እንዴት የ Wi-Fi ፍጥነት መጨመር እንችላለን?|How to Increase the WIFI Speed |WIFI |Increase WIFI Speed |ZTE Router

በዚህ ቪዲዮ እንዴት የ Wi-Fi ፍጥነት መጨመር እንደምንችል እናያለን።
ዋይፋይዎን ማንም ሰው እንዳይጠቀም እንዴት ይደብቃሉ 👉👉 • የዋይፋይዎን ስም ማንም ሰው እንዳይ...
How to Increase the WIFI Speed፣ WIFI |Increase፣ WIFI Speed፣ ZTE Router
#liotech #howtoincreasewifispeed #Ethiopia
Follow us on Telegram :
👇👇👇
t.me/liotechinfo
Follow us on Twitter:
👇👇👇
lio_tech_info?s09
Follow us on Facebook :
👇👇👇
profile.php?...
Follow us on TikTok :
👇👇👇
/ lio_tech_info
Follow us on Instagram:
👇👇👇
/ lio_tech_info
#liotech
#ethiopia
#How to Increase Wi-Fi Speed
እንዴት የ Wi-Fi ፍጥነት መጨመር እንችላለን (How to Increase the WIFI Speed)

Пікірлер: 336

  • @LioFamily1
    @LioFamily1 Жыл бұрын

    ዋይፋይዎን ማንም ሰው እንዳይጠቀም እንዴት ይደብቃሉ 👉👉 kzread.info/dash/bejne/l4eGuc-YY9LUgbQ.html

  • @messiguragewatube9389
    @messiguragewatube93892 жыл бұрын

    ዋውውውውውውውውውውውው በጣም ጠቃሚ መረድጃ ነው በርታን እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጽያን ስላም ያድርግል: ወንድሜ አመስግናለሁ🙏🙏🙏

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏 ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ መሲ ስለመልካም አስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ🙏🙏🙏

  • @sileshiaynekulu3864
    @sileshiaynekulu38642 жыл бұрын

    Nice Information. I appreciate your work...keep going!!

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Really Thanks...for a nice appreciation!!

  • @dasilvastory5021
    @dasilvastory50212 жыл бұрын

    Really Intersting and informative one...Thanks Keep going...!!

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks for watching and nice feedback...!!

  • @danielsumamo6310
    @danielsumamo63102 жыл бұрын

    Great Lesson

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thank you sir...!

  • @liochild8887
    @liochild88872 жыл бұрын

    Nice, thanks for sharing...!!

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thank you!!

  • @solofficial7339
    @solofficial73392 жыл бұрын

    _እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን_ _በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን_

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ሁሌም አምላክ ይመስገን።

  • @merimaanmerarab3330
    @merimaanmerarab33302 жыл бұрын

    Amazing work

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Really thanks Sir...!!

  • @eighthsurf8210
    @eighthsurf82102 жыл бұрын

    very informative

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks man!!

  • @waseemaslam754
    @waseemaslam7542 жыл бұрын

    እናመሰግናለን!! ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅነት ነው።

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው። ከልብ አመሰግናለሁ !!

  • @kirubelsileshi8692
    @kirubelsileshi86922 жыл бұрын

    ዋዉ!! 👏👏👏በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ ወንድሜ እናመሰግናለን በርታልን። እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። በዚሁ ይቀጥል መረጃዎችህ።👍👍👍😊😊

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ። ስለተከታተልከኝ ከልብ አመሰግናለሁ!! 🥰🥰🥰

  • @user-hh6mn3sk6x
    @user-hh6mn3sk6x2 жыл бұрын

    እግዚብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህልን ስለመጣህ ስላይሁህ ደስ ብሎኛል ይዘክልን የመጣህው አሪፍ እና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃየረት ወገኖቻችን እግዚብሔር ሀገራችንን ሰላሟን ፍቅሯን አድነቷን ያምጣልን 💚💛❤

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏 ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ አበበ ስለመልካም አስተያየትህ እንዲሁም ስለተከታተከኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንድትከታተል በአክብሮት እጋብዛለሁ። 😍😍😍

  • @alemzertube4322
    @alemzertube43222 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛልህ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፈልከን በስልኳችን እንዴት ፍጥናቱ መጨመር እንችላለን አብዛኞዎቻችን በስልክ ስለምንጠቀም ብታሳየን በተረፈ በርታ ግሩም አቀራረብ ነው

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ እኔ ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን። በጣም ጥሩ አስተያየት ነው። በቀጣይ እንዴት በስልካችን የዋይፋይ ፍጥነት መጨመር እንደምንችል አሳያለው። 👌👌👌

  • @farzanamunawar4830
    @farzanamunawar48302 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው። በርታልን ወንድማችን እናመሰግናለን!!

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    ከልብ አመሰግናለሁ!!

  • @mezmurtube6809
    @mezmurtube68092 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው። እናመሰግናለን !!

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    እሺ እኔም አመሰግናለሁ። እባክዎ በቀጣይ የምለቃቸውን ቪዲዮ ይመልከቱልኝ።

  • @cookmahi1391
    @cookmahi13912 жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን!!

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ !!

  • @bollywoodviralnewsvideo3793
    @bollywoodviralnewsvideo37932 жыл бұрын

    Very nice 👌

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thank you!!

  • @melkamtube6658
    @melkamtube66582 жыл бұрын

    ከዚህ የበለጠ ነገር ስለምንጠብቅ ከዚህ የበለጠ ነገር ይዘሽ ለመቅረብ ጥረት በማድረግ በርችልን እኛም እየመጣን ዘና ፈታ እንላለን ከች ከዚህ የበለጠ ነገር እጠብቃለን ፈጣሪ ሀገራችንን ህዝቦቿን ሰላማችውን ይመልስልን ዘድ ወደ ፈጣሪያችን መልካም ነገር በመስራት ዱአ ፅሎት እናድርግ ያረብ አሚንንንንን

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏 ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ መልካም ለአበረታች አስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ። 🙏🙏🙏

  • @vishaljitechnical8832
    @vishaljitechnical88322 жыл бұрын

    Nice video

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks...!!

  • @entertainmenttv8280
    @entertainmenttv82802 жыл бұрын

    Very nice

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thank you mam!!

  • @user-dq9fu9tv8y
    @user-dq9fu9tv8y2 жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን እንዲሁም የወንድሜ ቤተሰቦች ሰላም ባላችሁበት ። ምርጥ ወሳኝ ጠቃሚ ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን ።ሰላም ፍቅር አንድነት ለህዝባችን ለእናት ሀገራችን ይስጥልን ፍትህ ለወገኔ

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏 ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ስለመልካም አስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ። 😍😍😍

  • @user-rf4xn7zn5m
    @user-rf4xn7zn5m2 жыл бұрын

    ምረጥ ትምረት ነው ያስተማረክን በረታ ወድማችን ጎበዝ ነሕ ብዙ እጠብቃለን ካተ

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ። በቀጣይ የምለቃቸውን መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ!!

  • @techsolution31
    @techsolution312 жыл бұрын

    Great Information...thanks bro!!👊👊

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks...!!

  • @senaittube6181
    @senaittube61812 жыл бұрын

    ሰላም ሰላምህ ይብዛ ወድመችን ሰላም ለሀገረችን ሰላም ፍቅር ለህዝባችን ፈጣሪ ይስጠን ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ወድማችን በርታልን

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏 ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ ሰናይት ስለመልካም አስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ🙏🙏🙏

  • @Vishal-hc2dz
    @Vishal-hc2dz2 жыл бұрын

    Helpful video

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks for a nice appreciation !!

  • @nyumbakatimbanguleisu
    @nyumbakatimbanguleisu2 жыл бұрын

    Nice

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks!!

  • @user-yw7lk1ul7e
    @user-yw7lk1ul7e2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን በርታልን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን❤🙏

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏 ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ስለመልካም አስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ🙏🙏🙏

  • @mahdersetegne7044
    @mahdersetegne70442 жыл бұрын

    ጥሩ መረጃ ነው። እናመሰግናለን !! ግን በስልካችንስ እንዴት ነው ማስተካከል የምችለው? እሱንም ብታሳየን።

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    እሺ በቀጣይ እሱን እሰራለው። ለአስተያየትሽ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @yengusieethio2509
    @yengusieethio25092 жыл бұрын

    ሠላም ሠላምህ በክርስቶስ ስም ይብዛልኝ አገራችን ሠላም ያምጣልን ፍትህ ለሣዉዲ እሥረኞች በጣም ምርጥና ጠቃሚ መረጃ ነዉ እናመሠግናለን🙏🙏

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏 ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ለአበረታች አስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ። 🙏🙏🙏

  • @ionutgeorgeolaru3847
    @ionutgeorgeolaru38472 жыл бұрын

    Useful info👍

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Yeah thanks!!

  • @kenanmedia1
    @kenanmedia12 жыл бұрын

    ዋውውውውው መብሩክ ወብንዴ መሆናሀል ደስይላል በርታ

  • @wallpapersr538
    @wallpapersr5382 жыл бұрын

    Great information

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks Sir...!!

  • @sidramunir9167
    @sidramunir91672 жыл бұрын

    Nice work keep it up 👍☺️👍☺️

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks bro!!

  • @mariangelatoscana1040
    @mariangelatoscana10402 жыл бұрын

    Thank you for share👍

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks for a nice appreciation!!

  • @khaledalkayid2689
    @khaledalkayid26892 жыл бұрын

    keep uploading these videos

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks bro and i'll...!!

  • @getayawkalbelayneh5776
    @getayawkalbelayneh5776 Жыл бұрын

    real tech thanks bro🙏

  • @georgefurtuna8487
    @georgefurtuna84872 жыл бұрын

    Thank you 👍😍

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    You're welcome sir...!!

  • @visukumar7479
    @visukumar74792 жыл бұрын

    Keep it up

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Okay, thanks bro!!

  • @befike
    @befike Жыл бұрын

    Good work bro..

  • @user-uy6mq7vj8l
    @user-uy6mq7vj8l2 жыл бұрын

    ገበዝ በርታ ወድማችን👍

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ!!

  • @tgsityutbe8554
    @tgsityutbe85542 жыл бұрын

    እንመሰገናለን ወንደማችን

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ እህቴ።

  • @netsi9450
    @netsi94502 жыл бұрын

    selam lio betam gobez new arife ena asitemari koyita new hulem tekami vidiowechin new sher emitaregen enamesginalen wedimachin ketiyibet

  • @ethioguy1505
    @ethioguy15052 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን አሪፍ መረጃ ነው በርታልን👏👏👏 እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን።

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏 ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ ለመልካም አስተያየትህ እንዲሁም ስለተከታተልከኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንድትከታተል በአክብሮት እጋብዛለሁ 🙏🙏🙏

  • @sadadeemch8648
    @sadadeemch86482 жыл бұрын

    Zubrdast good work 👍

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks !!

  • @hirutgatachew580
    @hirutgatachew5802 жыл бұрын

    አባትዬ በርታ የኔ ወንድም

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    ከልብ አመሰግናለሁ ውዷ አክስቴ!!

  • @user-kt4vr5po3i
    @user-kt4vr5po3i2 жыл бұрын

    ሰላም ወንድሜ እጅግ በጣም ለኛ ጀማሬወች እጅግ በጣም አሪፍ ትምርት ዋኘው የምናገኝው የኡነት ከልብ እናመሠግናለን

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ ሳራ ስለመልካም አስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ። 🙏🙏🙏

  • @kayifgamingplus9539
    @kayifgamingplus95392 жыл бұрын

    goooooooooooooooooooooooooooooood video keeep on man

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Really thanks man...!!

  • @abrahamwendaferash9515
    @abrahamwendaferash9515 Жыл бұрын

    ሁለቱንም ያልከውን አድርጌ የጨመረው 72 SD ነው ግን በጣም አመሰግናለው በርታልን

  • @kkgaming4598
    @kkgaming45982 жыл бұрын

    nice data keep on.

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks for a nice appreciation !!

  • @rafayahmed9517
    @rafayahmed95172 жыл бұрын

    Superb work keep it up

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thank you sir!!

  • @zutube8831
    @zutube88312 жыл бұрын

    ዋው በጣም ሀሪፍ ትምርትነው

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    ከልብ አመሰግናለሁ ስለተከታተሉኝ።

  • @ayhamgaming8400
    @ayhamgaming84002 жыл бұрын

    goooooooood information

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks...!!

  • @vinesgaming1450
    @vinesgaming14502 жыл бұрын

    Great ❤️

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks...!!

  • @bookaung3585
    @bookaung35852 жыл бұрын

    Good shar Knowledge

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thank you sir!!

  • @sadiapari4110
    @sadiapari41102 жыл бұрын

    Zubrdast video 📷

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks...!!

  • @tewodrosmajor3253
    @tewodrosmajor3253 Жыл бұрын

    Thanks

  • @samkuk
    @samkuk2 жыл бұрын

    betam konjo channel new bezu temrebetaklew thankyou

  • @mahilio6811
    @mahilio68112 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን።

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ እህቴ።

  • @fahim9224
    @fahim92242 жыл бұрын

    Beautiful❤️

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks!!

  • @medhanitamamene6213
    @medhanitamamene62132 жыл бұрын

    thanks lioule nice info new gun beslks aystekakelem ende

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Amesegnalew Medisha...Be silk yestekakelal... Be chrome browser gebtesh mastekakel techyalesh

  • @rabiitube4515
    @rabiitube45152 жыл бұрын

    በርታ ወድም ራቢ ነኝ

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    ከልብ አመሰግናለሁ ውድ እህቴ ራቢ ለሰጠሽኝ ማበረታቻ እና አስተያየት ስለተከታተልሽኝ አመሰግናለሁ! በቀጣይ የምለቃቸውን የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ🙏🙏🙏

  • @fakeaccount4983
    @fakeaccount49832 жыл бұрын

    Informative

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks...stay tuned for the next video...!!

  • @instagirl4444
    @instagirl44442 жыл бұрын

    wow that's nice info lio keep up🙏🙏🙏

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks for watching🙏🙏🙏 stay tuned for the next videos!!!

  • @lioanimation2139
    @lioanimation21392 жыл бұрын

    Great...!!

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks for watching !!

  • @user-ic4zy1jd3b
    @user-ic4zy1jd3b2 жыл бұрын

    Wawwwwww wenedemachen betam asefelagii vido new thanekyou for shering enamesgenalen bereta bekwtay belela vido enetebekalen

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ለአበረታች አስተያየትሽ እንዲሁም ስለተከታተልሽኝ። በቀጣይ የምለቃቸውን የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንድትከታተይ በአክብሮት እጋብዛለሁ። 🙏🙏🙏

  • @beehosimi2379
    @beehosimi23792 жыл бұрын

    New information

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thank you bro!!

  • @hirutgatachew580
    @hirutgatachew5802 жыл бұрын

    ጎበዝ የኔ ወንድም

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    ከልብ አመሰግናለሁ ውዷ አክስቴ። ደግሞ ለወዳጅ ዘመዶችሽ ጎደኞችሽ እንዲደርስ አጋሪልኝ (share)።

  • @janiten4803
    @janiten48032 жыл бұрын

    Good information

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    thank you sir!!

  • @soniameena4946
    @soniameena49462 жыл бұрын

    Great

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks!!

  • @fifthad5753
    @fifthad57532 жыл бұрын

    nice information

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thank you

  • @NEIMAhaik
    @NEIMAhaik Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ከነባለቤቱ ሰላም ለኢትዮጲያ ይሁን መሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ወንድም እናመሰግናለን እኔ በጣም አስቸግሮኝ ነበር

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    Жыл бұрын

    ከልብ አመሰግናለሁ ለመልካም አስተያየትሽ እህቴ። እንኳንም ተስተካከለልሽ።

  • @BilalAhmed-tq3ks
    @BilalAhmed-tq3ks2 жыл бұрын

    Excellent

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thank you!!

  • @haji7823
    @haji78232 жыл бұрын

    Great work

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks!!

  • @seventhsurf4329
    @seventhsurf43292 жыл бұрын

    very informaive

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thank you!!

  • @travelwithjibrankhan
    @travelwithjibrankhan2 жыл бұрын

    Nice info

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Really thanks!!

  • @barchwollotube
    @barchwollotubeАй бұрын

    Enamesegnalen bro💙

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    Ай бұрын

    Enem amesegnalew sleteketatelshgne🙏

  • @naole-tgamer330
    @naole-tgamer33010 ай бұрын

    Very cool information. We thank our brother Bertal!!

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    6 ай бұрын

    Thanks !!

  • @ezramuzika2626
    @ezramuzika2626 Жыл бұрын

    Enameseginalen

  • @ImranKhan-lb4re
    @ImranKhan-lb4re2 жыл бұрын

    Wow. Awesome

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thank you so much

  • @rahemikbutigra6059
    @rahemikbutigra60592 жыл бұрын

    ሰላአም ወንድሜ እናመሰግናለን

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ!!

  • @esayaszewdie9519
    @esayaszewdie9519 Жыл бұрын

    Excellent work! please put some notes for Websprix Router.

  • @youtubelovers5794
    @youtubelovers57942 жыл бұрын

    Superb

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks...!!

  • @tiktokking5897
    @tiktokking58972 жыл бұрын

    Superb video

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks bro...!!

  • @vishukumar8840
    @vishukumar88402 жыл бұрын

    Thanks for sharing

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks...keep watching my videos!!

  • @animantion1198
    @animantion11982 жыл бұрын

    nice video...

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks bro!!

  • @aphiwemathenjwacomedian7691
    @aphiwemathenjwacomedian76912 жыл бұрын

    Thanks for information

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thank you!!

  • @makeupmahi8490
    @makeupmahi84902 жыл бұрын

    Wow that's nice info lio👏👏👏 really thanks!!

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks For watching 🙏🙏🙏 stay tuned for the next videos!!

  • @techsquad.007
    @techsquad.0072 жыл бұрын

    Joss😍

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Ohhh

  • @pasqualediguardia7558
    @pasqualediguardia75582 жыл бұрын

    Gooddddd😍👍

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks !!

  • @hinasaud4553
    @hinasaud45532 жыл бұрын

    Good show

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks...!!

  • @carryminatifp3513
    @carryminatifp35132 жыл бұрын

    Awesome

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks man!!

  • @youtubegyan605
    @youtubegyan6052 жыл бұрын

    Very nice good

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks...!!

  • @sabirsabir4234
    @sabirsabir42342 жыл бұрын

    Good job

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks Sir...!!

  • @manamwaseem2668
    @manamwaseem26682 жыл бұрын

    Very helpful

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Yeah, Thanks!!

  • @travelinglife3034
    @travelinglife30342 жыл бұрын

    Amazing

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks ...!!

  • @newuniquecreation8928
    @newuniquecreation89282 жыл бұрын

    Good

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks!!

  • @malikaoun110gaming5
    @malikaoun110gaming52 жыл бұрын

    Wow that's great

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Oh, thanks!

  • @user-ep7rn4sy7f
    @user-ep7rn4sy7f3 ай бұрын

    Thanks 👍🏽

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    3 ай бұрын

    Any time!

  • @technicalrahul8899
    @technicalrahul88992 жыл бұрын

    Woww

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks man...!!

  • @khaledalkayid2689
    @khaledalkayid26892 жыл бұрын

    great

  • @LioFamily1

    @LioFamily1

    2 жыл бұрын

    Thanks...!!

Келесі