እንዴት ትጠረጥሪኛለሽ አለኝ/ፌቨን ጋሻው Part Two

ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
For more information
Ethiopian +251978808055
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
#christiantube #encounter #Ethiopian
#Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

@officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
@christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
#ኢትዮጵያ
follow us : -
FaceBook :- / encounter2015
Telegram :- t.me/+BCWNGECEbXpjOTNk
whatsup:- +2067249288
Tiktok :- / encounter_

Пікірлер: 103

  • @tigistasmamaw2969
    @tigistasmamaw2969 Жыл бұрын

    እውነት ነው እግዚአብሔርን መስማት ማትረፍ ነው ተባረኪ! ብዙዎችን የሚቀይር ምስክርነቶች ስለምታቀርቡልን ስለናንተ ጌታን እናመሰግናለን በርቱ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን። እናመሰግናለን ተባረኪ።

  • @amanitech
    @amanitech Жыл бұрын

    Geta Yibarkish kanchi bezu neger temiriyalew :🙏 🙏

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Thank you for watching

  • @metikebede6341
    @metikebede6341 Жыл бұрын

    ተባረኪ !!!

  • @tsionalefe8443
    @tsionalefe8443 Жыл бұрын

    ድንቅ ምስክርነት እድፀልይ ጉልበት ሆነኝ በርቱ እግዚአብሄር ለናተም ፀጋ ያብዛላቹ በዚህ ዘመን ክርስትናን ከገንዘብ ከበሽታ ፈውስ ከምድራው ቁሳ ቁስ አገናኝተው የመንፈስ ቅዱስን ስራን ያደበዘዙትን አይን አንስቶ ወደ እውነተኛው ያ 👆🏻ያደግንበትን ገብቶን የነበረውን ትክክለኛውን የወንጌል ሕይወት የሚያስታውስ ፕሮግራም ነው በብዙ ተባረኩ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን። እናመሰግናለን ተባረኪ።

  • @Eyesusgetanewu
    @Eyesusgetanewu Жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏 Fevuyeee ያንቺን ታርክ ስሰማው ሁለም ሃይል አገኛለሁ❤❤❤ እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ለመልካም አደረገ።

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @kidestkiflemariam8303
    @kidestkiflemariam8303 Жыл бұрын

    God bless you.I am encouraged by your testimony.

  • @user-qe2hh9ok5c
    @user-qe2hh9ok5c Жыл бұрын

    Dear Favi, You really inspired me a lot. I have actually passed almost the same story and struggle path (Losing my younger son with accident and immediately after ward loosing my marriage and so on). Because of that every word you said and moment touch me majorly. I want to bless you and thanks God for you to become such an inspire for many women's who passed and passing through such struggle. May God bless you dear for being to glory of God.

  • @bethlehemtgiorgis9546
    @bethlehemtgiorgis9546 Жыл бұрын

    ፌቩ ጌታየሱስ ክሮቶስ ዘመንሽን ይባርክ ይኤ ምስክርነት ን የሚሰጥ የሚዘራ ምስክርነት ነው በቃላት ለመግለጽ ይቸግረኝል እንዲህ ተባረኪ እምነት እንዳልሽ አንልህ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Жыл бұрын

    Thank you jesus my father lord ❤

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @tegeswaldwald1524
    @tegeswaldwald1524 Жыл бұрын

    አንቺ ያገኘሽ መንፈስ ቅዱስ እኔንም ያግኘኘ ፀጋው ይብዛልሽ❤

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @bezamesiy5284
    @bezamesiy5284 Жыл бұрын

    ምንም ሳንሰራ የተሸለምን ያውም እየሱስ የሚባል ሽልማት የሂወታችን ምሰሶ 😢😢😮😮ታዳ ምን ቀረብን በእየሱስ ሙሉ ነን ከብር ለስሙ ይሁን❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Жыл бұрын

    ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሸ እህቴ❤🎉

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @abi4763
    @abi4763 Жыл бұрын

    በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር😍😍 የኔ እናት ፌቩዬ እወድሻለሁ❤❤❤ ባንቺ ላይ ያየሁት በጌታ መታመን የምገልጸው አደለም ተባረኪ የብዙ እህቶች በረከታችን ነሽ❤❤❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 Жыл бұрын

    ❤ ቬቪዬ እውነት እግዚአብሔር መልካም ነው: የንጉሥ ሴት ልጅ እግዚአብሔር ልጅሽን ይባርክልሽ: ያሳድግልሽ: እንኳን ጌታ እረዳሽ❤❤

  • @tiwuld
    @tiwuld Жыл бұрын

    ትልቅ ትምሀርት ያለበት እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @edenbeyene9095
    @edenbeyene90958 ай бұрын

    Geta eko tamagn new…..bzu new yetemarkut Geta yebarkish feviye❤️

  • @deborahzene7341
    @deborahzene7341 Жыл бұрын

    ልክ ነሽ ጎዶሎነትን መንፈስ ቅዱስ ሙላት የሚሆንበት ጊዜ ድንቅ ነው

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @senaitgebeyhu5021
    @senaitgebeyhu502111 ай бұрын

    ፌቪዬ ተሳክቶልሻል እኔ ዱባይ ሆኜ ነዉ የሰማሁት እኔም ለልጄ ዋጋ እየከፈልኩ ነዉ አጠንክረሺኛል ጌታ ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Жыл бұрын

    የንጉሡ ሴት ልጅ የኔ ቆንጆ ♥️♥️♥️♥️

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Thank You for watching

  • @tadutadu554
    @tadutadu554 Жыл бұрын

    ጌታ ይመስገን ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ ጠንካራ የእግዚአብሔር ሴት ጌታ ከነቤተሰብሸ ይባርክሽ 🙏🙏🙏

  • @AsterMola
    @AsterMola Жыл бұрын

    የህን ምስክርነት ስሰማ እያለቀስኩ ጨረስኩት ።እውነት ነው የጌታ መሆን ማትረፍ ነው።በጌታላይ ያለሽን እምነት ሰትናገሪ አዎ አዎ እያልኩ ነበር የምሰማሽ ብቻ የውስጤንም አወራሺው ።ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ለምልሚ

  • @birukbekele9409
    @birukbekele9409 Жыл бұрын

    ተባረኪ ፌቫዬ ድንቅ ምስክርነት ነው❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    እናመሰግናለን።

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c7 ай бұрын

    Yesssssss tebareki

  • @Encounter_

    @Encounter_

    7 ай бұрын

    አሜን

  • @Yegeta
    @Yegeta Жыл бұрын

    God is good all the time!! Stay blessed my sis🙏😍

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Amen Thank You For watching. Stay blessed

  • @qaroo5693
    @qaroo5693 Жыл бұрын

    የእስራኤል አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ።

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Жыл бұрын

    ተባረኪ ፌቭዬ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @bettyk7810
    @bettyk7810 Жыл бұрын

    God bless you sis, love your testimony♥️🙏😇🙏♥️

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Thank you for watching

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome13333 ай бұрын

    God is with us always no matter what but we have to give a time in fraction of second hearing him convicted our heart to him walk in spirit to overcome to filled with hope only him lead with truth and rest .Thank you Father God you given us your spirit you are genourous and giver Thank you lord.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    3 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @soliyanachalaa4397
    @soliyanachalaa4397 Жыл бұрын

    በጣም ጠንካራ የአግዚአብሔር ሴት❤ አንቺን የራዳሽ ጌታ እኔንም የሪዳኝ 😢

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @lidalex
    @lidalex Жыл бұрын

    egziyaber yibarekachu legna selemetakerebulen programoch bemulu enamesegenalen

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    እኛም እናመሰግናለን። እግዚያብሄር ይባርክሽ።

  • @user-tk5qj3ce6q
    @user-tk5qj3ce6q Жыл бұрын

    Thank you God

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Thank you for watching

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ያበረታሽ ጌታ ይባረክ። እኔም አንቺ ባለፍሽበት አልፌያለሁ እያለፍኩም ነው ግን ጌታ አንድ ቀን ለተሰበሩት መፍትሄ እንደሚያረገኝ ስለማውቅ መከራው ተስፋ ሳያስቆርጠኝ አለሁ

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 Жыл бұрын

    ንግግርሽ መቼስ ይገርማል መረዳትሽ: ቃላቶችሽ ወደውስጥ ዘልቀው ይገባሉ ደሞ ቆንጆ ሆነሻል ተባረኪ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Thank you for watching

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 Жыл бұрын

    ተባረኪ አሁንም ፀጋ ይጨመርልሽ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Abelman18
    @Abelman1810 ай бұрын

    Yeni Konjo u r so blessed

  • @hannajibril2884
    @hannajibril2884 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነዉ የምወድሸ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Thank you for watching

  • @Zoemariam1
    @Zoemariam1 Жыл бұрын

    Egziabher melkam new❤

  • @denobinchamodename9252
    @denobinchamodename9252 Жыл бұрын

    Dink mskerenet geta eyesus yebarekachu ❤️❤️❤️😘

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @fevengashaw
    @fevengashaw Жыл бұрын

    ለበረከት እና ለመፅናናት ይሁን.....የፀጋው ብዛት ይመሰገን ዘንድ ይህ ሁሉ ሆነ!❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    አሜን 🙏.

  • @selamyehawasawkonjo729

    @selamyehawasawkonjo729

    Жыл бұрын

    የኔ ብርቱ ፈቭ ስወድሽ እኮ ።

  • @destamenegospelsingeroffic5969
    @destamenegospelsingeroffic5969 Жыл бұрын

    metem yewodedkut misikirinrt new.febu tenkara jegna tilik temsalet nesh .

  • @senaitgebeyhu5021
    @senaitgebeyhu502111 ай бұрын

    የፕሮግራሙ አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    11 ай бұрын

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @mastaweshatolosa2768
    @mastaweshatolosa2768 Жыл бұрын

    Amen amen amen glory to God

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    Amen. Thank You For Watching . Stay Blessed

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Жыл бұрын

    የረዳሽ ይባረክ😮😮😮 መንፈስ ቅዱስ ልክ ነው

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @ftsumgerzgher1237
    @ftsumgerzgher1237 Жыл бұрын

    You are blessed Febu blessed

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Thank You for watching

  • @Kids-mr3po
    @Kids-mr3po Жыл бұрын

    ብስል ያደረገሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @CinemaEthiopa

    @CinemaEthiopa

    Жыл бұрын

    አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @simegnelias
    @simegnelias Жыл бұрын

    ስለአንች ጌታ ይመስገን ተባረኪ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @maltanaarorisaa5926
    @maltanaarorisaa5926 Жыл бұрын

    Thank you jesus

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @ertttreee
    @ertttreee11 ай бұрын

    Yoni yoni ayeselechachum sewn sw yemiyadergew geta new

  • @ayedadawet
    @ayedadawet Жыл бұрын

    WOW yne absa achi jegna mene lble geta eysuse ykbre wedddddddddddd nwe yadrkushe

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን

  • @selamawitbeyene1355

    @selamawitbeyene1355

    Жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይባርክሽ ፌቢ ብዙነገር ተምሬያለሁ እህቴ እርታሽ ደስ ይላል

  • @hanadubale5886
    @hanadubale5886 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Thank You for watching

  • @mekdesbelay9084
    @mekdesbelay9084 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-di5cr2zs4z
    @user-di5cr2zs4z Жыл бұрын

    ማርሴለ Tv ነው ያሳወቀሽ በተለይ መልካም ወጣት መልካም ወጣት ባለውለታሽ ነው ለአሁኑ ስራሽም በጎም መጥፎም ተሞክሮ አግኝተሻለል ታውቀሽበታል ማመስገን ነበረብሽ የአሁኑ ትውልድ ሲሸመጥጥ ከመሶቢላ ይበልጣል መሶቢላ እንኸኳን እንዲ አይሸመጠጥም የመሶቢላ መንፈስ ጌታንም ሰውንም አመስግኑ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    ወድ ተመልካቻችን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ይህን ፕሮግራም ስለተከታተሉ። የዚ ፕሮግራም አላማ ስለ እግዚአብሔር ብቻ የሚወራበት ነው። ጥያቄዎቻችንም ሰው የሚመሰገንበት ሳይሆን የእግዚአብሔር Encounter እንዲወራ የተቀረፀ ፕሮግራም ነው። God bless you.

  • @shewayelulu5640

    @shewayelulu5640

    Жыл бұрын

    ምስጋና ለጌታ ብቻ

  • @frehiwotteshome1333

    @frehiwotteshome1333

    3 ай бұрын

    Sew belibu moliti new mamesigen yalebet engi amesiginugn ayibalim.

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 Жыл бұрын

    please don’t remember past anymore and do not allow them to interview you about your past marriage because that one affect your marriage. When I said affect your marriage, it’s not Minas your husband will be sad or something but you don’t have to remember him anymore. case close.

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 Жыл бұрын

    Do not forget that man is your daughter dad forgive him and don’t remember him anymore, but pray for him he is Zoe dad .

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Thank you for watching

  • @Zoemariam1

    @Zoemariam1

    Жыл бұрын

    Mn adirgi eyalshat new koy??mnm alalchim eko

  • @user-di5cr2zs4z
    @user-di5cr2zs4z Жыл бұрын

    ዬናታል ጋርስ እኔም ሌላም ሰው የሚያውቆሽ እሱ ጋር ነው ለምን ዘለላልሽው በአንድ ወቅት ወደ አዲስ አበባ የመጣሁት በዬኒ ስብከት ነው መጣው ቀረው ብለሽ ነበር ቬቪ

  • @amenAmen-ii6fu

    @amenAmen-ii6fu

    Жыл бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው አንድ ጊዜ የዮኒ ትምህርት መልካም ወጣት አይቼ ነው ስትል ሰምቼ ነበር ሰው የሆነ ችግርማ አለ ከዘ ጠፈች ትላንት የረደን ከእግዚአብሔር ቀጥሎ የረደን ሰውችን እንራሳለን

  • @birukmekonnin1480
    @birukmekonnin1480 Жыл бұрын

    Tsegaw yibzalish ye 3GETA SET

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Жыл бұрын

    Thank you for watching

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Жыл бұрын

    ግን ያና ዮኒ ዮኒ ስትል ነበር ዛሬ ግን በሰላም ነው ግን

  • @selamtesfa
    @selamtesfa Жыл бұрын

    ❤❤❤

Келесі