አሁን ገና ልጅ ነኝ -Mabriya Matfia

Музыка

አሁን ገና ልጅ ነኝ -Mabriya Matfia
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 249

  • @hailuyosef6722
    @hailuyosef67222 жыл бұрын

    አስተዋይ ነው ወሩንና ቀኑን የሰው ስም ሳይቀር ለተጠየቀው ሁሉ ምላሽ መስጠቱ ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ደግሞ ሙሉ ጤነኛ መሆኑ ሽበት አለመኖሩ አቤት የተዋጣለት ውይይት ደስ የሚል አቀራረብ እናመሰግናለን !

  • @ethiopia4083
    @ethiopia40832 жыл бұрын

    አይ የፈጣሪ ስራ በዛ ላይ አእምሮው ይገርማል እድሜ ከ እውቀት ጋር ዋው ።

  • @Umitube
    @Umitube2 жыл бұрын

    ቃላት የለኝም ጌታዬ ስራህ ድንቅ ነው ያአላህ🤦‍♀️

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እኛ በ25 አመታችን ማሰቢያችን ተሰርቋል እንኳን በ90 ማስታወስ ቀርቶ ያየነዉም የሰማነዉም እየጠፋብን እየተነነብን ነዉ እግዚአብሔር ያቆይህ አቦ ❤👏

  • @Umitube
    @Umitube2 жыл бұрын

    ጌታዬ ችሎታህ እውቀትክ ማለቂያ የለውም ሱብሀነክ ያረብ

  • @derejekebede7333
    @derejekebede73332 жыл бұрын

    አባባ ተፈራ በቅርብ እማቀው ሰው ነው! ሁለመናው የወጣት ነው ግን የእጆቹን ጣቶች እና መዳፎች ብታዩ ደግሞ እድሜው 90መሆኑን በእርግጠኝነት ታምናላችሁ!! የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው🙏🙏

  • @ethiotiktok325

    @ethiotiktok325

    2 жыл бұрын

    ትክክል ከፊትና ከአቋም የበለጠ እጅ እና አንገት ዕድሜን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል !

  • @ChanelSebat
    @ChanelSebat2 жыл бұрын

    The host 's weakness destroyed such a beautiful story with silly questions

  • @mr.supernatural396

    @mr.supernatural396

    2 жыл бұрын

    his too much right?

  • @Damu6.
    @Damu6.2 жыл бұрын

    ድህነትህ ነዉ ያኖረህ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z2 жыл бұрын

    ይህ ሰውዬ በደብ እክብካቤ ተደርጎለት መጎብኘት አለበት ብዙ ታሪክ አለው ይጠየቃል!!!

  • @yafet2121
    @yafet21212 жыл бұрын

    የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው!

  • @barokketema1806
    @barokketema18062 жыл бұрын

    The amazing man.. I was eagerly waiting

  • @Ephrem58
    @Ephrem582 жыл бұрын

    I was just thinking about this man, few days ago and now you got him your guest. You are awesome Lapis!

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz2 жыл бұрын

    ማብሪያ እና ማጥፋት በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው

  • @memijtelefoon9887

    @memijtelefoon9887

    2 жыл бұрын

    Hahaha mabriya ena matfia new eko 🤣🤣🤣

  • @mightyg8545

    @mightyg8545

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @sam846
    @sam8462 жыл бұрын

    ይሄ ሰውዬ ኑሮን ሪሳይክል እያረገ ነው የሚኖረው

  • @Bezawitification

    @Bezawitification

    2 жыл бұрын

    😂

  • @Geopoliticsfact
    @Geopoliticsfact2 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ

  • @meazi01
    @meazi012 жыл бұрын

    Thank you Arts tv. it’s amazing!

  • @sefertube9671
    @sefertube96712 жыл бұрын

    ለምታቀርባቸው ሰዎች አክብሮት አለኝ በርታልኝ

  • @demisemulugeta
    @demisemulugeta2 жыл бұрын

    Amazing interview

  • @fsahafsaha2151
    @fsahafsaha21512 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ነው 🙏 ይመችህ

  • @ethd8561
    @ethd85612 жыл бұрын

    እኝህን ሰውዬ ልጅ ሆኜ በቲቪ አይቻቸው ነበር ምንም ለውጥ የላቸውም እኔ ግን አረጀሁ የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው!

  • @mreasy9731

    @mreasy9731

    2 жыл бұрын

    Ewnet néw. Dero lij eyalew Interview tedrgowal etv. Menem lewt yelew. Endedrow néw

  • @hararbroadcast7374
    @hararbroadcast73742 жыл бұрын

    Amazing

  • @babolove5198
    @babolove51982 жыл бұрын

    አይ በረከት ጥያቄዎችህ ያዝናኑኛል በርታ

  • @sadaberiyhun9931
    @sadaberiyhun99312 жыл бұрын

    አሜን

  • @Ez-tr9kh
    @Ez-tr9kh2 жыл бұрын

    እውነት ነው የእግዚአብሔር ስራ ነው

  • @sofya-fi5qo
    @sofya-fi5qo2 жыл бұрын

    ቅድመአያቴ ከሞተች 11አመቷ 117አመቷ ሞተች ግን የምትመገበውን ስጠይቃት ወተት እና ማርነውአለችኝ አላህይራህማት

  • @user-xc6dv1ki3m

    @user-xc6dv1ki3m

    2 жыл бұрын

    የኔ አያቴ 100 አመት ሲሞላው ሞተ የድሮ ሰዎች ከአመጋገብ ቢሆንም ወተትና ቅቤ ማር ነው ሱብሀን አላህ እድሜ ሚሠጥም ሚነሳም አላህ ነው

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum43732 жыл бұрын

    ይሄ ድንቅ ቅርስ የሆነ ኢትዮጵያዊ ሰፊ ምርምር ቢደረግበት እጅግ ጠቃሚ ይመስለኛል!!!

  • @kdusmicaelkdusmicael160

    @kdusmicaelkdusmicael160

    2 жыл бұрын

    ገራሚ ነዉ ከምር አረ ኡኡኡኡኡ

  • @aneqaqi
    @aneqaqi2 жыл бұрын

    የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር ይላሉ አባቶች። እሃሃሃሃሃሃ

  • @kamilakamila2144
    @kamilakamila21442 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል እኔ አገባዋለሁ አገናኙኝ በፍቃደኝነት እየቀለዲኩ አይደለም የምር ዲንቅ ሰው ነው

  • @user-if3hn7xc1v

    @user-if3hn7xc1v

    2 жыл бұрын

    @ልዩ ቲዩብ Liyu Tube 😂😂

  • @bombtonetube1649

    @bombtonetube1649

    2 жыл бұрын

    ጥቅሙ ላንቺ ስለሆነ ሎተሪ በይው ይህ ያልተለመደ ነገር እኮ ነው

  • @fmmsm2836

    @fmmsm2836

    2 жыл бұрын

    @@bombtonetube1649 😅😅😅😅😅

  • @yanicyoda4762
    @yanicyoda47622 жыл бұрын

    blessings🙏🙏🙏

  • @gebtezera5822
    @gebtezera58222 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው።ልበ ቀናዋ፣አርቆ አሳቢዋ የከተማችን ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ይህንን ብታይና ብትሰማ የዚህን ሰው ህይወት በማቃናት ረገድ ተገቢውን ድጋፍ እንደምታደርግለት ጨርሶ አልጠራጠርም ።

  • @fekadugeberesillassie7504

    @fekadugeberesillassie7504

    2 жыл бұрын

    She is inclined she didn't look those who died in oromia [weybel mariam. ]

  • @peace4all178
    @peace4all1782 жыл бұрын

    This guy needs a professional host so we can well document real Ethiopian history.

  • @adugnamarkostolossa8664
    @adugnamarkostolossa86642 жыл бұрын

    Anyone if you want him his available around AA stadium always......even i saw him today..

  • @ga3775
    @ga37752 жыл бұрын

    WOW በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው please ከንቲባ አበበች እባኮትን ቢረዱት የማታ እንጅራ ስጠኝ ይላል የኢትዮጵያ ህዝብ እባኮት ከእግዚአብሔር ያገኙታል እግዚአብሔር ይባርክህ እግዜአብሔር በጤና በስላም ይባርክህ

  • @islifefair2269

    @islifefair2269

    2 жыл бұрын

    kkkkkkk.....sewu gin yewah new weyis mogn?

  • @ga3775

    @ga3775

    2 жыл бұрын

    @@islifefair2269 you should have sense of humor

  • @islifefair2269

    @islifefair2269

    2 жыл бұрын

    @@ga3775 i have a sense of humor. i thought u were serious about your request, leza new.

  • @marksnortham8891
    @marksnortham88912 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed81932 жыл бұрын

    ወይ መታደል

  • @eagle4452
    @eagle44522 жыл бұрын

    ይሄ ወንድማችን ቤት ብቻ ሳይሆን ሀገራዊ ውይይት ላይ መሳተፍ አለበት ብየ አምናለሆ እንደዚ ያሉ ታሪክን የሚያውቆትን ፈርሀ እግዚብሂር ያለባችውን ለምን ከሀገራዊ ምምክር እንዳራቆችው አይገባኝም

  • @menakitela5797
    @menakitela57972 жыл бұрын

    ይህንን የታሪክ ሙዚየም የሆነውን ሰው መረከብ ያለበት የመንግስት ግዴታ ነዉ!!!

  • @amsalselam7215

    @amsalselam7215

    2 жыл бұрын

    Awo betam yasflgunal maryamn ❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏

  • @iamethiopian2904

    @iamethiopian2904

    2 жыл бұрын

    🤣😅🤣😅🤣🤣😅

  • @agafarytube7619

    @agafarytube7619

    2 жыл бұрын

    እሱን እራሱን ቅርስ አድርጎ መመዝገብ ነው።

  • @elaybright8884
    @elaybright88842 жыл бұрын

    አቦ ቤት ስጧቸው በጣም አስተማሪ ሰው ነው። አዲስ አበባ አስተዳደር ስራም ያስፈልገዋል።

  • @hayateibrahim4361

    @hayateibrahim4361

    2 жыл бұрын

    Minow irso alki gana lij neng iyale ko now 😳😃

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሁሌም ድንቅ ነው ስራው አሁንም እድሜውን ያርዝምልህ 🤲 እረ ለኛም ይሄንን እድሜ ያድለን በዛ በርካሽ ዘመን ኖሮ ምንም ሀብት የለው መንግስት ቢረዳው መልካም ነው❤

  • @afrofootball1743
    @afrofootball17432 жыл бұрын

    ሳታረጅ ረጅም አመት መኖር ከፈለክ መቼም አታግባ!! አትናደድ፣ አትጨነቅ፣ አትፀፀት፣ አትክልት እና ፍራፍሬ ተመገብ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርግ፣ አመስጋኝ ሁን!!

  • @etk153

    @etk153

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣

  • @hayatab5501

    @hayatab5501

    2 жыл бұрын

    አረ ሺ ጊዜ ላርጅ ትዳር የመስለ ነገር የለም ሃሃሃሃ

  • @r.t.9948
    @r.t.99482 жыл бұрын

    Ow my good ,,,,ለማመን ይክብዳል

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p2 жыл бұрын

    ጋዘጠኛው በሳቅ ገደልኝ ኤክትራ እና ኢትዮጲያ ተገንጥለውም ሳይገነጠሉም ታውቃለህ😂😂😂😄🥰

  • @Hello-qr6qr

    @Hello-qr6qr

    2 жыл бұрын

    በጣም ነው የገረመኝ እኔም

  • @mela79king
    @mela79king2 жыл бұрын

    wow

  • @Worky-N
    @Worky-N2 жыл бұрын

    መታወቂያቸው ላይ “ስራ" "ስራ ፈላጊ" ይላል ይገርማል!!!

  • @aniley873
    @aniley8732 жыл бұрын

    ላፒስ እንኳን ለዚህ አበቃክ ይህ ስራ ተመችቶካል ማለት ነው ቮልስ ገዝተካል ዋው

  • @Bezawitification
    @Bezawitification2 жыл бұрын

    Be respectful when you ask qn’s to whom ever you bring to your show don’t try to make fun of them smh.

  • @samueltesfaye5010

    @samueltesfaye5010

    2 жыл бұрын

    Definitely right

  • @amareworku3784
    @amareworku37842 жыл бұрын

    What is his secret to have long life,? What food his often he eat.

  • @eagle4452
    @eagle44522 жыл бұрын

    ውይ ይሂ ልበል ወይስ እኜ ከ 10 አመት በፈት በ ቲቨ አይቺው ነበር ምንም አላረጀም🤗 ይሂ አደናቂ ሰው ነጭ ቢሆን የ አለም መነጋገርያ ይሆን ነበር ጥቆር ስለሆነ ትኩረት አጣ🥺

  • @hdgksjchhd9241
    @hdgksjchhd92412 жыл бұрын

    መታደል ነውእኔ በየደቂቃው ስልኬን ያረኩበት ይጠፋኛል መነፅሬን ለብሼ መነፅሬ ጠፋ እያልኩ እፈልጋለው ፈጣሪ ወደቀልቤ ይመልሰኝ ምን ይባላል ሰውየው የሀገር ሀብት ነው

  • @user-if3hn7xc1v

    @user-if3hn7xc1v

    2 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @zedhaji4410
    @zedhaji44102 жыл бұрын

    አላህ ምንይሣነዋል

  • @lillykeith9571
    @lillykeith95712 жыл бұрын

    እኔኮ ያገባ መሎኝ ነበር ስትጠፋ ጊዜ። ይጨምርልህ አብዝቶ አሁንም ከጤና ጋር

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p2 жыл бұрын

    በስመአብ የፈጣር ግሩም ነው የፈጣር ፀጋ እንደደዝ የእድሜ ባለፀጋ ያደርገል

  • @mussahussen5101
    @mussahussen51012 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይጨምርልህ አባቴ ይህን ሰው መንግስት መንከባከብ ነበረበት ታሪክን ማስተማር ይችላል

  • @johanna8250

    @johanna8250

    2 жыл бұрын

    የፈረደበት መንግስት 😂

  • @aregashx8356
    @aregashx83562 жыл бұрын

    እስኪ አሁን እየሆነ ያለውን ነገር ጠይቅልን

  • @wanofiatire5850
    @wanofiatire58502 жыл бұрын

    ere iyeherk

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre75542 жыл бұрын

    ይኸ ሰዉዬ ድንቃ ድንቅ መዝገብ ወስጥ መመዝገብ አለበት

  • @shakiramohamad3359
    @shakiramohamad33592 жыл бұрын

    የአላህ ስራ ድንቅ ነው አሁንም ይጨምርልህ ማን ይነገር የነበረ ማን ያርዳ የቀብር ነው ነገሩ ካየኽቸው መንግስት ሁሉ የአብቹን በሳል አመራር የተገነዘበበት መንገድ አገላለፁም በጣም ድንቅ ነው

  • @nesimnasir9958
    @nesimnasir99582 жыл бұрын

    አላህ አሁንም እድሜህን ይጨምርልህ አብይን በማወቅህ ተደስተናል

  • @hardsg
    @hardsg2 жыл бұрын

    ላጵስ ብዙ ነገር ያውቃሉ ሰውየው ፡እንደ እኩያህ አትለፋደድባቸው

  • @EYOS777
    @EYOS7772 жыл бұрын

    ኢንተርቪው ላይ ያለውን ፈልገህ ቪዲዬን ብታቀርበው አሪፍ ታማኝ መረጃ ይሆናል መቢ 🙏👍

  • @amsalselam7215
    @amsalselam72152 жыл бұрын

    Min aynt edlgna not ababa ahunm egzabhar edman tena yesxote bezu nger enmarln ke erso des silu yena abat lapis demo taskgnal teyakh erasu 😁😁😁🙏🙏🙏❣️❣️

  • @aidamekonnen3429
    @aidamekonnen34292 жыл бұрын

    ምን ጉድ ነው

  • @mightyg8545
    @mightyg85452 жыл бұрын

    ልጅ እያለሁ TV ላይ ቀርቦ ነበር: እሱ ወፍ የለም እኔ ሽበት በሽበት 🙈🙈🙈

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z2 жыл бұрын

    ላጲስዬ ስወድህ አጋባኝ ይህንን ሰውዬ

  • @abiyuabbay5364

    @abiyuabbay5364

    2 жыл бұрын

    ካገባማ ወዲያው ነው የሚሞተው

  • @dlngllng1628
    @dlngllng16282 жыл бұрын

    አይ መታደል

  • @user-ey1pj7hp1g

    @user-ey1pj7hp1g

    2 жыл бұрын

    ደምረኝ ሁቢ😘

  • @tenad7309
    @tenad73092 жыл бұрын

    ይሄ(እኝህ ሰውዬ) አንድ ግዜ ሰይፉ ሾው ላይ ቀርቦ አይቼዋለሁ:: ይገርማል ምንም አይቀየርም:: ልዩ ተፈጥሮ ነው::

  • @Tube-wq1ln

    @Tube-wq1ln

    2 жыл бұрын

    ሰይፉ ላይ የቀረበው ሌላ ነው እሱ እድሜው 130 ነው ብሎ እንደውም ስልክ ተደውሎ ባለሙያ ተጠይቆ ነበር ያኛው ልጅና ሚስት አለው

  • @alemayehudesta2529
    @alemayehudesta25292 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ነው ግን ምናለበትበማናቸውም መንግስት በለሀብት ቢረዳው ታሪክም እንዲያጠና ቢያደርጉት

  • @btin1791
    @btin17912 жыл бұрын

    100 አመት ህኖ የ 30 አመት ሴት ተመቸኝ!! ወንድ መሆን መታደል ነው!!💪💪💪

  • @hardsg
    @hardsg2 жыл бұрын

    ይሄ ሰውዬ ህክምና ምናምን ተምሮ ቢሆን እንዴት ድንቅ የሄነ ተዓምር ሚመስል ነገር በዓይናችን ባየን።

  • @meronethiopa6769
    @meronethiopa67692 жыл бұрын

    እውነት ነው ግን???

  • @ruthmime73
    @ruthmime732 жыл бұрын

    ይህ ሰው ለኢትዮጵያ ቅርስ ነው ። ሰው ሊጎበኘው የሚገባው ። መንግሥት ቤት ቢሰጠው መልካም ነበር ።

  • @tatekwegasso71
    @tatekwegasso712 жыл бұрын

    አባባ ሲሉቱ እየሰደብት ይመስለኝ ነበር፡፡ ይገርማል

  • @etk153
    @etk1532 жыл бұрын

    ጋዘጠኛውን አመሰግናለሁ🙏 ነገር ግን 🤔 እንደዚህ አይነት ሠወችን ከተገኙ በደንብ ተዘጋጅቶ መሆን አለብን! ለረጅም እድሜ በጤና ለመኖር ኢንተረስ ያለው ጋዜጠኛ እባካችሁ ።። አትፋቱት።።🙏

  • @dlngllng1628
    @dlngllng16282 жыл бұрын

    የሲዳማ ክልል አመራሮች በጣም አሳፉሪ ናቹ

  • @johanna8250

    @johanna8250

    2 жыл бұрын

    😂😂 ምን አረጉ ደሞ የፈረደበት መንግስት

  • @uninstalledsam9311

    @uninstalledsam9311

    2 жыл бұрын

    Lela were yelhem

  • @bombtonetube1649

    @bombtonetube1649

    2 жыл бұрын

    @@johanna8250 መንግስት ምን አድርጎ ያውቅና ለዚህ ሰው አንድ ነገር ማድረግ አቃታቸው ወይ ምን ታሽቃብጣለህ

  • @andualemabitew6427
    @andualemabitew64272 жыл бұрын

    ገና አልመሼም...🙏🙏🙏

  • @warkamedia
    @warkamedia2 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል እንዴት ባዶ መሬት እንኳን አይኖረውም ምንኑን ሰመንያ ስምንት አመት ሆነው ለነገሩ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @ethiozena3826

    @ethiozena3826

    2 жыл бұрын

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ምን አይነት ቆሻሻ ሀሳብ እንደምታስቡ ነው

  • @betelhemseyoum2090
    @betelhemseyoum20902 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t2 жыл бұрын

    እናንተ ሚስት የምትጋብዙት እሱ/እሳቸው የሚት ችግር ያለበት አይመስለኝም በእዛ ላይ ከእዚህ በፊት ሲያወራ/ሩ ከአፉ ሰምቻለሁ ያገኘውን የሚያገባ ሰው አይደለም ስለዚህ ልዩ ዘር ያለው ፍጡር ነው ግን እስከዛሬ ቤት አለመኖሩ ይገርማል🤔

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru46422 жыл бұрын

    እሄ የሐገር ቅርስ ማለት ነው መንግስትንም ይመለከታል አሁንም እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ይስጥህ ኑር 🦚🦚🦚

  • @hawyfamily7966
    @hawyfamily79662 жыл бұрын

    Letarik nurelen wendemachen

  • @Dimbi378
    @Dimbi3782 жыл бұрын

    Lapis Ayate 105 ametu nw still wetat nw eski esun gobignilign tarik awaki nw

  • @fekadugeberesillassie7504
    @fekadugeberesillassie75042 жыл бұрын

    EMBETACHEN MARIAM TETEBEKEHE. ESUAN YYAZE AYWEDEKEM.

  • @kedulove1081
    @kedulove10812 жыл бұрын

    ማቱ ሳላ

  • @AD-st2bi
    @AD-st2bi2 жыл бұрын

    አንተ ጋዤጠኛ የንግግር ስርዐት ቢኖርህ ጥሩ ነው ለምሳሌ ይሄ ሰውዬ ብለህ ስትል እንዴት ይሸክካል

  • @semiraumer4051
    @semiraumer40512 жыл бұрын

    ይህን ሰው በምን አጋጣሚ መርዳት ይቻላል

  • @babolove5198
    @babolove51982 жыл бұрын

    ቻለው አንግዲህ በረከት

  • @honey48757
    @honey487572 жыл бұрын

    Eko Be Dehna Zemen Bir Sayafera, Sayageba Yasazinal yemir 🤔🤔 Fetari Keyrachinin begize Yisten 🤲🏼🤲🏼 Mechem Le Bego new Yihen hullu Zemen Yanorek Fetari 🤲🏼🤲🏼 Edme Tsega New Aytegebim Shi bimolam 👍🏾👍🏾

  • @adugnamarkostolossa8664
    @adugnamarkostolossa86642 жыл бұрын

    His confirmed medically 120 program lay long time ago kerbo nbr 80 yr old eyal

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera1062 жыл бұрын

    አሁንም እረጅም እድሚ ይሥጥወት

  • @cheresignal787
    @cheresignal7872 жыл бұрын

    ጦጢት አይደል እንዴ😂😂

  • @ruthbeyene7111
    @ruthbeyene71112 жыл бұрын

    Minim photo yemewim

  • @aulamath3849
    @aulamath38492 жыл бұрын

    Bakhe bzi zemn yfogral ende bahun sat eko bmrmera edme sent endhone ytawekal bakhe asmeremerw ena edemewen ngrhe bkurkum blhhe abarew

  • @aidamekonnen3429
    @aidamekonnen34292 жыл бұрын

    ውይይይይ እባክህ ለውጥ ከመጣለት ላጲስ አሳውቀን እባክህ እባክህ

  • @mreasy9731
    @mreasy97312 жыл бұрын

    ድሮ ከረጅም አመት በፊት Interview. አድርጎ ነበር ፕሊዝ እሱን ፈልገው ላፒስ ETV ላይ ነበር አስታውሳለው Different ምንም የለውም

  • @hailegedlu3725
    @hailegedlu37252 жыл бұрын

    ስለ አመጋጉብና አጠቃላይ አኗኗሩ በደንብ ብትጠይቀው ጥሩ ነበር።

  • @hayateibrahim4361
    @hayateibrahim43612 жыл бұрын

    Bravo I swear he told the true no one like Abiy Ahmad

  • @friyeamen9579

    @friyeamen9579

    Жыл бұрын

    Disgusting 🤮

  • @jessicay3755
    @jessicay37552 жыл бұрын

    ወይ ጉድ የማስታወሰ ችሌታ እኔ በ30 አመቴ ትናት የሆነውን እየርሰው

  • @hayatltube3682
    @hayatltube36822 жыл бұрын

    ክክክክክ ጋዜጠኛ ው በሳቅ ገደለኝ ገና 16አመትህ ነው አላለም

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural3962 жыл бұрын

    ለዚህ ሰውዬ አደለም ቤት ሙዝየም ነበር የሚገባው

  • @peace4all178
    @peace4all1782 жыл бұрын

    Can someone create a GoFund me account for this man so we can support him? Please.

Келесі