄ ታሪክ ስሳማ ልቤ አዘነ እጅጉን አለቀስኩ አብሳ የልጁአቸው ታሪክ በእንግሊዝ መቃብሩ እዳ ሳውቅ አሳዘነኝ ነብስ ይማር የሚያካራ ነው አሁን ላይ ያለውን ፀብ አለመግባባት አለመተሳሰብ ቀና ብለው ቢያዩ አፄ ምንኛ ያዝናሉ ብየ አሰብኩ ፍቅርን ያልብሰን ልኩል እግዚአብሔር

  • @etel2
    @etel27 жыл бұрын

    ጀግኖች ፤ ብልሆች ፡ { አፄዎቻችን } { እምዮቻችን } ሃገራችዉ ፡ ኢትዮጵያና ፡ ህዝብዎችዋ ፡ እጆቻችንን ፡ ወደ ፡ እናንተ ፡ አንስተን ፡ ናፍቆታችንን ፡ እንጮሃለን ። ሃገራችዉ ፡ ዉስጥ ፡ ወሮበላና ፡ ሆዳም ፡ በጣም ፡ በዛ ።

  • @sofiamohammed1803

    @sofiamohammed1803

    6 жыл бұрын

    Eth 😢

  • @beknatmekakile3719
    @beknatmekakile37196 жыл бұрын

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥ሁሌም በልባችን ትኖራለክ

  • @sofiamohammed1803

    @sofiamohammed1803

    6 жыл бұрын

    ልቤ ቁስሉ ሳይሽር ከሰው መኖር ቻለ 💝

  • @user-qg3sz9xx7q
    @user-qg3sz9xx7q4 жыл бұрын

    jegnaw twederos

  • @user-cr8kd4ei2m
    @user-cr8kd4ei2m6 жыл бұрын

    እናመሰግናለን በርቱልን♥♥♥♥

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c6 жыл бұрын

    ግርማ ሞገሳቸው በራሱ በእውነት ያስደምማል ክብር ለአጼዎቻችን ይሁን

  • @sofiamohammed1803

    @sofiamohammed1803

    6 жыл бұрын

    ባዓትዬ የሚኒሊክ ታቦት ምልጃሽ አይለየኝ አሚን

  • @abd7393
    @abd73935 жыл бұрын

    የኛ ጀግና ያሁኖችን ጂቦች እኳን የውጭ ጠላት እኛው በኛ ያባሉናል

  • @user-gv9pf1xg8r
    @user-gv9pf1xg8r5 жыл бұрын

    ክብር ለአባቶቻችን

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte15916 жыл бұрын

    merci.merci.m.

  • @user-bo9xf7np3e
    @user-bo9xf7np3e6 жыл бұрын

    ከልብ እወደዋለሁ

  • @sofiamohammed1803

    @sofiamohammed1803

    6 жыл бұрын

    ፂ ፍቅር እግዚአብሔር ፍቅር ነው 💝

  • @borkboi3147
    @borkboi31475 жыл бұрын

    Demess thank you! Sele keber sene sreatachew yetesafe kale ebakih share adregen.

  • @user-cy6ef3ws5j
    @user-cy6ef3ws5j5 жыл бұрын

    ወይኔ ስወደዉ የመይሳዉ ስወደዉ

  • @timoki1382
    @timoki13827 жыл бұрын

    Great leader, God bless you, we never forget you.

  • @rahelmokonen7955
    @rahelmokonen79555 жыл бұрын

    ትረካው ቆንጆ ሆኖ ሳሰ የተራኪው መንከውክውና ለዛ የሌለው ድምፅ የምወደውን የቴዲን ታሪክ መስማት አልቻልኩም😠 ምን ነካችው ለትረካ የሚሆን ስው አጥታችው ነው?

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte15916 жыл бұрын

    Merci. Merci. T.t.

  • @hasankarar7640
    @hasankarar76405 жыл бұрын

    ኢትዮጵያን ከልጁ መርጦ ለዛሬላይ አኛበነጻነትካለ ቅኝ ግዛት አድንኖር ህይዎቱን የሰዋው ምርጥ ጀግና መቼም ቢሆን የኢትዮጵያ ልጅ የማይረሳ ትናትም ዛሬ ነገም..... አጼ ቶዎድረስ ነህ

  • @gess133003
    @gess1330037 жыл бұрын

    ለሁሉም መልካም ጠዋት

  • @geteyeaserat9235

    @geteyeaserat9235

    7 жыл бұрын

    Giovanni Spa done

  • @elssaissaissa.gondriwa.7204
    @elssaissaissa.gondriwa.72045 жыл бұрын

    jigenaw tedros kasa

  • @user-ps5xc8kv4r
    @user-ps5xc8kv4r6 жыл бұрын

    ቆይ ሙዚቃውን እንስማ ወይስ ታሪኩን ኡፍ ስታናዱ

  • @user-vl6tx9rm7z

    @user-vl6tx9rm7z

    6 жыл бұрын

    lidu yasnake lij አንቺ ጠላት ነሸ አፄ ወቺን ማትወጂ

  • @getanehmolla6132
    @getanehmolla61325 жыл бұрын

    ደግና ማለት ይሄ ነው

  • @roman04kibiruyisfa62
    @roman04kibiruyisfa625 жыл бұрын

    zare ende feleğin yeminichachaw ensu bakoyumin ager new kibir le ase wochu zemen tekeyiro zare ethiopa beye ageru tese do kibiru tegefo yinoral ye zare wochi ager yishetalu bezeri yikefilalu yane minim teknoloji sayınor sinit Tarık alen 💚💛❤

  • @amuamu7098
    @amuamu70985 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ አርበኞች ስማችሁ እንደ መላዕክት ፃድቃን ሰማዕታት ስም ሲገን ሲጠራ ይኖራል

  • @gualquihajreey5885
    @gualquihajreey58856 жыл бұрын

    Wetaderochachew sheshetwachew neber ene eko wegya laye yemotu neber yemimslegn

  • @molamaru7236
    @molamaru72366 жыл бұрын

    አማራው ወገኔ አትተኛ ንቃ የዘንድሮው ጫን ያለው ነው ስው ማመን:ቀረ: መንግስቱ ሀለማርያም:እኛን ለማዋረድ ወደ ሀገር ሊመልስው ነው ይቅርታ ማለት አንድ ነገር እሱንወደ አገር ማምጣት ሌላ ኦሮሞች ተጋግዘው ሊጨርሱንነው የሱ ወደ ሀገር መመለስ ማለት የኛን ሞራል መግደል ነው: መተማን በአውሮፕላን ያቃጠለ 2 ወንድማማቾች ሽፈቱ ብሎ መንዝን ህፃን አሮጊትን ሽማግሌን ሳይቀር በታ ክ: የፈጨ: ይቅር ብሎ ለፍርድ ባያቀር በው እንዴት ወደ አገር ይመልሰዋል ለአማራ ካለው ንቀት እንጂ: እረ እየተቀለደ ነው: በተስኪን አስታረኩ እየተባለ አሁንም: ሙህሩን እየጨረሱት ነው: የስመኘው: ግድያና ገዳይ ህምን ደረሱ? ዋ ብያለሁ: እነሱ አንድናቸው: ያው: ኢሀደግ: ነፍስ በላውን የሚመልሱት ኦሮሞ ስለሆነ: ነው? አዎን: ነው: የአማራውን: ልብ አኮላሽቶላቸው: ሙህሩን: ጨፍጭፎላቸው: የነሱ አገር: ወዳድ ጀግና በጠፍ ጨረቃ:አገሩን አስረክቦአቸው: ሄደ: አሁን ስልጣን: ያገሩ ልጆች ይዘው: በክብር ወደ አገር አይደረግም: እንሙት እንውጣ: እናቃጥል: እንግደል: እንገደል: እኒህ ቁሻሾች: ኢትዮጵያ: ፍቅር: እእንድነት ብለው: አታለሉን: እያታለሉን: እያታለሉን: ነው ጏበዝ ትጥቅህን ያዝ ይህ: ውሻ: ይችን አገር እንዳይረግጥ የንቀቱ ብዛት: ሲጠየቅ: እኔ: ኢትዮጵያ: ውስጥ: እንኳን ሰው ዝንብ አልገደልኩም: እኮ ነው ያለ ከዝንብ እንኳ እኩል የአማራውን ደም አልቆጠረውም: አንዳንዱ ኦሮሞም ተገሏል ይል ይሆናል: ነግር ግን: ከ1000ሺህ ስው: 10ኦሮሞ ቢሆን ባብላጫው አማራ : ከዚያም ትግሬ ጉራጌ እያለ ይቀጥላል በእንድ ጀንበር: ነው: ኢሀፓን አገኘሁ ብሎ ወልዲያን ገበሬ ጭእርሶ ያደረው ይህ ለትውስታ ያህል ሲሆን: እራስን ማንቃትና እየተስራ: ያለውን ማጤን ያስፈልጋል: እነ ገዱም: የውነት: ስዎች ከሆናችሁ ንቁ : ከህዝባችሁ ጏር ቁሙ: አለያ እናንተንም እንደ ስመኘው: የጠዋት ቁርስ ጥይት ያጏርሷችሗል::

  • @nardosnardos2877

    @nardosnardos2877

    6 жыл бұрын

    አንረሳዉም አማራዉን እና ኤርትራን በአዉሮፕላን የደፉብን ፈንጅ ቀይ ሽብር ገበሬዎች የገደለ ኡኡኡ እኔ ኦሮሞን አላምንም ከመንግስቱ ሀይለማሪያም በኋላ አሁን አማራዉ ካልነቃ ድጋሜ ማለቁ አይቀርም ኦነግ ማለት አገር አጥፊ ነው

  • @sameerabintzd5762
    @sameerabintzd57627 жыл бұрын

    እነ ምን ይጣበስ

  • @haileyesusdubale2920

    @haileyesusdubale2920

    6 жыл бұрын

    Belssed country with belssed leaders

  • @yayeshwase7130

    @yayeshwase7130

    6 жыл бұрын

    ምነው አንተ ሽህ ሁነህ በነበር አገራችንም የት በደረስች ጀግናው ኢትዩጵያዊ ሁሌም ስትወሳ ትኖራለህ

  • @user-wu4kv3eu1c

    @user-wu4kv3eu1c

    6 жыл бұрын

    Sameera Nusro ይሄ እኮ ለ፮፮፮ የሰይጣን ጉዳይ አስፈጻሚ አይገባውም

  • @rahmaali2284

    @rahmaali2284

    6 жыл бұрын

    Sameera Nusro ክክክክክ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @tekestt9185

    @tekestt9185

    5 жыл бұрын

    Marrrrrrrrr

  • @hananmohammad7422
    @hananmohammad74224 жыл бұрын

    የውሸት ናዳ ፐለው

Келесі