Mulualem Takele - Ene Eshalshalehu | እኔ እሻልሻለሁ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

Ethiopian Music : Mulualem Takele | ሙሉአለም ታከለ (ራህዋ)
- Ene Eshalshalehu | እኔ እሻልሻለሁ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hotethiopian. .
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music

Пікірлер: 759

  • @samnew1843
    @samnew18434 жыл бұрын

    ሙልዬ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጨርሶ ይማርክ ወንድሜ ቅድስት ድንግል ማርያም በምህረት እጆችዋ ትዳብስክ አይዞክ ትድናለክ

  • @user-rr6lp9kq5u
    @user-rr6lp9kq5u4 жыл бұрын

    ሙልዬ ውስጤ እዝን ነው ያደረገው ምን አባቴ ላድርግህ እኔማ ምን ቅዋ አለኝ አላህ ሙሉ ጤንነትህ ይመልስልህ ከማለት ውጭ ምን እላለሁ

  • @nunuhabeshayetelatworenew7107
    @nunuhabeshayetelatworenew71077 жыл бұрын

    አቦ ባግራዎንዱ እንዴት አባቱ ያምራል ቪላ እና ቤት አሪፍ መኪና ማየት ሰልችቶኝ ነበር ድምፅህም ቪዲኦ ክሊፑም ያምራል

  • @mftahhiluvlogs6739
    @mftahhiluvlogs67394 жыл бұрын

    አቤት ድምፅ አቦ ፈጣሪ ምህረቱን ይለግስህ የኔ ወንድም ገና ብዙ ታሪክ ትሰራለክና ሙሉ ጤናህን ይመልስልክ ሁላችንም በፀሎት እንርዳው ኡፍፍፍፍ

  • @hzssjs6551
    @hzssjs65514 жыл бұрын

    ሙሌ ምን ላርግልህ ጨነቀኝ የኔ ድምፀ መርዋ

  • @hayathayaty5951
    @hayathayaty59514 жыл бұрын

    ሙሉዬ ኡፍ እንዴት እንዳዘንኩ😭

  • @gelilafisseha5014
    @gelilafisseha50143 жыл бұрын

    Is there anybody who is still listening to this song after 3 years. Love you mule

  • @hiwi2012
    @hiwi20124 жыл бұрын

    ዘፈኑም እናንተም ታምራሊቹ በርታ ሙሌ እግዚአብሔር አምላክ በልጁ በእየሱስ ስም ጨርሶ ይማርህ

  • @user-ix9lr9jr4s
    @user-ix9lr9jr4s4 жыл бұрын

    የኔ ጌታ አሁንስ የናፈቀኝ ተሽሎታን የሚባል።ዜና ነው እግዚአብሔር ይማርህ

  • @user-gb9np5hb6j
    @user-gb9np5hb6j4 жыл бұрын

    ሙሌ ማርያምን እንደት እንደዘኩ አይጠየቅም ሁሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ጨርሦ ይማርህ ወደ ጤንነትህ ተመልሠህ ለማየት ያብቃን ያረቢ አሜን 🙏🙏🙏

  • @haulamekete6683
    @haulamekete66834 жыл бұрын

    ጌታየ ሆይ ወንድማቸን ማረልን ሙሌዋ ድነህ እንደማይህ ተስፉ አለኝ አይዞህ በጾለት አስብሀለሁ 😢😢

  • @yesutenafakiyesumrkoya8962
    @yesutenafakiyesumrkoya89624 жыл бұрын

    ሙልዬ ኩላልቴን ብሰጥክ ደስ ይለኛል አንተ ደህና ሆነክ ማየት ነው የምፈልገው እውነቴ ነው ሙሌ እውነት አላህ ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን

  • @makediyoutube4262
    @makediyoutube42624 жыл бұрын

    ሙሌ እንደዚአዝኜ አላቅም እግዚአብሄር ብቻ አንተ ተፈውሰህ ያሳየን ቅድት ድንግል ማርያም አትለይህ ትድናለህ ወንድማችን ።

  • @lalumieredivine9266
    @lalumieredivine92666 жыл бұрын

    Ohhhhhh,no one can love this country n people more than i do though i'm very far away from Ethiopia,we Senegalese people love you

  • @user-vb6tu7gg9e
    @user-vb6tu7gg9e4 жыл бұрын

    እባካቺሁ ተውኚ ምን እላለሁ ቃላት ያጥርኛል በቃ እግዚያብሄር ይማርህ ድነህ ብዙ ነገር እንደምትሰራ ተስፋ አርጋለሁ 💓

  • @rasgoferhenok3326
    @rasgoferhenok33267 жыл бұрын

    ሴት ልጅ መች የሚሆናትን ታቃለች አጥፊዋን እንጂ በነገራችን ላይ በጣም ደስየሚል አገላለፅ ነው ተመችቶኛል አባት በርታ ድምፅህም አሪፍ ነው

  • @saronberhan5926
    @saronberhan59264 жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም ትዳብስህ አባቴ 🤲

  • @konjoluwam8162
    @konjoluwam81627 жыл бұрын

    i a.m. form Eritrea but I love form Ethiopia music. .✌✌✌✌✌✌✌✌✌👍

  • @akbaretmoges2738
    @akbaretmoges2738

    We missed you so much I hope you are doing well where ever you are

  • @ibsachemeda2862
    @ibsachemeda28624 жыл бұрын

    the most beautiful ethiopian video clip ever

Келесі