እንዴት ያልጠበኩት ሰርፕራይዝ ደብቃ እንዳሰራችልኝ‼️ | Ethiopian | Ethiopian
Ойын-сауық
Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ቤት #ሀበሻ #እንዴት #ገናጥበብ
Song from KZread Audio Library:
Gemini - half.cool
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from KZread audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Abel Birhanu, Egregnaw Media - እግረኛው , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2, EBC, Abbay TV Entertainment, elsy lifestyle, SHEGER INF
Пікірлер: 182
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/? 🇮🇹 +39 3808966138 🇪🇹 +251913287952 🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag Facebook facebook.com/ELSA.GETU22 Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ== Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1
ኤልስዬ ፡ ጫማ ፡ ካልተመቸ ፡ ዉልቅ ፡ ይደረጋል። ባል ፡ ካልተመቸ ፡ ግን !!!!!!! ቀን ፡ ብቻ ፡ አይደለም ፡ ህይወት ፡ ነዉ ፡ የሚበላሸዉ።
ኤልሲ ታድለሽ ሁሉ ነገር ሲያምርልሽ!በጣም የተዋበ ነው የሆነልሽ!እግዚአብሔር ሁላችንንም እንዲሁ አብዝቶ ይባርከን!🙏😊
ሁሉንም ውሰጂ ከተቻለ በጣም የምራሉ ለመ ምረጥ ያስቸግራል በጣም ደስ የሚል የፋሲካ ባህል ነው ያከበራቹተት እንግዶችሺም በጣም ደስ የሚሉ ናቸው የአመት ሰው ይበለን አሜን
ኤልስዬ እንኳን አደረሳችሁ🙏 ምነው ኤልስዬ አንቺን የመሰለ ቆንጆ ባለሙያ ቤትሽ ያማረ እንዴት ነው ቡና ያለረከቦት የምታፈይው? በይ በሚቀጥለው በዓል ቆንጆ ረከቦት ገዝተሽ ቡና እያፈላሽ አሳይን ቤተሰብሽ አይደለን የጎደለውን አስተያየት መስጠት አለብን❤
ኤልስየ በጣም ያምራል pls መጀመርያ የለበሽው (blue or green) ዋጋው ስንት ነው በጣም ወደድኩት ባንቺ መንገድ ማዘዝ እሚቻል ከሆነ ጠቁሚኝ እባክሽን ሁለተኛውም ያምራን የሁለቱን ንገሪኝ እባክሽን? You are wonderful❤
@feveina
28 күн бұрын
እኔም የሱን መልስ በጉጉት እየጠበኩ ነው
የሀበሻ ቀሚስ እንደዚህ ሰቀል ሲል ያምራል:: ሌላው ቢቀር ጫማችን መታየት አለበት:: አሁን አሁን የሚሰሩት የባህል ቀሚሶች መሬት ይጐተታሉ:: አስቡት ነጭ ልብስ ሲጐተት:: ኤልሲዬ ቢጫው ትንሽ ተጐተተ::
@ethioelsylifestyle9486
26 күн бұрын
እውነት ነው በጣም ሲረዝም መሬት እስከሚነካ አያምርም 🙏❤️🙏
ኤልሱ የማይመች ባል እና የማይመች ጫማ ቀን ያበላሻል 😆ዋዉ የሚግርምም እባባል ነው ተመቸኝ🥰🥰🥰
@TruthEz
28 күн бұрын
የማትመች ሚስትስ ፡ ሕይወትን ታበላሽ ይኾን ፧ 🤔
@alganeshbahre8598
27 күн бұрын
@@TruthEzyou are right too
@ethioelsylifestyle9486
26 күн бұрын
ባልም ሚስትም አንዱ ላንዱ ሲመች ህይወት ይጣፍጣል ኑሮ ትርጉም ይኖረዋል ልክ እንደቆንጆ የሸክላ ድስት ግጣሙ ትክክል ከተሰራ ምግቡ ጠአሙ ይለያል 🤣🤣🤣🤣ምሳሌዬ አስቆኝ ነው🙌🤩🙏
@kebebushtube9618
25 күн бұрын
@@TruthEz ታበላሻለች አዘዋዉረው እባባሉን ላንተ ደሞ😁❤️
@kebebushtube9618
25 күн бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 exactly 👍
ዋው ቤትሽ በጣም ያምራል ከቁንጅና ጋር ሙያ ያደለሽ ግን ሀገርልብሶቹ በጣም ሀሪፍ ናቸው የኔ ምርጫ አረንጓዴው ዋው ነው
@ethioelsylifestyle9486
27 күн бұрын
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
@hanitamitta7758
27 күн бұрын
Elsye Gin lemen Modell atserim ??
ኤልሲ. ቢጫውን. እንዳታረጊ. አረጓዴው. በጣም. ያምራል. ሁለተኛ. ቡኒው.
Elsi go with the blue. It Looks Good on you !! The brown looks good on you as well but the blue one stands out ! And I wouldn’t consider the yellow.
@ethioelsylifestyle9486
27 күн бұрын
Thank you mare for your Suggestion 🙏❤️🙏.
በጣም ደስ ትያለሽ ኤልሲዬ አንቺም ተባረኪ❤
I love the brown abesh kemies, wonderful and elegant.
@nunubelete8142
28 күн бұрын
Me too I love the brown one ✌️🤗🤭
@TruthEz
28 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሂሩትፀጋዬ
@hiruttsegaye8933
28 күн бұрын
@@TruthEz sorry I do not have amharic alphabet . But let me know what is your KZread name, TruthEz??????
@ethioelsylifestyle9486
26 күн бұрын
Thank you for ውዶችዬ 🙏❤️🙏
በማርያም አበርታቱኝ ❤❤ከማዳም ኩሽና ነኝ
@nunubelete8142
28 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ "የትም ፍጪው ድቄቱን አምጭው " አይደል ከነተረቱ ጤናውን ጉልበቱን ሰቶሽ እንኳንም ሰራሽ እኔ እንደ ታላቅ እህት የምመክርሽ የሰራሽውን ገንዘብ አታባክኝ ልብስም የተወሰነ ጥርት ያለ ትንሽ ግዢ ብሩን ቆጥቢ አገር ስትገቢ ሥራ መጀመሪያ ይሆንሻል ዘመዶችም ሆኑ የመመቀርቡሽን ወንዶች ተጠንቀቂ አንዴ ከጅሽ ከወጣ አበቃ ትንሽ ሥራ ሳትሰሪበት ዛሬ ግን በመስራትሽ ተደስተሽ ገንዘብሽን ያዢ በርቺ ግን ከሁሉ በእምነትሽ ፀልይ በእምነትሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ❤🤗😀😁 ደስተኛ ሁኝ ❣️✌️
@Kidist954
28 күн бұрын
@@nunubelete8142 አሜን 😭🙏🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
27 күн бұрын
በርች ማሬ 🙏❤️🙏
ኤልሲዬ ያበሻ ቀሚሱ በጣም ያምራል ሁለቱም ብራውኑ ዋው ነው ልዩ ነው።
@TruthEz
28 күн бұрын
ቡናይነቱ = [ብራውኑ]
@ethioelsylifestyle9486
26 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ጠፍተህ ጠፍተህ ዛሬ በአማርኛ ትምህርት አጥለቀለከን እናመሰግናለን 🙏❤️🙏
All of them but the brown one is very classy and graceful like you.❤️
እንኳን አደረሳችሁ ኤልሲየ ቆንጆ ፍልቅልቋ
Love your backyard. Well kept!
ኤልስየ ታድለሽ ሁሉም ነገር ማድረግ ትችላለህ እና አሳምርሃለሁ❤
Elsiye……. I loved everything about this celebration……your wonderful and kind friend with her daughter. I watched your video twice because I was off from work…..enjoying time with my kids ❤
ኤልሲዬ እንኳን አደረሰሽ! ብራወኑ አበሻ ልብስ ይበልጥ ያምርብሻል! መልካም በዓል ይሁንልሽ!!! ❤❤❤
ኤልሲ ቅመም ነሽ! ሰነ ስረዓትሽ ደስ ይለኛል በርቺ::💐💐💐💐💐💐💐
እንኳን አደረሳቹሁ! አይለያቹሁ ያምራል😘👌🙏
ኤልስዬ የኔ ውድ እንኳን አደረሰሽ 🎉🎉
የመጀመሪያው እና ሁለተኛው በጣም ያምራሉ ይመችሽ ኤልሲ ቆንጆ❤
ሁሉም ነገር ያምርብሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረንጓዴው አንደኛ ዋው ነው
Wow! that green is perfect
00:22 "የማይመች ጫማ የማይመች ባል ቀን ያበላሻል::" INDEED 😂😂😂
@nunubelete8142
28 күн бұрын
አኛ ሴቶች ፈርዶብን በብዛት ወንዶች እናታቸው አንድ እንደሆነች እስኪመስል ድረስ ስራቸው ሁሉ አንዳይነት ነው ሴትዋ መሸከም እስከምትችለው ድረስ ትሸከማለች ሲበቃ በቃ ነው ❣️😳🤭✌️❣️
@GodIsWithUs4LIFE
28 күн бұрын
@@nunubelete8142 I feel you, my dear!!! 🫂
@TruthEz
28 күн бұрын
@@nunubelete8142 ብልህ እናቶች ፡ ለሚስቶቻቸው ተስማሚ የሆኑ መልካም ወንዶችን ማሳደግ ስለሚችሉ ፡ ሴቶች ነቃ በሉ። 🤔🤔🤔
@ethioelsylifestyle9486
27 күн бұрын
መርቆ ይስጥ ሌላ ምን ይባላል🙏❤️🙏
Elsye sew akbari tafach ❤️
Elsi bella all the dresses are really beautiful! They're all beautiful but my favourite it's the yellow one❤❤
ብራውኑ ያምራል ሁሉም ያምራል ኤልሰዬ መልካም ብአል
የሀገር በሀል ልብሶቹ ሲያምሩ ምንም ብትለብሺ ያምርብሻል 3ስቱንም ዉሰጂያቸዉ በአል ታድላችሁ ,ተመስገን ነዉ በሰላም በጤና ለአመት ያድርሰን !አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
ኤልስዬ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል አበሻነት እንደዚህ ነው የሚያምርብን የኔቆንጆ ቀሚሱ ግን ብራውኑ አጠር ያለ ስለሆነ ያምራል
Elsiye betam yamral zemensh ybarek ❤❤❤
@TruthEz
28 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ሩታአብራሃ
The green one the best
@ethioelsylifestyle9486
26 күн бұрын
Thank you ማሬ 🙏❤️🙏
እዴትእደምታምሪ ዋው ነው ያመትሰውይበለን
የመጀመሪያዉ በጣም ያምራል አንደኛ ነዉ
Blue is soon beautiful
Thank le ,coffee "teme teme yammhe, God bless you and your friends
Happy Easter to all my favorite is the green dress 2nd The yellow it is beautiful 😍 it
@ethioelsylifestyle9486
26 күн бұрын
ያመትሰው ይበለን አሜን🙏❤️🙏
The blue 💙 is amazing elsy noooo yellow elesyeee ❤❤❤
ኣረንጓዴው በጣም ያምራል
ኤልሲ አረንጔድው በጣም ያምርል።
Yene konjo ❤❤❤❤
The Brown one definitely ❤
Yenae yewah ❤
Hi Elsiye you look so beautiful all the dress but i am in love with Brown color
@ethioelsylifestyle9486
27 күн бұрын
Ohhhhhh በጣም ብዙ ሰው ወደደው 🙏❤️🙏
ኤልስዬ አረንጎዴውን ወድቸዋለሁ በጣም ግን ሁሉም አሪፍ ነው። እንኮን አብሮ አደረሰን።
@ethioelsylifestyle9486
26 күн бұрын
ያመት ሰው ይበለን ማሬ 🙏❤️🙏
ታድያስ ኤልሲ ከነመላ ቤተስብሽ እንኳን አደረስሽ እንዲት እንደምወድሽ እና እንደማከብርሽ አንችን ስይ እንዴት እንደምነቃቃ መልካም በአል እህቴ💐
I like the green and yellow
I like the last one yellow
ኤልሰዬ. ቡና. ሰትቆይ. መቀመጫሽን. ምን. ግዜም. ከረኮቦቱ. ከፍ. ማለት. አለበት. ልብሰሽ. ራሱ. ውበት. ያመጣል. ምክሪው.
የመጀመሪያው(አንጓዴዉ) እጅግ በጣም ያምራል በእርግጥ ሁሉም ያምራሉ
The first one is my choice green
Azu konjo💕💕💕💕🙏
Elesye konjo ❤️ tameralachu. እናቴ የማይመች ባል ሕይወትሽን ሙሉ 🥲 የማይመች ጫማ ቀኑን ሙሉ 😢 ጫማ እና ባል ሲመች ትክክለኛውን አቅጣጫ ይመራሃል : አለበለዚያ እያንዳንዱ እርምጃ ያማል 😊
አረንጓዴው አንደኛ ኤልሱ
is the Habish Kims is for sell or just only for you personalized for you?
አራጎደ 👌
ኤልሲ ሰማያዊው ያምራል።
የባህል ልብስ ቦታውን እኮ ነው የሚገኘው በጣም ያምራል አይን አዋጅ ❤❤❤❤
Besme abb huletegna syamrrrr❤
God is good💚💛❤
ሰማያዊውን ወድጄዋለሁ
Hulum ye abesha kemis yamrbishal beteley green first❤❤❤
Abet setaskenu😃❤️❤️🌹🌹
ቀሚስሽ በጣም ያምራል መልካም እመትባል ❤️
@TruthEz
28 күн бұрын
አመት በዓል ✅ እመትባል ❌
አርንጓደው
አንዱበተ ጣፍጭ
ኣረንጓዲው 1👍
Amen
አረንጓዴው ዎዉ❤❤❤❤
Yellow ❤❤❤
Elsy konjo❤❤❤ hulem tsehay nesheko hulem addis
@TruthEz
28 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ማኪትዩብ
@ethioelsylifestyle9486
27 күн бұрын
ክብር ይስጥልኝ ማሬ🙏❤️🙏
I like the blue one
you are such beautiful l woman inside and out! Elsa, you are classy, fashionable i love your handbag, you are just elegant! whoever is your friend they are lucky.
Yellow 👍
Abesha kemis yemecheresha Hulum yamral
ጎበዝ የኔ ባለሙያ❤❤❤❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
26 күн бұрын
ክብር ይስጥልኝ 🙏❤️🙏
@user-Weynua
26 күн бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 ❤❤❤❤
For me The first ine is more beautiful than the brown.
🙏🙏🙏
Brown ❤
የማይመች ባል ቀን ሳይሆን ህይወት ያበላሻል!!!
Woww hulum yameral
@TruthEz
28 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሲቲካስል
They all beautiful. But the green one is more beautiful for me
@ethioelsylifestyle9486
26 күн бұрын
My favorite one 🙌❤️🙏
አረንጓዴው
cool
ባል እና ጫማ ይመቻችው .ኤልሲ ግሪኑ ይታዘልኝ❤ I miss you All🙏❤️
ኣረጎዴው
ቢጫው ኣያምረም
❤❤❤
ኖ. ለዚህ. ለቡኒው. ጎልደን. ነው. ኤልሲዬ
ብሉ በጣም ያምራል አና ቢጫው ብራዉኑ ዝም አለ
ኤልሲ በጣም ቢዚ ሆና ለች ፋሲካን በቡና ብቻ አሳለፈች ስል ሸወድሽኝ በሆዴ ሁል ጊዜ አይመችም ብዬ አለፈኩ
አረጓደው ያምራልበጣም
@ethioelsylifestyle9486
27 күн бұрын
እኔም አረንጓዴው ውድድ ነው ያደረኩት 🙏❤️🙏
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ቢጫውና አረንጓዴው
❤❤❤❤
እልሲ ❤የአገር ባህሉ ልብስ የሚሸጥ የላቸውም ?